29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!!

  Рет қаралды 22,654

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 172
@negedelemma7021
@negedelemma7021 8 сағат бұрын
ውድ አምለሰት ከምታቀርቢያቸው እንግዶች ብዙ እውቀት እያገኘን ስለሆነ እናመሠግናለን በርቺ አድናቂሽ ነኝ
@tigid9886
@tigid9886 Сағат бұрын
ዶር ሮዳስ አንተ ትለያለህ እውቀትህ እጅግ በጣም ጥልቅ ነው! እግዚአብሔር አሁንም በበረከትና በበለጠ እውቀት ይሙላህ🙏
@yenesewminyibel4215
@yenesewminyibel4215 4 сағат бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የዘመናችን እንቁ መምህር ፡ የአንተ ዘመን ትዉልድ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።
@dawitgetachew-q9k
@dawitgetachew-q9k 50 минут бұрын
አምለሰት ጎበዝ አዳማጭ ነሽ እንደዚህ ያለ እውቀት ያለው ሰው በጥሞና ሳታቋርጭው ለኛ እውቀቱን አካፍሎናል እግዚአብሔር ይባርክሽ መምህር እድሜህን ያርዝመው
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 51 минут бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳል ታደሰ በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን ለኢትዮጵያውያን መፅናኛ ያደረገህ ይመስለኛል የተናቀውን የሰው ልጅ የተናቀውን ኢትዮጲያዊ ማንነት በአንተ ውስጥ ገዝፎ ስለማየው በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጥህ እህቴ አምለሰት በርቺ ተባረኪ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@fekerteh974
@fekerteh974 5 сағат бұрын
ዶ/ር ሁልጊዜ የምታስተምራቸው ትምህርት በጣም ደስ ይል
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 4 сағат бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ከቅኔ እስከ ሃዲሳት ብሎም የስነ ኩዋክብት ተመራማሪ አገራችን ያፈራችው ዕንቁ ሊቀ ሊቃውንት እጅግ አከብርሃለው ክበርልኝ የዘመኔ ሊቅ ነህና 🙏
@adeytessema2181
@adeytessema2181 3 сағат бұрын
Beautiful explanation indeed!
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 3 сағат бұрын
😂😢😂😂
@AmlakuAmanuel
@AmlakuAmanuel 2 сағат бұрын
1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamtsegaye2949
@selamtsegaye2949 4 сағат бұрын
መምህርዬ የተዋህዶ እንቁ ክብረት ይስጥልን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Сағат бұрын
🙏🙏🙏አስተርእዮ ማርያም🙏🙏🙏 የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል ለአስተርእዮ ማርያም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ:: መንፈሳዊ ትምህርት ዝማሬ በቻናላችን ይከታተላሉ
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 2 сағат бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው ለሁሉም ነገር ጥልቅ ትንታኔ በእውቀት የታገዘ🙏🙏🙏
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 6 сағат бұрын
ወ/ሮ አምለሰት ጥሩ ዕውቀት ያላቸውን ሰውች ነው የምታቀርቢልን እናመሰግናለን በርች ከሴቶችም ጋብዝልን እወድሻለሁ ከነቤተሰቤ አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር የሚለውን ፕሮግራም ልጄ በጣም ነው የሚከታተለው የገጠሩን ፕሮግራምሽን ከአሜሪካ መተን አርባ ምንጭን ጎበየን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ❤🙏
@NegeseTesfa-x7k
@NegeseTesfa-x7k 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎት
@asniliya9532
@asniliya9532 Сағат бұрын
ምን ዓይነት መታደል ነው ጥልቅ ዕውቀት ጥልቅ ትንታኔ ዶክተር ሮዳስ ትለይብኛለህ እጅግም ነው የማደንቅህ
@MamiEstgenet
@MamiEstgenet 2 сағат бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሔር የመረጣትን የተባረከችውን አንተን በጣም በስስት የምታየውን የትዳር አጋር መድኃኔዓለም ይስጥክና አንተን የሚተኩ ፍሬዎች መድኃኔዓለም ይስጥክ።የእኛ አንተ እግዚአብሔር የሠጠን ዕንቁአችን ነክ።
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 минут бұрын
የምንወደውን የምናከብረውን ባለብዙ እውቀት ባለቤት የሆነውን የቤተክርስቲያን እንቁ አገልጋይ ስላቀረብሽልን እግዚአብሔር ያክብርሽ❤
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694
@lemlemgsilaselemlemgsilase6694 Сағат бұрын
የሚገርሙ እንግዶች ነዉ የምታቀርቢያቸዉ እናመሰግናለን ኤሚ❤❤
@MekdisethilAsfaw
@MekdisethilAsfaw 18 минут бұрын
ረቡኒ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀኒአለም የስጥልን አምለሰትዬም ተባረኪልን ❤
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 3 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር ።የምር ሳላስበው ነው ያለቀብኝ ከመመሰጤ የተነሳ።ምናለ ሚዲያውን እንደ አንተ ያሉ በዕውቀት የተመሉ ሰዎች ቢቆጣጠሩት ጤናማ አስተሳሰብ ያለው ትውልድ ይፈጠር ነበር።አምለሰት በጣም እናመሰግናለን ዶርን ስለጋበዝሽልን ።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን 💚💛❤️
@Belay-t8f
@Belay-t8f 3 сағат бұрын
Amleset,You are getting mature from time to time.keep going! Dr.Rodas you are phenomenon !!🙏
@girmakebede387
@girmakebede387 57 минут бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ በጣም እጅግ የተከበረ የእውቀት ክምችት የተክማቸ የባለ እንቁ አእምሮ በረክቶት ይደርብኝ!ሰው ዶ/ር፣ፕሮፌሰር የሚል ማዐረግ ይዞ ዓለምን ካላጠፋው ይላል እርሶ እና የእርሶን መንገድ የሚከተሉት ግን ዓለምን ለማቆየት ብዙ ትምህርት ያስተምራል !እግዚያብሔር አምላክ በእውቀት ላይ እውቀት ደርቦ ደራርቦ ይስጦት!!!!!
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 50 минут бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እንቁ መምህራችን እናመሰግናለን 🙏🏽
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 5 сағат бұрын
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ መጋቢሐዲስዶ/ር ሮዳስ
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ 34 минут бұрын
ኤሚ እንደ አንቺ ጨዋ እና እውቀት ያላቸውን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን 🥰🥰❤️
@MamiEstgenet
@MamiEstgenet Сағат бұрын
አዳምጨ ጨረስኩ መታደል ነው።እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።አምለሠትዬ ጨዋ የጨዋ ሚስት
@yirdawayehu5156
@yirdawayehu5156 49 минут бұрын
What a man you hosted. He is super intelligent proudly Ethical and role model!!
@ForeverPrinting
@ForeverPrinting 6 сағат бұрын
ኦሾን አንብቦ ፈጣሪ የለም ብሎ ለሚያብድ ወጣት ጥሩ አረአያ ሰው ነው ዶ/ር ሮዳስ ። የተማርኩት ነገር ብዙ ቢሆንም ልጆቻችንን በአለማዊዉም በመንፈሳዊውም ዓለም ማስተማር ሚዛናዊ አስተሳሰብ የተላበሰ ልጅ እንደሚኖረን ነው።
@tesfayeassefa2020
@tesfayeassefa2020 3 сағат бұрын
The best guest excellent work good teacher l love it thank you amlset good work
@eskaye2006
@eskaye2006 3 сағат бұрын
ስከአሁን የጋበሻቸውን እንግዶችሽን በስርዓቱ ነው በደንብ የተከታተልኩት ያዳመጥኩት እናመሰግናለን አምለሰት
@GizachewKebede-m2v
@GizachewKebede-m2v 6 сағат бұрын
ከመጥበብ መጠበብ ከጠብ ጥበብ ይበልጣል ዶ/ር ሮዳስ ክበርልን አገልግሎተህን ይባርክልህ ለእኔ የ21ኛው ክፍለዘመን ጀግና ነህ ኖቬል ተሸላሚ እንደምትሆን በሙሉ ተስፋ እጠብቃለሁ፡፡
@speaktruth6124
@speaktruth6124 5 сағат бұрын
Like that
@muluken97
@muluken97 5 сағат бұрын
የምወደው podcast ነው። በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው።በርቺልን
@ruthmichal4143
@ruthmichal4143 5 сағат бұрын
በምድር ካሉ የዘመናችን ምርጥ መᎃህር እ/ር እረጅም እድሜ ከጤና ይድልህ ።
@user-Loyalists
@user-Loyalists 7 сағат бұрын
ግሩም ዉይይት ክበሩልን ❤❤❤
@yeshiworkyirdaw8476
@yeshiworkyirdaw8476 47 минут бұрын
ዶክተር ሮዳስ አንተ ከፍተኛ የሆነ የሚያጓጋ በእውቀት የተሟላህ ነህ አንተን ያስገኙ ወላጆቾ እግዚአብሔር የመረጣቸው ናቸው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@Addis.AAbgkof
@Addis.AAbgkof 2 сағат бұрын
JUST BRILLIANT.
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Сағат бұрын
ይህን ቪዲዮ ዳውን ሎድ አድርገን ለትውልድ ማኖር አለብን እኛም በህይወታችን ዝቅ ስንል በሀገራችን ተስፋ ስንቆርጥ ይህን መመልከት መንፈሳችንን ይታደሳል አቦ አምለስ ተባረኪ
@YhitfantaMececa
@YhitfantaMececa Сағат бұрын
ሊቀሊቃውንት ዶክተር ሮዳስ ታደሰ የዘመናችን እንቁ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እረድቶን ትውልዱ የእርስዎን ፈለግ እንዲከተል እመኛለሁ።
@Nesi06
@Nesi06 6 сағат бұрын
Thank you yenkonjo , It was great interview 🙏
@romanberha5457
@romanberha5457 Сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተር
@elhammuluna4955
@elhammuluna4955 2 сағат бұрын
ሰለሁሁሉም ነገር እናመሰግናለን
@AradaMarketing
@AradaMarketing 37 минут бұрын
የምቀናበት እውቀት❤
@meskibiru9314
@meskibiru9314 4 сағат бұрын
Wow, what a guest. Thank you so much both!!!
@fikadubeyene478
@fikadubeyene478 5 сағат бұрын
Thanks for your outstanding job.I really want to attend this course.
@addiszemen3266
@addiszemen3266 43 минут бұрын
አምለሰት ክብር ይገባሻል፥ እንግዶችሽ ከመለመርያ እስከ አሁን ግሩም የሚባሉ ናቸው። አንቺም ድንቅ፥የተረጋጋሽና አስተዋይ ሴት ነሽና በርቺ የእኛ "ኦፕራ ዊንፍሬ" ነሽ።
@KalestidkkalEyilachew
@KalestidkkalEyilachew 2 сағат бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን 🙏 አዚህ ቤት ጥሩ ነገር አለ ልብ ካለን ✔️
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 3 сағат бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሊቀ ጠበብ ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይባርክ ጥበብን ያብዛልክ❤
@abush4371
@abush4371 6 сағат бұрын
የንጉሱ ንግስት ተባረኪ ❤❤❤
@GizachewKebede-m2v
@GizachewKebede-m2v 6 сағат бұрын
ውድ አምለስት ክበሪልን ይህን ጀግና ምሁር ፈጣሪ በዚህ ዘመን ፈጣሪ ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይደረሰው
@JhonMatisy
@JhonMatisy 7 сағат бұрын
ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እንቁ ሙህር ጅግናችነው።
@KebedrTeshome-sc2hk
@KebedrTeshome-sc2hk 4 сағат бұрын
Ich habe super Idee gefunden. Dankeschön.
@astertadesse9906
@astertadesse9906 4 сағат бұрын
Thank you!
@AschalewuKebede
@AschalewuKebede 8 сағат бұрын
ዶክተር ፈጣሪ መንታ መታውን ይስጥክ አድናቂ ነኝ
@mihretbirhane1283
@mihretbirhane1283 5 сағат бұрын
Denk sewe…. Egziabher yemsgen ❤❤
@ambarnews07
@ambarnews07 2 сағат бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እድሜውን ያርዝምለት
@mulugetadests8674
@mulugetadests8674 26 минут бұрын
አምለሰት ትባረኪ
@Bochera525
@Bochera525 4 сағат бұрын
Very interesting dr. Rodas. Mythological theories always fascinate me. BZW had the teapot had colored flowers printed on it, it could have added light to the studio.
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Сағат бұрын
Best comment and constructive recommendation
@arditube7340
@arditube7340 7 сағат бұрын
ኦፍፍፍ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ አሜሪካ መጥተህ እያለ ልጄን ክርስትና እንድታነሳ ፈልጌ ነበረ ምናልባት ከእውቀት አድማስህ በረከት ቢያገኝ ብየ ነገር ግን እግዚአብሔር አልፈቀደም ሳንገናኝ ቀረን
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS 5 сағат бұрын
እንኮንአላገኝቹትመጀመሬኮኮብቆጠራናአብሽርምንእደሆነእወቁ ጥ ን ቁ ል ና ነ ው አብ ሾ እ ዲ ያ ጣልሽ ነው ከዛላቹና ል ጃ ቹ ን ያ ሳ ብ ድ ላ ቹ ነ በር ይ ሔ ደብ ተራ ል ጃ ቹ መፅሐፍ ቅ ዱ ስ እ ድ ያ ነቡ አር ጉ
@yenesewminyibel4215
@yenesewminyibel4215 3 сағат бұрын
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELScomment of empty mind person.
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 2 сағат бұрын
ምን እዚህ ጥልቅ አደረገኸ?የእርጎ 11:03 ዝንብ!!!!
@ma9546
@ma9546 3 сағат бұрын
thanks for sharing ❤
@yohannessisay5474
@yohannessisay5474 2 сағат бұрын
ድንቅ ነው።
@antonyossolomon9756
@antonyossolomon9756 37 минут бұрын
thank you
@sirajmohammed6735
@sirajmohammed6735 7 сағат бұрын
Tanks
@thestar2137
@thestar2137 4 сағат бұрын
እውቀትን ለሚሻ ሰው የዚህን የኦርቶዶክስ ተዋዶ እንቁ ምሁር የቻለ መፅሀፍቶቹን ማንበብ የልቻለ ደሞ የሚሰጣቸውን ቃለ ምልልስ በሚገባ ማዳመጥ አለበት እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ
@GetachewTechane
@GetachewTechane 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሰውን ፈጠረ ሰውም ሰውን ጠየቀው ሰውም ለሰው መለሰ የሚያረካ ግብዣ
@awajuyehualaw6987
@awajuyehualaw6987 6 сағат бұрын
እንዴት እንመዝገብ እኔ መመዝገብ እፈልጋለሁ ዲ/ን አዋጁ እባላላሁ ከNederlands ሀገር።
@fufukeku2250
@fufukeku2250 8 сағат бұрын
አንደኛ
@martitefe-kr9jb
@martitefe-kr9jb 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solsoadmasu9197
@solsoadmasu9197 7 сағат бұрын
ላይክ አድርጉላት አበረታቷት
@SenaitGebretatios
@SenaitGebretatios 5 сағат бұрын
ትምህርቱ መቼ ነው የሚጀምረው እባክሽ ጠይቂልን
@MekdesAlemu-e1e
@MekdesAlemu-e1e 8 сағат бұрын
O my goodness ❤❤❤
@GetachewTechane
@GetachewTechane 5 сағат бұрын
አምለሰት እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፓርላማም ስለቋንቋው አመጣጥ ዶክተር ሮዳስ ቢያስተምራቸው መቼም አይገባቸውም
@AschalewuKebede
@AschalewuKebede 8 сағат бұрын
❤❤❤
@elsakassie8121
@elsakassie8121 5 сағат бұрын
እውቀቱን ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው ሰው
@Sepra_tube
@Sepra_tube 42 минут бұрын
❤💛💙
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 55 минут бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፡፡ቀመረ ፊደልን መከታተል እፈለጋለሁ፡፡ እንዴት መመዝገብና መከታተል እችላለሁ? አመሰግናለሁ፡፡
@sewbesewmeretu7830
@sewbesewmeretu7830 3 сағат бұрын
የአፍሪካ የእውቀት ሚስጢር ለአፍሪካውያን በእስዋሊኛ እና በእንግሊዘኛ ከሳይንሱ ጋር አጣምረህ ብታስተምር መልካም ነው
@yotor6221
@yotor6221 3 сағат бұрын
አመልየ ውስብስብ ኳንተም ፊዚክስ ሆነብሽ ኣ አይዞን 😂
@leoulsegedyimam39
@leoulsegedyimam39 6 сағат бұрын
እኔ ያልገባኝ ኢትዬጵ ዉስጥ እንዲህም ድቅ እዉቀት ያለዉ እያለ እንደ ቢአይጂ ሐብታም እና ቅን ልብ ያለዉ እያለ ሐገሪቱ እማያልፍላት ብዬ አስብና በእሩጫ እንጂ በእግር ኮስ ለምን እንደማናሸንፍ ስለማዉቅ ግለሰቦችን አድንቄ አለፍኩት አብዝቶ ይባርክ በይልኝ
@honeymoges8686
@honeymoges8686 4 сағат бұрын
ከባድ ቅኔ ነው.
@mulugetabeshah4087
@mulugetabeshah4087 9 минут бұрын
please invite Teddy afro
@Bezinga-m5h
@Bezinga-m5h 7 минут бұрын
Bro smashes like there is no tomorrow
@DeaconHabtewold
@DeaconHabtewold 4 сағат бұрын
ሰላም ነው አምሰለት እህቴ አሞኚ መታከምያ አጣቸነዉ እባክሺ እርጂኚ ከመዳኒአለም ታገኚዊለሺ
@MandefroYehuala
@MandefroYehuala 5 минут бұрын
ንጉሱን እየጠበቅን ነው.
@abugida794
@abugida794 15 минут бұрын
በዚህ እውቀት በዚህ እድሜ ሌላ እምነት ውስጥ ብትሆን ፩፭ሴት ቀርቦልህ ነበር😂
@MekdesAlemu-e1e
@MekdesAlemu-e1e 8 сағат бұрын
Betam deis yelan
@teddy-4612
@teddy-4612 2 сағат бұрын
Please read the Amharic book titled በራሂ (Gene), written by Assistant Professor Tewodros, a teacher in university and an expert in applied Genetics. It is an excellent book that provides a detailed explanation of DNA, particularly in the Ethiopian context.
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Сағат бұрын
Thank you for sharing us the book soon I will
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 2 сағат бұрын
የምታቀርቢያቸው ሰዎች መመዘኛሽ ይገርመኛል። ጥሩ ዕውቀት እያገኘንበት ነው። ሰፒከሩ ግን (Charley Chaplin) ተደባድቦበታል። እነ ጋሽ ጥላሁን የማይንቀሳቀሱ ዘፋኞች አስብሏቸዋል፤ አፄ ምንሊክም ሰው ደብድበውታልና ብትቀይሪው?!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 сағат бұрын
እረ ባክሕ እንተ ስውዬ ያምሐል እንዴ ???በቃሕ 😅 አመለሠት ቆንጆ ኢትዮጽያዊት ነች ግን አትጃጃል የምትጠይቅሕን ብቻ መልስ ።
@fufu6176
@fufu6176 8 сағат бұрын
Hi
@YosefYosef-q9j
@YosefYosef-q9j Сағат бұрын
Mamirachin bazh katilh
@yahuinfo8306
@yahuinfo8306 54 минут бұрын
ለምን ይሆን?
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 7 сағат бұрын
Mene endtmgnhu other languages translat bedrge in English bezwch besmut beya. Temgnhu
@TiringoSinamaw
@TiringoSinamaw Сағат бұрын
ቴዲ አፍሮ አቅርቢልን እባክሽ
@TiringoSinamaw
@TiringoSinamaw Сағат бұрын
ቴዲ አፍሮን አቅርቢልን እባክሽ
@TewabeBegashaw
@TewabeBegashaw Сағат бұрын
ንጉሱን አቅርቢልን
@Kokebahmed
@Kokebahmed 46 секунд бұрын
አምለሰ ወይጥያቄወቹን በማስታወሻ ያዥ ምንም የጋዜጠኝነት ችሎታ የለሽም ኮመንታተሮች አታሽቃጡ እውነታው አትችልም አምለሰት ስለሆነች ታዋቂስለሆነች ካለችሎታዋ ትችያለሽ አልልም
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS 5 сағат бұрын
እግ ዛ ብሔር በዘላለም የሚኖር አምላክ ነው ቁ ጥር አ ን ተ እም ት ደ ግም በትነው እ ሱ ቁ ጥር አ ያ ው ቅ ም
@rakebyilma8204
@rakebyilma8204 4 сағат бұрын
ምንድነው እንኩአን ሊገባኝ ጭ ራሽ አዞረኝ
@tesfayeandei1950
@tesfayeandei1950 5 сағат бұрын
30 adirgachew, calanderun mulaw
@HenokHGizaw
@HenokHGizaw 2 сағат бұрын
ሁለት ጥበበኞች
@amyjackson8185
@amyjackson8185 6 сағат бұрын
Debtra Kokebe kotari nwoe ayeye !!
@gebeke2282
@gebeke2282 4 сағат бұрын
Mehayim denez
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 Сағат бұрын
ደብተራ ምን ማለት ነው? እውቀት መልካም ነው ተማር ታተርፋለህ ትስፋማለህ
@robat8719
@robat8719 2 сағат бұрын
ቱልቴክስ::
Kyiv and Lviv Under Siege / The Kremlin’s Plan Revealed
12:52
NEXTA Live
Рет қаралды 737 М.
ሟች መሆንሽን ስታውቂ ጥሩ ሰው ትሆኛለሽ
2:02:35
Bayush Kebede Mitu
Рет қаралды 34 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН