No video

በደብረብርሃን የተፈጠረው ምንድን ነው? | እነ አዳነች አቤቤ የ1 ወር ጊዜ ተሰጣቸው! | እነ ጌታቸው ረዳ አንታገሰም!

  Рет қаралды 61,102

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 92
@temr8492
@temr8492 Ай бұрын
አላህ የአማራን ህዝብ መከራ በቃ በለን
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
አሜን አማራየ ተደራጅቶ መንቀሳቀስ ነው
@MAHTOT789
@MAHTOT789 Ай бұрын
ድል በደም እንጂ በወሬ አይገኝም ፍኖ በደሙ ድሉን በአጭር ጊዜ ያረጋግጣል
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb Ай бұрын
ድል ለ ፋኖ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
አማራየ ተደራጁ ህብረት ፍጠሩ እባካቺሁ በመሸወድ አትሙቱብን ዛሬ ደብረብርሃን በጣም ብዙ የአብይ ሰራዊት ገብቷል ሰመዓቱ ጊዮርጊስ አይለያችሁ የኔዋ ወሻውሺኝ የጀግና ምድር ፈጣሪ አይለያችሁ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 Ай бұрын
ስላም እንኳን ደስ አላቹ 📡👍በርቱ
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 Ай бұрын
ተደራጁ ህብረት ፍጠሩ ዉድ የአማራ ልጆች አለን ከጎናችሁ ሰመአቱን ይዘን ከ አዲስአበባ
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
MY ሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ወገኖች ሁሌም አሸናፊ ነው ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HulgezieMulat
@HulgezieMulat Ай бұрын
በርቱ/በርች ማዚ ድል ለእውነተኛ ፋኖ እንደ 360 በህዝብ ከመጠላት ያድን እላለሁ
@getiyearagegetu2959
@getiyearagegetu2959 Ай бұрын
ሮሃ ሰለ ፋኖ አንድነት ብቻ ተናገሩ ተናገሩ ልዩነቶችን አጥቡ
@MisaratElene
@MisaratElene Ай бұрын
ewnate naw
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Ай бұрын
ማአዛ መሀመድ ለአማራው ከደብረጽዮን ወይም ከጌታቸው ረዳ ኢሊያም ከ TDF በላይ በትከፋ እንጂ አታንሰም ። ምስኪ የአማራ ሀዝብ መነገጃ ሆነ ያሳዝናል ።
@genetabate45
@genetabate45 Ай бұрын
ድል እንደ ቅጠል ለረገፈዉ የአማራ ህዝብ.💪🏽💪🏽💪🏽
@user-dt3db5mm4q
@user-dt3db5mm4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ጀግና የአማራ ልጆች ፋኖ። እውነተኛ የአማራ በሔርተኞች ናችሁ ። አሉ አንዳንድ አስመሳዮች በንፁሀን የአማራ ልጆች ትግል ታዝለው 4ኪሎ መግባት የሚፈልግ ታዛይና ተንጠልጣይ ትህዋሲያኖች እያፀዳ እውነተኛው የአማራ ልጆች የአባታቸውን የምኒሊክ ቤተመንግት ይገባሉ። ደዕል ለአማራ ፋኖ።ሞት ለባንዳ።
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Ай бұрын
ባንኩንም ታንኩንም የተቆጣጠሩት ባለጊዜዎቹ እን አዳነች መሆናቸው ተዘነጋ እንዴ የወሰዳችሁትን ብድር መልሱ ብሎ መጠየቁ የህግ የበላይነት አለ ብሎ ሕዝቡን ለማታለል ካልሆነ ... "የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር" ቀልድ 🙈😂🤣
@user-fk6ex7kt7v
@user-fk6ex7kt7v Ай бұрын
ድል ለአማራ ❤
@user-wl7ts5dn6w
@user-wl7ts5dn6w Ай бұрын
ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@Yemane8757
@Yemane8757 Ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@user-ve7xq1pf4p
@user-ve7xq1pf4p Ай бұрын
ስለ አማራ አንድነት እና በሚያስማሙ አንጃንዳዎች ተጠመዱ ሮሃዎች ከጉጃም ጉጥ ውጡ።
@ayelegetaneh4969
@ayelegetaneh4969 Ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ❤❤❤
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Ай бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmBaMeketa
@AmBaMeketa Ай бұрын
ደስ የሚል ሥራ ነው ከABC TV ጋር መስራት መጀመራችሁ
@user-fk6ex7kt7v
@user-fk6ex7kt7v Ай бұрын
ድል ለፍኖ❤
@mekonnenteklemariam3273
@mekonnenteklemariam3273 Ай бұрын
ባንዳ ከፋፋዮች ናችሁ።🙏🙏🙏
@user-eg8wu1lb5s
@user-eg8wu1lb5s Ай бұрын
እቢብሎ፣ሊገልህ፡እቤትህድረስ፡ከመጣ፡አሳየው፡ማንነትህን፡ውነትይሸንፋል፡ድል፡ለአማራህዝብ።
@TsegaShimelis
@TsegaShimelis Ай бұрын
ሮሀ ሚዲያ የሆነ ችግር አለበት
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 Ай бұрын
Bravo Fano!
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Ай бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ መብራት አንተ ነህ ኢትዮጵያ የምትድነዉ በፋኖ ክንድ ነው ❤️♦️❤️
@anbessiemulate8693
@anbessiemulate8693 Ай бұрын
እነ ቆርጦ ቀጥል
@user-xh9pi2ht6o
@user-xh9pi2ht6o Ай бұрын
ፋኖ❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sr7yr6dq7z
@user-sr7yr6dq7z Ай бұрын
ድል ፋኖ
@dasaterefe9104
@dasaterefe9104 Ай бұрын
ድል ለፋ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Thank you, Jegnit God bless you
@alealex206-
@alealex206- Ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Yemane8757
@Yemane8757 Ай бұрын
ለአንድነት ይሰራ ጎን ለጎን ልዪነትን ማጥበብ ያስፈልጋል
@toyba3234
@toyba3234 Ай бұрын
ማአዚ ❤❤❤
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t Ай бұрын
ወያኔን ማመን አይቻልም። አብረው እየሰሩ ነው።
@teklegeyorgesargawe
@teklegeyorgesargawe Ай бұрын
የጎጃም ብአዴኖች የአድዋ ሠዎችን እየመሠለ ነው ስልጣን ለእኛ ብቻ በምርጫ አናምንም በሴራ እንጅ
@user-dm4sz2bb9f
@user-dm4sz2bb9f Ай бұрын
የሞኝ ዘፈን መልሶ መላልሶ ይላል የሀገሬ ሠው ነፍጠኛው ጎጄ በነፍጡና በችሎታው ነው የሚወዳደረው በዶላር አይገዛም
@TfGr-ob2ui
@TfGr-ob2ui Ай бұрын
በፋኖስምላይክመሰብሰብአይቻልምአማራመስለሽታቀረሻለሸአማራዬተማረሙህርነዉማንንምአትሸዉድምዬሌባልጅ?ቃልአቀባዩዶክተርአብዴላነዉማነዉበስልክያቀረብሽዉለምንሚዲያላይትዘፈዘፊያለሽሰርተሽብይ😭😭😭😭
@user-zw8jl2bz7f
@user-zw8jl2bz7f Ай бұрын
ልክ በኢትዮጵያ ውስጥ ተጠያቂነት ያለ አስመሰላችሁት ለአዳነች ፩ ወር ግዜ ተሰጣት ስትሉ ግራ የገባችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡት አሁን ደውላ ለባንኩ ተቃራኒውን ዘግብ ብትለው ይዘግባል
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Ай бұрын
ዛሬ ብዙ ተሳቢዘች ወደ ሸዋ እየተጓዘ ነዉ ተብሏን ትልቅ ጥንቃቄ እዳደርጉ ሁላችሁም የአማራ ልጆች ግደታችሁን ተዋጡ ሌላዉን ጭቅጭቅ አቁሙት በቃችሁ
@nebzeeeeeneb
@nebzeeeeeneb Ай бұрын
ኧረ የአዲስ አበባም መንገድ ተዘግቷል 🖐
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
baravor fano
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh
@Omarabdikariimshaftaag-es7bh Ай бұрын
ፍኖ ፍኖ ፍኖ አንድ ሁን አለበዚያ ዘንዶው አብይ አህመድ ይውጥሃል አሁን የመጣያ ጊዜ አይደለም በውይይት መፍታት ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Welcome Jegnit
@abayyisamaw9671
@abayyisamaw9671 Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@natanmikiyas1271
@natanmikiyas1271 Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car Ай бұрын
ጎጠኞች🤫🤫🤫🤫🤫 አማራ ሆይ አንድ ሁን ታገል ድል ለፋኖ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 Ай бұрын
Fano forever 🎉🎉🎉🎉🎉
@SmGoogl
@SmGoogl Ай бұрын
ዋዉ💪💪💪💪💪💪💪💎💪💎💪💎💪💎💪💎💪💪💎💪💎💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 Ай бұрын
መአዚ እኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤
@Kmylovelife
@Kmylovelife Ай бұрын
መንግስት እንደፈረሰ እያወቃችሁ መንግስት አትበሉ የአብይ ኃይል ገዳዩ ብድን በሉት እንጂ
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
❤❤❤❤❣️❣️❣️🤟🤟🤜🤛🤜🤛🤜🤛🤜🤛💯💯💯💯
@user-lg5gl6wq6y
@user-lg5gl6wq6y Ай бұрын
ኤቢሲ ቴለቪዥን ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ቴለቪዥን ጣብያ ነው?!
@NathanKasahun
@NathanKasahun Ай бұрын
በመጨረሻ ከመንግስት ጋር እነደምትሰሩ አረጋገጣቹልን ።
@samiraphantom2060
@samiraphantom2060 Ай бұрын
❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@Cripto244
@Cripto244 Ай бұрын
አማራ ህዝብን ከህዝብ የሚያቀራርብ የአንድነት ዋልታና ማገር ነው:: ለኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ መስዋእትነት ከፍሏል:: ኢትዮጵያን በመውደዱ ከአገር ገንጣይ አስገንጣዮች ከፋፋዮች ዘረኞች ብዙ ግፍና መከራ ደርሶበታል:: ስለዚህ አማራ ከኢትዮጵያ ፊቱን አዙሮ መቀመጥ አይችልም
@waltersara6984
@waltersara6984 Ай бұрын
እቢሲ የመንግስት ነው እንዴ ነው በገለልተኝነት ዜና ማስተላለፍ የምትችሉት
@user-vi5ze5fz1d
@user-vi5ze5fz1d Ай бұрын
balance sax
@tesfawamare836
@tesfawamare836 Ай бұрын
መዜ ዕዳነሽ የትናቱን የጋይት በተለይ በታችጋይት ከፍተኛ ውጌተካሆዷ ማዜ ብልፅግናው ሠራውት ዋናላማው በከተሞች ሕፃናትን እያሰ ገደደ መድፈር ው ሞራል የሌለ ወ ሠራውት።
@SialfWaza
@SialfWaza Ай бұрын
ፋኖ collective leadership ነው የሚያስፈልገው ! እስክንድር የማማከር ሚና እንጅ መሪ ሊሆን የሚችል ሰው አይደለም !! ፋኖ ብዙ ተስፋ ያደረግንበት ድርጅት ስለሆነ ጠንቀቅ !!
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 Ай бұрын
ጅል አለም አቀፍ ህግ ይላል እንዴ እነሱ አለም አቀፍ ይሉልሀል? 😂
@user-vh2hp3ds2g
@user-vh2hp3ds2g Ай бұрын
abiy weredatahm weshetem schoped abiy Oromo beletsgena schoped abiy schoped 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎👎👎👎👎👎👎👎😭👎😭👎👎😭😭😭😭👺👺👺👹👹👹👹
@keyirumohamed
@keyirumohamed Ай бұрын
እስቲ በምስል አሳን
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 Ай бұрын
ለእነ አዳነች አሸበረቀች😮 የተሰጠውን ብደር ይከፈል ..... አሁን ይህ የሚመጥን ዜና ነው? የባንኩ መሪእርሷ መስላኝ የገንዘብ ሚ/ሯም እርሷ መስሎኝ ይህ ዜና አይደለም። ከፊት ኪሴ ወደ ደረት ኪሴ ብር ባዘዋውር ምን አገባችሁ፣ ምቀኞች
@asefaeshete4987
@asefaeshete4987 Ай бұрын
አይ ጌታቸው አንተ ማንነህና የምታስጋስቸው ዙሪያህን እኮ ሌባ ነው ያለው አገሬን ኢትዮጵያን ሲዘርፉ የነበሩ ፕሮፌሽናል ዘራፊ ናቸው ለህይወትህ ተጠንቅ።።
@stebanelakie2929
@stebanelakie2929 Ай бұрын
እንደሚዲያ ወሬያችሁ ቢሆን እስካሁን አራት ኪሎ ነበራችሁ ። የሚድያ ድል በመሬት ላይ አንድ እርምጃ አይራመድም ። የላስታዋ የመሀመድ ልጅ ደህና መሸቀያ አግኝተሻል እንዳሻሽ ቅደጂ
@MMolla-cr3bj
@MMolla-cr3bj Ай бұрын
የቀበቶ ማስፈታቱ አመት ሞላው እኮ 😂 በድሮንና በከባድ መሳርያV ክላሽ
@gerrygessese4461
@gerrygessese4461 Ай бұрын
No one check you spread fake news and get KZbin money that’s all
@MisaratElene
@MisaratElene Ай бұрын
deleee lafanoo
@Yemane8757
@Yemane8757 Ай бұрын
በለው ግፍ አዲሳባስ የአንተአይደለም ወይ
@ruta2909
@ruta2909 Ай бұрын
Hhhhhhhh crazy 😜
@user-dn5yh6os1i
@user-dn5yh6os1i Ай бұрын
ሸዋ መጀመሪያ እውስጥህ የተወሸቀውን ባንዳ እስክንድርን ነቅለህ አውጣ።
@yalewaklilu2690
@yalewaklilu2690 Ай бұрын
ይቺ ሴትዮ ዘንጣ ሞተች እኮ።በንግግሯ መሀል ሁሉ " ረሩሪራሬርሮሯ"ፊደላት ስታገኝ እንዴት እንደምታነባቸው እያዳመጣችሁ ሳቁ።
@user-ss2ir5ne4p
@user-ss2ir5ne4p Ай бұрын
ዋ ሚባለው ዋሽግተን የአማራ ድርጂት የነአበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው ድርጂት ነው አደል መግለጫው ያወጡት የነሱ ይመስላል
@GeorgiaMan-js9ex
@GeorgiaMan-js9ex Ай бұрын
They have no even Ethiopian flag RIP TPLF
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 Ай бұрын
Bravo Fano!
ሰበር  ዜና  ቅዳሜ  ቋግሜ//2//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 96
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 32 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
ሌላ ሰው የመሆን ስሜት ይሰማኛል!
46:54
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,2 М.
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 24 МЛН