ልዩ መረጃ | ጀነራል ተፈራ ቀጥታ ከጦር ግንባር! | “ወሳኝ ቦታ ተይዟል፣ ሁሉም ይቀላቀላል!”

  Рет қаралды 63,309

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 179
@s0lomon150
@s0lomon150 3 күн бұрын
የጀግናው አሣምነው ፅጌ ወንድም ጀነራል ተፈራ ማሞ አማራን ይታደጋሉ💚💛❤💪💪💪💪💪 ድል ለፋኖ
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 3 күн бұрын
የሸዋ ፋኖ የሸው ህዝብ ጀነራል ተፈራ ማሞን ጠብቅ እሱ በሚሰጥህ መመሪያ ተመራ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@eyuelpk-w5z
@eyuelpk-w5z 3 күн бұрын
እውነት ነው
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 3 күн бұрын
ብ/ጀ ተፈራ ማሞ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በእውነት የአማራ ፋኖዎች ይህን ጀግና ልትጠቀሙበት ይገባል እሱ በሚላችሁ ከተመራችሁ በቅርቡ ጠላትን የማሸነፍ እድል አላችሁ
@mitkusilesh
@mitkusilesh 3 күн бұрын
ድምፅህን ስለሰማን ደስታችን ታላቅ ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ተስፋ በርታልን በተለይ ሁሉንም የፋኖ ሀይሎች አንድ በማድረግ ጥረትህን ቀጥልበት
@wardawarda4153
@wardawarda4153 3 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፋኖዋችን አንድ አርግልን
@BirukTsegaye-zz9pz
@BirukTsegaye-zz9pz 2 күн бұрын
እውነት ነው የሁላችንም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@mohammedgeta7405
@mohammedgeta7405 3 күн бұрын
ድል ለጀግናው ፋኖ!! ድል ለጀግናው የአማራ ሕዝብ!! ድል ለጀግናው ሸማቂው ኮማንዶ ጀ/ር ተፈራ ማሞ!!!
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ያሳምነዉ ወድም ጀነራል ተፈራ ማሞ እሳሳልሀለሁ ድልን ያጎናፅፋቹህ
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 3 күн бұрын
ታላቁና ታማኙ እንዲሁም ጨዋዉ ጀነራል ተፈራ ማሞ ሺ አመት ያኑርህ ፈጣሪ !!!!
@Cripto244
@Cripto244 3 күн бұрын
ብርጋዴር ጀኔ ተፈራ ማሞ እድሜህ ይርዘም ጤና ይብዛልህ
@YaredChomaw-q9n
@YaredChomaw-q9n 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እንዳሳምነዉ ፅጌ እምንሳሳለት ጀነራል ተፈራ ማሟ እንዲ ማየታችን ድል ለፋኖ እናሸንፋለን
@Hayat-qn5iq
@Hayat-qn5iq 3 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ አድነት ለአማራ እናሸንፋልን ፋኖኖ ይችላል❤❤❤
@HeatHear-d6j
@HeatHear-d6j 3 күн бұрын
አባታችን እግዜቤር ይጠብቅህ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንክ ሽ አመትኑርልን ድል ላማራልጂ ፍኖ
@seay2550
@seay2550 3 күн бұрын
💚 💛 ❤ፋኖን የሚችል ሃይል በኢትዮጵያ ሰማይ ስር የለም!💚 💛 ❤
@AbrhamEinyew
@AbrhamEinyew 2 күн бұрын
ድልለተገፋው።የአማራህዝብ።ድሉእሩቅአይደለም
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 3 күн бұрын
አባት አለም ሸማቂው ኮማንዶ ብርጋደር ጀነራል ተፈራ እዲሜህን ያርዝምልን
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem 3 күн бұрын
MY AMHARA MY PEOPLE ክብር ምስግና ለእናንተ ይሁን MY ምንጃር ድል ለአማራው ፋኖ
@mogesie1991
@mogesie1991 3 күн бұрын
ኑርልኝ አባቴ ደል ለተገፋው አማራ ህዝ!!!
@Amhara.A.Mohamed
@Amhara.A.Mohamed 3 күн бұрын
ዋው ደስ የሚል ዜና❤
@Lisanework-z2e
@Lisanework-z2e 3 күн бұрын
ጄኔራል ተፈራ እንሳሳልሀለን ፋኖ ማሸነፍ ካማረህ ይሄንን ትልቅ እድል ተጠቀም ጠብቀዉ:ተከባከበዉ :አድምጠዉ ::ተግብረዉ አንድ አማራ ለብዙ አማራ ብዙ አማራ ለአንድ አማራ አለቀ !!!$
@Addiss-yp8tm
@Addiss-yp8tm 3 күн бұрын
መድኀኔዓለም ይጠብቅህ ያማራው ኩራት
@neza6422
@neza6422 10 сағат бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖ ጀኔራሌ አበሳየ በጣም ነዉ የሚንወደዉ ጀግናየ አሰይይይይይይይ ጀነራሌሌሌሌሌሌ❤❤
@marysam9193
@marysam9193 3 күн бұрын
የኔ ጌታ ብርጋዴል ተፈራ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጂ የኢትዮጵያ ቀኝ እጂ ኑርልን ዘላለም !!!
@simamedia6601
@simamedia6601 3 күн бұрын
ንግግርህ ብቻ መብረቅ ነው በሳልና ሙያ ለሙያተኛ የሚለውን በአንተ ተማርኩ👏👏👏
@workuderse893
@workuderse893 3 сағат бұрын
ቁርጠኛ፣የአማራ፣ባለውለታ፣ሽማቂው፣ብራጋድየር፣ጄኔራል፣ተፍራ፣ማሞ፣ጀግና፣አባታችን
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 3 сағат бұрын
አማራ ጀግናህን ጠብቅ የአሳምነው ምትክ
@Hunyalew-w5f
@Hunyalew-w5f 3 күн бұрын
ላይ አማራዉያን ድል ለአማራ ህዝብ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ቅዱሳን መላእክት ያግዟችሁ። አሜን።
@Ayeante
@Ayeante 3 күн бұрын
አንበሳው ተፌ አማራን አንድ አድርግ!!!❤
@HalendH
@HalendH 3 күн бұрын
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
@maryalain9236
@maryalain9236 3 күн бұрын
❤❤❤❤ድል ድል ለጀግናዉ አማራይ
@nahom1247
@nahom1247 3 күн бұрын
ባትሰባሰቡ ግን መልካም ነው ወንድሞቸ ለጠላት ቦታ አትስጡ አባታች ጀግናችን የአማራ የቁርጥ ቀን የሆነውን ብርጋዴል ተፈራ ማሞን ደግሞ አክሩ የሚላችሁንም ስሙ፡ ምንያቱም እሱ ከናንተ በላይ ብዙ ዋጋ የከፈለ ለአማራ ሕዝብ እራሱን የሰጠ ጀግናችን ነው ። ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ ሞት የሳይጣንን ተልኮ ይዘው ለገቡት ብልግናዎች ይሁን ።ፋኖ ያሸንፋል ፡አማራ ታሪኩን በልጆች እክንድ ይፅፋል፡አንድ እንሁን አሳምነውን ቃል እንጠብቅ፡አንድነት ሃይል ነው ችግራችን ድል በዃላ እንፈተዋለን።
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 3 күн бұрын
ጀግናው አባታችን ብ/ጀ/ ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀዎት ❤💔
@محمدمحمد-ط2ز6ق
@محمدمحمد-ط2ز6ق 3 күн бұрын
ጀግናችን ሽአመትኑርልን
@NigusEnkuhone-nc4ss
@NigusEnkuhone-nc4ss 3 күн бұрын
ድምፅህን በመስማቴ ደስተኛ ነኝ አዎ የምድር ድሮን ነህ ኑርልኝ ህመምን እግዚአብሔር ይፈውስህ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 күн бұрын
God bless 65 Million Amhara People🙏🏻❤️💪❤️💪❤️💪❤️❤️
@AbneteBnberu
@AbneteBnberu 3 күн бұрын
አንድነት ያስፈልጋል
@userasnakech
@userasnakech 3 күн бұрын
ድል ለጀግናው ህዝብ💚💛❤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱልን 💚💛❤
@ayalbasazen6893
@ayalbasazen6893 3 күн бұрын
ጀግና አባትን ይዞ ወደፊት ብቻ ነው ድል ለጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 3 күн бұрын
ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ጀኔራል ተፈራ ማሞ! ስንቱ ለሆዱ ሲርመጠመጥ በታየበት ጊዜ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@getachewgedef23
@getachewgedef23 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@GachAdane-d5l
@GachAdane-d5l 3 күн бұрын
ድምፅህ ናፍቆን ነበር
@gtrs2291
@gtrs2291 Күн бұрын
አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@teshomegetachew2001
@teshomegetachew2001 3 күн бұрын
ክበሩልን ወገኖቼ ድል ለፋኖ
@alemmekonnen9675
@alemmekonnen9675 3 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ ጀነራልተፈራን አክብሯቸዉ ስሟቸዉ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 3 күн бұрын
ኩራታችን ተፈራ ማሞ
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 3 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልን አባታችን ጀነራል ተፌ ማሞ 💚💛❤💪💪
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 3 күн бұрын
🤲🤲🤲
@user-pm1oi9mk4l
@user-pm1oi9mk4l 3 күн бұрын
🤲🤲🤲
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
@የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራዉ 💪💪💪💪💪
@ethio8774
@ethio8774 3 күн бұрын
ለድል ያብቃዎት ብ/ጀ ማሞ ። 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹🌹
@selemungebyaw6495
@selemungebyaw6495 23 сағат бұрын
❤ድል❤ለአማራ❤ሕዝብ❤
@TsegayeTsbesha
@TsegayeTsbesha 3 күн бұрын
ጀግናው አባታችን ጄነራል ተፈራ እግዜር ይጠብቅህ በመጨረሻም ሸዋን እየበጠበጠ ያለውን እስክንድር ንቀልልን እና ድሉን አቅርቡልን።
@محمدموسيالجموعي
@محمدموسيالجموعي 3 күн бұрын
ወንድሞቸ አሁን ከናንተ የምንጠብቀው አንድነታቹሁን ነው ❤❤❤❤
@Mulutahtaka
@Mulutahtaka 3 күн бұрын
አባየ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Kenerie
@Kenerie 3 күн бұрын
ዛሬ አዉራው አንበሳ ተናገረ ፤ ለሸማቂው ኮማንዶ ዕድሜ ዕድሜ ይስጥልን። እናሸንፋለን!
@Deeug-l9u
@Deeug-l9u 2 күн бұрын
ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ደሞች❤❤❤❤❤
@ArmiasMamo-w4g
@ArmiasMamo-w4g 3 күн бұрын
አላህ ይጠብቅልን ጀግናችን እንወድሃለን❤❤❤❤
@ሙሐመድወሎየው
@ሙሐመድወሎየው 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 күн бұрын
B.General Tefera Mamo 💪❤️💪❤️💪🐆❤️🐆💪❤️🐆💪❤️💪💪💪💪Ohhhh My God!❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 3 күн бұрын
አንተ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ የአማራ ጀግና ብ/ጄኔራል ተፈራ ማሞ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 3 күн бұрын
ለህሊናው የኖረ ለሕዝብ ነጻነት እራሱን አሳልፎ የሰጠ ጄኔራል🙏🙏🙏
@saidFeleke
@saidFeleke 3 күн бұрын
በዚህ ዕድሜ የአማራን ህዝብ በጅምላ መጭፍጨፍ መፈናቀል በዘረኞች የሚደርስበትን ግፍ በመቃወም ከልጆቸ ወይም ከወንድሞቼ ጎን ቆሜ እስከ መጨረሻው የህይወቴ ፍፃሜ ይሆናል ብለህ ቆርጠህ በመነሳትህ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁምልህ የአማራንም ነፃነት ለማዬት ያብቃህ ወንድሞቸ የአማራ ልጆች በዘመናዊ እሳቤ ሳትከፋፈሉ አንድ ሆናችሁ የጎንደር ድል የሁሉም የአማራ ህዝብ ድል ነው የሸዋዉ ድል የሁሉም የአማራ ህዝብ ድል ነው የጎጃም የወሎ ፋኖዎች ድል የሁሉም የአማራ ህዝብ ድል ነው እርስ በእርስ እዬተጋገዛችሁ እዬተናበባችሁ የአማራን ህዝብ ነፃነት እንደምታፋጥኑት አልጠራጠርም ግራ እጀ ቀኝ እጀን ደግፍ ቀኝ እጀ ግራ እጀን ደግፍ ሁለታችሁም ተደጋገፉ ሰው ምቀኛ ዘመኑ ክፉ በርቱ በሁሉም አቅጣጫ ያላችሁ ፋኖዎች !!!
@Mulugeta29
@Mulugeta29 3 күн бұрын
ተፌ! ሽ አመት ኑር! የወንዶች ቁና!
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 3 күн бұрын
በርቱ 🙏🙏🙏
@aeraer8
@aeraer8 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@AbitiAbiti-z6r
@AbitiAbiti-z6r 3 күн бұрын
Ewnte new ❤️❤️❤️
@alemhi8570
@alemhi8570 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹህ 👏👏👏👏❤❤❤
@tadessealene4340
@tadessealene4340 3 күн бұрын
Thanks !! General, for your help to protecting the Amhara genocide .
@asterdagem310
@asterdagem310 3 күн бұрын
Our hero BLESS you
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 3 күн бұрын
ስለተገኙበት አካባቢ እና የጦርነት ክልል ማን ማብራርያ ስጪን አልሽ ? ወይስ ሌላ ስውር ተልኮ አልሽ ?
@bekkiman7359
@bekkiman7359 3 күн бұрын
Happy to see General Tefera Mamo😍 Fano Power
@atnafuabebe1074
@atnafuabebe1074 3 күн бұрын
ጀግኖቻችን በርቱልን
@marysam9193
@marysam9193 3 күн бұрын
ያ ጀግና በህይወት ቢኖር ኑሮ ሁለት ሆናችሁ ታራግቡት ነበር ይህን ባንዳ እና ተካታዮቹ!!
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 3 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ጦር ፋኖ 💪💪💪
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 3 сағат бұрын
Thank you our hero General Tefera !!!. We the Amhara Population you have full SPORT FOR OUR FANO.🦁🐯🦁🐯❤‍🩹💯❤💯🤩👍🙏.
@Mulugeta29
@Mulugeta29 3 күн бұрын
ተፌ የወንዶች ቁና ! ሽ አመት ኑር!
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 күн бұрын
ትታጉ ነበልባል ንስሩ ጅግና ሼማቂው ኮማንዶ የዘመናችን እንቁ ጅግናችነው ።
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 3 күн бұрын
ብ/ጄነራል ተፈራ ማሞ ነው የሁሉም ግንባር ፋኖ መሪ መሪ መሆን ያለባቸው ደግሞም በተግባርም ያስመሰከሩ ጀግና ናቸው እንኳ ብ/ጄነራል ተፈራ ቀርቶ ብረሀኑ ጁላ የተባለ ምርኮኛ ሻንቅላ መከላከያ ተብዬውን እየመራ ነው .... ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ 💪💪💪
@belayhaile5467
@belayhaile5467 2 сағат бұрын
ሸዋ ክበርልኝ። ጀግናን በክብር የሚቀበሉ ገራሚ ህዝብ። ብ/ጀ ተፈራ ማሞ፣ ታላቁ እስክንድርን አክብሮ በእንክብካቤ የያዘ ከጥላቻ ነፃ የሆነ ህዝብ - ሸዋን አለማድነቅ አይቻልም።
@fohziafohzia5399
@fohziafohzia5399 3 күн бұрын
❤❤ የኔ አባት 😢😢😢
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 3 күн бұрын
አሁን ኮታረውን ቃል ስጠቃ አቁሞ ወደ አንድ መምጣት ግድ ነው!! ጦሩ በጀኔራል ይመራል አለቀ!! ዝም ብሎ መተኮስ መፍትሄ አያመጣም !!
@yaredayele3634
@yaredayele3634 3 күн бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾❤️
@user-kd9lp3ng8l
@user-kd9lp3ng8l 3 күн бұрын
ድል ለፋኖ ።
@SintayehuWalle
@SintayehuWalle 3 күн бұрын
Wow des ylal
@AsefaWeloye
@AsefaWeloye 3 күн бұрын
ድል ላማራፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@atnafubezabhe6166
@atnafubezabhe6166 3 күн бұрын
ከሰም ክፍለጦር የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ስር መሆኑን እያወቃችሁ በምስል የለጠፋችሁት መከታው ማሞ መሆኑ ለምን ይሆን ?????
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 3 күн бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yerous
@Yerous 3 күн бұрын
እኳን ድስ አለን አባታችን ጠብቁ
@Israelxox
@Israelxox 3 күн бұрын
FANO ❤
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 3 күн бұрын
Yihee new tigele, Dil le wendemochachen Fanooo ❤❤❤
@zerfietifitu
@zerfietifitu 3 күн бұрын
ያላችውበትን አካባቢ አትናገሩ
@kumneger6418
@kumneger6418 3 күн бұрын
We love you General ❤️
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 күн бұрын
ROHA TV❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻💪❤️
@tewodrosgirma205
@tewodrosgirma205 2 күн бұрын
አባታችን ከፍ በል
@neza6422
@neza6422 10 сағат бұрын
እሰይይይይይይይይይይ አበሳየየየየየየ❤❤❤❤❤
@KidusYared-dc3te
@KidusYared-dc3te 3 күн бұрын
እባካችሁ ተሰባስባችሁ አትቆዮ
@zerfietifitu
@zerfietifitu 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HunyalewnGumaygardewm
@HunyalewnGumaygardewm 3 күн бұрын
እውነትነው
@user-bl2db8nk7l
@user-bl2db8nk7l 3 күн бұрын
እንደጉድ እየሞትን እንኳን የምንደሰተውኮ በጤናችን አይደለም እናንተን ስለምናይ ነው።የሞተ ሞተ ያለን ግን እንዴት እንደምንደሰት ባያችሁን።ይዛችሁታል አሁን።
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,3 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН