ፋኖ በአረፋ በዓል! የባህርዳርና ጎንደር ዙሪያ ተጋድሎ! | የተጋለጠው የብልፅግና ቅሌት! "የዲያስፖራውን ሃብት እወርሳለሁ!"

  Рет қаралды 60,789

Roha

Roha

11 күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 98
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 8 күн бұрын
ማርያምን እባየ መጣ አድነታችንን ሳይ ከደስታየ የተ ነሳ😢😢😢😢😢 ዘሬም ነገም አድነን ልትከፋፍሉን የተነሳችሁት አይሳካላቹሁም መቸዉንም ድል ለፋኖ አይዞን አማራየ😢❤❤❤
@elfuanegash8948
@elfuanegash8948 9 күн бұрын
ጀግኖቻችን:ተባረኩልን:እግዛቤሄር:ይጠብቃችሁ::💚💛❤️
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 9 күн бұрын
ድል ለአማራ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@narty46
@narty46 9 күн бұрын
አቤት አማራዉያን እንለያለንኮ 😢😢😢😢😢
@user-tx6yx4dm5m
@user-tx6yx4dm5m 9 күн бұрын
እንኳን 1445ኛው እዲ እል እረፋ እደረሳችሁ በተለይ በዱር በገደሉ ለእማራ ህዝብ ነፃነት ለምትዋደቁት ፋኖወቻችን እንኳን እደረሳችሁ ባላችሁበት መልካም ባዕል ይሁንልይችሁ የሚቀጥለው እመት እማራ ነፃውጥቶ ከቤተስባችሁ ጋር የምታከብሩ ያርገው
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ድሉ ከናተ ይሁንፍኖዎቼ ደሞቼ😍
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 9 күн бұрын
አዋጁ ስራ ላይ ሳይውል ብልፅግና ይለይለታላ!
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 9 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@Yemane8757
@Yemane8757 9 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ መልካም በአል!
@Orange06909
@Orange06909 9 күн бұрын
ኢድ ሙባረክ ለሞላው ሙሲሊም በግንባር የምትታገሉ ፋኖ ሙሲሊሞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው አማራ ::
@JhonMatisy
@JhonMatisy 9 күн бұрын
ድል ለነበልባሉ ለጅግና ፋኖ ይሁን።
@alemyimer7913
@alemyimer7913 9 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዘብ ለፋኖ ፈጣሪ የዛሪ አመት በሰላም በድል ያሰከብረን
@GetnetMoges-qu2sb
@GetnetMoges-qu2sb 9 күн бұрын
የአማራዉ ጥላአት እራአሱ ባአንዳአዉ ከርሳሙ ፈርሳአሙ አማራ ነዉ የአማራ ጥላአት እደነበለጠ ሞላ እደነአገኘዉ ተሻገር እደነተመስጌን ጡሩነህ አይነት ባአንዳ ነዉ አማራን እየበላ እያአስበላ ያአለዉ
@AAbdu-zf1fh
@AAbdu-zf1fh 9 күн бұрын
ከአንድ የወንበዴ አገዛዝ ቡድን ከዚህ የተሻለ አይጠበቅም :: የተደራጀ ዘራፊ ቡድን::
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 9 күн бұрын
አዲስ የወጣው አዋጅ የወጣበት በሁለት ምክንያት ነው አንደኛው ዲያስፖራውን ብርላኩ አትቃወሙኝ ሲሆን ሁለተኛ የሌላ ብሔር የሆኑትን ከአዲስ አበባ ማጽዳት ነው ።
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 9 күн бұрын
ድልለችግና❤❤❤❤❤
@zachtesema4742
@zachtesema4742 8 күн бұрын
Ethiopia will prevail that’s undeniable fact ✊🏾😜 🇪🇹
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 9 күн бұрын
እንኮን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ የአማራ ሙስሊም ፋፋኖኖዎዎቻቻችችንን አላህ ይጠብቃችሁ ታሸንፋላችሁ
@solomonwoldegiorgis7674
@solomonwoldegiorgis7674 9 күн бұрын
Thank you for showing them who we are! 💚💛❤️ these are Amharans.
@user-iq9em7vi3d
@user-iq9em7vi3d 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህበሰላምመለቁ። አኔፋኖበመጥፉእዲነስአልፈለግምወላህ
@SawBihons
@SawBihons 9 күн бұрын
ዋውውውው ድልልል ለፋኖኖኖኖ
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 8 күн бұрын
ድል ለላምሓራ ህዝብ
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 7 күн бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eg3549
@eg3549 9 күн бұрын
Muslim wegenoch enkuwan aderesachihu. Eid Mubarek ❤
@beloved1900
@beloved1900 9 күн бұрын
ጋሻውን እና በለጠ ሞላን እንደው ያልታወቁ ሃይሎች ቢያነጋ ግሯቸው ጥሩ ነበር
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 9 күн бұрын
😂😂😂ዉነትሽነዉ አይቀር ላቸዉም ቀኑሢደርስ
@solomon3431
@solomon3431 8 күн бұрын
🙏 ለኢትዮጵያ መንግሥት መሪዎች ጥሪ 🙏 እግዚአብሔርን ፍሩት 🙏 _____ 🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5 🙏 _________ “ ሕዝብን አክብሩ🙏 _____ ለኢትዮጵያ ሰላም🙏 _______ ለአማራ ኢትዮጵያውያን ሕዝብ ሰላም 🙏 ____ 🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15 🙏
@user-kl9of5mn2p
@user-kl9of5mn2p 9 күн бұрын
እንኳንአደረሳችሁ
@user-tk5ru7no1x
@user-tk5ru7no1x 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 8 күн бұрын
victory for fano
@sdfghgffsdfgh3742
@sdfghgffsdfgh3742 9 күн бұрын
ፋኖ ይችላል ወላህ
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 9 күн бұрын
ማአዚ ጀግናችን ጎበዝ
@Bitew-ry8cw
@Bitew-ry8cw 9 күн бұрын
Fano for freedom!!!
@YematawDesalegn
@YematawDesalegn 9 күн бұрын
Yes
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 9 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@HappyKangaroo-bn6lo
@HappyKangaroo-bn6lo 9 күн бұрын
❤❤❤🙏
@EsraaAhmed-ds8dl
@EsraaAhmed-ds8dl 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TtTttt-nn6fy
@TtTttt-nn6fy 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@jamalhossen6736
@jamalhossen6736 9 күн бұрын
❤❤
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 9 күн бұрын
🙏🏾❤
@alemsehay9584
@alemsehay9584 9 күн бұрын
💚💛❤️እኮንአደረሳችሁ
@Pnice-rx9tf
@Pnice-rx9tf 9 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tebeyenderes4447
@tebeyenderes4447 9 күн бұрын
እንኳን ጀግነታችሁ ንግግራችሁ የተኛን ያስነሳል
@alemyimer7913
@alemyimer7913 9 күн бұрын
ፈጣሪ እድህ ይቁምላችሁ
@user-sl5bg9gd7x
@user-sl5bg9gd7x 9 күн бұрын
አብይ የዳስቦራ ሀብት ዘርፎ የጫካውን ቤተመንግስት ሊሰራ ነው
@danielamare8280
@danielamare8280 9 күн бұрын
Enkuan Le Arefa Beal Beselam aderesachu to all Moslems in Ethiopia. GHU JW
@GjfFht-is4rl
@GjfFht-is4rl 9 күн бұрын
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 9 күн бұрын
ለነፃነቱ ለህልዉናዉ ሁሉም አማራ ፋኖ ነዉ አብይዝም ይዉደም ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል :: ፋኖ በታሪኩ ላያቸንፍ ትግል ጀምሮ አያዉቅም ::
@shewarega9289
@shewarega9289 9 күн бұрын
ቦታወችንና በበአሉ ያለውን ህዝብ ቪዲዮ ማሳየት ህዝብን ለማስጨፍጨፍ ለመከላከያ መጠቆም ይቆጠራል። በተደጋጋሚ የታየው ተመክሮ ፋኖ ከከተማው ሲወጣ መከላከያዉ ገብቶ ህዝብን በግፍ መግደል እንደሆነ እየታወቀ ለlikeና share ዩቱዮበሮች በአማራ ህዝብ ደም መነገድ በታሪክ ተጠያቂ ያደርጋል፡፡
@werkemelese7492
@werkemelese7492 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielamare8280
@danielamare8280 9 күн бұрын
Del Le Amhara Fano. Mingezem!
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jeruslem
@Jeruslem 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-pr6gp7ih5x
@user-pr6gp7ih5x 9 күн бұрын
ወሎየፍቅርአገር❤❤❤አማራየፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጋላእናአጋሜየአማራጥላቶችመልካምመቀጠል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 9 күн бұрын
ዛሪ ይየሁት በሜዳ ለ‍ኣይና በቤተክርሰትይን ውደጥ ነመሰጊድ ሕዝብ መሰባሰብ። ለህዝብም ለፉኖም። በጣም በጣም። እደገኛ አደገኛ ነገር ሰለሆነ ከሁሙ ነገ ር በፊት ህዝባችሁን ና የንናንተንም unnecessary ሞት አሰቁም።
@yonasali6365
@yonasali6365 9 күн бұрын
ፋኖ የክርስቲንያ ብች ነው ያልክው ይትነህ?
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 9 күн бұрын
ብልፅግና የአሳማ ስብስብ የዘረፍከውን ይዘህ መፈርጠጥ አይቻልም ።ምክኒያቱም ፋኖ እየመጣብህ ነው ።ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!
@solomonbekele5391
@solomonbekele5391 9 күн бұрын
የወደቀ መንግስት መጨረሻው የህዝብን ገንዘብ መዝረፍ ነው ። ሞት ለብልፅግናው እና ለዘረኛው መንግስት ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮዺያ ❤❤
@user-ib8ne3hm4u
@user-ib8ne3hm4u 9 күн бұрын
yiche nech Ethiopia.
@nie_ma
@nie_ma 9 күн бұрын
ማንም ዳያስፖራ አምስት ሳንቲም ኢንቨስት አያረግም። ድል ለፋኖ 💪። መልካም አረፋ 🎉
@HassnSied-ex3ul
@HassnSied-ex3ul 9 күн бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤️☝️☝️☝️☝️👍👍👍👍
@getahunbelay8651
@getahunbelay8651 9 күн бұрын
አርሶ የአልከበሩ እራሰ ሰረረተው ሊከብፈሩ
@mggg8841
@mggg8841 9 күн бұрын
Eshi ye Ethiopia hizb beteley ye Addis Ababa hizb min eskihone new yemitebkew?? Metche new yeminesaw???
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 9 күн бұрын
Abn beyetgnawm menged ye amahera hzbn ayiweklum
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 9 күн бұрын
ነይ ገፋፋይ ጋላ ነይ ተመልከች😅
@MisrakDemissie
@MisrakDemissie 9 күн бұрын
እሺ ሳይስጠሉ ደግሞ መፈር ያፈጠረባቸው ነውረኞቾ
@bayewaddisie-mo6qu
@bayewaddisie-mo6qu 8 күн бұрын
ፋኖ😂😂😂😂😂
@user-zo4re9ko7u
@user-zo4re9ko7u 9 күн бұрын
አብይ እራስህ ላይ ከፍተኛ አደጋ ያመጣብሀል
@workuferede2235
@workuferede2235 9 күн бұрын
አንድ ጀማሪ ሐኪም 9056 ብር ነው።ተቆራርጦ 6660.28 ብር በእጁ ያገኛል።ምን እንደምትሰራ ይች ብር አስቡት!!!
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 9 күн бұрын
If he finds work.
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 9 күн бұрын
የማፍያዉ አብይ ተረኞች ሳይዘርፉ እንዴት ቢሊኒየር ሊሆኑ ይችላሉ ሂሳቡን ቢመቱት የመደመር ሌብነት እሳቤን ይደርሱበታል :: ወይ መደመር !!!!!
@elsatedla
@elsatedla 7 күн бұрын
አይ አብን ለሁለት ሰነጠቋችሁ
@aragawato4955
@aragawato4955 9 күн бұрын
እናንተ ደረጀ ያቀረበውን ዜና ኰርጃችሁ ነው የምታቀርቡት??የራሳችሁን ዜና ለምን አታቀርቡም??ኧረ አርሙ እባካችሁ?! 17:37
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 9 күн бұрын
ሮሃ ዜና እናመሰግናለን, ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!
@KDDDD7772
@KDDDD7772 9 күн бұрын
አቢይ ህዝብ በማፈን አስገድዶ እየደፈረ ነው። በቅርብ እራሱ መደፈሩ አይቀርም። መጀመሪያ የቢሊዮን ዶላሩ የአቢይ ፕሮጀክት የገንዘብ ምንጩ ይታወቅ ካልሆነ ህገ የአሸባሪዎች መቀለጃ ትሆናለች
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 9 күн бұрын
እሠይእልል የመግሥት ሠራተኛ ተብየወች ኮ አብይ የደጅጆሮ ፊለፊቱ አሥከምጦ ሢሠድባቸዉ ና ህዝብን ሢአዋርድ ሢአጨበጭቡ ነዉ የሚዉሉት አይተናልም ሥላሽቃበጡ ይኖራሉ መሥሎአቸዉ ወራዳ ሁላ እሠይ😂
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 9 күн бұрын
አዋጁ ስራ ላይ ሳይውል ብልፅግና ይለይለታላ!
@user-tp3vv5jd4x
@user-tp3vv5jd4x 9 күн бұрын
አሜን ባረገዉ መብረቅ ይምተዉና
@werkemelese7492
@werkemelese7492 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@FufgdEbjfh
@FufgdEbjfh 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 32 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 35 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 1,6 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН