ፋኖ እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቄያለሁ አለ! | ፋኖ በዋና አዛዡ ያስመረቃቸው ኮማንዶዎች!የእነ ሽመልስ ቅትፈት ተጋለጠ!

  Рет қаралды 67,055

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 116
@yitbarek350
@yitbarek350 2 ай бұрын
Bravo! ጎንደር ፋኖ! አሳምነው ብርጌድ!👍👍👍👍
@sagegnengenagn5899
@sagegnengenagn5899 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@MaruNigus
@MaruNigus Ай бұрын
ድል አማራፋኖ
@meletho304
@meletho304 2 ай бұрын
በነሽመልስ ስሌት ከሁሉም የአማራ ሕዝብ አንድ የሽመልስ አናት ትበልጣለች ለዚህ ነው አማራ አንድ ሁኑ የምንለው
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 ай бұрын
ፋኖዬ ትንሽ ነዉ የቀራችሁ በርቱ ድል ለፋኖ 💚💛❤👍👍👍🙏
@SamreaMama
@SamreaMama 2 ай бұрын
ጀግኖች እንዴት እደምታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ እግዚአብሔር አምላክ ድሉን ያጎናጥፋችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 2 ай бұрын
አወናባጁ አቢይ አህመድ እንዲሁም 3 ክላሽ ይዞ ጫካ በመግባት መንግስትን ማሸነፍ አይቻልም" ሲል ነበር ፈጣሪ አቅም ይሁኔችሁ ወገኖቼ
@belayhaile5467
@belayhaile5467 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ የምትሉ ሰዎች - ፋኖ ወደ አንድ እንመጣ ንገሯቸው። ወደ አንድ የማይመጣ ፋኖ በፍጥነት መጥፋት አለበት period !!!
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ በርቱ
@FikaduAseged
@FikaduAseged 2 ай бұрын
ይድረስ ለፋኖዎች እባካችሁ እዲህ ለአደጋ ተጋልጣችሁ አታስመርቁ !!!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን
@alemsehay9584
@alemsehay9584 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ገና ይታጠቃል 💚💛❤️
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 ай бұрын
የጋራ የሆነ የፋኖ አመራር ባስቸኳይ መመሥረት አለበት።
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 ай бұрын
አስታጥቄ😁👍ጁላ መሳቂያ ሆነ?🤔የብልፅግና ውርደት ወሰን አለፈ #ድሮም ጋላ ሀገር መምራት አይችልም#ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 2 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ
@tamene6877
@tamene6877 2 ай бұрын
እንኳን አገቷቸው እሱን ብሎ ተማሪ የደንቆሮ ልጅ የህልውና ትግል እያደረግን ነው ማለት ቀልድ መስሏቸው ነው እያንዳንድህ ዝርጥርጥ አማራ የሆንህ በግድየለሽነት የምትገላወድ ከሆነ ስራህ ያውጣህ
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
የአማራ ዲያስፖራ CNN ,BBC , SKY NEWS ... ሚድያዎችን በማጨናነቅ ስለ ታጋጆቹ ድምጽ ይሁኑ
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ ❤💪💪💪
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ 2 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አይዛችሁ፡በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melakumulu4637
@melakumulu4637 2 ай бұрын
በርቱልን
@muluassefa-c4t
@muluassefa-c4t 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤😊
@seay2550
@seay2550 2 ай бұрын
ሁሉም አይኖች ወደ ጎንደር!
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 2 ай бұрын
መዐዚ በርቺ እኛም ከነክቲኮች አለን
@ጠንክርዘካዛንቺስ
@ጠንክርዘካዛንቺስ 2 ай бұрын
Roha best media we love you
@محمدمحمد-ع6و5ي
@محمدمحمد-ع6و5ي 2 ай бұрын
አማራ አጣጥለው ቢያወሩለትም በአስተዋዩ ፋኖ አማራ ለጠላቱ አሜኬላ ሆኖ አየወጋቸው ነው አግዚአብሔር ይርዳችሁ እዳወሩ ይበታተኑ እናንተ በዝታችሁ ማየታችን ኩራታችንነው
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን
@KunjoKinjo
@KunjoKinjo 2 ай бұрын
ፋኖዬ እመቤቴ ትርዳችው ❤❤ፋኖ ይሸንፋል ❤❤❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
አማራወች ሠብ አድርጉይ ሥወዳችሁ ድል ፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 2 ай бұрын
ሽመልስ አብዲሳ አሳፍኖ ጩኸት ሲበዛበት ዋሽቶ ተፈቶ ቢልም የታፋኝ ወላጆች ግን ልጆቻቼው አለመፈታታቸውን እየገለጹ ነው ።
@yirgalemchekol1166
@yirgalemchekol1166 2 ай бұрын
የተለቀቁት እውነት ከሆነ በሚድያ ለምን አያሳየንም?
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
እነ ሽመልስ ቢሯቸውን ጂፕሰም ቻክ ካሰሩ በለጸግን ብለው ያስባሉ
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 2 ай бұрын
ክፈላ፣ ፋኖ ነፍስእየከፈለ መሰለኝ። አርፈህ እየከፈልክ ባሪያ ሆነህ ኑር ወይም ታገል!!! በነገራችን ላይ እነዚህ ተሽከርካሪ ባለቤቶች ብቻ አይደሉም የሚከፍሉት፣ ነዋሪው በሙሉ ነው።
@gethunewnea504
@gethunewnea504 2 ай бұрын
❤❤❤ድል❤❤❤ ለፋኖ❤❤❤ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 ай бұрын
እባአካአችሁ ለታፈኑት እጸልይላቸው 😢
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 ай бұрын
ድል ለተገፋው ፋኖ እንወዳችኊለን
@Tegshe123
@Tegshe123 2 ай бұрын
መዳኛችን ፋኖ ነው።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 2 ай бұрын
ድል ለተጎዲው አማራየአማራ ዘር እንደ ጸበልፈዋሽ ከመሆኑምሌላ አንድነት አለው
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
Del lafano 💪💪💪💪💚💛❤️
@mulugetahailu5930
@mulugetahailu5930 2 ай бұрын
ያገታቸው የመንግሥት አፋኝ ቡድኑ ኮሬ ኔጌኛ ስለሆነ ተማሪዎቹ በመንግሥት እጅ ናቸው። እናም ከተማሪ ቤተሰቦች ገንዘቡን ከሰበሰበ በኋላ ይለቃቸዋል።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 2 ай бұрын
የፋኖ ስልጠና መጨመር ደስ የሚል ነው:: ፋኖዎቻችን የሻለቆችን የብርጌዶችን እና ክፍለጦሮችን ስሞች ሲጠሩ ግን "ያች ሻለቃ ያች ብርጌድ,..ክፍለጦርዋ" እያሉ የወያኔ ዘመን አጠራርን ባይጠቀሙ ይመረጣል! በቀድሞው የጦር ኃይሎች ትክከለኛ አጠራር"..ሻለቃው.. ብርጌዱ.. ክፍለጦሩ" እያሉ ቢጠሩ ይመረጣል!
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 ай бұрын
Del le jegnohu amhara fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለተገፋዉ ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@SaffiaHh
@SaffiaHh 2 ай бұрын
የረዋ፣ትቢ፣መቸም፣ፍኖማጥቃቱ፣አይቀርም፣ስለዚህ፣፣መጀመሪያ፣የሽመልስን፣ቤተሰብ፣ዘር፣ማሳጣት፣ሁለተኛ፣በለጠ፣ሞላ፣የአማራ፣ዋና፣ዋና፣ጠላት
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 2 ай бұрын
ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለእረኛዉ አብይ
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 2 ай бұрын
መልቀቃቸውን ሳይሆን ማገታቸውን አረጋግጧል
@kassa4882
@kassa4882 2 ай бұрын
💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
@Semira-fz8fg
@Semira-fz8fg 2 ай бұрын
Dele laamhara fano❤❤❤🎉🎉🎉
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 2 ай бұрын
የሐይማኖትሀገርየሆነችውኢትጵያንለማጥፋትየምታሴሩከከሀዲዎችእባካችሁአርፋችሁተቀመጡይችአፐርአትፈርስምቁርጥእወቁ
@baelove9407
@baelove9407 2 ай бұрын
በጣም ይቅርታ ግን በመንግስት ተስፋ የቆረጣችሁት አሁን ገና ነው?ፋኖ በዱር በገደሉ የሚታገለው ለእናንተ መስሎኝ? ሸኔ ሳይሆን የእናንተ መንግስትን ማመን ነው የሚያናደው😢😢😢ድል ለነበልባሎቹ❤❤❤❤
@wellotube9039
@wellotube9039 2 ай бұрын
Thanks!
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 2 ай бұрын
ያሳዝናል ዕረፍት የሌላት ሃገር
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 ай бұрын
እራሱን አንድ አማራ ብሎ (one amhare)የሰየመው በአቶ ኤሊያሰ ደምሴ (አኪላ)በአሜሪካ ያለን ድርጅት በአማራው መሀከል በመከፋፋል በአማራው ትግል ላይ ረመጥ እየጨመረ ነው። ይንግለሰብ ወይም ጀሌዎችን አማራው ከእበደቱ ማሰቆም አለበት
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞
@Zaki-t8s
@Zaki-t8s 2 ай бұрын
ፋኖ
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 2 ай бұрын
የሸዋ ፍኖ ጠንካራ እንደሀመሆኑ በጠን ትግሉን ለማደናቀፍ በሥሩ የተደራጁጸረ ፍኖ ሥላሉ ትግሉ ከእንደይቀለበሥ እያጸዳ ሜሄድ አለበት በሠሜን ሸዋፍኖ ነኝ በሚል በሽፍትናት ለነዋሪው ህዝብ ከብልጽግና ቅጥረኛ ጎን ለጎን ህዝብ እያማረሩ ነው እና መጥራት አለበት
@mistireeshete5821
@mistireeshete5821 2 ай бұрын
ያልገባኝ ነገር መታገታቸውን ሳያወሩ መለቀቃቸውን እንዴት ይዘግባሉ? በምስል ወይም በቪድዮ አስደግፈው ካላሳዩን እንዴት ማመን ይቻለናል ብለው አሰቡ
@seay2550
@seay2550 2 ай бұрын
የብልግና መንግስት እያገተ ከሚጫወትብን በጋራ ተነስተን ክብራችን በክንዳችን እናረጋግጥ!
@ebomm2274
@ebomm2274 2 ай бұрын
Selam lEthiopia 😭😭😭😭
@SamreaMama
@SamreaMama 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiyekubay9249
@abiyekubay9249 2 ай бұрын
Deal la gagnaw Amhara fano fano fano
@yehizbalemmekonnen8622
@yehizbalemmekonnen8622 2 ай бұрын
ሽመልስ አብዲሳና አብይ ሁሉንም ነገር ምላሹን በልጆቻችሁ አግኙት። ይዘገያል እንጅ መድሃኒያለም እንደሚፈርድ አልጠራጠርም። የልጅ ነገር ስሜቱ ወላጅ የሆነ ብቻ ነው የሚረዳው። እግዚያብሄር የነዚህን ጨካኝና ሰው በላዎች ግፍ በቃችሁ በለን። ተስፋችን አንተ ነህ።
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 2 ай бұрын
-ተናግረው ነብረ ገዱ በስአቱ አማራ ተከፍቷል አይጠፋም እሳቱ !!
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 2 ай бұрын
ማንኛውም የአማራ ክልል ባለስልጣን ሕዝቡን እረስተው ለ90ካሬ ኮንደምኔም እንጅ አይከራከሩም
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 ай бұрын
ምን አለ ይህን መንግስት ሰዉ እየሸጨ እየበላነዉ ብትሰጡም ሽመልስ ያስገድላቸዋል ብራችሁም ተማሪዎችም ይገደላ ሉ
@EthiopiaNile
@EthiopiaNile 2 ай бұрын
Hi
@Lucy70968
@Lucy70968 2 ай бұрын
Now everybody knows they have been living with evile monsters
@gingin6217
@gingin6217 2 ай бұрын
ካሜራ አማኑ ግን ጤነኛ ነው ?ሰክሮ ነው እንደ የሚቀረፅዉ የሚዉረገረገዉ ለምንድነው 🙄🙄
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 2 ай бұрын
ምን ችግር አለ የደሀዉ ኪስ እየተበረበረ እንዲወሰድ ነዉጂ የሽመልስ እናት አልታፈነችም ዉሸት ነዉ አትስሙ
@FikaduAseged
@FikaduAseged 2 ай бұрын
እባካችሁ በአንድ ቦታ አትሰባሰቡቡቡቡቡቡ ........
@HmsojwNdjjs
@HmsojwNdjjs 2 ай бұрын
ኮሬ ነገኛ አግቷቸዉ እያለ ከመንግስት ምንም አንጠብቅም ማለት ምን ማለት ነዉ
@SemgnBelachew
@SemgnBelachew 2 ай бұрын
No
@TewodrosBerhanu-b2q
@TewodrosBerhanu-b2q 2 ай бұрын
madenagerachew sayhon ye ewketachew mecheresha new malet yemaseb akemachew new
@TerefeTifeale
@TerefeTifeale 2 ай бұрын
7
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 ай бұрын
Del le jegnohu amhara fano demoha bertu adads Ababa fano tezgagetnal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 2 ай бұрын
Getata wushetam atalay 😡
@meselemengistu618
@meselemengistu618 2 ай бұрын
ይሄ ጉዳይ በዜና ብቻ እንዳይቀር ለሚመለከተው ሁሉ ዘመቻ መደረግ አለበት
@yoannessimegne9292
@yoannessimegne9292 2 ай бұрын
Ersu mengste newe yasfnhwe kosasa leba mengstem senam newe
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 2 ай бұрын
yefano mecheresha aymrim 1 mehon kebdowachewal siltan felagiwoch silebezu new eskahun bandinet yaltederajut nege mengist bifenekel eresberes mewagatachew aykerim le amhara kehone yekomachut werdachu 1 aderejajet yizachu asayun ahun ahun minim des alalachugnim
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ህምምምም ወገኔ በእናንተ ደምና አጥንት 20,000,000 ህዝብ ነጻ ለማዉጣት ትባክናላችሁ ህም በክረምት ዝናቡ በርዱ በበጋ ቃጠሎዉ ሙቀቱን ተጋፋችሁ ለምትከፋሉት ዋጋ አምላከ ኢትይጵያ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ !!!!!
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 2 ай бұрын
አጋቹ እራሱ ሽመልስ አብዲሳ ነው የእናቱም እገታ ውሸት ነው ገንዘብ መመዝበር እና ማሸሽ ነው ሲጀመር ከፈለ ቢባል ይህን ሁሉ ብር ከየት አመጣው ???
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 2 ай бұрын
በጣም ያስቃል የአቶ ሽመልስ እናት በየአመቱ ነው እንዴ የሚታገቱት ? የዛሬ 9 ወር አከባቢ እንዲሁ ታግተው በሀያ ሚሊየን ብር አስለቀቅናቸው እያሉን ነበር አይ ዘመን ትያትረኛ መንግስት ለካ ውሸት እና ግፍ ሲበዘ አይምሮን እስቲ ይስቃል
@kiduish21
@kiduish21 2 ай бұрын
አይ አቤ ጢሞ ድራጉኖቭ ስናይፐርን ነው ማንም ያልታጠቀው ምናምን እያልህ ምትቦጠረቀው? የእስክንድር ሽንቶች
@behailukassa2137
@behailukassa2137 2 ай бұрын
Yerasun enat maletu yihonal
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 2 ай бұрын
የሚገርመው የኢሰመኑ ነጭ ውሸት ለካ ከእገታው ማፈናቀሉ ጭፍጨፋው ከለላ የሚሰጠው ኢሰመጉ ነው።
@Tegshe123
@Tegshe123 2 ай бұрын
ኦሮሞማ በጭካኔ የተከነ የአረመኔ ስብስብ ነው
@Yif66
@Yif66 2 ай бұрын
አሁን ብልፅግና አወራ ተብሎ ዜና ይሰራል የኦሮሞ ብልፅግና እኮ ወሽካታ ውሸታም ናቸው።
@VIP-n1z
@VIP-n1z 2 ай бұрын
ጋላ ሲያግት አማራ እየለመነ ብር ይከፍላል እድለኛ ከሆነ ይለቀቃል አብዛኛው ከፍሎም ይታረዳል እና እስከመቼ አማራ የሚያዋጣህ ትምህርትህንም ስራህንም ንግድህንም ምንህንም ትተህ እነዚህን አራዊቶች ታግለህ ተዋግተህ ክብርህን አታስጠብቅና በየሚዲያው ተገደልኩ ተፈናቀልኩ ከስራ ተባረርኩ አዲሳባ አልገባም ተባልኩ ቤተእምነቴ ተቃጠለ እያልክ በየሚዲያው በየጓዳው አልቅስ ጋላ አለቀስክ እግሩን ሳምክ አማራን መግደል እንደጽድቅ ነው የሚቆጥረው በኦሮሞ ጴንጤ በኦሮሞ እስላም በደቡብ ጴንጤ በአማራ አክራሪ ጴንጤ አማራን መግደል ኦርቶዶክስ የሆነ ማንኛውም ብሔር መግደል የቀደመውን እስልምና ተከታይ መግደል እንደጽድቅ ነው የሚቆጠረው!!!!!!!!
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 2 ай бұрын
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይገድልም የእግዚአብሔር ቃል አትግደል ነው የሚለው ሰለዚህ አይገድልም ሌላውን ጠይቅ እኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ ነን እሱን ነው የምንመሰለው ሁልጊዜ ገዳይ ከሰይጣን ነው
@VIP-n1z
@VIP-n1z 2 ай бұрын
@@NaniazeneNanii እኛጋር የተማረኩትን የደቡብ ጴንጤዎች የኦሮሞ እስላሞች የአማራ አክራሪ እስላምና ጴንጤዎች የሚናገሩት ሲማረኩ በውስጥ መስመር ልላክልሽ?!
@jobobo8668
@jobobo8668 2 ай бұрын
ቀስ ብለሽ ማንበብ ኣትችይም እንዴ?😂ሰው እንዲያዳምጥሽ ለዘብ ኣርገሽ ኣምቢቢው😅
@SamreaMama
@SamreaMama 2 ай бұрын
👎👎👎👎👎
@FikaduAseged
@FikaduAseged 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 2 ай бұрын
ይድረስማሰብለተሳናቸውየሐይማኖትአባቶችበሙሉባካችሁፖለቲካውንትታችሁለሀገራችሁጸልዩ
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 78 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 22 МЛН