ሮናልዶና ጎል በተራራቁበት ዩሮ ፖርቹጋል አልተፈታችም | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 42,107

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 74
@eliasmindaye6996
@eliasmindaye6996 3 ай бұрын
rolando ሲስቅ ማየት እት ደስ ይላል እስኪ እንደኔ ደስ ያለው በlike❤❤❤❤❤😢😊
@seyfukassaye9700
@seyfukassaye9700 3 ай бұрын
መንሱር መንሱር ፀረ ሮናልዶ
@MyCR7Goat
@MyCR7Goat 3 ай бұрын
እናቱን እያለቀሰች አሳዮት ምን አይነት ጥላቻ ነው ለሱ ያላቸው 😢 እሱ ሲለቅስ እንደማየት የሚመኝ ነገር የለም መሱሬ 💔 እኔ ራሱ ወደ ፔናሊቲ ሳመሩ በቃ ተሰናበትን ብየ ነበር ግን ያልጠበቅኩት ሆነ 😢❤
@Moral-please
@Moral-please 3 ай бұрын
በጉልበታችሁ ለምትመኩ አንድ ቀን ጉልበት ከድቶ እንደሚያስለቅስ ከሮናልዶ ተማሩ ። ሁሉም ነገር እንደነበር አይቆይም ለዘላለም ኗሪ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።
@AbduSultan-u2p
@AbduSultan-u2p 3 ай бұрын
አይ መንሱሬ ጨወታዉን እኛም አይተነዋል እኮ። አንተ ራስህን ልዩ የእግርኮስ ተመልካች አታድርግ ፔናልቲ መሳት ከእድሜ ጋር ምን አገናኝዉ😅😅😅 አረ CR7 እራስ ዉረድለት
@amam5874
@amam5874 3 ай бұрын
የሜሲ ደጋፊ ስለሆነ ነው ሁሉግዜ ሮናልዶን የሚተቸው
@redietAtravil
@redietAtravil 3 ай бұрын
CR7 King
@NuradinMhaammd
@NuradinMhaammd 3 ай бұрын
CR7 king of the world pleyar I love you
@salahergualaseb4021
@salahergualaseb4021 3 ай бұрын
My king cr7 long live❤❤❤
@Zezo-t8r
@Zezo-t8r 3 ай бұрын
ሁሌ አንበሳ ነህ የኔ ውድ cr7❤❤❤
@ZEDHSE
@ZEDHSE 3 ай бұрын
CR7 ሁሌም አንደኛ
@Moral-please
@Moral-please 3 ай бұрын
አልቃሻ ነው ባክህ ።
@yohannes9958
@yohannes9958 3 ай бұрын
@@Moral-pleasepessi fan
@AliMohammed-qw8wb
@AliMohammed-qw8wb 3 ай бұрын
መንሱሬ አሁን ልታስጠለኝነው cr7 አትናገርብን physical ሀሪፍነው
@Figatube5631
@Figatube5631 3 ай бұрын
ሮናልዶ ስያለቅስ ማየት ያልጠበቅነው ነገር ነው
@Moral-please
@Moral-please 3 ай бұрын
ሜሲን እያየ ይፅናና
@AdisuAlemu-mg5ey
@AdisuAlemu-mg5ey 3 ай бұрын
Ene melwe swe tawkotal Netherlands 🇳🇱 7 nw vote yargute sebsbum alyutem
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 3 ай бұрын
ነብይይይይ😂😂😂😂😂😂 አይ መንሱ😅😅😅😅😅😅😅
@henokhailu2334
@henokhailu2334 3 ай бұрын
መንሱር ይመችህ ሰላም ይብዛ ፈንሳይ ወይም ጀርመን ያነሳሉ እመነኝ እንዳትረሳው
@yohannes9958
@yohannes9958 3 ай бұрын
France is not playing well I would say Spain has a very good chance winning the tournament then Germany then France or Portugal or England
@Mella341
@Mella341 3 ай бұрын
መንሱሬ እንወድሀለን።
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 ай бұрын
CRጀግናዬ አንተን ከፍቶ ማየት አልፈልግም መንሱሬ ክሪስ ጎል እንዳያገባ የቡድን አጋሮቹ አንዳንዶቹ ኳስ አይሰጡትም የሆኑ ዶማዎች ናቸዉ ወላሂ ኳስ ወደፊት አይጥሉም ትንሽ እንደዉም ጂዮታ ሲገባ ይሻላል ሌላዉ ተወዉ ብቻ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 3 ай бұрын
You eyes amazing understanding football 🎉
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 3 ай бұрын
መንሱሬ አሰልጣኙ ሮናልዶን የማያሳርፈው በዚህ ዕድሜው በውድድሩ አንድ ጎል አግብቶ የዕድሜ ልክ ሪከርድ ለመያዝ ነው በመጀመሪያው ዙር አንድ ጎል አግብቶ ቢሆን ኖሮ ያሳርፈው ነበር አሠልጣኙም ተጨንቆ ነው የሚያሰልፈው
@MeseretMekonen-h3d
@MeseretMekonen-h3d 3 ай бұрын
My king 7state
@MeseretMekonen-h3d
@MeseretMekonen-h3d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MdYeasin-qg3ie
@MdYeasin-qg3ie 3 ай бұрын
ለ ሮናልዶ ያለህ ጥላቻ ግልፅ ነው ግን ስለጠላሀዋ ዝም ብለህ ፈልስፈህ አታውራ ክሪስ የምንግዜም ጀግና ነው እሱ ላይ የሚደርሰው ጫና እና በደል ማንም ተጫዋች ላይ አልታየም እድሜ ቁጥር ነው አሁንም እድሚያቸው 20 ቤት ውስጥ ካሉት ተጨዋቾች የተናነሰ አልተጫወተም ጀግና ነው እየመረረህም ቢሆን ዋጠው
@ConCourseAB
@ConCourseAB 3 ай бұрын
ሰላም መንሱሬ፡ ስለ ዛሬ ኤርትራዊው ቢንያም ግርማይ በ ቱርዲ ፍራንስ ያስመገበት ድል ትንሽ ነገር ግዜ ወስደህ ብትዘግብ ኣሪፍ ነበር ምክንያቱም ያ ድል የመላው ኣፍሪካውያን ድል ስለ ሆነው፡
@merkebmr5244
@merkebmr5244 3 ай бұрын
Cristiano Ronaldo, often referred to as CR7, is indeed one of the most exceptional footballers in the history of the sport. His remarkable fitness and performance levels at 39 years old are comparable to those of players much younger, which is a testament to his dedication, training regimen, and natural talent. Ronaldo's impact on football is immense, and his achievements and records speak for themselves. He has demonstrated unparalleled consistency, scoring ability, and athleticism throughout his career, maintaining a high level of performance even as he ages. This makes him a unique figure in sports, and his contributions to the game are widely recognized and celebrated. While comparisons with other great players like Lionel Messi are common, it's important to appreciate each player's unique qualities and contributions to football. Ronaldo's longevity and ability to perform at a top level well into his late 30s is indeed exceptional and sets him apart in the world of sports.
@Moral-please
@Moral-please 3 ай бұрын
የኮስታን ትልቅ ግብ ጠባቂነት የሚያረጋግጥ ምንም ነገር የለም አዎ 3ት ፍፁም ቅጣት ምት አድኗል ። ነገር ግን ምንም ጥሩ መቺ አልነበረም ። ምንም ጥሩ ምት አልተመታበትም ። ስለዚህ ይሄ ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም ።
@yohannes9958
@yohannes9958 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ጥሩ ምቶች ነበሩ ግን ኮስታ በጣም አሪፍ ነበር ደሞ በፔፔ ስህተት ምክንያት ትልቅ እድል አክሽፏል
@___yone_235
@___yone_235 3 ай бұрын
Misstiyano penaldo😂😂
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 3 ай бұрын
የናንተ ፔሲ ሶስት ጊዜ ከበረኛ ጋር የሳተው ስለሚችል ነው
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 3 ай бұрын
የናንተ ፔሲ ሶስት ጊዜ ከበረኛ ጋር የሳተው ስለሚችል ነው
@wostes603
@wostes603 3 ай бұрын
የቤት ክራይ አግዙኝ እስቲ ኪንግ ሮናልዶ የረበሳችሁ ሰዎች የተትረፈረፈው ሰው ነው ለኳስ ግዜ ያለው
@rejebtemamahmed
@rejebtemamahmed 3 ай бұрын
መንሱሬ እኔም ከሱጋ አለቀስኩኝ
@DerumaDersegetanhe
@DerumaDersegetanhe 3 ай бұрын
Football endwde selarkgn amsgnalew
@kaleabKal-j6k
@kaleabKal-j6k 3 ай бұрын
Measure tournamentu lay goal endiaskoter eko nw 3 tegna chewata yegebaw ante tikikil neh ereft yasfelgew neber
@DanielHabtu-lw7cd
@DanielHabtu-lw7cd 3 ай бұрын
Mensur akalu dekmowal mtlen esti ke goal wuchi be statics asayen ante esu akal wust yaleh new mimeslew
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 3 ай бұрын
ፖርቹጋል ዋንጫ አይበላም ፖርቹጋል ዋንጫ አይበላም ፖርቹጋል ዋንጫ አይበላም 😂😂
@hymeasefa6587
@hymeasefa6587 3 ай бұрын
😂😂እዉነት 😢
@rejebtemamahmed
@rejebtemamahmed 3 ай бұрын
አፈር ብላ
@anwarnuri9233
@anwarnuri9233 3 ай бұрын
min ageban tadya
@johnatesh4763
@johnatesh4763 3 ай бұрын
Jela bila
@hulegebmedia3212
@hulegebmedia3212 3 ай бұрын
@@rejebtemamahmed አልቃሻ😄😄
@selamwedaje7537
@selamwedaje7537 3 ай бұрын
መንሱር በጣም እንወድካለን ....እረፍ እረፍ ክሪስቲያኖን ለቀቅ አርገው
@afro90s78
@afro90s78 3 ай бұрын
Poor mind😏 he say the fact
@falmexstube8193
@falmexstube8193 3 ай бұрын
baxem xelacha alek ka ande gazexanya ayetabaqem endaze matatale anteh ya honke qacine yahonke sawiye
@alalana4252
@alalana4252 3 ай бұрын
ሮናልዶ ከነ ክብሩ ኳስ ቢያቆም ይሻለዋል ካሎነ ክብሩ ገደል ይገባል
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 3 ай бұрын
በክብር ላይ ክብር ይጨምር ይሆናል እንጂ መቼም ክብሩ ዝቅ አይልም
@omar-dd6ok
@omar-dd6ok 3 ай бұрын
cR7 ሁሌም ንጉስ ነው❤❤❤
@Gech-p9v
@Gech-p9v 3 ай бұрын
ዋው ዋው
@TewekelAbdulmalik
@TewekelAbdulmalik 3 ай бұрын
WOowwoow❤ my CR7
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 3 ай бұрын
CR 7 ደክሟል
@Humanites1
@Humanites1 3 ай бұрын
ኃይሌ ገ ስላሴ and ro.aldo are same for me ❤
@redwankedir701
@redwankedir701 3 ай бұрын
WATCHING CRISTIANO IS FANTASTIC. HE IS SYMBOL OF WINNING. REDWAN FROM ADDIS ABABA
@ShmelesGizaw
@ShmelesGizaw 3 ай бұрын
cr7 my king የኔ ኪሪስ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ሲደሰት ሳየው ነው እምደሰተው ይቅናህ የኔ ንጉስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adepankeru8578
@adepankeru8578 3 ай бұрын
cr 7 wiiiiner
@sadikebsa4447
@sadikebsa4447 3 ай бұрын
CR7 🐐
@AnwarHusen-n2v
@AnwarHusen-n2v 3 ай бұрын
በቃ አይችልም Cr7 ይመን
@tesfamicheal6421
@tesfamicheal6421 3 ай бұрын
ድንጋይ 10 ጎል ያገባው ማጣራላይ ስለማይችል ነው ገገማ
@AnwarHusen-n2v
@AnwarHusen-n2v 3 ай бұрын
@@tesfamicheal6421 ኳስ ማለት ጎል ማስቆጠር ብቻ ነዉ ወንድም?
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 3 ай бұрын
መንሱሬ እንኳን ለአለም አቀፍ የስፖርት ቀን አደረሰህ
@derarabyata5901
@derarabyata5901 3 ай бұрын
King of the lifestyle everyone to example not only soccer , he didn’t never give up always hard work not even hard bad worker.
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 3 ай бұрын
Amaregnaw ayshalihim 😢😢😢
@mazii46
@mazii46 3 ай бұрын
Mensur yane abeta❤❤
@mofidemofide8921
@mofidemofide8921 3 ай бұрын
🎉🎉
@NigatZeleke
@NigatZeleke 3 ай бұрын
CR7❤❤❤
@mandefrawujfkshambe6963
@mandefrawujfkshambe6963 3 ай бұрын
Cr7 king
@halleluyaalex2052
@halleluyaalex2052 3 ай бұрын
Benjamin Sesko miss reminds me Kolo Muani miss on the World Cup Last Minute.
@footballxtra4453
@footballxtra4453 3 ай бұрын
at least kolo muani shot was on target
@behailunigusse
@behailunigusse 3 ай бұрын
አረ መንሱር ባለፈውም የምድቡን ሶስተኛው ጨዋታላይ ባይሰለፍ አይደክመውም ነበር አልክ የትላንቱን ጨዋታ እኮ ያደረጉት 5 ቀን አርፈው ነው የማያስኬድ ነገር ነው እያወራህ ያለኸው
@yonasshimelis2321
@yonasshimelis2321 3 ай бұрын
መንሱሬ የማሸነፍ ፍላጎት ሳይሆን የኢጎ ጉዳይ ነው ይሄን የመሰለ ስብስብ እያባከነ ነው
የመድፈኞቹ ታክቲካዊ ጥንካሬ ሌላው መገየመድፈኞ
14:03
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 33 М.
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 43 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Frank Lampard Finally Speaks Out About What REALLY Happened At Chelsea | E264
1:55:39
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 43 МЛН