የመአዛ እንግዳ | ፋኖ አንድ የማይሆነው ታስቦበት እንጂ አቅቶት አይደለም! | "50 ሚሊዮን አማራ ተኝቶ ምሬና ዘመነ ምን ያድርጉ?"

  Рет қаралды 76,609

Roha

Roha

Күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 470
@Daniel-md7vg
@Daniel-md7vg 5 күн бұрын
እጅግ በጣም እናመስግናለን እንጅነር እውነትም ይልቃል ፖለቲካችን ተስተካክሎ በመድረኩ እንደምናይህ ተስፍ አደርጋለሁ አማራ ያሽንፍል ሁላችንምበዬመክሊታችን እንታገል ሩሃዎች በርቱ:
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 11 күн бұрын
እኔኮ ኢንጂነር ልቤን ቅቤ ነዉ የሚያጠጣው እንደበቱ ርዕቱ ነዉ እድሜን ከጤና ይስጥልን መዓዚም የምንግዜም ጀግናችን ነሽ.....
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 8 күн бұрын
እረ ይሄን የሰው ደንቆሮ
@AbaGYohanes
@AbaGYohanes 2 күн бұрын
እናመሰግናለን🎉
@genetabate45
@genetabate45 7 күн бұрын
የተማረ ይግደለኝ የሚባለዉ እዉነት መሆኑን በኤንጂነር ይልቃል ማየት ይቻላል. በጣም እናመሰግናለን በደብ ሰላሰረዱን ኢትዮጵያን በሚመለከት.🙏🏾👏🏽
@getnetmeshesha5930
@getnetmeshesha5930 7 күн бұрын
Engineer yilikal Getnet not only Ethiopia politician and also world politician as well please keep going teaching our people, thanks Meaza mohamd to present him for this discussion
@natnaeldemile9840
@natnaeldemile9840 11 күн бұрын
"50 ሚሊዮን አማራ ተኝቶ ምሬና ዘመነ ምን ያድርጉ?"100% correct.
@mequannenttilahoun
@mequannenttilahoun 11 күн бұрын
በርች መአዚ
@walebeyene7975
@walebeyene7975 5 күн бұрын
ጋዜጠኛ ማዕዛ በጣም እናመሰግናለን እንደ ኢ/ር ይልቃል ጌተትነት አይነቶችን በሳል አንደበተ ሩቱ የፖለቲካ አዋቂ እንደነዚህ አይነቶችን በማቅረብ ለህዝባችን ብዙ ነገሮችን ማስገንዘብ ይቻላል
@afeweld5291
@afeweld5291 11 күн бұрын
★ ኢ/ር ይልቃል በጣም ለየት ያለ ስብዕና ያለው ሰው ይህ ከትምህርት ብቻ ሳይሆን ከቤተሰብና ካደገበት ማኅበረሰብ ተነስቶ የተገነባ እንደሆነ የሚሰጣቸው ቃለመጠይቆች ሁሉ አይዛነፉም በጣም የተረጋጋ ነው። * ፋኖ አይተዛዘልም ፈንጠር ብሎ ቄሞ ወደአንድ አቅጣጫ ይተኩሳል። ይህ የፋኖ ልጆችን ዝቅ አድርጎ የማየት አባዜ፣ *ዲያስፖራው በማያገባው ማሽቃበጥ በሚያገባው አይጥ የዋጠች ድመት ሆኖ ዝም ማለቱ ሲያስገርም፣ የተፃፈ ማንበብ የማይችል ያለበትን ከተማ ማኅበረሰብ አስተባብሮ እድርና ዕቁብ አደራጅቶ መምራት የማይችል እርስበእርሱ በአወኩሽ ናኩሽ የሚጠላለፍ ዲያስፖራ ሚዲያ ስላገኘ ዶ/ር ኢንጂነር ፕሮፍ እያለ የለውጥ ሃዋርያ የአመራር ጠቢብ የመንግስት መሥራች የዲፕሎማሲ ሳይንቲስት፣ እየሆነ ነገሮችን በማቁላላት ብዙ ያረረና የተቃጠለ ታዛቢ መኖሩን አይረዱም፣ አያውቁም ወይም በምን ታመጣላችሁ ይበጠረቃሉ! እኛም እንላለን... - " ይህ ሞትን ንቆ ዱር ቤቴን ያለ የአማራ ፋኖ የምታጥላሉ ወይም የምትንቁ ደናቁርት : -" ፋኖ አራሽ፣ ቀዳሽ፣ ተኳሽ እንጂ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ አይችልም የምትል አግድም አደግ፣ - * ፋኖ ጦርነትን ብቻ ይጨርስና መንግስት ላይ ያድርሰን ከዚያ ወደእርሻ ይመለስ" የምትል ግትልትል መደዴ፣ -" የኢትዮጵያ ቆዳ፣ የዲሞክራሲ ሸራ፣ የምትወጥር ወፍ ዘራሽ ቅድሚያ ማንነትህና ህልውናህ መሆኑን የማታውቅ የምሁር ደናቁርት፣ -" ፋኖ እንቢኝ! ብሎ ገዳይና ጨፍጫፊን መመከት ሲጀምር አማራ ለመሆን የምትንደፋደፍ ግን ምንም የአማራ ስነልቦና የሌለህ በማንነት ቀውስ የምትዋዥቅ ሁሉ -" ለመጣው ለሄደው ትከሻና ወገብክን ለባርነት ተሽቀዳድመህ የምታጎነብስ ፣ መቼም ቢሆን ነፃነትና ዕኩልነት ክብር የማይመችህ አድርባይ ሁሉ፣ -" በመፅሐፍም፣ በጥናት ፅሑፍም፣ በቃለመጠይቅም፣ የማታውቀውን የውሸት ትርክት ውጠህ በእወደድ ባይነት ስትተፋ የኖርክ መደዴ እያንዳንዱ ገጥ በገጥ በአማርኛ ስለሚተነተን፣ ስለሚፍታታ ከወዲሁ ተሰብስበህ ብትቀመጥ የተሻለ ነው። ★ በተለይ በማንነትና ህልውና ትግል አማራው በህግና ደንብ ተቀርፃበት፣ በደቦ፣ ለ፶ዓመት የደረሰበት ሰቆቃ ያልተሰማህ ግን የፋኖን ትግል የምታራክስ፣ የምትጠልፍ፣ በስም የምትነግድ፣ ገንዘብ በልተህ የምታባላ ሁሉ ፤ ★ ይህ ወጣት የፋኖ ታጋይ ቤተሰቡን ያጣ፣ ሀብት ንብረቱ የተዘረፈ፣ እናት እህት ዘሙዱ የተደፈረበት፣ የተፈናቀለ የተሳደደ፣ ወገኑ በተዘጋ ጎጆውስጥ የተቃጠለ፣ ያደገበት ትምህርት ቤት፣ የፀለየበት የዕምነቱ ቦታ የረከሰና በድሮን የጋየበት፣ አካሉ የጎደለ፣ የትግል ጓዱ ከጎኑ የተሰዋበት፣ በመንፈስም በአካሉም ጠባሳ ያለበት መሆኑን እያውቅህ በቁስሉና በሕመሙ መሳለቅ፣ መዛበት፣ በአገኘው አጋጣሚ ጭንቅላትክን ጃርት የበላው ዱባ ቢያደርገው አይፈረድበትም ቢቻል እርዳ ተራዳ፣ ካልቻልክ አርፈህ ተቀመጥ፣ አታደነቃቅፍ፣ ባንዳ አትሁን ፋኖ ይችላል! ። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!
@asefa_eshete
@asefa_eshete 11 күн бұрын
Please listen to Engineer Yilkal’s talk carefully. Hi is the most sophisticated person. Thank you Engineer. God bless you.
@solomon3431
@solomon3431 11 күн бұрын
“??ስለኢትዮጵያ??ሰላም?? “??በአንድነትና አንድነት?? ??“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15
@endalemera25
@endalemera25 7 күн бұрын
ይህ፡ሰው፡እንደአንዳንድ፡ሁሉንም፡ዕውቀት፡እናውቃለን፡በእጃችን፡አስገብተናል፡እንደሚሉ፡ስግብግብ፡ሰዎች፡ጉራውን፡አይነዛም፡ስለዚህ፡ለዚህ፡ነው፡ሰዎች፡በጥልቀት፡ያልተረዱት፡He is a genuine Intellectual.
@desalegnalehegntasewu6155
@desalegnalehegntasewu6155 3 күн бұрын
ኢ/ር ጀግና ፖለቲከኛ ነህ ይህ የብሄር ፖለቲካ ተቆርጦ አንድነታችን ተመልሶ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአገሩ እኩል ተጠቃሚ ሁኖ ለማየት ያብቃን፡፡
@ethortho2409
@ethortho2409 7 күн бұрын
ክብርና ዝና በእውነትና በመርሕ ለሚሄድ ሰው እነርሱ ይፈልጉታል:: በተለይ በዚህ ትግል መሬት ላይ ያለውን ኃይል አሳንሶ ማየት መቆም አለበት መሪነቱም የእነርሱ ነው::
@fenteaman
@fenteaman 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ለተገፋዉ ሕዝብ ይደረስልን
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 11 күн бұрын
ወተት ሲገፋ ቅቤ ህዝብ ሲገፋ ዴሞክራሲ ያስገኛል ፋኖ የህዝብ ልጅ ያሸንፋል።
@habtamukifle2406
@habtamukifle2406 11 күн бұрын
Very true, Amhara genocide is exist ,so only God and Fano save us!
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 11 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ።
@ethio-loveblessings9414
@ethio-loveblessings9414 11 күн бұрын
You guys are so good. Two of you are doing your part for Amhara people. Thanks. History will tell.
@netsanetgebre2006
@netsanetgebre2006 11 күн бұрын
Engineer Yilekal great job,raises a significant issue and offers a great point. insghtful interivew
@silish1900
@silish1900 11 күн бұрын
እንጅነር ስለበሳል አስተሳሰብና አስተያየትዎ በጣም እናመሰግንምታለን
@askualamedia9987
@askualamedia9987 7 күн бұрын
ዋው! ኢንጂነር!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 11 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል በዛሬው ኢንተርቪው በኢትዮጵያ ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ፓለቲካ፣ ዲፕሎማሲና የሀይል አሰላለፍ ብቃት ስላለው ብዙ ቁምነገሮችን አስተምሮናል።
@Art-f1st
@Art-f1st 11 күн бұрын
I’m so interested to listen the political views when engineer Yelkal is talking. He the best politician one of them.
@GabereSelase
@GabereSelase 11 күн бұрын
ከፋኖ አመራሮች ውስጥ አንዱ አንተ ሰለምትሆን እድሜና ጤና ይስጥህ።መዓዚም እንደዚሁ።
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 11 күн бұрын
የተመቸኝ አባባል ነዉ እኸ ለጥ ብሎ ተኝቶ ዘመነና ምሬ ምን ያድርጉት ነቆራም ህዝብ 😡😡😡
@samuelwondmhunegn9254
@samuelwondmhunegn9254 5 күн бұрын
👍
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 7 күн бұрын
የአማራ ፋኖ ፅናቱ ይገርመኛል ይህ ሁሉ ጫና እያስተናገደ ያለምንም እርዳታ ከህዝቡ ጋራ በዚህ ጋድሬው የማራው ካሬ ያንሁሉ ይዋጋል ፈጣሪ ሃይልና ጉልበት ይሁናቸው እስክድር የሰራው ሲራ ለታሪክ ይቀመጥ ፣ አማራ የዘሜን ሃሳብ እና የትግል ጥሪ እና አቋም አዳምጠህ ታገል ደግፍ እስክድር ብልፅግና ደም ያለው ውሽልሽል ሰው ነው። ጅ/ር ይልቃል እና ማዝ በርቱ እናመሰግናለን ።
@GuleleBetle
@GuleleBetle 11 күн бұрын
ሰላም መዓዚ የሮሃ ሚዲያ አዘጋጅ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዳ ኢንጂኒየር ይልቃል እንኳን በደህና መጣችሁ መልካም ውይይት ጊዜ❤❤
@HHaylieLegesse
@HHaylieLegesse 6 күн бұрын
በርቱ ፍጣሪ ይሁን።
@Eyobs90
@Eyobs90 8 күн бұрын
ሮሃ በርቱ!! እንበርታ!!
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 11 күн бұрын
ይልቃል ጌትነት! ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገርህንና ትንሳኤና አማራን ከዚህ ማጥ ውስጥ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ ያብቃን!!
@SikoSalo-lf8ns
@SikoSalo-lf8ns 12 күн бұрын
በርቱልን ዲል ለፋኖ❤❤❤
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
@የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 11 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ባንድራ ፣ለተገፋው አማራ ፋኖና ደጋፊዮቹ በሙሉ የተገፋ ህዝብ ያሸንፋል።
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 8 күн бұрын
በርቱቱቱቱ❤❤❤
@yosefdelelegn5546
@yosefdelelegn5546 11 күн бұрын
ትክክል።እነ ሽ እና አ እያፈረሱ ያሉት ኦርቶዶክስን እና አማራን ነው።
@ahmedhido-k3e
@ahmedhido-k3e 8 күн бұрын
በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ ሙሉ ቀን ብትሠማው አይሰለችም፤ እድሜ እና ጤና ኢንጅነር
@amareedmealem3791
@amareedmealem3791 11 күн бұрын
መዓዛ በርችልን ውዷ እህታችን የአማራ የ70 ሚሊዮን የህዝብ ድምጽ።
@StotTsga
@StotTsga 8 күн бұрын
Tostuasa yemin 70 million new
@mahlettade6229
@mahlettade6229 2 күн бұрын
ምኞት አይከለክልም እንጂ መቼም የአማራ ፋኖ ያሸንፋል ተብሎ አይታሰብም ።ይልቁንስ ሰነድ አልባና በወንጀል ሥራ የተሰማሩ የፋኖ ድጋፋችን እንዳለ ዲፖርት ይደረጋሉ ።
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 11 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት
@getachewwendalew4962
@getachewwendalew4962 11 күн бұрын
My favorite gust . Loyal to Amhara
@QazPlm-v3q
@QazPlm-v3q 7 күн бұрын
በርታልን እንጅነር
@RachelAlex-l5h
@RachelAlex-l5h 6 күн бұрын
ኢንጅነር እናመሰግናለን
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 11 күн бұрын
ምርጥ የፖለቲካ ተንታኝ ኢር. ይልቃል ጌትነት !! Excellent choice of guest, an excellent poletical articulator, Engineer Yilikal Gatinet.
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 11 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA 😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!
@Ethio_____communication
@Ethio_____communication 11 күн бұрын
እውቀትን መሰረት ያደረገ ጥያቄ እና ማብራሪያ ብርቱ. Roha የእውነት ሚዲያ
@AliTefera-i4s
@AliTefera-i4s 11 күн бұрын
One amhara fano ❤❤inshallah
@abbal8388
@abbal8388 11 күн бұрын
መአዚ እና ኢ/ር ይልቃል በርቱ ቀጣይም ቀጥሉበት🫶🏻🫶🏻
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 10 күн бұрын
ዋዉ ሰላም መአዛ እንካን በቴሌቪዥንመስኮት ለመተያየት አበቃን ጥሩ ዘጋቢ ነሽ
@abanav57
@abanav57 11 күн бұрын
የኢንጀነሩ ቃል ግልጽ እና የማያወላግድ ነው። መአዛ ግን ዛሬ መስማት የምትፈልገውን አልሰማችም መሰለኝ። የኢንጂነሩ ትንታኔ ግሩሞ እና ጥሩ ነው።
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 11 күн бұрын
ኢንጅነር❤❤❤
@meselesisay7165
@meselesisay7165 11 күн бұрын
ጠቃሚ ውይይት
@desalegneengdaw2236
@desalegneengdaw2236 8 күн бұрын
ስምን መላዕክ ያወጣዋል የሚባለው ለኢንጂነር ይልቃል በትክክል ይገልፀዋል። His political understanding and expression is so amazing❤️🙏! ...and Mazi you are too smart journalist💪💪💪💪!
@mekdeskassa965
@mekdeskassa965 11 күн бұрын
ጀግናዉ እስክድር አሁንም ጀግናችን ነዉ በዛዉ ልክ አርበኛ ወንድማችንም ዘመነ ካሴ ጀግናችን ነዉ ። ይህ ለመአዛ አይዋጥላትም በአንድ ወገን ወግና እከሌ ብቻ ጀግና ማለት ነዉ የምትፈልገዉ ። ለዚህ ነዉ ደጋግማ የማይሆን ጥያቄ። እባክሺ ሁሉም ይጠቅመናል ማለትን ተማሪ። ወደድሺም ጠላሺም ጀግናዉ እስክንድር በድርጅት መጥቶል ሁሉም በያለበት ተደራጅቶ ያማራን ድል ያፋጥነዋል ፔሪድ
@MamoMihiretu-z7j
@MamoMihiretu-z7j 11 күн бұрын
ለምን አዝለሽው አትኖሪም? ፌስታላም
@0ahh858
@0ahh858 11 күн бұрын
ጀግናትላለችዴ ይችዝባም እስክድርማ አማራን እያባላ ያለቆሻሻ ነው​@@MamoMihiretu-z7j
@adissnegern
@adissnegern 11 күн бұрын
ሲጀመረ እስክንድረ ሰራዊት የለውም ፋኖ በገንዘብ ገዛ እንጅ ወሬኛ
@GenetA1227
@GenetA1227 11 күн бұрын
እስክንድር ፀረ አማራ ነው በሱ ሴራ ሰንት የአማራ ህዝብ እንዳለቀ ብታዉቂ አትደግፊዉ ነበር 😢😢
@Horizons12345
@Horizons12345 9 күн бұрын
እውነታም ማሞ ማሙሽ😂​@@MamoMihiretu-z7j
@Hab-l7t
@Hab-l7t 11 күн бұрын
ሁለታቹህም ጀግኖቻችን ናቹህ ኢንጂነር ይልቅል ተስፍ እንዳንቆርጥ እየመጣህ የምትተነትንልን ግንቢ ሃስብ እንድንጠነክር ስለሚረዳን አትጥፋብን እኛም የማድመጥ ልምድ ይኑረን እላለሁ❤❤
@TAMU-zu8en
@TAMU-zu8en 11 күн бұрын
ጀግናችን አውነት ነው የተናገረው እናመሰግናለን በርታ 🥰🥰🥰 አማራ አማራ ነው 💪
@bersabelalemayehu3982
@bersabelalemayehu3982 7 күн бұрын
😅
@TelaynehasratTeshager
@TelaynehasratTeshager 11 күн бұрын
Mazi እህትነት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ የኛ ልዩ ጀግና ሴት
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 11 күн бұрын
Thank you very much Engineer Yilekal and Meaza. Great discussion.
@SlabateTrue
@SlabateTrue 5 күн бұрын
Good desition
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 8 күн бұрын
ምርጥ ብቃት
@muluTam7471
@muluTam7471 11 күн бұрын
Engineer is among the top Great Politician
@HFh-s4m
@HFh-s4m 11 күн бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለአብይ እና ለመሰሎቹ ❤❤❤❤❤
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 11 күн бұрын
ይልቃል የኔ ጀግና
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 11 күн бұрын
እደል ለፋኖ 💘💘💘💛💚❤
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 11 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጠንካራ ፖለቲከኛ ነው።ሁልጊዜ የሚሰጠው ትንታኔ ያበስላል ያስተምራል ተሰምቶ አይጠገብም ሥራው ግሩም ነው ያኑርልነን።
@Asnake-vb9sn
@Asnake-vb9sn 8 күн бұрын
አስቀድሞ:-ኢ/ን እ/ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።ዛሬ መዐዛ እንደም ብላ ወደ ብአዴንነቷ ልትጎቶት ፈልጋ መሆኑን ቃለመጠየቁን በማየት ተረድቻለሁ።ነገር ግን ሰውየው የዋዛ ባለመሆኖዎት ወደ ታሠበው ወጥመዷ በቀላሉ ሊገቡላት ባለመቻለዎትም እጅጉን አመሠግናለሁ ።እታለም አንችም ከሆዳም አማራነት ለመላቀቅ ሞክሪ።እ/ርም ይርዳሽ።
@TageleAlemayehu
@TageleAlemayehu 9 күн бұрын
Thank you
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 11 күн бұрын
ድል ለተገፋው አማራ
@diresmelisew
@diresmelisew 7 күн бұрын
የአማራ ፖለቲከኞች ነገሩን ተገንዝባቺሁ ትግሉን በመቀላቀላችሁ ላቅ ያለ ክብር አለኝ. አንድነታቺሁን በማጠናከር በተደራጀ መልኩ ከዝህ የተሻለ አስተዋጽኦ እንደምታደርጉ ተስፋ አደርጋለሁ !! ድል ለተገፋው ሕዝብ !!!
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 8 күн бұрын
ኢንጂነር መቼም እንዳንተ ጀግና ሰው የለም ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በርቱ ጀግኖቻችን
@getachewwendalew4962
@getachewwendalew4962 11 күн бұрын
He is trying to explain briefly ❤
@MameYasin-e2q
@MameYasin-e2q 11 күн бұрын
መዓዚ ይሄንን ወርቅ የሆነ የተወደደ ፖለቲከኛ ስለምትጋብዝለን ወላሂ እናመሰግናለን
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 11 күн бұрын
God bless America 🇺🇸
@getiesetegn9094
@getiesetegn9094 11 күн бұрын
ማንም ሰው ፓለቲካን ባንተ ልክ የተረዳው ሰው የለም ከስብና ጋር
@Mula-Amhara
@Mula-Amhara 11 күн бұрын
ኢንጅነር ይልቃል ጀግናዬ💚💛❤️
@tasewbelew304
@tasewbelew304 11 күн бұрын
ይልቃ ትንታኔህ ጭብጥ ሁኔታውን ያገናዘበና ትምህርታዊ ነው። ድል ለጀግናውና ቆራጡ የአማራ ፋኖ !!
@BirhaneKassaw-wq9yx
@BirhaneKassaw-wq9yx 11 күн бұрын
Great Man Eng Yilkal. Mazi, keep up the good work. The diaspora should work hard in the international diplomacy to uncover the massacre by the facist government. Keep working hard to bring these types of interviews in English language.
@genetabate45
@genetabate45 7 күн бұрын
መአዛ በጣም አዘኩብሺ የዛሪ ጥያቄሺ በሙሉ ፋኖ ላይ ነበር ኤጂነር ይልቃል በደብ አሰረድተዉሺ አለቀ ሰንል እየደጋገምሺ ተመሳሳይ ጥያቂ ነበር እምትጠይቂያቸዉ. ሰንት ጥያቄ እያለ ሰለ እራሀቡ ሰለ አብይ መግሰት.......
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 11 күн бұрын
Engineer Yilkal is a smart and talented politician. Excellent interview as always. Victory to Fano
@alextekebatarekegn2217
@alextekebatarekegn2217 10 күн бұрын
ፖለቲከኛ እንጅነር ይልቃል ጌትነት አተ ልዩ ሰው ነህ, በርታልን ለአማራ ትግል በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ ሰው ነህ, መሪም ነህ, ለሌሎች የትግሉ መሪዎችም አቅጣጫ የምትሰጥ በሳል ወድማችን ነህ ::
@tesfaye6104
@tesfaye6104 8 күн бұрын
Thank you Engineer.
@ambachewsemma2231
@ambachewsemma2231 8 күн бұрын
በጣም አደንቃለሁ የበሰሉ ሰወች እንዳሉ ማመን ችያለሁ
@aderayedamtew3594
@aderayedamtew3594 11 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@HailegnawmelakuTilahun
@HailegnawmelakuTilahun 8 күн бұрын
ኢንጂነር እንወዶታለን!
@esayaskebede360
@esayaskebede360 11 күн бұрын
አስረስ እና ዘመነን ብቻ ነው የሚያውቀው። ጎጃም ኢትዮጵያ ብለህ የክልል ጥያቄ ጠይቅ
@ShiHYitageSu
@ShiHYitageSu 6 күн бұрын
Bravo. Dil leFANO
@MSG3672
@MSG3672 3 күн бұрын
ባለክራባቱና እና ጋዜጢት አንድ ዓመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ አማርኛ በከፊል ጠፍቷቸው በከፊል እንግሊዝኛ ያደረጉት ቃለምልልስ ከፊል እንግሊዝኛ ለሚገባው ሰው አስተማሪ ነበር ማለት ይቻላል። ለአማራ የሚታገሉ ምሁራን እንዲህ በእንግሊዝኛ ሲናገሩ መስማት ወደፊት ትግሉ ከአለም ዓቀፍ ኃይላት ጋር ለሚያደርገው ውይይት አጋዥ ስለሚሆን መበረታታት አለበት። Governing idea, defined የሆነ clear የሆነ ተፈጥሯዊ friction Parallel መሄድ ያለበት Decentralized ሆኖ መቀጠል አለበት Formideble የሆነ Mobility, adaptability, flexability ግምት ውስጥ ያስገባ በቅርብ በእንግሊዝኛ ብቻ፡ አማርኛ ሳይቀላቅሉ ሲወያዩ መስማት በጉጉት የምጠብቀው ነው 😅 አብዛኛ ፋኖ እና አብዛኛው አማራ እንግሊዝኛውን ሊረዳ አይችልም፡ ብለው ቅር የሚላቸው ሰዎች ይኖራሉ። ኢንግሊዝኛ የማይገባው ፋኖ ገባው አልገባው እነ ኢንጅነር ግድ የላቸውም። እንዲያውም ሰፊው ፋኖ እንዲያውቅ አይፈለጉም። አስረስና ዘመነን ከፍ፡ ኮ ፋንታሁንና እስክንድርን ማሳነስ፡ የሃብቴንና የባዩን ዕዝ ግዙፍ፡ በደረጀ የሚመራውን "ቀሪው" ያሉት ያለምክንያት አይደለም። ምሁሩ አስረስን አሥር ግዜ ሲጠሩ የአፋሕድ ሰብሳቢ እስክንድር ነጋን በስህተት እንኳ አላነሱትም። እንዲህ ዓይነት ባለክራባት የሚያቡካካው ፖለቲካ ምን ያህል ይሻገራል? ለአንድነት የሚተጋው ፋኖ ጫፍ ሲደርስ በአፍ ጢሙ የሚፈጠፍጡት እነማን መሆናቸው መገመት አያስቸግርም። በነገራችን ላይ ይህ ባለክራባት በኢንግሊዝኛ የሆነ ጽሑፍ አቅርቦ ያውቃል ወይስ በንግግር መሃል አንዳንድ ቃል ብቻ ነው ጣልጣል የሚያደርገው?
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 11 күн бұрын
ታላቁ እስክንድር ማንም ቢያጥላላው እውቀቱ ልምዱ ከማንም የተሻለ ነው ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ እድሜውን የታገለ ነው በፕር አስራት ግዜ ጀምሮ ከፋፋዮች ተከፋዮች አፍረው ይቀራሉ እስክንድር ከማንም ሙገሳ አይፈልግም አይመጥኑትም እስክንድር በእውቀቱ በልምዱ የበሰለ ነው
@KIBREAMHARA
@KIBREAMHARA 11 күн бұрын
አች ከፋፋይ ጎጠኛ ነሽ ።! እናተ መጀመሪያ ከሰፈር ቅጡና እንደ አማራ ዜና ዘግቡ ከመንደር ውጡ ። !!
@adugnamulatu4825
@adugnamulatu4825 11 күн бұрын
ሰፈሯ የት ነው? የአንተ ይህ ኮሜንት ለአማራ አንድነት አስተዋፅኦው ምንድን ነው?
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 11 күн бұрын
ወንድሟን በሞት የተቀማች የጀግናው የፋኖ እህት ናት እንዳትናገራት አንተራስህ ነህ ከፋፋይ።
@mesfintsegaye7236
@mesfintsegaye7236 11 күн бұрын
መንጋው ሰዎች ስህተት ሲሰሩ መታረም አለባቸው። ምክር ነው የተስጣት።
@جمالج-و9د
@جمالج-و9د 11 күн бұрын
ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ❤❤❤❤🎉🎉
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 8 күн бұрын
መዓዛ እንደ በፊቱ ብትቀጥይ መልካም ነበር አሁን ግን በፋኖ ጉዳይ ላይ ወገንተኛ ሆነሻል
@belayabera2448
@belayabera2448 11 күн бұрын
ግሩም መልስ ነው የሰጠሃት ይህች ሴት አቋሟ ፋኖን በተመለከተ አጠያያቂ እየሆነች ነዉ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 11 күн бұрын
በሚዲያዋ ስትከፋፍል እና የሌለ ድል እየመዘገበች ጀግኖቹን ይበልጥ ለአድጋ እያጋለጡ ሲዘግቡ እኛ በፈለግነው መንገድ ብቻ እንሂድ ብለው ዘመነ ዘመነ ዘመነ ብቻ ሲሉ ልጁንም ጠላት አበዙለት ይኽው ዛሬ ጭራሽ ህዝቡን ተጠያቂ ሊያደርጉ መጡ እነዚህ የዩቱብ ገንዘብ ያናወዛቸው መጥፎዎች ሁሉም ያው ናቸው
@Hab-l7t
@Hab-l7t 11 күн бұрын
እንደ ቤተሰብ ሁና ሳይሆን እንደ ጋዜጠኛ ሁና ነው የምትጠይቅ ስለዚህ ሰው ልብ ውስጥ አለ ያለችውን ጥያቄ ነው መጠየቅ ያለባት
@teddy7551
@teddy7551 9 күн бұрын
Viva for Amhara people, Fano freedom fighters!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abaytana1
@Abaytana1 7 күн бұрын
አንጀት አርስ ውይይት
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 7 күн бұрын
ኢ/ር ይልቃል በእውነት እጅግ የማደንቅህ እንቅጭ እንቅጯን ቁጭ የሚያደርጋት ፓለቲካ አዋቂ ማለት እንዲህ ነው ቀጥልበት እውነት እውነቱን አፍረጥርጠው እንዲህ ፊት ለፊት የአማራን የህልወና ትግል አቃለው ለሚያዩ እየመረራቸው ይዋጡት
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 11 күн бұрын
ኢንጂነር እኮ በጣም ቀናኢና ልብ አርስ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@solomonbelete3211
@solomonbelete3211 7 күн бұрын
መአዛ ጠፋሽ🎉
@deedug1521
@deedug1521 8 күн бұрын
ቃላትን ከመስንጠቅ ሌላ ዩትም አትደርሱም
@FEthiopia33
@FEthiopia33 11 күн бұрын
Excellent point 👉
@Bisrat.y
@Bisrat.y 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
ሲያገጣጥም አዲስ ሙሉ ፊልም(Siyagetatim) New Full Length Ethiopian Movie 2025
1:16:55
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН