No video

ሩቅያ በተለያየ ሰበብ ትዳር ለዘገየባቸው እና ትዳር ለሚያስጠላቸው

  Рет қаралды 68,549

Amriya Tube

Amriya Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 425
@jannathraheema7826
@jannathraheema7826 3 жыл бұрын
ያረቢ የትዳር አጋሬን በሀላል ወፍቀኝ አንተበረሕመትክ ከዝሙትአንተን ከሚያሥቆጣነገርጠብቀኝ ያረብብብብብብብብብብ
@bezonshbezonsh58
@bezonshbezonsh58 8 ай бұрын
😢😢😢አላህዋየ እንደ እናትና አባት የሚንከባከበውን የሚያፈቅረኝን በዲኑ ደግሞ ሀፊዘል የሆነውን ያረብ በሀላል ወፍቀኝ ያኢላሂ
@simusimu7302
@simusimu7302 3 жыл бұрын
የገሪልጅች እስኪ እሩቅያ አዳምጣችሁ መፍቲሄ ያገኛችሁ በላይክ ግለጡልኝ እኔ ጨራሽ ጭቅላቴ ትክክል አልሆነልኝም ይችን ጥሁፍ የምታነቡ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርገልኝ ላብድነው🙏
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ሁላችንም ነን ብቻ አልሀምዱሊላ
@aduadu3685
@aduadu3685 3 жыл бұрын
በአላህ ቃል የማይድን የለም ብቻ ራስሽን ሰጥተሽ አዳምቺ ሩቃ ሱስ ነው ሚያሲዘው ወላሂ
@sadzed3921
@sadzed3921 3 жыл бұрын
ሁላችንም ነን
@user-qr1vv9mu1k
@user-qr1vv9mu1k 2 жыл бұрын
አይዞሽሁቢ
@user-ij8sk2zd8s
@user-ij8sk2zd8s Жыл бұрын
አይዞሽማር
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k Жыл бұрын
ያረብ የታመመው ሁሉ አላህ ሙሉ ጤናችንን ይመልስልን ያረብ
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሰማው ልቤ ተጨነቀች እራሴን ተቆጣጠረኝ እኔም ይሄው እሺ እላለሁ ቤተሰብ ሊጠይቁ ሲሉ አይናችሁን አዳላይ እላቸዋለሁ ያረቢ በእኔም በህቶቼላይ ያለውን ፈሳድ አፍስድልን ያረብ
@naeemaabdullah4360
@naeemaabdullah4360 Жыл бұрын
የኔውድ እኔም ተቸግሪያለሁ እዳችው እኔማ በመጨረሻ እኛ እያለን ኒካ አታስር እያሉኝ ሲህር አድርጌባታለሁ እያለች በህልሜ አየሁ የኔ የሚፈርሰው ቤት እንግዳ ሊቀበል ከተዘጋጁ በሀላ ከተደገሰ በሀላ ነው
@user-oz2up5mv4m
@user-oz2up5mv4m 4 ай бұрын
አሚን ውዴ አብሽር❤❤❤
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e 4 ай бұрын
@@user-oz2up5mv4m አልሃምዱሊላህ አሁንማ ሸይጧንን አሸንፌ በአላህ እርዳታ አገባሁ በቅርብ ደሞ የልጅ እናት ልሆን ነው አልሃምዱሊላህ
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 4 ай бұрын
​@@user-uo7cj8fn2e አልሀምዱሊላ እኮን ለዚህ አበቃሸ
@user-yo4hp3ty6t
@user-yo4hp3ty6t 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኽይር. ወላሂ. እኔም ትዳር እፈልጋለሁ. አወራለሁ. ግን አይሳካም. አላህ ይወፍቀን. ያረብብብብ
@ayshaaysha328
@ayshaaysha328 3 жыл бұрын
የሌላእምነት ተከታዩች ይመሰሉኛል አላሁአላም
@user-or1hn4gv9m
@user-or1hn4gv9m 3 жыл бұрын
እኔ ብዙ ጊዜ ትዳር ምርጥ ምርጥ ይመጣል በኔስም ይወራል ለሌሎች ይሆናል እኔ በስደት አለም 8አመቴ ብርም ሳልዝ በሽታብቻ
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
እንደኔነሽ፡ኽይርኛውን፡አላሕይወፍቀን፡፡
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
ሱበሐንአላሕ፡አላሕአገናኝን፡እኔም፡10አመቴሊመጣነው፡ግንገንዘቡእራሱ፡በርካየለውም፡ማካበት፡አልቻልኩም፡እንሻአላ፡ከስደት፡መልስ፡እሩቃአደርጋለሑ።
@GffgGffg-zy9hi
@GffgGffg-zy9hi 2 жыл бұрын
ሁበሀንአላህ እኔደሞ አወራለሁ እሺእልና ቤተሰብሊያስጠይቅሲሉኝ ለማግባትይጨቀኝናአይሆንምእላለሁ
@user-qi6op1uo1w
@user-qi6op1uo1w 3 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ሕይሩን ያርብ ላላግቡትም. መልካም ትዳሪን ወፍቃችዉ ላግባነዉም መልካም ያድርግልኝ ሶሊህ ሶሊህ ልጂችን አላህ ይወፍቀን. ያርብ ከጨቀት ከሀሳብ አላሁ ሱበሀናሁ ተአለ አወጣን. አሚንንንን
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@user-qr1vv9mu1k
@user-qr1vv9mu1k 2 жыл бұрын
አሚን
@ethio8834
@ethio8834 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@rabiaahmedawol
@rabiaahmedawol Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@mednaahmed2929
@mednaahmed2929 5 жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኸይር ያረብ እኔ እሩቃ ስሰማ በጣም እጨናነቃለሁ አለቅሳለሁ እናም አሏህ ሙሉ አፊያየን እንዲሰጠኝ በዱአችሁ አስታውሱኝ እህት ወንድሞቸ
@user-ry7uw6hk4s
@user-ry7uw6hk4s 5 жыл бұрын
አብሸረ አላህ ያፊኪ ያእክቲ ደግሞ አታሰተያይው
@hakimaalmarzuqi3794
@hakimaalmarzuqi3794 4 жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይስጥሽ አይዞሽ
@user-ye6fi4dh7v
@user-ye6fi4dh7v 4 жыл бұрын
አላህ የአፊች ዱኒያ ወል አኼራ
@shakurali6632
@shakurali6632 4 жыл бұрын
6123107504
@user-pz2ee7kw5z
@user-pz2ee7kw5z 3 жыл бұрын
ጀዛኩምኩላ ኸይር
@hayatsesay213
@hayatsesay213 2 жыл бұрын
ያረብ እኔም ትዳር እፈልግ ነበር አላህ ያሳካልሽ በሉኝ አውርቸ ነው እምቀረው
@user-wi8pl6zt2y
@user-wi8pl6zt2y Жыл бұрын
እኔምነኝ
@islamicyoutube471
@islamicyoutube471 Жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነው እህቴ አላህ ኸይሩን ይምርጥልኝ እኔም ከጨረስኩ ብሆላ ይቀራል አላህ እንዳሳካልኝ ዱአ አርጉልኝ እህቶቼ
@ethio8834
@ethio8834 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህያለግዝ ሁሉምነገር አሳክቶይመጣል ከታጋሿቹሁኝ ማማይአይዞሽ
@haeahhaeah7095
@haeahhaeah7095 10 ай бұрын
አይዞሽ አላህ ሲፈቅድ ይሳካል አላህ እኛም ሷሊህ አድርጎ ሷልሆችንም ይወፍቀን
@HhHh-nl7jn
@HhHh-nl7jn 6 ай бұрын
አይዞሽማማ አላህ ሷሊሁን ባልአላህየወፍቀንያረብ
@toybatube6804
@toybatube6804 3 жыл бұрын
ያረብ ያአላህ እሱ በራህመቱ መልካሙን ትዳር ይስጠን ያረብ እሱ ህይሩን ያውቃልና የኛ ምርጫ አይደለምና ያረብ ውዶቸ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያርብ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ እማስበውም አላህ ለኔ ያለውን መልካሙን ትዳር ይስጠኝ ይስጥሽ በሉኝ
@ahdhseu2934
@ahdhseu2934 3 жыл бұрын
አላህይወፉቅሽይወፉቀንየኔውድያረብ
@ahdhseu2934
@ahdhseu2934 3 жыл бұрын
ለዱአሽምአሚንንንን
@HhHh-nl7jn
@HhHh-nl7jn 6 ай бұрын
አላህያሳካልሽእህቴ
@uutrewiutreww2960
@uutrewiutreww2960 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ አላሁአክበር አላሆይ ያአላህ ሷሊህ የሆነውን ሷሊህልጆችጋ ወፍቀኝ አተያአዚዙ የጀባሩ ያአላህ ይህቀንበጣምነው የናፈቀኝኝኝኝኝ ኦረያአላህ
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይር የታመመ ሁሉ አላህ የሽፊ
@amriyatube3226
@amriyatube3226 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@aeyshaket4710
@aeyshaket4710 3 жыл бұрын
አሚንን
@hayunamama3216
@hayunamama3216 3 жыл бұрын
Allahume ameen
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Amen Amen
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አሚን
@semiraweleyowa4550
@semiraweleyowa4550 3 жыл бұрын
ድስ ላይቅ እምታረጉ ጤንነታችሁ ያስፈራኞል ሙዚቃ ታልሆነ ነው?
@zuzuzuzu1752
@zuzuzuzu1752 3 жыл бұрын
ኢወላ
@eeee8287
@eeee8287 3 жыл бұрын
የጅንነው
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
ለጊዜ፡የተሟላላቸው፡ናቸው፡ዲስላክ፡የሚያርጉት።
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 2 жыл бұрын
በጌታችን፣ቃል፣ማያምኑ፣ና፣ነሳራዋች፣ናቸው፣ሚሆኑት፣ማንም፣ዱሪዬ፣ቢሆን፣እካን፣የአላህን፣ቃል፣ካላዳመጠ፣ይተወው፣ይሆናል፣እጂ፣ዲስ፣ላይክ፣አያደረግም፣ውዴ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
ኧረ ዲስ ላይክ የለም ወይስ ላኩ ዲስ ላይክ መስሎሽ ነው
@user-fikr1234
@user-fikr1234 4 жыл бұрын
ያረብ የአላህ ያላተ ማንም የለኝና ብቻየን አተወኝ እህዋቴ እሆኔ እሲ ዱአ አረጉልኝ ወላሂ በሰደት ላይ ነው ያለሁት አባቴን በቅረብ ነው ያጣሁት በዛ ላይ አይንናስ ሊገለኝ ነው ያልተቀራብኝ የለም በሁሉም መካን እየሄድኩ ይቀራብኝ ነበር አረብም አንድ 3የሚሆኑ ቀረተውብኝ ነበር የተወሰነ ወራት ይሻለኝና ይመለሰብኛል በዱአችሁ አትረሱን
@tiidgj1810
@tiidgj1810 4 жыл бұрын
በአላህ ሱራዉ ሴተነዉ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
አላህ አፍያ ያርግሽ እህቴ አብሽሪ
@familyveloge3203
@familyveloge3203 3 жыл бұрын
አላህ አፊያ ይስጥሽ የኔ እህት አይዞን ውዴዋ
@zakiazekiya8524
@zakiazekiya8524 3 жыл бұрын
ሁቢ ተሻለሽ
@user-qo4dp2sh2f
@user-qo4dp2sh2f 2 жыл бұрын
እደትነው የሜያምሺ እህት
@user-bb9vb3wk6d
@user-bb9vb3wk6d 4 жыл бұрын
እኛ ሀገር ብዙ ሰው ጅን አለበት ሀገሬ ስገባ ሩቃ ማድርግ እፈልጋለሁ ለሰወች ጌታየ ከፈቀደልኝ ግን እንደት ልማር በአማረኛ ህግጋቶችን መማር እፈልጋለሁ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 3 жыл бұрын
እውነትን ነው ኡስታዞች አሉ እኮ።የሚቀሩ ማስቀራት ትችያለሽ
@gjhh8506
@gjhh8506 3 жыл бұрын
@@dontjudgeme7968 የትይገኛሉእስኮእህቶችየምታውቁ
@user-tn8pj2cu3y
@user-tn8pj2cu3y 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁህይራን ዱአ አርግልኝ እሩቂያ ሥስማ ስውነቴ ውሀ ይሆናል ያሥለቅስኛል ያቀጠቅጠኛል ያአላህ እመሆነው ሁኒታ ወላሂ እህት ወንድሞቸ በዱአ አትርሱኝ
@zuzuzuzu1752
@zuzuzuzu1752 3 жыл бұрын
አላህ ይሺፊኪ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አላህ አፍየ ይስጥሽ
@SamsungA-jz6vx
@SamsungA-jz6vx 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀላህ ይጨምርልህ ባባዬ እኛንም አላህ የሚበጀንን ይወፍቀን አንተንም አላህ ይቀበልህ
@kaltube4407
@kaltube4407 4 жыл бұрын
እህቶቸ እስኪ መላ በሉኝ ሁልጊዜ እጨናነቃለሁ እራሴን እስከሚያመኝ ድረስ እንቅልፍ ስተኛ ያቃዠኛል ምን ልሁን 😭😭😭
@SamsungAs-ku2gw
@SamsungAs-ku2gw 4 жыл бұрын
አላሕ.አፍሸኖ.ይመልሥልሸ.ውዴእሕኔአይዞን
@hffhff3234
@hffhff3234 4 жыл бұрын
Hbybtiy yaet naw yalshiaw uszataze batm arf yahun ealklshilhugn kutrun
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
Quran kri bebzat aebshiri Aellah aefeya yistshi
@kaltube4407
@kaltube4407 4 жыл бұрын
@@tewekeltuaellah6638 አልችልም ወላ በጣም ፍላጎት አለኝ ለመቅራት ግን እደት
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
@@kaltube4407 ahite mekrat aetchiyim ande kutrshin lakilgni Quran kaleshi ana maskeriyaw kaleshi Grub lasgebashi
@user-jf7hs3sd3x
@user-jf7hs3sd3x 3 жыл бұрын
እህቶቼ ዱአ አርጉልኝ ለእኔ ተጨንቄ አለሁ በአላህ
@user-mm9ho2hw7k
@user-mm9ho2hw7k 3 жыл бұрын
አብሾሪ
@saadaddd853
@saadaddd853 Жыл бұрын
አላህከጭንቅያውጣህያርብ
@haeahhaeah7095
@haeahhaeah7095 10 ай бұрын
አላህ ያሸርሺ
@salimbay7588
@salimbay7588 4 жыл бұрын
ጀዛኩም ኸይር እኔ ግን ባለትዳር ነኝ ግን ይባርክልሽ በሉኝ
@amriyatube3226
@amriyatube3226 4 жыл бұрын
አሏህ የተባረከ ትዳር ያድርግልሽ
@zainabzainab1810
@zainabzainab1810 3 жыл бұрын
አላህ ያመረ የሰመረ ያራግልሽ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
አላህ ይበረክሽ ሰሊህ ልጅች ይስጥሽ
@abduali8985
@abduali8985 4 жыл бұрын
ያረብ። አንተፈርጀን እስኪይ በዱአ እንረሳሳአ
@user-hx7dp4yc3h
@user-hx7dp4yc3h 4 жыл бұрын
ጀዛሁ አላህኸይር ያኢላሂ አተፊት ቁሜ ከመቀጣቴ በፊት አተው ቀልቤን አስተካክልልኚ እሲ ውድ ወገኖች አላህ ይድረስልኝ በሉኚ በጣም ጨቆኛል የማስበውንም የምጨነቅበትንም ለይቸ ማውቅ አልችልም ከድኔ እየተዘናሁ ነው ቁርአንን ምንም ባዳምጥ አይገባኚ ወላሂ ሳሬስ ምንም አማርጭ እደማረግ ተምታቶብኛል እሲ ከቻላችሁ ምክራችሁን ውይም እሚቀራልኚ ስው ፈልጊልኚ ያአላህህህ አተው እዘንልኚ ስደተኛ ብቸኛ ባሪያህ ነኚ እና ያች መከረኛ እናቴ የለችም ተጎኔ 😭😭
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 жыл бұрын
አይዞሽ በሶላትሽ ጠንካራ ሁኝ አልገባኝም እያልሽ አትታይም እያጠናሽ ወርም ቢሆን አንድት አንቀጥቅሪ እኛም ባላህ ተስፋ አይቆረጥም በርችስተይው የባስ ሾይጣን ይገባብሻል አተይ
@user-hx7dp4yc3h
@user-hx7dp4yc3h 4 жыл бұрын
@@user-fx9ml2ry3k እሽ እህት
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 4 жыл бұрын
Abshery
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
Hubi aebshiri Estigfar aebzi Bzu aetsebi Kechalshi suretul bekera Suretul heshir Kaf.degagmesbi kri weyim Smi Aellah yagzshi
@user-ww8jp5bn1h
@user-ww8jp5bn1h 3 жыл бұрын
እስቲክፋር አብዚ
@najatibrahim4078
@najatibrahim4078 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ሕይር ያርብ አላህ ሁሉንም ነግ የሚጠቅመንን የሚበጀንን አድርግልን ያርላሂ ለኔ የሚጠቅመኝን አቅርብልኝ የማይጠቅመኝን አርቅልኝ ያርብብብብብ
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
አሚን
@lubaba-de2bp
@lubaba-de2bp 7 ай бұрын
አሚን
@user-cl9wc7bl1b
@user-cl9wc7bl1b 3 жыл бұрын
የኛ ሀኪም አልሃምዱሊላህ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
የት ነው የሚኖረው ቁጥሩን ካወቃችሁት እባካችሁ ላኩልኝ እሮቅያ ማስደረግ እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ ለአላህ እሆናችሃለሁ
@user-rm4qr2qg4q
@user-rm4qr2qg4q 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ በተረጋጋና ደሥ በሚል ድምፅ አቀራር 👍👌
@tube6769
@tube6769 4 жыл бұрын
የአላሕ ለኔምለሙሥሊምእሕትወድሞቼ ሧሊሕን ትዳርወፍቀን ያረሕማን ሥደት እድሜአችንንጨረሰዉ ያሠብኩትን አሣካልኝ
@user-xv8xk1pd1b
@user-xv8xk1pd1b 2 жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ
@fatumaseid7080
@fatumaseid7080 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንያረብብብብ
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
አሚንንን 🤲🤲🤲🤲 አብሽር ሁሉም ለከይር. ነዉ. ግን ለምን. አገቢም. ስደት layiko የመቆየትም. ሆነ ፈጥኖ. ሀገር የመግባት. ዉሳኔዉ. ያች ና ያንች. ብቻ ነዉ.
@msfatema5467
@msfatema5467 4 жыл бұрын
ጀዛካላ ኸይረን የመዳም ሸቃሊት ለኛ ይጠቅመናል እንስማው
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ህንሽ አላህ ይጠቅመንል
@futuf8331
@futuf8331 2 жыл бұрын
አወ ይጠቅመናል
@alikabadru2266
@alikabadru2266 11 ай бұрын
እኔ ሁሌነው ማዳምጠው አላህ ሱበሀነውታለ ባደመጥነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ በቅራት አልችልም አደምጣለው ያረብ ልቤንም ቁረኦንእዲያገራልኝ ያረብ መቅራት እየፈለኩ ፍላጎቱእያለኝ ወላሂላ አልገባምአለኝ ያረብ ምን እደማረግ ግራገባኝ ኢላሂ
@seadadesaleg4059
@seadadesaleg4059 5 жыл бұрын
አላህ በረህመቱ ያስተካክልልን
@remilashamso7042
@remilashamso7042 5 жыл бұрын
ዉስታዝ ጀጃካላከይር እኔ ሲህር ያመኛል እዳላገባ ደደርጎብኛል ሀዳንዴ በጣምሀስባለዉ ልጅሀይኖረኝምብዬ የሀላህራህመትሰፊበመሆኑደሞ እጥናናለዉ ዱአ አድርጉልኝ ዉድምህህቶጄ ሀማና
@amriyatube3226
@amriyatube3226 5 жыл бұрын
አብሽሪ ዱአ አድርጊ
@hananraemero5634
@hananraemero5634 5 жыл бұрын
ጀዛከላኸር
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 4 жыл бұрын
አብሽሪ ከአላህ እራህመት ተስፋ አትቁረጪ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_ወይኔ እኔም አለብኝ ወላሂ በጣም ያሳስበኛል ቤተሰቦች በጣም ይጨነቃሉ እናቴን በቅርቡ ነው ያጠኋት ለትዳር አወራና ግዜው ሲደርስ ይጨቀኛል ያስጠላኛል እስኪ ዱአ አርጉልኝ_
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 жыл бұрын
አይዞሽ በዱአሽ በርቸረ ሩቅያም አስቀጣሪ እስከሚሻልሽ ሶስተየ ወይም ካልተሻለሽ 30የጊዜ አስጋሪዎች አትሰቢ አላህ ይዘንልሽ አቅም የለንም ፋጡራን
@gjhh8506
@gjhh8506 3 жыл бұрын
አላህ ትዳርላጣችሁትምአላህይወፍቃችሁ።ያገባነውአላህያስተካክልንያረብዱአእርጉልኝትዳሬ።እንድስተካክለልኝ።ደህናውንባሌንገበሬውአፍቃሪውባሌን።የወንድሙሚስት።ተጠግታንብረትምአስጠፍታውእሷ።ባሏጋርተማለሰችወንድሙጋርእኛግን።እኔምእሱምይሄው።ከአረፋወድህ።በጠብነን።ቤተሰብልቀቅሲሉትእወዳታለሁይላል።እኔናእሱአንደዋወልምአሁንአገርልገባነውዱአርጉልኝ። አህላቁምእንዳምርአይሰግድ።በፊትደህናነበር።።አሁንአይሰግድ።።ሙዚቃነውየስልኩጥሪእኳን።።እቤትአይቀመጥ
@ethiopiahadis5194
@ethiopiahadis5194 3 жыл бұрын
alahyedireslshe
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
የኒ ዉድ እኒም ልክ እዳችዉ. አይይይ አላህ. አዋቂ ነዉና. ምተቅመንን. ይወስንልን አላህ ካንች ይሁን 🤲
@youtub4977
@youtub4977 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እሩቃ ሰሰማ እራሴን በጣም ያመኛል ደግሞ ብዙ ባል ይመጣልኛል እሺ ብያቸው ወደ ቁምነገር ሲገቡ እኔ ያሰጠሉኛል ወላሂ ምን እንደሆነ አላውቅም
@sadzed3921
@sadzed3921 3 жыл бұрын
እም ነኝ
@cutygirlbrokenheart3104
@cutygirlbrokenheart3104 5 жыл бұрын
እረእኔ የማይመጣልኝ ባል የለም ግን እሺ ስላቸዉ ቁምነገር ላይ ይሸሹኛል ምንደሁ አላቅም ሙስሊሞች በአላህ የምታቁት ከሆነመልሱልኝ
@amriyatube3226
@amriyatube3226 4 жыл бұрын
ሰላትሽ ላይ እዴት ነሽ ጊዜው ጠብቀሽ ትሰግጂያለሽ የሰላት ጉድለት ካለ አስተካክይ ዱአ አድርጊ አሏህ ሂጃቡ እዲያነሳልሽ ቁርአን ቅር ማትችይ ከሆነ አዳምጪ ሀራም ከሆኑት ነገር ራቂ አትይ በቻልሺው አቅም ሰደቃ ስጪ ኢስቲግፋር አብዢ በነቡዩ ላይ ሠለዋት አውርጂ አብዢ ባጠቃላይ ወደአሏህ ተቃረቢ
@user-dq2cr8qx6v
@user-dq2cr8qx6v 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ልክ እዳችው ተመሳሳይ ነገር የሆኩ ነው ሰለቸኝ ዛሬስ
@usedubai8017
@usedubai8017 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ እኔም ነኝ አላህ ይድረስልን
@user-fx9ml2ry3k
@user-fx9ml2ry3k 4 жыл бұрын
ምክንያቱም የሚርቁሽ ሁላችንም አይመጥኑሽም ኤች ጡሩ ትሆኛለሽ እነሱ ጡሩ ላይሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም ጥሩ ሴት ለጥሩ ወድ ጥሩ ወንድ ለጥሩ ሴት እንደተባለው አላህ ያለው የትም ቢሆን አይቀርም የትም ቢሆን ሁሉ ነገር ከእናታችን ሆዲያ ሁነን ነው የተከተበልን አይዟችሁ ሶሊሆን ባል ይወፋቃችኋል የሄዱት ቢመጡ አይጠቅሟችሁም አላህ ህይሩን ይዞላችኋል የዱአ አድርጉ ለሁሉም የዱአ ጠቃሚ ነው አላገባንም ብላችሁ እንዳታስቡ ሶብረኛ ሁኑ የጠበቀ አያጣውም በተረፈ ጠንካራ ሁኑ በዲናችሁ
@yuughjgh8515
@yuughjgh8515 4 жыл бұрын
እኔም እንደች ነኝ ምን ማድረግ እንደልብኛ አላቅም ግን እስክ ዱእዋ አረጉልኝ በአላህ
@swswits-sf5pq
@swswits-sf5pq 19 күн бұрын
ያረቢ እነም ትዳርን ያስፈራኛል ትዳርም አይሳካልኝም እያገባሁም መውጣትነው አሁንም ጠያቂዬ ብዙነው ግን እፈራለሁ ለመግባት ያረቢ አንተጠብቀኝ
@user-mx8vh2hu1x
@user-mx8vh2hu1x 4 жыл бұрын
የአላህ ጀዛካላህ ኸይርር አላህ ትዳር ለአጣነው አላህ ሷሊህ ትዳር ይስጠን ትዳር የአላችሁ ሷላህ ልጅች አላህ ይወፍቃችሁ ያርብ
@user-od5kq3dk3o
@user-od5kq3dk3o 4 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ
@fatumaseid3894
@fatumaseid3894 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@lubaba-de2bp
@lubaba-de2bp 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-hn4tj2ys8z
@user-hn4tj2ys8z 3 жыл бұрын
ጀዛከምላህ ኸይር የተመመ ሁሉ አላህ አፊያውን ይሥጠው ያረብ
@user-xv8xk1pd1b
@user-xv8xk1pd1b 2 жыл бұрын
አሚን
@saadaddd853
@saadaddd853 Жыл бұрын
ጀዛካ አላህ ኡስታዝያአላህመልካምትዳርይውፍቀንያርብ
@toybaaskale5067
@toybaaskale5067 3 жыл бұрын
gezak Alah keyer austaz
@thaibadawood7418
@thaibadawood7418 2 жыл бұрын
እንዳ ምን ይሻለኛል ትዳር መያዝ እፈልጋለሁ ግን ምንም አይሣካ የአላህ እዲሜየም ሄደ ያረብ እሡ በራህመቱ ለኔ ያለዉን ይሥጠኝ አሁንሥ ሠለቸኝ
@seniyaje1723
@seniyaje1723 2 жыл бұрын
ኣሰላም ኣሌኩም ኣባክ ኣስቱዝ ሰልክህን በጣም ያመመኝ ነው እንድታግዘኝ ፈልጌ ነበር ኣባክ ታባበረኝ
@yakibhasan7426
@yakibhasan7426 4 жыл бұрын
እኔም የባልሲነሳ ይጨቀኛል አላህይጠብቅሁ ኡስታዝ
@uaeuar50
@uaeuar50 5 ай бұрын
አላህየቀልባችንያሳካልን፡ያላገባችሁምአላህመልካሙንትዳርይወፍቃችሁ፡እኔምትዳሬየተመሰቋቆለነው፡ያረብወይአላቀኝ፡ወይአስተካክልልኝ፡አላህአታቃለህ፡ሰዎቸዱቃአርጉልኝበትዳሬደስተኛአደለሑም፡እፍፍፍፍ
@furdosmohammed3849
@furdosmohammed3849 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህኡስታዜ አላህ ሀላሌንይወፍቀኝከስደትአዉጥቶያረብብብብብ
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 жыл бұрын
ያርቢአተጤናየኔንሰጠኝአላህላለሁበትምአላህምዱሌላ
@user-no4jn9qp1o
@user-no4jn9qp1o 3 жыл бұрын
እስኪ እህት ና ወንድሞቼ ዱአ አርጉልኝ አይንናስ አለብኝ
@Amina-rj1xq
@Amina-rj1xq 7 ай бұрын
ያረብአሚንንንያላገባነዉምመልካሙንትዳራይስጠን❤❤❤
@user-dh4nq9re9i
@user-dh4nq9re9i Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ከጭቅ ያውጣን ያረብ 😢😢 እኔ ወላሂ ያመኛል ሀኪቤት ስሄድ ምንም የለበሽ ይሉኛል ወዶችየ ዱባይ እሩቅ የሚያቅ ካለ ንገሩኝ ተሰቃየሁ
@mekabintkemal4255
@mekabintkemal4255 3 жыл бұрын
ما شا ء الله ما شا ء الله ما شا ء الله ما شا ء الله جزاك الله جزه
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x Жыл бұрын
ኡስታዝ የት ነው የምትኖረው ቁጥርህን አስቀምጥልን
@hawahawa7767
@hawahawa7767 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኪም አላህ ከይር ያረቢ እሥኪ ዱአ አድርጉ 💞💞 ያረቢ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ የምወዳቸው ሁላ እየህዱ ነው ቁም ነገር ሲደርስ ያሥጠላኛል
@user-ol3ng6qe9n
@user-ol3ng6qe9n 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ
@user-hi1to5ur4k
@user-hi1to5ur4k 4 жыл бұрын
ያአላህ ገና ዛሪ እዳጋጣሚ አገኛሁት ዬቱባችሁን ጀዛኩምአላህኽይር ስብስክራይብ አድርጊአችሓለሁ
@user-tp7ox2ft9f
@user-tp7ox2ft9f 3 ай бұрын
ጀዛኩም አላህከይር ውዶቸ ዱአአድርጉልኝ ብዙግዜ ባልይመጣልኛል ግንወሬሁኖይቀራል በማላቀውምክኑያት ይሸሹኛል ተጨንቄለሁ ሀያስምትአመቴ ቤተሰብም አግቢ ይሉኛል
@um3178
@um3178 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ሀይር ያሸህነ
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
ሥፈልገው የነበረው ማሻ አላህ
@ayshaaysha328
@ayshaaysha328 3 жыл бұрын
ሙሰሊም ነሸ ግን ለምን ፀጉርሸን ገልፀሸ ፈሩፉይል አረግሸ ???? መልሰ ኢተቅላህ ያኡመተልኢሰላም ☝
@fatuma3691
@fatuma3691 2 жыл бұрын
ማሻአላ
@user-vv3ds8kv7k
@user-vv3ds8kv7k Жыл бұрын
ያረብ እኔ ውስጤ ይረበሻል አላህ መልካም ነገርን ይወፍቀን ያረብ ላላገባነውም በሀላል የሚፈልግ አላህ ይወፍቀን ላገባችሁም መልካም ትዳርን እመኛለሁ ያረብ ሁላችንም ምኞት አለንና አላህ ያሳካልን
@ajaibaahmed6304
@ajaibaahmed6304 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ ያርብ ብራህመተክ
@hayath2792
@hayath2792 Жыл бұрын
ያአላህበኢማንየተሞላትዳረአተውወፈቀኝአንተበፈቀድከውያረብሀሳቤንጭንቀትንአንተውአሰወግድልኝበሰላምለሀገራችንያብቃንውድያገሬልጆችሰደትይብቃንከሰውፊትያውጣንያረብጉሉአሚንንንንንን
@GhHg-cf3sd
@GhHg-cf3sd 10 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 жыл бұрын
ለአላህ ብላችሁ ዱአ አርጎልኝ በአላህ ፍርድ ቤት ከሰ አለብኝ የሠራሁበትን ላቤን እጂሺ ያሰገባልሺ በሉኝ በዱልሚ የለፈሁበትን ሊበሉኝ ዱአ አርጎልኝ ያእሰታዝ የናሡን ወደኔ ሃቃቸውን አታንጣ ያአላህ የኔንም አሳልፍህ አትሰጥብኝ ያለጢፍ አሚን አሚን
@thaibadawood7418
@thaibadawood7418 2 жыл бұрын
የአላህ አላህ የለፍሽበትን ሀቅሽን በጂሽ ያሥገባልሽ ያረብ
@tigisttamasagen723
@tigisttamasagen723 2 жыл бұрын
@@thaibadawood7418 ማንሻ አላህ ተባረከላህ አሚን አሚን ያረበል አለሚን
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 5 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይር እኔቁርአን ሶላቴን ከተውኩ ከወርበላይ ሆነኝ ካሉት በታች ከሞቱት በላይሁኛለሁ
@user-zp5dd2no7b
@user-zp5dd2no7b 4 жыл бұрын
ለምንእህት
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
@@user-zp5dd2no7b ልሰግዲ እተጣጠብና እሶላትላይ ስቆም እምቀራው ሁላ ይጠፍብኛል ከመስገጃየ ላይ ስነሳ ቁርአኑም እደገናአስታውሳለሁ
@user-dl6nm7lu2o
@user-dl6nm7lu2o 4 жыл бұрын
@@user-zp5dd2no7b 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amriyatube3226
@amriyatube3226 4 жыл бұрын
ሠላት አትልቀቂ
@hayatyassein3913
@hayatyassein3913 4 жыл бұрын
Abshir wed Allah temlshei
@Mohamad-kn2po
@Mohamad-kn2po 4 жыл бұрын
Jazaka Allha Hayere Hayati ♥️
@ayatayat4737
@ayatayat4737 3 ай бұрын
ያራብአሏህይፈቅን
@user-oz2up5mv4m
@user-oz2up5mv4m 4 ай бұрын
ጃዛከላ ወንድሜ ለእኔም አላሕ እንዲወፍከኝ ድዋ አርጉልኝ
@user-dh4rg7yr2g
@user-dh4rg7yr2g 4 жыл бұрын
ማሻአላሕ ጀዛኩምላሀይረ እሥቴ በዉሥጥ ላኩልኝ
@user-ly5ug9rw1t
@user-ly5ug9rw1t Жыл бұрын
የአላህ ሰላም እና እዚነቱ አዪለያቸሁ እህት ወንዲሜቸ ዱአ አርጉልኚ ወላሂ ያመኛል ሲደት ለይ በጣም ከባዲ ነው ለእናተም አላህ የሚበጃቺሁን ዪስጣቸሁ
@samkwt8566
@samkwt8566 4 жыл бұрын
ጅዛኩምአላህኸይረን
@gjhh8506
@gjhh8506 3 жыл бұрын
ከምወደውትዳሬ።ይሄውተጣላን።ሳናስበውብትትናችንወጣ።ሲጀምሩከቤት።ሻርቤንወሰዱ።እማቡኪያውስጥአንጀትጣሉአሁንእኔ።ባስደትእሱአገርነውልገባብየይሄውተጣላንየወንድሙሚስትሰበብሆነችንለጠባችንንብረታችንንምወዴምአጠፋእየሸጠእሷጋርሆኖ
@kuwaitkuwait2597
@kuwaitkuwait2597 3 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም እዳች ነኝ ግን እኔ አስፈትቻለሁ
@habibahassan151
@habibahassan151 2 жыл бұрын
Jeza heyren jeza
@user-mo5lq4yw9w
@user-mo5lq4yw9w Жыл бұрын
በትዳሬ ተፈትኛለሁ አይ እድሌ በቀደም ሩቅያ አስቀርቸ መፍትሄ አግኝቸበታለሁ ወላሂ ሂዳችሁ አስቀሩ
@user-dy4lq1ut2u
@user-dy4lq1ut2u Жыл бұрын
ያረብአላህ ይጠብቀን
@madinamohammed8487
@madinamohammed8487 Жыл бұрын
አላሁ አክበር፤አላሁ አክበር
@sadasada7151
@sadasada7151 4 жыл бұрын
ጀዛከላህኸር
@user-er6jr4fg4s
@user-er6jr4fg4s 3 жыл бұрын
ሰለሲህረ እመጥየቅው ሰው ፍልጊ ነበር ማንን ለጥየቅ እስኪ ሰው ጥቁሙኝ
@hayatYimam-uu9px
@hayatYimam-uu9px 9 ай бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይረን
@samirayousop6247
@samirayousop6247 4 жыл бұрын
ማሻአላህ. ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልህ ወንድሜ
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
አሰላሟለይክም ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ማዳመጥ. ነዉ መቅራት. ያለብን ???????
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Жыл бұрын
ውድ ይገሬልጅጅ ሰላማጅሁ ይብዛልኝ ባላጅሁበት ዱአ አርጉልኝ አይነጥላሺን ይሳልሽ በልኝ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 10 ай бұрын
የኔቢጤነሽአላህያሣልሽያረብ
@user-yk3qv3ku7h
@user-yk3qv3ku7h 2 жыл бұрын
ሡራውን እሚነግረኝ ለአላህ ብሎ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 3 жыл бұрын
መሻላህተባረከላ።አላህይጠብቀን።ያረቢ
@user-mx9wr3my6q
@user-mx9wr3my6q 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን በዱአ አትሩሱኝ ላአላህ ብላቹሁ
@zdtube6056
@zdtube6056 4 жыл бұрын
ሱራውን የሚያቅ ካለ ንገሩኝ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 4 жыл бұрын
Suretul bekera wede 30 aenkeq aele. Felgiw👈
@aminatademumar8360
@aminatademumar8360 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይሺፊ ኩሉ መሪጥ
@toyibafuad5273
@toyibafuad5273 2 жыл бұрын
yarbe anet frejne hulachinm jza klahe
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@romanticromaroma2949
@romanticromaroma2949 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኽይርን አላህ ስብብያድርግንል
@gjhh8506
@gjhh8506 3 жыл бұрын
ለናቴይሄንሰውባገኘሁትእፍ
@Alhamdulelahi
@Alhamdulelahi Жыл бұрын
አላህያግራልን አብዛኞቻችን የተያዝንነን
@mdet1495
@mdet1495 3 жыл бұрын
mashi Alah..hulunm Alah yashirewu
@sofey1908
@sofey1908 3 ай бұрын
አሚንያረብ😭😭😭😭
@user-nk7nb6yb5i
@user-nk7nb6yb5i 4 жыл бұрын
መሸአላ🌹🌹🌹❤❤
@md3284
@md3284 4 жыл бұрын
Jeza keAllah keyrine Ma Sha Allah
@user-jz8gj3sn2p
@user-jz8gj3sn2p 2 жыл бұрын
አላህጀዘሽንየከፈለሽ፣ማሽአላእህት
@araghig8687
@araghig8687 Жыл бұрын
allha akbar 3 msah allha 👂
@mariamomerali8111
@mariamomerali8111 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁኽይር
@user-gn8cu3qv8w
@user-gn8cu3qv8w 7 ай бұрын
መቸኘ
@user-gn8cu3qv8w
@user-gn8cu3qv8w 7 ай бұрын
የከኸከነአከኦኦ
@zuriashhelil3011
@zuriashhelil3011 3 жыл бұрын
Jeza keAllah keyring MhsAllah
@usedubai8017
@usedubai8017 5 жыл бұрын
ጀዛኪ አላህ ኸይረን እህታችን
@amriyatube3226
@amriyatube3226 5 жыл бұрын
ወኢያኪ
@user-hq7br2ou1w
@user-hq7br2ou1w 4 жыл бұрын
@@amriyatube3226 ጀዛከላህ።ህይር።እሲ።ጉርብካላችሁ።አስግረቡኝ።ያረብያረብ።
@madinamohammed8487
@madinamohammed8487 Жыл бұрын
መሻአላህ ፣አላሁ ክበር
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ መልካም ይድረገን ሹክርን
@user-uu5br2pf3o
@user-uu5br2pf3o 2 жыл бұрын
ያረህማን አላህ ይፍቀን ማሻ አላህ ሹክረን ረጅም እድሜን ይስጥልን ያረብ
@user-dc7xr7we5o
@user-dc7xr7we5o Ай бұрын
ውድእህቶቸ አላህ ሆይመልካምባልስጠንያርብብብብብብ
ሸሪአዊ ሩቅያ
31:18
Amriya Tube
Рет қаралды 70 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 46 МЛН
Now it’s my turn ! 😂🥹 @danilisboom  #tiktok #elsarca
00:20
Elsa Arca
Рет қаралды 11 МЛН
የምሽት አውራድ
20:36
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
ጠንካራ ሩቃ ከስራ ጋር ለተሰራብን ሲሂር/ድግምት  እና ለሂስድ
1:06:32
በተለያየ ስበብ ትዳር ለዘገየባቸው #ሸሪአዊ_ሩቅያ #الرقيةالشرعية
32:18
ሸሪአዊ ሩቅያ الرقية الشرعية
Рет қаралды 3 М.
ሸሪአዊ ሩቅያ ሲህር ወይም ድግምት ለበላ
36:49
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН