አሮራ | የመጨረሻ ክፍል 5 | Arora | Final Part 5

  Рет қаралды 14,304

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

6 ай бұрын

#ethiopia #arora #tsegayeaberar#zerihungemechu#4#፬
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar

Пікірлер: 160
@metadeltube7525
@metadeltube7525 6 ай бұрын
ከ ባሕላችን ያፈነገጠ ነገር ይዘህ ባትመጣ አሪፍ ነዉ! ትዉልድ ለማነፅም ለማፍረስም ሃላፊነት መዉሰድ አለብህ!
@tegesttekie1757
@tegesttekie1757 6 ай бұрын
I agree with your comment.
@senytaireem6632
@senytaireem6632 6 ай бұрын
ሰላም ፀግሽ እኔ እስካሁን ኮመንት አድርጌ አላቅም ዛሬግን ኮመንት ማድርግ እዳለብኝ ተርዳሁ ብዙ እምኮምተውም ነገርም እባክህ አትዝግይ ማለት ቶሎ ቶሎ አቅርብልን ምክንያቱም ብዙዎችን ሱስ ላይ ነን 😢 አሁን አሁንማ ስትዘገይ ድሮ እምታቀርባቸውንደ ደግሜ መስማት ጀመርኩ በቃ ሁሌም አንተ ና ዩቱብ ላይ😢😢
@abelipiso3315
@abelipiso3315 6 ай бұрын
የኔ ውዴ እኔም እንዴ አንቺ ነን 😢
@nardoszrguytube9112
@nardoszrguytube9112 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ጸግሽ የትረካ አፍቃሪዎችህ ደግሞ እንዲህ ቶሎ ስለልን ደስ ይለና። እነዚህ ትልልቅ ደራሲዎች ግን ከባህላችን ወጣ ያለና አሳፋሪ ነገር መጻፍና መጨረሻ የሌለው ታሪክ መፍጠር ይወዳሉ
@kemila876
@kemila876 6 ай бұрын
😢😢😢😢መጨረሻውን ሳናውቅ አለቀ ለምን ያአውሮራ አባትያ የሰጎቱ ሚስቶች ያጎቱ መአረሻ ምን ሆነ 😮😮😮😮 እልባት ቢኖረው ጥሩ ነበር እናመሰግናለን
@saratekle9598
@saratekle9598 6 ай бұрын
ጸግሽ የልብ ኣውቃ ቆንጆ ትረካ አናመሰግናለን። ትንሽ ወጣ ያሉ ታሪኮችን ዘለል እያልክ የኔም ኣስተያየት ነው። ምንም ቢሆን ማንነታችንን መዘንጋት የለብንም። ኤርትራዊት ብሆንም ኢትዮጵያ ነው ያደኩት። በቅርቡ በኣዲስ ስራ እንጠብቅሃለን።
@teddyraga297
@teddyraga297 6 ай бұрын
አሮራ አጨራርሱም አሪፍ ነው ፀጋዬ አብራር አቀራረብህ እና ድምፅህ ሌላ ተራኪ እንዳልስማ አድርጎኛል፣ ስላምህ ይብዛ ወንድሜ
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 6 ай бұрын
ትእግስት ጥሩ ተዋናይ ናት:: ፍልምነው የሚመስለው እ ናመሰግናለን::
@arediaboye2937
@arediaboye2937 6 ай бұрын
😮ሰላም ፀግሽ ታሪኩም አተራረኩም በጣም ልዩ ነበር በክፍል የለያይኸዉም በጣም ተመችቶኛል እናመሰግናለን በመቀጠል አጠር አድርገህ በየቁን መልቀቅህም በጣም ጥሩ ነዉ እረዘም ያለ ታሪክ ይዘህ ስትመጣ ልክ እንዳሁን በክፍል በክፍል አድርግልን እናመሰግናለን ልዩ ነዉ
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ፀግሽ እናመሰግናለን በርታ ።
@maragfasil4916
@maragfasil4916 6 ай бұрын
ፀግሽቀጣይመንፈሳውይ ትረካ አቅርብልን❤❤
@user-dq9fz9ot9c
@user-dq9fz9ot9c 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ጥሩ እና አስተማሪ ነው ግን ልቅ የሆኑ ንግግሮች አሉ እና ደግሞ ማለቅያ የሰኑረው በተረፈ ሸጋ ነው
@zuzuyetube3312
@zuzuyetube3312 6 ай бұрын
ግን እንዴት አለቀ መጨረሻዉ መኖር አለበት 😮❤
@hedsg706
@hedsg706 6 ай бұрын
ተግስት ምርጥ ልጂ አሪፍነው ያጎትየውም ሴቶቹ ጉዳይ እልባቱ ሳይኖረው አለቀ ሁሉም አልተጠናቀቀም ግን ያተን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም አትጥፋ ቶሎቶሎ ናልን ስንናፍቅ ያይነው ደግመን ነው የምናዳምጠው ፀግሽ ምርጥ ሰው🥰🥰
@user-dk1mw2tq5z
@user-dk1mw2tq5z 6 ай бұрын
አቤት ድምፅ አድናቂህ ነኝ በርታ
@Butterfly-lr5sj1pu1v
@Butterfly-lr5sj1pu1v 6 ай бұрын
የዘሪው ገምቹ ፅኡፎች መጨረሻ ሳታወቅ ያልቃል 😢 ጥሩ እየመጣ ቆይቶ መጨረሻ ......🤷‍♀️
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ !!!
@zdtube5432
@zdtube5432 6 ай бұрын
ሌላ ምዕራፍ ይኖረዋል ብዬ አስባለሁ ጥሩ ጊዜ ነበር እናመሰግናለን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
አቤት ፀግሽ ድንቅ ትረካህን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነው:: እርግጥ ትንሽ ወጣ ያለ ከኛ ባህል በመንሳት ማለቴ ነው ግን ዘመኑ ነው ብለን እንለፍ ይሆን ??? እኔንጃ ! ዘሪሁን ገመቹ የምትባል ድንቅ ደራሲ ብዕርህ አትንጠፍ እጅህን ቁርጥማት አይናካው:: ብለን መርቀናል :: ፅግሽም ጉሮሮህን ጉንፋን አይንካው:: በሚቀጥለው ስራህ በጉጉት እንጠብቃለን :: 🙏🙏🙏
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 6 ай бұрын
Thank you Tsegish! I hate to say that we are not going to hear your voice for a while! Please come back with other work!!!🙏🙏🙏🙏
@user-bx5lo4zc6k
@user-bx5lo4zc6k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽዬ የመዳምን ስራ እደት እደምሰራው እኮ አላውቀውም አንተጋ ከሆንኩኝ😢😅❤
@yoakimyonas6097
@yoakimyonas6097 6 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ናልን የማታ ስራዬን ባንተ ነው የምገፋው ፀግሽዬ በርታ
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 6 ай бұрын
እህቶቼ ተጠንቀቁ ትልቅ ትምህርት ነው ፀግሽ በል ቀጣዩን በጉጉት
@user-dq3zu8sd1x
@user-dq3zu8sd1x 6 ай бұрын
አለቀኮ😮😮😮😮
@-fw2lp
@-fw2lp 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ ኑርልን
@freamisganaw9199
@freamisganaw9199 6 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ ቀጣይ ቢኖረው ባይ ነኝ በተረፈ ዋውው
@sabaalemy1345
@sabaalemy1345 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ❤
@samrikassa7190
@samrikassa7190 13 күн бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ
@edegteshome2249
@edegteshome2249 6 ай бұрын
ስማ ጸግሽ ይመቻል በደንብ ነው የተወጣኽው እኔ ቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ በርታ ደግም እስኪ የማሞ ውድ ነህ መጸሀፎችን ሞክራቸው
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 6 ай бұрын
ፀግሽ በጣም የሚያጓጓ ታሪክ ነው ከሚያስረቀርቅ ድምፅ ጋር እናመሰግናለን♥
@user-hn8lb1nu3d
@user-hn8lb1nu3d 5 ай бұрын
ዋው ምርጥ ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ ነው ካሁን አሁን ምን ሆነ መንጌ እያልኩ ነው የሰማሁት ያምራል
@user-hu3cx7ss9d
@user-hu3cx7ss9d 6 ай бұрын
እረ ፀግሽ አላለቀም ይቀጥል ባይነኝ ንገረዉ ዋዉ ያዉ ዋዉ ከማለት ዉጩ ምንም ቃላት የለም❤❤❤
@weyinishetmualet6709
@weyinishetmualet6709 6 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ፀግሺ ❤❤❤ ደስ የሚል ነበር ካንተ ድምፅ ጋር
@sarasol5240
@sarasol5240 6 ай бұрын
አጨራረሱ ብዙም አያረካም በጥልጥል የቀረ ነው ሚመስለው ለማንኛውም አንተ ግን 1 ነህ thanks...😍😍😍
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 6 ай бұрын
ሀይ ፀግሽ 😘 የአንተ አተራረክ ሁሌ ልብ ❤ኣጠልጣይ እና ማራኪ ስለሆነ ነው እንጂ ! ስራው ከእኛ ውድ ኢትዮጵያዊ ❤ህብረተሰብ እግዚአብሔር 🙏🏽ክብርና ፍራቻ ፍቅር ❤ያለን ህዝቦች እንደዚህ ቀይ መስመር ያለፈ ነገር ስራ 🙃ይከብዳል ልጆሮም ይከብዳል ………… በተረፈ ስራዋችህን ከቻልክ በኢትዮጵያ ክላሲን 🤞🏻ብታጅበው በተለይ በዋሽንት 😜እናመሠግናለን በርታልን😘
@user-cf3tg7px8p
@user-cf3tg7px8p 6 ай бұрын
ፀግሽ ሁሉም አሪፍ ነበር ግን መጨረሻው ምንም አልገባኝም
@user-bi6fn3fr3j
@user-bi6fn3fr3j 6 ай бұрын
Amesginalen Tegisat❤❤❤ merati lji necha Ena aguta
@user-hy2ry3tn1p
@user-hy2ry3tn1p 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽየ በለላ ዘለግ ያለም ተሎ ብለህ ብትመጣልን 🎉
@KediKedi-zo9pq
@KediKedi-zo9pq 6 ай бұрын
ፅግሽ እናመስግናለን 😘❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤❤❤
@SaraSara-gr7ed
@SaraSara-gr7ed 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሺየ አትጥፍ በቶሎዐሌላ ስራ በጉጉት እጠብቃለን❤❤❤❤😊
@mihretababu8915
@mihretababu8915 6 ай бұрын
First comments welcome brother it's finish so sad😢😢 tsegesh ❤️❤️❤️ thanks ❤️❤️
@Habeshawi26
@Habeshawi26 6 ай бұрын
Thank you ysegsh man!
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 6 ай бұрын
is so amazing ❤❤❤
@user-lq5gk3cl4g
@user-lq5gk3cl4g 6 ай бұрын
Ato grma gin nebsot ayamarm 😂😂😂😂arif akerareb new azraye gin adegna ❤ tijin bigebu arif neber arora fetari yrdashe tgest gin adegnaye neshe yena yena yewah megstu kelbu afkari nek ane yegeremegn yemegstu agot mistoch gin😂😂😂😂😂😂😂stegshye yena foka❤
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 6 ай бұрын
Tanks Tsegish 🙏🏽🙏🏽💕💕💕
@tewahdohaymanote7072
@tewahdohaymanote7072 6 ай бұрын
ፀግሽ እንካን ደና መጣህልን ❤❤❤
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ🙏❤🎁
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 6 ай бұрын
ኦ የሚገርም ነው ግን ለምን የሆነ የተንጠለጠለ ነገር ያላለቀ አይነት ስሜት ተሰምቶኛል ብቻ ታሪኩ አስተማሪ ነው። አሮራ ታሳዝናለች እንዲህ ያለ ታሪክ ያሳለፉ እያሳለፉም ያሉ ይኖራሉ በያሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እንደ ግርማ የሉትንም ልብ ይስጥልን ። ፀግሽ አንተንም ደራሲ ዘሪሁንን እናመሰግናለን እኛን ለማስተማር ጊዜ አቅም ወ.ዘ.ተ አውጥታችሁ ስለምታስተምሩን በድጋሚ ከልብ ምስጋና አለኝ❤
@muluken3266
@muluken3266 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@Sara-ud3bz
@Sara-ud3bz 6 ай бұрын
በርታልኝፀግሽዬ
@user-dm3kc9xl4l
@user-dm3kc9xl4l 6 ай бұрын
inamseginlen tsgishye❤❤❤
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 6 ай бұрын
Thanks a lot
@asdaassd6265
@asdaassd6265 6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ❤❤❤
@besratteshome6658
@besratteshome6658 6 ай бұрын
Thank you! Looking forward another one soon!!!
@sarabufiso
@sarabufiso 6 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህልን 🥰
@saraamen7299
@saraamen7299 6 ай бұрын
Yamral❤❤❤❤❤
@derbiebelay8063
@derbiebelay8063 6 ай бұрын
Waiting
@mekdesasfaw3084
@mekdesasfaw3084 6 ай бұрын
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ❤
@mawlidjama3331
@mawlidjama3331 6 ай бұрын
We love you bro
@hanabegie7154
@hanabegie7154 6 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ስራ ነዉ እንዲ ተከታታይ ታሪክ አቅርብልኝ ❤❤❤
@abebagebre
@abebagebre 6 ай бұрын
Tadiye lek madame seted tsegisheye yene yelibawuka ❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤ ፀግሺ በጣም ግሩም ነው
@user-yr5eg3ue5j
@user-yr5eg3ue5j 6 ай бұрын
ፀግሽየ ክበርልን ❤🎉
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@fekeryene213
@fekeryene213 6 ай бұрын
ፀግሻዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 6 ай бұрын
miss you
@tayoutube2969
@tayoutube2969 6 ай бұрын
❤❤
@fetiyahussen352
@fetiyahussen352 6 ай бұрын
❤❤❤
@kaalyoutube5800
@kaalyoutube5800 6 ай бұрын
ቴክስ ፀግሽ🎉❤
@astermekonen9148
@astermekonen9148 6 ай бұрын
Tnx👌👌🥰🙏
@user-od6go6zd1n
@user-od6go6zd1n 6 ай бұрын
አራት ሰው ቀደመኝ❤❤❤❤
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 6 ай бұрын
የሚገርም ሥራ ነው ይመችህ ቀጥልበት ❤😊
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-cr7ws7vn4e
@user-cr7ws7vn4e 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል💃❤❤❤
@mawlidjama3331
@mawlidjama3331 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@diribacaalaa1195
@diribacaalaa1195 24 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂Thank you
@seblem8882
@seblem8882 6 ай бұрын
Thank you so much it was interesting the whole time. I can’t wait to listen more
@amanueltesfaye4933
@amanueltesfaye4933 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabiruk5170
@elsabiruk5170 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mobizonr314
@mobizonr314 6 ай бұрын
Wawu bagugut sixabiq nebar ❤❤❤
@EmbetTadese-hk4cw
@EmbetTadese-hk4cw 5 ай бұрын
Thanks Tsegish 🙏 betam new yemadenkih bertaln
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 6 ай бұрын
ፀግሽ አንደኛ ነህ እመነኝ ድምፅህ እራስ ዋው ነው
@MuhabaAbol
@MuhabaAbol 6 ай бұрын
Enamsegenalen tegeshi❤❤❤❤
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x 6 ай бұрын
Tisgseya welcome 🥰🥰🥰
@lukasthemixedsmiths3586
@lukasthemixedsmiths3586 6 ай бұрын
Amazing I miss all Yr work
@hanouchyouness1989
@hanouchyouness1989 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን ጠናሪ ይጠብቅህ ሰላም ለ አገራችን🙏
@user-eg3wm8uz8q
@user-eg3wm8uz8q 6 ай бұрын
ፅግሽ በብዙ አስለምዴኸኝ አርባ ዴቂቃ ትግስቴን አስጨርሶኝ ነበር አሮራ በጣም ቆንጆ ነው ግን ብዙ እዳጠፋ ቶሎ መለስ በር በተረፈ በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ🙏🙏🙏
@atenafderseh4409
@atenafderseh4409 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ አትጥፋ ይልመድብህ
@tihtinamichel9498
@tihtinamichel9498 5 ай бұрын
Betam des yelale gen malekeyaw des ayelem menem!
@belaynesh4418
@belaynesh4418 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 6 ай бұрын
እንዴት እደራቹሁ ፅግሽ እኔ ግን በጣም ነው የወደድኩት የእውነተኛ ተባረክ
@girumaezewdu3751
@girumaezewdu3751 6 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-sg9eg2iu6v
@user-sg9eg2iu6v 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመሰግናለን❤❤በቅርቡ እንጠብቅሀለን
@enatbaba5816
@enatbaba5816 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ፀግሽዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hytggyj5387
@hytggyj5387 6 ай бұрын
❤❤አመሰግንሃለሁ
@jereyabesra7586
@jereyabesra7586 6 ай бұрын
Tsegeshey yegna kineg 😘😘😘1gna eko nhe
@jordanoshagos9127
@jordanoshagos9127 6 ай бұрын
Tsegesh betam enamasegenaln berta demo endatkoy toll na balal ❤❤❤❤
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 6 ай бұрын
እናሙስግናለን ዉድማችን ፀግሽ ደስ የሚል አጨራርስ ነው ባዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን
@user-oz2zu6um6u
@user-oz2zu6um6u 6 ай бұрын
Akerarbeh miret new gin ma cherashew ziberikrk yale simet new yetasmagne ihen tarek yetsafew sawy masitekakl nabre tariku miret hono sale yemchrashe asichreras buzem alsidsatgnem lamingnew yetasmgnin new yeworahut😂 lanite gin yimache bare miret sira intabekaln::🥰❤
@rehimasherefasaliya2957
@rehimasherefasaliya2957 6 ай бұрын
Segshe slame new stebek❤❤
@filiplarsson361
@filiplarsson361 6 ай бұрын
ARIF NEW
@selamsisay3388
@selamsisay3388 6 ай бұрын
🙌😍
Ethiopia | ሶለኔ | ምዕራፍ 1
1:37:05
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
አልመጣም ቀረሁኝ ሸጌ ...
1:23:36
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 26 М.
ትረካ/ፍቅር በመስተፋቅር/አስደሳች ታሪክ/Ethiopian best short story narration
43:17
አሮራ | ክፍል 4 | Arora | Part 4
49:56
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 12 М.
ማነች??
27:34
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 25 М.
Ethiopia | የበደል ካሳ | ክፍል 1
42:29
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 41 М.
አሮራ | ክፍል 1 | Arora | Part 1
40:20
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 18 М.
New Ethiopian full True love story | tezaw fikre | ጤዛው ፍቅሬ
1:18:46
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 66 М.
Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ
4:04:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 41 М.
船长被天使剪成光头了?#天使 #小丑 #超人不会飞
0:28
超人不会飞
Рет қаралды 28 МЛН
ШЕЛБИЛАР | bayGUYS
24:45
bayGUYS
Рет қаралды 358 М.
Вот это подстава 😂 #юмор #смех #смешно #приколы #пранк
0:30
ОБЫЧНЫЙ ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ 😅 |  #mellstroy #shorts
0:18
Вот это подстава 😂 #юмор #смех #смешно #приколы #пранк
0:30