ሩኸል ከውኒ||ኢሳም አህመድ||RUHEL KEWNI ESAM AHMED||New Ethiopian Menzuma 2016

  Рет қаралды 1,350,389

Al Faruk Multimedia Production

Al Faruk Multimedia Production

Күн бұрын

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
KZbin
/ @alfarukmultimediaprod...
Facebook
www.facebook.c...
Telegram
t.me/ethioalfaruk
Website
alfarukmultimed...
TikTok
www.tiktok.com...

Пікірлер: 987
@sayidaajimmaadedo
@sayidaajimmaadedo 9 ай бұрын
Sallallahu aleyhi wossallam Kuzbiyadii agisnaa Nabi zeynii sallallahu aleyhi wossallam maasha.allaah bertulen ❤
@seadiyoutube3275
@seadiyoutube3275 10 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ሥራ ነው ማነው እንደኔ ቲክቶክ አዳምጦ የመጣ በርታልን ወድማችን
@Nuradiin-e3r
@Nuradiin-e3r 10 ай бұрын
እኔም. ከትክቶክ. ነው የሰማሁት❤❤❤
@MediGetachew
@MediGetachew 10 ай бұрын
enam ketiktok ❤
@TahaTaha-xr3tt
@TahaTaha-xr3tt 10 ай бұрын
እኔ ❤
@SoleAelemu
@SoleAelemu 10 ай бұрын
❤እኔ አለሁ
@KedirMohamed-bh3bk
@KedirMohamed-bh3bk 10 ай бұрын
Me 😂
@ራቢአYouTube
@ራቢአYouTube 10 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢 ምንኛ ያማረ ነዉ ያአሏህ ጌታየዋ ዉዱን ነቢ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምን ማየትን ወፍቀን በተከበረዉ ወር በተከበረዉ ለይል 😭😭😭😭😭😭
@abunezula9994
@abunezula9994 10 ай бұрын
ምንኛ ያማረ እጣ ነው ነቢን ማወደስ!!! ማሻአላህ ብ ያ ለ ሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@SalihaSaid-mo4lx
@SalihaSaid-mo4lx 9 ай бұрын
❤🌺🌹🌺🌺🌺🌺🌹
@abbanbiyyaqeroo8449
@abbanbiyyaqeroo8449 4 ай бұрын
Yaa jamaa dibe dhisaa
@munaali7609
@munaali7609 3 ай бұрын
​@@SalihaSaid-mo4lxo do hi o on one No o at hjko
@عائشهناصر-ر7ر
@عائشهناصر-ر7ر 3 ай бұрын
​ርር😢ልርርርልርል፣😢፣፣ልር🎉ር 😢ዚ ልር😅😅😅😊ርርርር😂ኃይደሳለኝ ለማርያምቕ ግን 😅ር ‏‪2:18‬‏ 😅 😊ር😊 ብ😅 😢ነው ?ልዝርልልጥዝክ፣😊😊😊😊ል😊😊😢😊ህህህ ለማለት ል😊ር😊😊😊🎉ልጥልልልልጥልውውልልልውው ክልሉ
@عائشهناصر-ر7ر
@عائشهناصر-ر7ر 3 ай бұрын
😊ር ነው ይህ ሰው ​🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😊😅😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 ህ😊😊😊😊ህህ😂
@Alika-l2g
@Alika-l2g 2 ай бұрын
ማሻ Allah ቀጥልበት ወላሂ እንደኔ ኢሄንን ነሺዳ ሚወደው ሰው የለም በርታልኝ ወንድሜ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MameMan-p2s
@MameMan-p2s 10 ай бұрын
iam from saudi arabia iloved this menzuma and esam❤❤❤
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 9 ай бұрын
❤❤
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 10 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢😢😢የኔነቢ አማላጀ😢😢😢😢😢😢😢 አጀቴን በላዉ😢😢😢😢 አሏህ ያህፈዝህ ሀቢቢ
@Semeru-Youtube
@Semeru-Youtube 10 ай бұрын
ያህፍዝህ አሚን😂
@mohammedMohammedsiraj-ds8mm
@mohammedMohammedsiraj-ds8mm 10 ай бұрын
ሩሀል ከውኒ❤
@rihanabadru27
@rihanabadru27 9 ай бұрын
በረተ ማሸአለ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤
@Hubkum-Seyidi
@Hubkum-Seyidi 10 ай бұрын
ገጣሚዉን አለማድነቅ አይቻልም!!! የሰይደል ዉጁድ የሐቂቃ ዉዴታ የገባላቸዉ እድለኞች ናቸዉ😭አህህህህ ወሏሂ ሰይዲን ዐለይሂ አፍዶሉ ሶላቱ ወሰላም መታደል እሳቸዉን ማየት ከዚህ በለይ ቡሺራ የለም ያድለን😢ያኑረን
@AminatAminat0909
@AminatAminat0909 10 ай бұрын
ያሰላም ደስስስስስስ የሚል አጀት የሚበላ አላህ ይዉደዲህ ሀቢቢ
@HnanAhmd-l1m
@HnanAhmd-l1m 3 ай бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ነሽዳ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ifnaanabdinasir1364
@ifnaanabdinasir1364 10 ай бұрын
ያረሱለላህ ኡመትህ ፣ ሳያዩህ የመኑበህ አንተም ምትናፈቃችዉ እነሱም የሚናፈቁህ ኡመቶችህ ናፈቀዉሃል ፣ እየተበደሉ ደማቸዉ እንደ ወሃ እየፈሰሰ ይገኛል ፣ ስለዚህ ይደረስህ አቤቶቻችዉ ፣ እኔም አንዱ አፈቃሪዎ ከነጃሺ ከነቢላል ከነ ኡሙ አይመን ሀገር ቂያማ ቀን አላህ ወፈቆኝ ፊቶትን ባየዉ ብይ አቤቶታዬን አቀረባለዉ ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም😢😢😢😢😢😢😢
@AMINATj8u
@AMINATj8u 10 ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله صلى الله عليه وسلم😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ياالله
@leyilamufti7268
@leyilamufti7268 9 ай бұрын
❤❤❤
@Alika-l2g
@Alika-l2g 2 ай бұрын
ወላሂ ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም አላህ ይጨምርልክ ሀቢቢ ሰሉ አለሂ ወሰሊሙ ተስሊመን ❤❤❤❤❤
@branslavivanovic5285
@branslavivanovic5285 6 ай бұрын
(Selallahu Aleyhi Wasallam) ምነኛ ያማረ የግጥም ስንኝ ማሻአላህ ኢሳሜ በጣም አንጀት አርስ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@AbdullahAlzubaidi1993-bv4vi
@AbdullahAlzubaidi1993-bv4vi 9 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ
@ifnaanabdinasir1364
@ifnaanabdinasir1364 10 ай бұрын
ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም የሀቢቢ ያረሱለላህ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
የሙዚቃወ መሣሪያ ባይኖረወ እረፈነበር 😢😢😢 የኛ ነቢ ሀቢቢና ሙሀመደ ሥለሏህ አለይሂወሠለም ከቤተሠየቦቼ ከራሤ በላይ እወደታለሁ❤❤❤❤😢🎉🎉😢😢
@YasinMuntka
@YasinMuntka 9 ай бұрын
እስማማለሁ
@seadaSeada-i1b
@seadaSeada-i1b 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@AminMohammed-k9w
@AminMohammed-k9w 10 ай бұрын
መልካም ተሠጥኦ ነው ጥበብን ከተውሂድና ሡና ጋር ማሥማማት ቢታከልበት የበለጠ ያምራል,ውብ ችሎታህንም አላህ ሱ.ወ. ትርፋማ ያድርግልህ ,,
@AkremMohammed-tn9et
@AkremMohammed-tn9et 10 ай бұрын
በአላህ እምላለው ሀቢቢን በመናሜ ብዙ ጊዜ አይቻቸዋለሁ ግን ግጥሙም ዜማውም ሊገልፃቻው አይችልም ሁሌም አዲስ ናቸው በእሳቤም በቃልም ሰ.ዐ.ወ ያን የኑር ፍልቃቂ ማየት ይወፍቃችሁ እወዳቹሀለው
@fetiyayesraj3466
@fetiyayesraj3466 10 ай бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen yarbi yewfkn and Ken nw yayehuachw
@Elham-i1i
@Elham-i1i 9 ай бұрын
Tadelh
@SeadaSuleyman
@SeadaSuleyman 9 ай бұрын
Aminnnn yareb allah ywefken😭😭😭😭😭
@SemiraDari
@SemiraDari 9 ай бұрын
Be Allah dua adrgln egnam endigeraln😢😢😢😢😢❤
@FirdewsTube
@FirdewsTube 9 ай бұрын
tadleh mn btaderg new betedegagami yayehachew yaselam bzzzz😥😥😥😥😥😥 ngeregni
@ReemRim-iz3ok
@ReemRim-iz3ok 6 ай бұрын
ያአላሀ በጣም ደሰ የሚል ነሺዳ ነው ልብ ይነካል ጀግና በርታ እናመሰግናለን ሰላሰማከን❤❤❤
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq 10 ай бұрын
ወላሂ ነሽዳ አልወድም ግን ኤሄን ነሽዳ 10 ግዜ ይሆናል የዳመጥኩት እንባዬ ይፈሳል ሰዳምጣው በጣም ደስ ይላል 😢❤❤
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ل4ع
@لاإلهإلااللهمحمدرسولالله-ل4ع 10 ай бұрын
እኔም ወላሂ 😭😭😭
@RhmaaS-ie4kn
@RhmaaS-ie4kn 9 ай бұрын
እኔም
@FyesleJimle
@FyesleJimle 9 ай бұрын
የነ ቢጤ
@tofikhassen9742
@tofikhassen9742 8 ай бұрын
Hy9iui​@@RhmaaS-ie4kn
@Chck-p1c
@Chck-p1c 3 ай бұрын
ነሽዳ አልወድም ይሄኮ ነሽዳ ነው 😳
@fozyafhm4779
@fozyafhm4779 10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ምርጥ ሥራ ነው ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት በሌላ አስደሳች ነሺዳ እንጠብቃለን🥰🥰👍👍👍
@salimsira1424
@salimsira1424 9 ай бұрын
Selu ale nebiy ❤❤❤❤
@bekriamin
@bekriamin 10 ай бұрын
Menzuma aldmatem gen ante cool staff neh techilalh beqa lyrics getmun yetafew sewm allah jenten yestew .....🙏🙏🙏🙏
@ShkuraiMussa-qg2qd
@ShkuraiMussa-qg2qd 10 ай бұрын
ሀቂቃ መዙማ አለደምጥም ግን እሄንን ደሞ ቀንሙሉ ነዉ መደምጠዉ ❤❤❤❤ እምባዬነዉ ምማጠዉ😢😢😢
@hussenmuzeyen1774
@hussenmuzeyen1774 10 ай бұрын
ማሽ አላህ በጣም ደስ ብሎኝ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 10 ай бұрын
ማሸ አለህ ወለህ በጣም ደስ ይላል ፈልጌ ፈልጌ አገኛሁ እዛ ትክቶክ ዉስጥ ሰምቼ ❤❤❤
@AbebechHassen-d7f
@AbebechHassen-d7f 24 күн бұрын
Masha allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MominaMomina-rp9cw
@MominaMomina-rp9cw 8 ай бұрын
ምርጥ ነሽዳ እኛም እባ እየተናነቀን ነዉ የሰማነዉ የነሸዳ ወዳጅ አይደለሁም የሄን ግን ወድጀዋለሁ
@Semira-bm3tv
@Semira-bm3tv 8 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እንዴት እንደምወደው ሰ አ ወ❤❤❤❤❤❤
@AMKy120
@AMKy120 10 ай бұрын
ya nabi sme banta afe sitafet ❤❤❤❤Abako esuna tcelalahe wallahi abuki ya esu wdaj
@mohammedabdu7137
@mohammedabdu7137 10 ай бұрын
Betam besrawochu emesetalehu wudiddddd❤❤❤❤❤ Degmo yihen besis tegabxewalehu
@Nebilaedris
@Nebilaedris 10 ай бұрын
MAshaAllah Allah yiwdedih bexam des yilal
@DinsefaDinsefaabdela
@DinsefaDinsefaabdela 27 күн бұрын
ማሻ ኣላህ ያምራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidussimeneh9238
@kidussimeneh9238 10 ай бұрын
Alif really bro your touch is something else.
@ሮሚነኝየረሱልወዳጅየአብደ
@ሮሚነኝየረሱልወዳጅየአብደ 10 ай бұрын
ወዬዉ ወዬዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይዞ እማይድን በሽታ አለሁኝ ስንገላታ መላበሉኝ የኔዘይኔ አለሁኝ ስንገላታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jemukedir45
@jemukedir45 10 ай бұрын
ውሸት አይደለም ፍቅሬ ነቢ ዘይኔ ኖት የሀሳብ መስመሬ ሩኸል ከውኒ እስክገባ ከቀብሬ ነቢ ዘይኔ እወዶታለው አምርሬ ሩኸል ከውኒ ሳልጠራዎት መች ወዬ መች አድሬ ናፍቆቴ ሰመመኔ ሩኸል ከውኒ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 10 ай бұрын
ኢሽ አላህ ገና እነወድሳለን እንዳሰሞቸዉ ማእናዉ ያልገባቸዉ የአዘል ብስብስ
@jemukedir45
@jemukedir45 10 ай бұрын
ፆመኛ ነኝ🤐​@@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@jemukedir45
@jemukedir45 10 ай бұрын
ፆመኛ ነኝ🤐​@@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@jemukedir45
@jemukedir45 10 ай бұрын
​@@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐፆመኛ ነኝ🤐
@abduselamhayatu-qh3rg
@abduselamhayatu-qh3rg 10 ай бұрын
ማሻ አላህ 1000 አመት ቢደመጥ የማይሰለች እንደውም እያደር የሚጣፍጥ ❤
@MariamMuslim-i7m
@MariamMuslim-i7m 10 ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ሡለላሁአለይሂወሰለም ❤❤❤❤ ደስ ሲለኝ ዝም ብየ ነው የማዳምጠው 😢😢😢
@UtdvhHgcx
@UtdvhHgcx 8 ай бұрын
ማሻአላህ ትክክለኛ ነሽዳ እሄነዉ ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
@JamilaOo-pe2eo
@JamilaOo-pe2eo 10 ай бұрын
ዬሔ ማንዙማ😢😢❤❤❤❤
@Haleema-wb8iz
@Haleema-wb8iz 23 күн бұрын
masha allah 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁልጊዜ ስሰማው እባየ ይፈሳል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MohammedSualih-w2z
@MohammedSualih-w2z 2 ай бұрын
ALLAH mn aynet neshida new yene wd nebi 😢😢❤
@burtukanabdulkerim5580
@burtukanabdulkerim5580 10 ай бұрын
yene wendim allah afiya ina rejem idme yestek❤❤
@Mariam-ps2kf
@Mariam-ps2kf 3 ай бұрын
ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ማሻእላህ ስምችየማልጠግበው መዙማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህይጭምርልህ ውድምነት👏👏👏👏👏👏👏🌏
@sadaethiopia6303
@sadaethiopia6303 10 ай бұрын
ማሻአላህ እንደ ሁልጊዜው ድንቅ ሥራ ነው 👍👍🥰🥰🥰🥰
@MominaSiraj
@MominaSiraj 27 күн бұрын
ማሻአሏህ ባረከሏሁ ፊከኩም ለአሏህ ብየ ውድድድድድ አሏህ ይጠብቃችሁ የእኛ ጨረቃዎች ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹❤🌹😢😢
@rahmetmohammed3903
@rahmetmohammed3903 10 ай бұрын
Masha allah❤❤❤ allah ychemrlh
@MominaSiraj
@MominaSiraj 27 күн бұрын
የአሏህ በጀነት የነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጎረቤት ያድርገን ❤❤❤❤❤❤😢😢
@umermuhmed
@umermuhmed 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ኢሳምን የሚወድ
@UtdgIh
@UtdgIh 10 ай бұрын
ወላሂ ማሻአላህ በጣም ደስ ሲል ያረብ አላህ ይጠብቅህ
@JilaluDinsefa-ed9bb
@JilaluDinsefa-ed9bb 10 ай бұрын
ኢሣሜ በጣምነው ምወድህ ወድሜ ግን አደራ ስትለቅ በደብ ፈትሸህ ልቀቅ ወደነዋል❤❤❤❤❤❤❤
@ZehraSeid-b9v
@ZehraSeid-b9v 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው ወድጀዋለሁ አላህ ይጨምርልህ
@RukyaAdem-y5w
@RukyaAdem-y5w 10 ай бұрын
ምርጡ የምወድህ ነገር ❤❤❤❤ማሻአሏህ ሀሪፍ ስራ በርቱ የአብደረወች በጥቅሉ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@et-cu5lc
@et-cu5lc 10 ай бұрын
ቃል የለኝም 🎉❤
@Khankhan-wz3ko
@Khankhan-wz3ko 7 ай бұрын
አገኘሁት ኡፍፍፍ ደስ ሲል ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SeadiYimer-w8y
@SeadiYimer-w8y 9 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ የምር ሙሀመድ አሚንን አስናፈቀኝ ይኸ የዱአ በረካችሁ ይመስላል አለህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸዋ
@NuredinZeynu
@NuredinZeynu 10 ай бұрын
Ruhel kewni ❤❤❤❤ Habibi ya resulellah
@awelmehamed4090
@awelmehamed4090 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው❤
@mensursultan
@mensursultan 3 ай бұрын
ምርጥ ሥራ አይገልፀውም 👌👌👌👌ትቺላለህ
@Esam_Ahmed_Official
@Esam_Ahmed_Official 10 ай бұрын
ሁላቹንም እወዳቹሀለው ❤አሏህ ያክብርልኝ🙏
@emosentertainment1284
@emosentertainment1284 10 ай бұрын
Esa tichilaleh welahi 🥰
@MUSTFABAMOOD-wm1wh
@MUSTFABAMOOD-wm1wh 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@SeadaMuhammed-fi7fd
@SeadaMuhammed-fi7fd 10 ай бұрын
ኢሱዬ ስወድህ እኮ ወድሜ ሺ አመት ኑርልን
@EsmaelMohamed-hh9fh
@EsmaelMohamed-hh9fh 10 ай бұрын
ኢሳም አላህ ረጅም እድሜ ጤና ጋር ይስጥህ
@mubarak2644
@mubarak2644 10 ай бұрын
❤❤
@MerwaMohammednur
@MerwaMohammednur 8 ай бұрын
MashAllah thankful for your manzuma ❤
@Zahara-oq9cc
@Zahara-oq9cc 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@UeuHwy
@UeuHwy 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ድምፅ ከከውኑ መጎስ ጋ ነው የሰጠህ
@SemiraHusen-p6q
@SemiraHusen-p6q 5 ай бұрын
ነጀነት ይበልህ ወንድሜ ወላሂ ወጥቸ እራሱ ተመልሸ እሱ ለማዳመጥ ሰቸኩል እድሜህ እረጅም ይሁን ጀነተል ፊርዶስ ያገናኘን
@fatumibintosman2864
@fatumibintosman2864 10 ай бұрын
ማሻ አላህ አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን
@AbubekerAdem-jh3lg
@AbubekerAdem-jh3lg 10 ай бұрын
ወላሒ እኔም በጣም ወድጂዋለሁ ደጋግሜ ሰማሁት
@TyFg-w6p
@TyFg-w6p 10 ай бұрын
ያሰላም 😢😢😢 ነቢዘይኔ ምርጥ ስራ በርታ እያለቀስኩ ጨረስኩት😢😢
@osmankiya9817
@osmankiya9817 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ልብን ያርዳል❤ ❤❤ሩኸል ከውኒ❤❤❤
@sadikhassen3705
@sadikhassen3705 6 ай бұрын
የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር መቼም አይለቅም❤❤❤ ዜማውን ሳዳምጥ ልቤ ይነካል😢😢😢 አላህ በጀነት ያገናኘን ነብዬ (ሰ.ዐ.ወ) እወዳችኋለሁ
@RoseHussen-j1v
@RoseHussen-j1v 2 ай бұрын
አላህ ያገናኘን ነብዬ
@DinsafaBadiru
@DinsafaBadiru Ай бұрын
በጣም ነው ምወደው መዙማው
@AliJan-ty3el
@AliJan-ty3el 9 ай бұрын
የኛአቁወች አሏሁ ታእሏ ይጠብቃችህ እንወዳችሀለን የአብደሪይ ጀግኖች اللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا وشفعينا يارسول محمد افضل خلق الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤
@meremahassen5604
@meremahassen5604 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ያረህማን እንት የሚያጓጓ ነሽዳነው በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለላሁ አለሂወሰለምሀ
@TemamAlhadraOfficial
@TemamAlhadraOfficial 10 ай бұрын
ልዪ ስራ ነው ሀቢብ💛💛💛💛
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 5 ай бұрын
የኔብቻ ላይክ ይበቃል😅😅💫💫💫🌷🌷🌷🤲🤲🤲 እስኪ እንደኔ እሚወደዉ 👍👍👍
@tofa-ol6im
@tofa-ol6im 10 ай бұрын
❤❤ማሻላነው ወንድሜ❤❤❤
@Abdulaziz-ni8cz
@Abdulaziz-ni8cz 10 ай бұрын
ማሻአላህ በርታልን ደስ ሚል መንዙማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rhima689
@rhima689 9 ай бұрын
ማነው እነሰደኔ ፍለጋ ከቲክቶክ የመጣ ሥንቴ ሠርች አረኩ ሥሙጠፍቶኝ ለማንኛውም አላህይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ❤🎉🎉🎉
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 5 ай бұрын
እኔ
@FatumaAhmedin-g6g
@FatumaAhmedin-g6g 5 ай бұрын
ማሻአላህ የምር ስሰማ አሰለቀሰኝ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@sofeyamohammed5933
@sofeyamohammed5933 10 ай бұрын
kehone fekadachu nebi zeyne 🥰 Letegna kedejachu ruhel kewni🥰 Setoxu kegojuwachu nebi zeyne🥰 Setehedu alfachu ruhel kewni🥰 Jerbayen beteregxut begrachu teremamdachu bene ruhel kewni 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@Hayatii-c7h
@Hayatii-c7h 10 ай бұрын
Maashaa Allah wly ❤❤❤❤❤ዴጋግሜምስማ❤❤❤❤❤❤❤
@temamebrahim7194
@temamebrahim7194 10 ай бұрын
Masha,allah habibi
@NefisaWerake-mg3kl
@NefisaWerake-mg3kl 10 ай бұрын
ውዴታ ሁሉንም ነገር ይሰጣል ተሰጥቶሀል 🥰🥰🥰
@Oumerfm
@Oumerfm 10 ай бұрын
First view like and comment
@ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ
@ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ 6 ай бұрын
ኢሣምየ አላህ ይጨምርል ወድሜ ያረብ ጠብቀን❤❤❤❤
@rabiaali2886
@rabiaali2886 9 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወድሜ በርታልን ትችላለክ❤❤
@RiyajMuhammad-n1l
@RiyajMuhammad-n1l 2 ай бұрын
አላህይጨምርልህ.በሁላችንንምአህይወፍቀን
@ZinetOmer-rc5nw
@ZinetOmer-rc5nw 9 ай бұрын
🌹❤❤❤❤🌳💔💖 🌹🌹🌹🌹 allah yitbekh
@መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም
@መሳቅነውአሞሌአይጨነቁኝም 10 ай бұрын
ማሻ አላህ ቱባረካልህ ኢሳምን ወንድምችን ረጅም እድሜ ከአፉያ ጋር ያሀትትትትትትት በሉ ናል አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AjeeMan-y8k
@AjeeMan-y8k 10 ай бұрын
ማሻአህ በርታልኝ ዋንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WubharegWalle
@WubharegWalle Ай бұрын
mashaallah egig tewedagi menzuma allah yichemrlwet
@FafeSualih
@FafeSualih 10 ай бұрын
mashallah wanddmachin allah duniya wel ukhra yasamerlachihu
@Harun-al-Amin
@Harun-al-Amin 8 ай бұрын
Masha Allah..... Allah yichemirilih bro!!!!
@HayatNuri-cq7ip
@HayatNuri-cq7ip 10 ай бұрын
ማሻላ❤❤❤❤❤❤
@FaizaEdris
@FaizaEdris 8 ай бұрын
wellahi wusxen nw minekagn ehe menzuma ❤❤❤❤
@FarukMohammed-g4s
@FarukMohammed-g4s 10 ай бұрын
mashalkah ❤ yamral
@KedijaAhmed-b7p
@KedijaAhmed-b7p 4 ай бұрын
Mashallah betam new weddddddd allah ychemrliheee❤❤❤❤
@rabiaali2886
@rabiaali2886 9 ай бұрын
ያ አላህ በዘይንየ ይሁንበት የሀቂቃ ውደታ ይወፍቀን
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ሀያተል ዐለም/ Hayatel Alem Fuad shemsu new menzuma video clip 2022
15:47
NUREL HADI 3 (የውዱ መውደድ)
11:27
Muaz Habib - Topic
Рет қаралды 39 М.
Rayya Aba Meca #3 /ራያ አባ መጫ ቁጥር  3
1:03:23
Gallery Collection
Рет қаралды 36 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН