ሮሜ 9፥1-13 (ክፍል 33)

  Рет қаралды 10,320

Paulos Fekadu

Paulos Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@LauraSmith-n6t
@LauraSmith-n6t 26 күн бұрын
We pray God to rise more Ethiopian to teach on these lunguge you are Gold treasher for God word hellajla!!!!
@LauraSmith-n6t
@LauraSmith-n6t 26 күн бұрын
God bless you forever!!!
@YonasTesfay-jp7jz
@YonasTesfay-jp7jz 26 күн бұрын
God bless you pawl
@Kidist_
@Kidist_ Ай бұрын
Thank you Paulos! You're a treasure to the church.
@bethimerdekios400
@bethimerdekios400 2 күн бұрын
Stay blessed .
@NomoreSira
@NomoreSira 9 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ!!!!
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 Ай бұрын
❤ተባረክ! ጊዜ ካለህና ፈቃድህ ከሆነ ልክ "የእግዚአብሔር ልጅ" እንደሚለው ትምህርትህ ሁሉ የ"ሮሜን" እና የ"ዕብራውያን" ሙሉ በድምፅ ብቻም ቢሆን ጀባ ብትለን 😂 ብዙ እንጠቀምበት ነበር ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አንተና ቤትህን በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክ ❤
@selammenberu6359
@selammenberu6359 Ай бұрын
ፖል የምወድህ ወንድሜ ተባረክልኝ❤❤
@tehutTadesse
@tehutTadesse Ай бұрын
I Love Your Calmness It helps me to understand you thank you
@cherubesene
@cherubesene Ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው በጣም እወድሃለሁ እባክህን ቀጣዩን ክፍል ካለ ይለቀቅልን እንደአንተ ያለ ወንድም ጌታ ስለሰጠን ጌታ ይመስገን❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Ай бұрын
ተለቅቋል እኮ
@cherubesene
@cherubesene Ай бұрын
@PaulosFekadu ደርሶኛል ወንድምነት ከመለቀቁ በፊት ነበር ኮሜንት የፃፍኩት ..ጌታ ይባርክህ❤❤
@firangemeda
@firangemeda Ай бұрын
ብዙ ጥያቄ ሚሆኑብኝ ነገሮች ናቸው የተመለሱልኝ paul thank you
@petertefaye3446
@petertefaye3446 Ай бұрын
ፖል የተባረክ መምህራችን ፀጋ ይብዛልህ❤
@DeresseTsegaye-g2s
@DeresseTsegaye-g2s Ай бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@nuramotamire3089
@nuramotamire3089 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negussugule5426
@negussugule5426 Ай бұрын
ውድ ፖል ጌታ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ከመልዕክቱ ተምሬአለሁ
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሰዎችን ምርጫ ያከብራል!!❤❤
@YiduuGr-yf2sc
@YiduuGr-yf2sc Ай бұрын
🎉 first comment Thank God for your ትምህርት
@YiduuGr-yf2sc
@YiduuGr-yf2sc Ай бұрын
🎉
@bewise7u
@bewise7u Ай бұрын
😂😂 mn jemerk soye?
@Kingdom_media123
@Kingdom_media123 Ай бұрын
ጸጋ ይብዛልህ ወዳጄ
@Yitbarek-hw9er
@Yitbarek-hw9er Ай бұрын
ፖል እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ🎉🎉🎉🎉
@henokhenok
@henokhenok Ай бұрын
መምህር አሁንም ወደ ፀጋው ዙፋን መቅረብ ማደግ ይሁንልህ የጌታችን ፀጋው ብዙ ነውና
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 Ай бұрын
ወንድም (ፓ/ር) ጳውሎስ የአንተም የምታገለግላቸው ቤተክርስቲያንም መልካም ፈቃድ ሆኖ እንዲህ በዩቱብ ለእኛም ትደርስ ዘንድ ብቅ ማለትህ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ነው። በክርስቶ ኢየሱስ አንድ አካልና መንግሥት ሊሆን የተጠራውን ሕዝብ፣ እስከ ክርስቶስ መምጣት ድረስ የእግዚአብሔር ምርጥ ሕዝብ ሆኖ የቆየውን የእስራኤልን ሕዝብ በተ ክርስቲያን ተክታለች በሚለው የተሳሳተ አመለካከት (replacement theology) ከፋፍሎ ሲያከራክርና ሲለያይ ከቆየው መሰናክል ነጻ የሚያውጣን መልዕክት ስላካፈልከን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ይህን የመሰለ አመለካከት የነበራቸው እንዴትና ለምንስ ከሮሜ የጠቀስክልንን ክፍሎችና በኤፌሶን 2፡10-12 የተጻፈውን እደዘነጉት ጥያቄ ሆኖብኛል! ምክንያቱም ቃሉ እደሚከተለው በግልጽ የተጻፈ ነው፥ "እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤ በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። አሁን ግን እናንተ በፊት ርቃችሁ የነበራችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆናችሁ በክርስቶስ ደም ቀርባችኋል። እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው። መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፥ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ በእርሱም ሕንጻ ሁሉ እየተጋጠመ በጌታ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንዲሆን ያድጋል፤ በእርሱም እናንተ ደግሞ ለእግዚአብሔር መኖሪያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሠራላችሁ"።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
ለሁሉ የተዘረጋ የእግዚአብሔር የፀጋ እጅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniamanbesse3935
@biniamanbesse3935 Ай бұрын
ጸጋው ይብዛልህ የተባረከ ወንድም
@mergabayu8087
@mergabayu8087 Ай бұрын
ውድ ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ! እኔ ከዚህ በፊት ጸሃፊ ብቻ ትመስለኝ ነበር፤ በልጅነቴ ያንቴን ጽሑፎች አነባቸው ነበር፤ ለካስ አንቴ የተዋጣልህ ጸሓፊ ብቻ ሳትሆን የተዋጣልህም አስተማሪ ነህ። ስለዚህ አሁን አንድ ነገር ላስቸግርህ። ይህን ትምህርት ያለፉትን ክፍሎች ከቻልክ ተቸገርልኝ። ተባረክ!
@Etsegenet-w4w
@Etsegenet-w4w Ай бұрын
Amen 🙏
@Ethiopiatomorrow
@Ethiopiatomorrow Ай бұрын
May God bless you
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
Paul God bless you!
@AmexDend
@AmexDend Ай бұрын
Thank you! ስለ ያዕቆብ መወደድ ኤሳው መጠላት ነገር፣ ስለ እስራኤላውያን እና ኤዶማውያን እንደ ሕዝብ መመረጥ (favored) የሚለው እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ቀጣይ ቁጥሮቹን እንዴት ከላይኛው ጋር ተያያዝው እንደሚታዩ በሚቀጥለው እጠብቃለሁ። ጸጋ ይብዛልህ! / - ሮሜ 9:15፤ ለሙሴ፦ “የምምረውን ሁሉ እምረዋለሁ ለምራራለትም ሁሉ እራራለታለሁ፡” ይላልና። 16፤ እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ። 18፤ እንግዲህ የሚወደውን ይምረዋል፥ የሚወደውንም እልከኛ ያደርገዋል።
@Wanaw-i7y
@Wanaw-i7y Ай бұрын
❤❤❤
@ፀጋዉበእምነትአድኖኛል
@ፀጋዉበእምነትአድኖኛል Ай бұрын
tsegawu yibzalik tebarek
@NomoreSira
@NomoreSira 9 күн бұрын
እኔን የገረመኝ ጊዛቸውን ሰጥተው የምሰሙ ቅዱሳን ነው።
@rakiHT
@rakiHT Ай бұрын
Good to have you back, dear Paul. I would be grateful if you could post the kings of Israel and Judah teaching here. I really enjoyed it and learned a lot from the comparisons. It would be easy just to listen to the teaching only. Many thanks
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 Ай бұрын
አልሰማሁትም፤ ግን ከእህታችን አባባል ምን አይነት ትምህርት ቢሆን ነው? በማለት ልቤ ስቅል ብሎና ጓጉቶ ከእህታችን ጋር ይጠብቃል።
@Wanaw-i7y
@Wanaw-i7y Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ermiaslemi
@ermiaslemi Ай бұрын
I have been learning the Word of God through your teachings, and I pray that God continues to multiply His grace upon you. Romans 9 has always been a challenging chapter for me, but your explanation made it much clearer. I am eager to watch the other parts of your series; however, I couldn’t find them on your KZbin channel. Would you kindly upload the series from the beginning? Thank you, and God bless your ministry!
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ቅሪቶች አሉት
@enkumengist1668
@enkumengist1668 Ай бұрын
ቀጣዩን ክፍል.......አደራ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Ай бұрын
አደራዬን እየተወጣሁ ነው።
@enkumengist1668
@enkumengist1668 27 күн бұрын
ጌታ ያክብርልኝ!!
@ዮናታንአክሊሉ
@ዮናታንአክሊሉ Ай бұрын
ካልቪኒስቶች ልብ ብላችሁ ስሙት ቃለ ሂወቶች ዶክትሪናችሁን መርምሩ የያዛችሁት ዶክትሪን TULIP ሙሉ በሙሉ ****** ነው
@abrahamermias3854
@abrahamermias3854 Ай бұрын
I'm third.
@tehutTadesse
@tehutTadesse Ай бұрын
እኔ ግን ሁሌ ማይገባኝ ቃል አለ ፖል ወንድሜ እባክህ ንገረኝ ኤፌሶን 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።ምን ማለት ነዉ? አለም ሳይፈጠር እንዴት ነዉ በክርስቶስ የመረጠን ከተፈጠረ ከዉድቀት በሁላ አደል እንዴ በክርስቶስ የመረጠን? ነዉ ወይስ እግዚያብሔር አስቀድሞ ያዉቅ ነበር ሳይፈጥረን እንደምንወድቅ? ነዉ በ ክርስቶስ ከመረጠን በሁአላ ነዉ አለምን የሰራዉ? ከምንድነዉስ የመረጠን ከሌሎች ፍጥረቶች ነዉ? በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስራ ለ እርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን ማለትስ ምንድን ነዉ ?ያዉቅ ነበር እግዚያብሔር ወድቀን በክርስቶስ ስራ እንደገና እንደሚያነሳን ???
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
የሮሜ ትምህርት ከዚህ በፊት ያስተማርከዉ የት አገኛለሁ?
@lookinguntoJesus3.16
@lookinguntoJesus3.16 Ай бұрын
ይህ ሁላችን ልንጠይቀው የሚገባ ጥያቄ ነውና ጥሩ ጥያቄ ነው። እኔም ባውቅ ደስ ይለኛል!
@ጆኒ-JONIዝንቱውእቱኅብ-l1r
@ጆኒ-JONIዝንቱውእቱኅብ-l1r Ай бұрын
Ay ye rome chapter 9 xinat new no ye rome
@tutukebede2236
@tutukebede2236 Ай бұрын
I am the second 😁
የሮሜ መልእክት መግቢያ (ክፍል 1)
50:49
Paulos Fekadu
Рет қаралды 7 М.
ሮሜ 9፥14-23 (ክፍል 34)
55:02
Paulos Fekadu
Рет қаралды 4,9 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?
38:42
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 253 М.
ሮሜ 11፥25-36 (ክፍል 40)
1:01:58
Paulos Fekadu
Рет қаралды 922
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН