Рет қаралды 10,541
አቤቱ አስጠጋኝ ወደ ክብር
አሳየኝ ያንተን ከፍታህ
የነፍሴ ናፍቆት ያንተ መገኘት
ነውና ኢየሱስ ክብርህን ማየት
ክብርህን ሳየው እረካለው
በመገኝት ስር እሆናለሁ
ፀጋ ሲመጣልኝ ደግሞ ያፅናናኛል
ወደ ከፍታህ ያደርሰኛል
ሲመጣልኝ ክብርህ
ስነካ በመንፈስህ
ፀንቼ ቆማለው
ከድካሜ በረታለው
ካንተ ፈቀቅ ስል እኔ አያምርብኝም
መንፈስ ሲርቀኝ እረፍት አላገኝም
ስጋና መሳቱ ከውስጤ አውጣውና
አንቃኝ አቤቱ ለሞት እዳልተኛ
በሰጠህኝ ዘመኔ በጥቂቶአ እድሜይ
ሳይርቀኝ ሳትለየኝ ሆነህ ካጠገቤ
ላዳችም አፍታ ክርህ ሳይርቀኝ
በህልውና ስር በመገኝት ልገኝ
በዚ አስጨናቂ ዘመን በሚያስፈራ
ሁከት ግርግሩ ሲያደር ወዲ ወዳ
በፅድቅ ልበርታ ካለፋው ይልቅ
ዘይቴም ሳይጎድል መምጫን ልጠብቅ
እሩቅ አይደለም ውዴ መምጫህ
ልቤ ተሰናድቷል ሊቀበልህ
የልቤ ናፍቆት የነፍሴ እፎይታ
ሙሉ ይሆናል ሳገኝህ ጌታ
#apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #eregnaye #samsonadefers #abenezerfekadu
#apostolicchurchsongsethiopia