የጎጃሙ ተጋድሎና የሞቱት 500 ወታደሮች! | የፋኖ መሪው ስለአቸፈሩ ክስተት! | “ከአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ጋር ግንኙነታችን ይቀጥላል!”

  Рет қаралды 68,196

Roha

Roha

Күн бұрын

Пікірлер: 202
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
የአማራ ፋኖ በጎጃም💚💛❤ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Del Le hulum fano. ‼️‼️‼️‼️
@AMHARA24
@AMHARA24 2 ай бұрын
@@abebe7532 💚💛💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 2 ай бұрын
ፋኖዎች እባካችሁ እባካችሁ ተስማምታችሁ ስሩ ሥልጣን አሁን አያስፈልግም ካሸነፋችሁ በኋላ ሁሉም እንደአግባቡ ቦታውን ይይዛል እስከዚያ ግን በሕብረት ሆናችሁ የብልፅግናን ሆዳም ባንዳ ሁሉ እየቀነደሻችሁ ወደፊት ገስግሱ። አንድ አማራ ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም እና ጎንደር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@Tazytube-p3y
@Tazytube-p3y 2 ай бұрын
ሮሃ ቲቪ biased አትሁኑ ብዙ ጊዜ በጣም በተደጋጋሚ የጎጃምን ትዘግባላችሁ ለጎንደር እና ለሌሎች ግይ ብዙ ጊዜ የሚዲያ ሽፋን አትሰጡም ይሄን መስተካከል አለበት
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 2 ай бұрын
ጀግናዉ ፋኖ አስረስ በጣም እናመሰግናለን እዉቀት በተሞላ ሁሉን በግልፅ በፎፁም ጨዋነት እናመሰግናለን እንደ የመሰሉልን ያብዛል "የፈጣሪ" ጥበቃ አይለይህ ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ነፃነትኢትይጽዊያላዉ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
በሳል አስተያየት ነው ተባረክ! ምድረ የዩቱብ ጡረተኞች እፈሩ! ፋኖዎቻችን እንዳንተ እንደምታራግቡት ያህል አይደለም ልዩነታቸውም ይሁን አስተሳሰባቸው!😤
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 2 ай бұрын
የአማራ ፋኖ በጎጃም የኛ ደም መላሾች💪🏽
@yirgalema3312
@yirgalema3312 2 ай бұрын
ነጻነት በነጻ የለም በኮመንት የምትፈተፍቱ ሁሉ ለራስህ እወቅ። ጀግናው ፋኖ የራሱን ታሪክ እየሰራ ነው
@FdfgdutYgfvd
@FdfgdutYgfvd 2 ай бұрын
ዲል ለፋኖ❤❤❤
@Imfano2122
@Imfano2122 2 ай бұрын
ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 2 ай бұрын
ከጐጥና ከእኔ ልምራ ብትወጡ መልካም ነው ለትግሉም አይጠቅምም :: ሮሃ ሚዲያሞ ወገንተኛ ባትሆኑ
@AlexisAlliance
@AlexisAlliance 2 ай бұрын
እስክንድር እናንተ ምሩ ነው እንዴ ያለው 😂😂😂 የብአዴን ቅጥር
@ፍኖ
@ፍኖ 2 ай бұрын
የጎጥ ርካሽ ሃሳብ አንተ ነህ የምታራምደው አርፈህ ኑር። #ፍኖ ያሸንፍል #አምሓራ ይነግሣል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿
@geez2016
@geez2016 2 ай бұрын
ፀረ-አማራዉ ዛራ ሚድያ የአቶ እስክንድር ድርጅት ዋነኛ ሚዲያ መሆኑ አስቆኛል….ነገሮችም ፍንትው ብለዉ እየወጡና እየጠሩ ይመስለኛል….ለአንበሶቹ የበላይ ትንፋሾች ደግሞ አማራ ከናንተ እጅግ ብዙ ይጠብቃልና ከሁሉም ትግሉን እንድታስቀድሙ አደራ ማለት እፈልጋለሁ…..
@yemsida1758
@yemsida1758 2 ай бұрын
በጎጥ ተሰብስባቹ የአማራን ህዝብ መከራ አታራዝሙ እውነቱን ተረዱ።
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 2 ай бұрын
አንበሳው ፋኖ ፀረ አማራ ሀይሎችን አንበረከካቸው።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 2 ай бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@Yerous
@Yerous 2 ай бұрын
በረች እህት
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@MengstuAlemu
@MengstuAlemu 2 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@hibaamede4173
@hibaamede4173 2 ай бұрын
ይህ የብር ዋጋ መቀነስ በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ንረቱን ከቁጥጥር ውጭ የሚያደርግ ነው በዚህም የአገሪቱ ዕድገት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገባል፡፡
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 ай бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@SameSusu
@SameSusu 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
በርቺ ድል ለፋኖ❤❤❤
@ManeTeqelFares
@ManeTeqelFares 2 ай бұрын
ዘሜ እናቱ የወለደችው ጀግና ነው
@غاليهالشمري-م2ك
@غاليهالشمري-م2ك 2 ай бұрын
አረቄ 😂😂😂😂😂
@yemsida1758
@yemsida1758 2 ай бұрын
በአለህበት እርገጥ በይው
@ManeTeqelFares
@ManeTeqelFares 2 ай бұрын
@@غاليهالشمري-م2كበምርቃና ከዚህ በላይ መፃፍ አይቻልም
@alemabera3458
@alemabera3458 2 ай бұрын
የገባችሁ ዘው ብቻ ሳይሆን ቅድሚያ ላይኩን ተጫኑት
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ 2 ай бұрын
ድል ለአማራ ፍኖ
@HalendH
@HalendH 2 ай бұрын
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።
@Imfano2122
@Imfano2122 2 ай бұрын
ፋኖ አስረስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamwoldekerkos4000
@biniamwoldekerkos4000 2 ай бұрын
ድእነት ወንድም ወንድምን በማጋደል ብር ለማግኝት መጣደፋ ዳሀ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 2 ай бұрын
ኮ/ል ጌታሁንን በልቶ ትግል የለም የጎጃም ጎበዛለቆች!
@ethioabyssiniyatube1940
@ethioabyssiniyatube1940 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@מטוקומולה
@מטוקומולה 2 ай бұрын
🔥🔥👍
@MussaraFenta
@MussaraFenta 2 ай бұрын
Amhara Fanoking❤💛💚 Amhara Fanoking❤💛💚king❤💛💚👑👑💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌
@36614
@36614 2 ай бұрын
የአማራ ፋኖ በጎጃም እናመሰግናለን 💚💛❤ድል ለ ጀግነዉ አማራ ፋኖ💚💛💪💪❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 2 ай бұрын
ፋኖኖኖ ሆይ! ጠንከራችሁ ቁሙ!!..ካልሆነ በጉጉት የተጠበቃችሁትን ያክል...ኤጭጭ ተብላችሁ ትተፋላችሁ...የዉርደት ጥግ የዉርደት ካባ ተጎናፅፋችሁ ህዝባችሁንም...የዉርደት ዉርደት ታጋኖፅፉታላችሁ‼
@gech59
@gech59 2 ай бұрын
አሁንስ አካሄዳችሁ እጅግ እያስጠላንና እየደበረን ነው፡፡ ጎበዝ ወንድሞቻችንን የገበርን እና እየገበርን ያለ ጎጠኛ የሆነ የጎበዝ አለቃ ለመሾም አይደለም፤እኔ ካልመራሁና ከኛ ጋር ካልሆንህ እንገልሃለን ና እጅህን ስጥ በመባባል እርስ በርስ መዋጋቱ ትግሉን ያዘገየዋል እንጅ ለአማራ ህዝብና መሬት ላይ ህይወቱን እየሰጠ ላለው ተዋጊ የሚጠቅመው አንዳች ነገር የለም፤ ስለሆነም ገና ካሁኑ እኔነኝ መሪ እያላችሁ እርስ በርስ ለመጋደደል መፈላለጉ አዋጭ ስላልሆነ ይህን ግላዊ ዝና እና ጥቅም ፈላጊነት ባህሪን ፈጥናችሁ አስወግዱ፡፡ በተለይ የጎጃም ፋኖ መሪ ነን የምትሉ እነ ዘመነ ካሴ ከእነ ኮሎኔል ጌታሁን ጋር የምታደርጉት አላስፈላጊ ፍትጊያ የጎጃምን ህዝብ እርስ በርሱ እንዲጋደል ባትሞክሩ ጥሩ ነው፡፡
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 2 ай бұрын
Thank you bro🙏🏻
@seema-gl9gn
@seema-gl9gn 2 ай бұрын
እውነት ያሸንፋል ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@YesMean-b9i
@YesMean-b9i 2 ай бұрын
ክቡር ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤
@adbe5876
@adbe5876 2 ай бұрын
ፋኖዬ ❤️❤️❤️
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 ай бұрын
ድል ለተገፍዉ ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@temsegent7074
@temsegent7074 2 ай бұрын
በጣም ዘግይታቹሀል ይሄ ጉዳይ በጣም ቆይቷል ከተፈፀመ እኔ እዛ አካባቢ ካለ ሰው መረጃ ሰምቻለው
@YesMean-b9i
@YesMean-b9i 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ወደ ፊት ,ወደ ፊት ,ወደ ፊት ❤❤❤❤❤❤
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@isayas150
@isayas150 2 ай бұрын
አው ከታች ወደላይ እየተደራጀ ነው የወጣው ግን ጎጃምን የበላይ አድርጋቹ ለማውጣት ምትጥሩት ነገር አይነፋም ሁሉም እኩል በእኩል በመመዘኛ ትልቅዋን ኢትዮጵያውያን ያማከለ ትግል ካላረክ አንተም ይሄ ያልበሰለ ገንፎህም የትም አደርሱም::
@yemsida1758
@yemsida1758 2 ай бұрын
የአማራ ትግል አብይ ከሚባል የኦሮሞ አንባገነን ዘመነ ወደሚባል የአማራ አንባገነን ለመቀየር አይደለም
@HaylomFeleke
@HaylomFeleke 2 ай бұрын
ጀግና ዘሜ
@mmm1528
@mmm1528 2 ай бұрын
አላህ ይገዛቸሁ ዲሉ አይቀረም መሰዋት ባስከፍልም ዲል ለፋኖ
@KelemauA
@KelemauA 2 ай бұрын
Egazabher yiredachewu❤❤
@ሱፍይንሲይድ
@ሱፍይንሲይድ 2 ай бұрын
Fano❤❤
@he5896
@he5896 2 ай бұрын
ወይኔ ጉዳችን። ብር 20% devaluation 😅
@aginchegebremichael8043
@aginchegebremichael8043 2 ай бұрын
ዕርስ በዕርስ ተስማሙ
@טטכ.ה
@טטכ.ה 2 ай бұрын
ተኮል ራሱን ሳይጎዳ ሌላ አይጎዳም ሰለዚህ የህዘብ ትግል አጓትት አለሁ ማለትን በአማራ ለይ በፍፁም አይታሰብም
@tewodrossolomo3857
@tewodrossolomo3857 2 ай бұрын
አይ ምናላቸው ጋሽ እንዘርግፈው ሃገር ይተረማመስ ለትግሉ የሚያስብ ሆኖ ነው መጀመሪያ ከሚስቱ ጋ ይስማማ ፋኖን ከመምከሩ በፊት
@yirgalema3312
@yirgalema3312 2 ай бұрын
የትኛው በረት ነው ያደከው ስለ ግለሰቦች ትዳር በከሰለ አፍህ የምታሟሸው
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx 2 ай бұрын
አርበኛ መለኪያዉ ምንድ ነዉ? ሁሉም አርበኛ ከተባለ እዉነተኛ አርበኞች ያንሳሉ::
@danielazeze
@danielazeze 2 ай бұрын
እስክንድር፡እመኑኝ፡ሲታይ፡ጅማት፡ነው፡ግን፡ደግሞ፡በጣም፡ሆዳም፡ነው፡ ሲቀጥልም፡ስልጣን፡ፈላጊ፡ነው፡
@Robely-v9b
@Robely-v9b 2 ай бұрын
United Arab Emirates is accountable for fueling the ongoing civil war in Ethiopia and Sudan.
@BekelechAklilu
@BekelechAklilu 2 ай бұрын
It's better for fano's to use collective leadership for the political wing and council for the military part.
@eztg2758
@eztg2758 2 ай бұрын
እስክንድር ነጋ እንኳን ለአማራ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ነው
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 2 ай бұрын
ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@BaseBase-t5u
@BaseBase-t5u 2 ай бұрын
እስክንድ እብድ ነው ለምንም አይሆንም
@fekadetesemma8077
@fekadetesemma8077 2 ай бұрын
አባቱ አሰግድ አጃቢውን ነጥሎ ይዞ ሄዶ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ የምን ማስተባበያ ነው? በ 30 ደቂቃ ውስጥ " በሰላማዊ " መንገድ የሠጠውን ኢንተርቪው አታስተባብሉ?! ከጎጥ ውጡ ው ጡ....
@AlazarZelalem
@AlazarZelalem 2 ай бұрын
Roha Kefano Gon Mehonosh Arif New
@mulugetabirhanu3964
@mulugetabirhanu3964 2 ай бұрын
ፋኖ አስረስ የአማራ ህዝብ እየታገለ ያለ ሀሳቤን አልደገፈም ብሎ የራሱ ወንድም ላይ ጦር የሚያዘምት ግልገል አምባገነን ለማንገስ አይደለም ወደቀልባችሁ ተመለሱ። የሚገርመው እንደብልፅግና አይናችሁን ጨፍኑ እና እናሞኛችሁ ማለታችሁ።
@samera626
@samera626 2 ай бұрын
መላው የአማራን ህዝብ ውጣችሁ የአማራ ፋኖ በጎጃም ደንቆሮ👎👎👎😀👎👎👎👎
@JERRTUBE-k3y
@JERRTUBE-k3y 2 ай бұрын
ብስብስ
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል 2 ай бұрын
የህግ ባለሙያው አርበኛ አስረስ ማረ በርቱ ድሉ ከእናንተ ጋር ነው።
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 2 ай бұрын
እኔ ኮኖሬሉን ለማጥፋት እንደ ህውሀት መርዛችሁን ይዛችሁ ቀርባችሗል ያሳዛናል
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 2 ай бұрын
Fano yshnfl ❤❤❤❤❤❤❤
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 ай бұрын
Zemene needs to tone down his attitude towards other FANOs. It's dangerous, divisive,arrogant. All FANOs fight the sane fight from different angles.
@MbLj-t2c
@MbLj-t2c 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማን መቶ ነፃ ሊያወጣህ ነዉ የምትፈልገዉ 😡ነፃነት በነፃ አይገኝም ከኬኒያ ተማሩ ማልቀስ አቁም
@mggg8841
@mggg8841 2 ай бұрын
Yehen yekbet menga set defari resa kemirew ! Jegnotchachin bertulin 💪💚💛❤️💪
@musenigatu
@musenigatu 2 ай бұрын
ኮረኔል ፋንታሁን ሳይሆን ኮረኔል ጌታሁን ነው መአዚ በዚህ ይስተካከል።
@demismuktar
@demismuktar 2 ай бұрын
የዘመነ ካሴ ሰውነት ቂቤ እና ቁርጥ እየተቀለበች ያለች አራስ ሰውነት ይመስላል። ያሳፍራል
@SeidTefera-cv6ub
@SeidTefera-cv6ub 2 ай бұрын
መአዚ ሠላም ነው ከቻልሽ ወደፋኖ መቀላቀል ፈልጌ ነበር ግን የምጠይቀው ሠው አጥቸ ነው ከቻልሽ መልሽልኝ መግባት የምፈልገው ጎጃ &ሸዋ ነው የምታገናኝኝ ከሆነ ወደአገር ቤት አገባለሁ ያለሁት ሣኡድ አረቢያ ነኝ
@غاليهالشمري-م2ك
@غاليهالشمري-م2ك 2 ай бұрын
ጉራ ብቻ
@ሸዋአስራት
@ሸዋአስራት 2 ай бұрын
ለዚህ ነዉ አምስት ለአራት የተሸነፈዉ። ገና ካሁኑ በጉልበት ለመግዛት ማሠብና እኔ አዉቅላችሓለሁ ማለት ለአገዛዙም አልበጀ።
@biniamwoldekerkos4000
@biniamwoldekerkos4000 2 ай бұрын
እኔ ኤትዮጵያ እያለሁ ነው እማቅሽ አባይ ሚድያ ላይ ነው እማቅሽ እነ ቲዲ ይሂው ባሎበት አሎ አንች ግን ለብር ብለሽ ስው አጋድይ
@EphremAlemayehu-ur4vv
@EphremAlemayehu-ur4vv 2 ай бұрын
አቤት መንደርተኛ የሚያም ሰፈርተኛ ትገርማላችሁ እንቢ ካላችሁ እንልክላችኋለን አቢቹን።
@SofiaA-kq9bx
@SofiaA-kq9bx 2 ай бұрын
ጂላፎ😂
@teklegeyorgesargawe
@teklegeyorgesargawe 2 ай бұрын
ብአዴኖችን ነቅለን የአንድ መንደር ብአዴኖችን ለመትከል ምን ዋጋ አስከፈለን ዘመነ አቅም ቢኖረው ኮሎኔል ጌታሁን ላይ ጦር እንዳዘመተው ሁሉ ኮሎኔል ፈንታው ሙሃቤ ላይ ሻለቃ ሐብቴ ላይ እነመከታው ላይ እንዲሁም ለእርሱ ድምፅ ያልሠጡት ላይ በሙሉ ጦር አዝምቶ ያጠፋቸው ነበር አብይ እና ብአዴኖችስ ከዚህ የተለየ ምን አደረጉ በገዛ ወገናቸው ላይ ጦር ነው ያዘመቱት
@hiewotsisay669
@hiewotsisay669 2 ай бұрын
I ❤ fano
@zenebecheshete7081
@zenebecheshete7081 2 ай бұрын
ለምናላቸው መግለጫ ይሰጣል? እናተረማምሳቸዋለን ለሚል ባለጌ?ታሳዝናላቸሁ
@seledatube
@seledatube 2 ай бұрын
ሮሀ አስታራቂ መሀል መሆን አለብሽ።ነገር ግን ነግሮ ጥግ ጥግ አዲይዙ አታርጊ ወይም ከነዚህ ዘገባ ራቂ።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 ай бұрын
ለምንድን ነው መከላከያን አትምታ እያላችሁ ይምታሳስቁቁት?? እረ እፈሩ ተው ከ አ ማራ ዎደ አገው ምን ቀየራችሁ??
@ErmyaisBerhainu
@ErmyaisBerhainu 2 ай бұрын
አትመጥኑም ወደ ሃቁ ተመለሱ አማራ ተራራው በሃቅ ያሸንፋል የተድላ ጓሉ ልጆች።
@zaid.0115
@zaid.0115 2 ай бұрын
እስክንድር ሲጀመር የምንዋጋው ለስልጣን አይደለም ብሏል ይሄ እራሱ በቂ ነው የውጪ ሀገራት የሚያውቁት በሰላማዊ ታጋይነቱ ስለሆነ ያንን ስሙን እና ዝናውን በትጥቅ ትግል ስሙን እንዲያነሱ ወይም እንዲቀይሩበት አይፈልግም ስለዚህ የፋኖ ትግል ጫፍ ደርሶ 4ኪሎ ቢደርስ አብይ እና ዳንኤል አንድ የሀይማኖት አባት እንደ አቡነ አብርሃም ወይም አቡነ ኤርሚያስ ያሉትን ልከው ተው ልጄ ምነው ቢሉት እሺ ብሎ ትግሉን አፈር ድሜ ነው የሚያስበላው ስለዚህ እስክንድርን በባልደራስ ያየ በእሳት አይጫወትም እስክንድር በፍፁም በአመራርነት ቦታ ላይ መቀመጥ የለበትም ትግሉ ጫፍ ከደረሰ በኋላ በአዲስ አበባ የከንቲባ ቦታ ሊቀመጥ ይችል ይሆናል እንጂ አሁን በምንም በፍፁም በመሪነትም በምክትልነትም አይሆንም ይሄ የአማራ ልጆች የወጣትነት እድሜያቸውን ህይወታቸውን የገበሩበት እና እየገበሩም ያሉበት ትግል ነው ጨዋታ አይደለም እና ይታሰብበት
@VIP-n1z
@VIP-n1z 2 ай бұрын
እነዘመነን ትቶ የአማራ ትግል የትም አይደርስም ጎንደርንም ትቶ የአማራ ትግል የትም አይደርስም ሸዋንም ወሎ ቤተ አማራንም ትቶ የአማራ ትግል የትም አይደርስም እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር የቀረውን ዘመንህን ከነተከታዮችህ ጨለማ ያርገው
@Rosa-1990
@Rosa-1990 2 ай бұрын
Amen
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 2 ай бұрын
ዘመነ ስልጣን ይወዳል ልታይልታይ ይላል አባገነን ነው
@yoditmekonnen-i5h
@yoditmekonnen-i5h 2 ай бұрын
ግንቦቴ ደግ አደረገ
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 2 ай бұрын
Zemna gign nw. Lmn hd atwgm
@zuriashhaiiu4857
@zuriashhaiiu4857 2 ай бұрын
@@yoditmekonnen-i5h ወዴት ወዴት !ግንቦቴማ ዘመነ የሚባል ሌሎች ባመጡት ድል እራሱን ብቻ ከፋ አድርጎ እንደ እብይ አህመድ ፎቶ የሚያበዛ የቀድሞ ብርሃኑ ነጋ ታማኝ አገልጋይ መሆኑን ቀድመሽ ልታውቂ ይገባል !
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 2 ай бұрын
Eskinder Amhara tksh ly siltn yflgl
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 2 ай бұрын
ወረኛ ሁላ ቁጪ ብሎ ኮሜት መጣፍ ቀላል ነው
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 ай бұрын
ዘመድኩን በቀለ የሚባል ባንዳ በመረጃ ቲቪ ስም ሀብት ሴሰርቅ አሁን አባላቱ መክፈል ሲያቆሙ አሁን ስም ማጥፋትና ትግሉን ለመከፍፈል መሞከሩን ህዝብ የተረዳው መሆኑን ማወቅ አለበት ነገ ትጠየቃለህ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 2 ай бұрын
አንቺ አሁን ይኸን ዜና ብለሽ ማቅረብሽ አማራን መጥቀምሽ ነው።አንተስ ቢሆን በውስጥ መነጋገር ሲገባህ ብልፅግናን ለማገዝ በሚመስል መግለጫ መስጠትህ ተገቢ ነውን? ባጠቃላይ ሚስጥር የሚባል ነገር አይታወቅም ?
@YestesBelay
@YestesBelay 2 ай бұрын
Betam wondime tikikl nhi
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 2 ай бұрын
ሮሃ ግን የትኛው ቡድን ነው ያንቺ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 2 ай бұрын
ምንአገባሽ ከፋፋይ አሽቃባጭ! አማራ አንድ ነው!
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
Eskender should be the choice for Amhara people since he is a man of integrity, and he is also on the right side of history. Both Zemene and Asres are disgusting power-hungry hooligans and trouble-makers.
@workinehg.3649
@workinehg.3649 2 ай бұрын
Menderenet ena amba genen erasachu west ale yene kalhone setenetareku kechaka atwetum hezbun atasfeju! Eskender geleseb adelem hezb new!!!!
@yihunietsehay6403
@yihunietsehay6403 2 ай бұрын
ሚዲያችሁ ሚዲያችን ነው። ግን በጣም አስቀያሚ አካሄዳችሁ የፋኖ እንግዳ አቅርባችሁልን ሐሳቡን ሳይጨርስ ማቋረጣችሁ ነው። አስተካክሉ❗️"edit" አድርጉ።
@AbelTaye-tr5vr
@AbelTaye-tr5vr 2 ай бұрын
zeme bertalgn wounderful
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 2 ай бұрын
ፋኖ ጨካኝ አውሬ ነው
@millionmengesha5076
@millionmengesha5076 2 ай бұрын
የምን ማላ ዛን ነው
@eztg2758
@eztg2758 2 ай бұрын
ማኣዛ መሐመድ እና የምታጨበጭብላቸው ተደምራቹህ እስክንድር ነጋ አታክሉም 22:18
@mesfinsisay5943
@mesfinsisay5943 2 ай бұрын
እናንተ መንደርተኞች በዚህ ego አችሁ እንኳን ኡትዮጵያን መንደራችሁን ነፃ አታወጡም። ውሽታሞች
@holyjustice1
@holyjustice1 2 ай бұрын
ጎጃም መለኛው የእሳቱ ትንታግ!!!! ጎጠኛ ፣አዝማሪ ፣ ዲቃላ አስመሳይ ባንዳ አማራ የሆነህ ተቃጠል። የግዮን ምድር is loading.
@YestesBelay
@YestesBelay 2 ай бұрын
Yegojam activities betam new yafelachut yemren new enate bicha nachu eytagalchu yalachut andu amra kelelaw amra ytelye aydelm enate man silhonachu new azimari ymitlut hulunm amra tmesasay bhari endalew atrsu gin tergagu betigabachu amlak
@holyjustice1
@holyjustice1 2 ай бұрын
@@YestesBelay ጥፉ ከዚህ፣ supper idiot.
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 2 ай бұрын
ጓጠኝንትን አጥብቄ እቃወማለሁ
@Cripto244
@Cripto244 2 ай бұрын
አጭበርባሪው አቢይ አህመድ ሲፈልግ ወያኔ ዱቄት ሆናለች ይልሃል: ዞር ብሎ ደግም ከወያኔ እግር ላይ ይወድቃል : ይተቃቀፋል
@ShumargaMachal
@ShumargaMachal 2 ай бұрын
አረ ሼም ነው እስክንድር የሰራው እምንት !
@tiruworkbekele9852
@tiruworkbekele9852 2 ай бұрын
Tekekel new wendeme bertu ande June bertu
@abebe7532
@abebe7532 2 ай бұрын
Ethiopia endeahun Be 3000 zemen tarekwa Tewarda atawqim ⁉️😭😭😭
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 117 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 3,6 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 214 М.
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 234 М.
#ሰበር ዜና ጥቅምት 8/2/2017/
JAMAL tube ጀማል ዩቱብ(2)
Рет қаралды 67
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,8 МЛН