KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አብርሽ እና ሩታ ተስማሙ. አስታረቅናቸው 😱
10:10
ድጋሚ እንደማትጎዳኝ ቃል ግባልኝ ❣️💝
28:25
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ .አፉቅሬሃለው አለችው 😱😭😭
Рет қаралды 449,759
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 328 М.
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 200
@ቀመሩ
Жыл бұрын
እኛ ሰዎች የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን እና አብርሺዬ አስብብት አብረው ይሁኑ የምትሉ በላይክ
@selima4387
Жыл бұрын
አዉቃነውአታፈቅረዉም
@nefisa70
Жыл бұрын
@@selima4387አትፍረጂ
@nefisa70
Жыл бұрын
@@selima4387እንዴት ይሔ ሁሉ መንገድ ትሔዳለችካላፈቀረች
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
Жыл бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@burite-l3f
Жыл бұрын
ደሞ ቆንጅዬ ነት
@nefisa4832
Жыл бұрын
ጎድቶክ የሄደዉን ትተሀዉ ተከትሎክ የመጣዉን በፀጋ ተቀበል
@kasutube8
Жыл бұрын
Yessssss btikikli እዉነት ነዉ
@እናትያላህስጣታናት
Жыл бұрын
በትክክል
@MeriMTube
Жыл бұрын
አብሪካየወድሜበቅንነትሸርአርግልኝ
@ሰላም-ፀ4ተ
Жыл бұрын
በትክክክል የሂደ ቢመጣም አያዋጣም
@rabiyimam8626
Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ፍቅር ከለው ወላሂ ከንቱነው ካንድ በኩል ፍቅር ፈተናው አያድርሽስ
@ፀዲYouTube
Жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ቢሆንም አብርሽ ሂወት ይቀጥላል ስለዚህ ፍቅሯን ተቀበላት በናትህ❤❤❤❤😢😢😢😢
@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ
Жыл бұрын
አረ በጣም ያስጠላል ወላሂ ሴት ልጅ አፈቅርሀለው ስትል በወድ ልጅ ነው የሚያምርው😂😂👍ጎበዝ ምንው ሸዋ😂
@abaydemis866
Жыл бұрын
ፍቅር ምትባለው ልጅ በቃ ተዋት
@zubyedachala3556
Жыл бұрын
አብራሽ ጡርአታውጣ ታማኝ ሰው በጠፍበትዘመን ታምና የመጣችውን ተቀበላት ከምር እያወት ያቀጥላልና
@ብትአብዱሠኢድ
Жыл бұрын
ካላፈቀራት እደት ደግሞ ቁሥለኛ ነዉ ኡፉፉ
@yese7783
Жыл бұрын
@@ንማጀሚዲያ-ለ6ጐ አሳቀቁን እኔ ሀያ አምስት አመት ሞላኝ አፈቅርሀለው ልልቀርቶ እወድሻለሁሲልእኳ እሽነው የምለው ምድረ አሰዳቢትውልድ
@diborab7820
Жыл бұрын
ሩታ ማፍቀር መታደል ነዉ ! በግልፅ ስሜትሽን መግለፅሽ ጎበዝ ነሽ !
@alimaalima1988
Жыл бұрын
ልጁቱ በጣም ታምራለች ይጋብ የምትሉ ❤
@LEMI-l3e
Жыл бұрын
እኔም❤❤❤❤❤
@ስበራያዋነኝ
8 ай бұрын
እኔ
@ትግስት-ኸ4ዠ
Жыл бұрын
ወላሂ ፅድት ያለች ልጅ ነች ❤❤
@tigisit2534
Жыл бұрын
እና እሷ ጴንጤ ናት እሱ ኦርቶዶክስ ነው 🤔🤔እንዴት ይሆናል
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
Жыл бұрын
@@tigisit2534የት አወቅሽ መስቀል ስላላረገች ነው ደሞም ብትሆንም ከተዋደዱ አብርሽ ክርስቲያን ያደርጋታል😊
@ሰአዳ-ቸ5መ
Жыл бұрын
@@tigisit2534እምነቱን ማስተማር ነዋ ግን ልዩነታችሁ ምንድ ነው ?
@ትግስት-ኸ4ዠ
Жыл бұрын
@@tigisit2534 ኦ😳
@Selina6648
Жыл бұрын
የላይዋን ፅዳታ አይቶ መገመት ከባድ ነው ዋናው የውጥ ነው 😊
@መድመቅደላዋማሻ
Жыл бұрын
አብርሺዪ። ህይወት ይቀጥላል ለተመልካችም ክብር ስላለህ። ምክር ስማ እና። አስብበት። ሌጅቷ። ትወድሀለች ኤዱዪ የኔ መልካም እወድሻለሁ ስሜቷን ስለተረዳሻት 🙏
@emueimanyutub9726
Жыл бұрын
እሡሥ ካልወዴዳት
@Zaboora-xb8sy
7 ай бұрын
።@@emueimanyutub9726
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
Жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል።______________ይች አለም እንደዚህ ናት ንቆ የሄደዉ ንቆ መተዉ ወዶን የመጣ መቀበል ነዉ ፍቅርዋ ተቀበላት❤❤
@rahiletube
Жыл бұрын
አብርሽዬ ህይወት ይቀጥላል ሩታዬ ደግሞ ለአንተ የእግዛአብሄር ስጦታህ ናት ፍቅሯን ተቀበላት🎉🎉😢😢
@gebianeshwubie6067
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rerf-wu5kr
Жыл бұрын
ስታምር ረጋ ያለች ደስ የምትል ሴት ሩታዬ🥰🥰🥰🥰👍
@rabiaseid2385
Жыл бұрын
ይህንን ጨዋ ቤተሰብ አይታ ፍቅር ባይዛት ነበር እሚገርመው መልካም እድል እህታችን በኛ በኮሜታተሮች ተጋቡ ብለናል ይሁን መቸ ይሁን አሁንንንንን😂😂😂😂
@jenetiyoutube771
Жыл бұрын
😂😂😂😂🥰🥰
@seadaayalo1162
Жыл бұрын
😂😂😂
@zeynebasnake8391
Жыл бұрын
😂❤❤❤❤
@saeedaahmad2645
Жыл бұрын
❤❤❤😂😂😂
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@mqidyitub
Жыл бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ አስለቀሰቼኝ😢😢 ወይኔ ይህ ፍቅር ተብየው ከባድ ነው እንደው 😢እሱ ለሌላ ሴለቅስ እግዚአብሔር ቸር ነውና እምታለቅስ ሰጠው ለሁሉም እራስክን አርጋግተህ አስብበት አብርሽዩ ድጋሚ ከፈቶህ እንዳናይህ ደስታህን ነው እምንፈልገው🎉❤
@sn-jn3eg
Жыл бұрын
እረ ሲጫወቱብን ነው
@hilamoo928
Жыл бұрын
ሂወት እዲህ ናት ግን ሚሰለቅሰነንጂ ሚለቅሰልነን አንወድም 😢
@emufrdowesyoutube5922
Жыл бұрын
ድራማ ነው ቤተሰብ አየ የመዳም ቄመምች ስንባል በሁሉ እኒስናለን ሁሉ እውነት ይመስለናል
@GgFg-rk2ks
Жыл бұрын
አብርሽ አተመልካም ሰዉነህ እላክህ ተረዳት ሂወት ይቀጥላል ያለፈዉን እርሳዉ አትዘኔብህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ይቀበላት የምትሉ👍
@KaleAfso-gw8fc
Жыл бұрын
የተሰበረ ልብ እስከሚጠገን ይቆያል የደረሰበት ያቀዋል💔💔💔💔😭😭💐💐አይዞህ አብርሽ ጠከር በል ❤❤❤❤❤
@fanouseayela7005
Жыл бұрын
ሳህ የሚያቅ ያቀዋል
@zuzuwolloyewa9024
Жыл бұрын
ፕራንክ ብቻ እዳይሆን ሩታ በጣም ደስ የምትልና ረጋ ያለች ልጅ ናት አብርሺየ የተስበረ ልብ በቶሎ እደማይጠገን አውቃለሁ ግን ደሞ የምንወደውን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን የአንተን ስሜት ባናቅም ግን ሩታ በጣም የተረጋጋችና ስነ ስርአት ያላት ልጅ ናት❤❤
@Mes355
Жыл бұрын
አብርሽዬ መቀበል ነው 😍ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@UmFarahRukaei
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ለአብርሽ ማነው አንድ ላይ ቢሆኑ ደደደደደደደደስ የሚለው 😢😢 ወይ አብርሽ ያለፈው አለፈ ህይወት ይቀጥላል ።ጊዜ ወስደህ አስብበት 😢 ላንተ ብላ ቦታ ስላላት ነዉ ከሸገር የመጣችው😢 የአብርሽ እህት የኔ ቅን ልብ ለሷ ብለሽ ቡታጅራ ብለሽ ምጣትሽ🎉🎉🎉
@monabeyrots5590
Жыл бұрын
አብርሽ የኔ ወንድም ልጃቶ ተወደሀለች እግዛብሄር መልካምነውህይወት ትቀጥላለች ፍቅሮ ን ተቀበላት
@ዝሀራሙሀመድ-ፀ8ጀ
Жыл бұрын
የምታፈቅረውን ትተ የማፈቅርህ መቀበልይሻላል የምትሉ ላይክ ❤
@FgXg-kr6ih
Жыл бұрын
አብርሽዬ ተረዳት ደስ የምትህ ልጅ ናት አትግፍት አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ በርግጥ አንድዬ የተሠበረ እስከሚጠገን ጊዜ ይፈጃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@astekastek1000
Жыл бұрын
ግን ጥፋቱ ምንድነዉ በሚድያ መዉጣት የለባትም ነበር ሲቀጥል በሴት ልጅ አያምርም እኮ በጥበብ መጠየቅ ይቻል ነበር ብቻ ከባድ ነዉ አይዞሽ እህቴ ጠካራ ሁኚ እሩታ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ብዙ ነገርይጠብቅሻል
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
yematakiwou atekebateri dedeb
@xboxone8393
Жыл бұрын
ተቀበላት ተቀበላት የምትል ኮሜንታተሮች ትገርሙኛላችሁ እሱም እኮ ስሜት ሊኖረው ይገባል እንጅ ከአንድ ሰው ብቻ ይከብዳል እኮ😢😢😢
@emueimanyutub9726
Жыл бұрын
ካልወዴዳትስ
@xboxone8393
Жыл бұрын
@@emueimanyutub9726 እኮ እኔም የምለው እሱ ነው ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ኑው ጥሩ
@hfygggvttr5crrfxr566
Жыл бұрын
ስጦታ አደረጉት እኮ ባይሆን እሷ በዚህ መልኩ ስሜቷን መናገር አልነበረባትም በመላ በዘደ እንዲወዳት ለማድረግ መሞከር ነበረባት እንዳው ዱብ እዳ ሆነበት እኮ ምን ያድርግ
@xboxone8393
Жыл бұрын
@@hfygggvttr5crrfxr566 በትክክል እንዲያፈቅራት ማድረግ ነበረባት ኮሜንት የሚሰጡት ገርመውኝ እኮ ነው ተቀበላት ተቀበላት ሲሉ ህይወት መሆኑን እረፍት😂😂😂
@EUMtubebewg9ve6jl7v
Жыл бұрын
እኮ ይህ እኮ ሂወትነው ዝም ተብሎ እሚገባበት ነገር አይደለም
@jonairahdiya1901
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ልጅ ነች ተቀበላት እኛ ሀበሾች ችግራችን የሚወደንን ትተን ከማይወደን ጋ የሚንቀጥለዉ ነገርሲ ኧረ ተቀበላት ምርጥ ልጅ ነች ከምር
@SeedaMohked-pe5hd
Жыл бұрын
ገና መች ወጣለት ያችኛዋ ጥላዉ ህዳ ከባድ ነዉ እሚሆንበት ለማመን
@rahelwondimu5352
Жыл бұрын
እውነት አድናቀቂሽነኝ የወድምሽን ጉዳት ሳትጠብቂ የልጅቷን ስሜት ብለሽ ከአዲሳባ ቡታጀራ ድርሰ እውነት ይገርማል ፈጣሪ ይባረክሽ 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤ የኔ ቅን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@አልሀምዱሊላህ-ጰ8ቈ
Жыл бұрын
የፍቅቅር ጉዳይ ሆኖ እንጂ እሠዋ ቆንጆ ዉብ ሸበላ አሟልቶ የሠጣት ልጅ ነች
@sameerasa6279
Жыл бұрын
ፍቅር ስጦታ እንጂ ምርጨ አይዴለም አብርሽ እበክህ ታቃበለት ህወት እኳ ትቃጥለልች😢😢
@mawaysh
Жыл бұрын
አብርሽ ትፀፀታለህ ብዙ ጊዜ የምንወዳቸውን ስንከተል ነው የሚወዱን የሜመልጡን
@nahnonutube6563
Жыл бұрын
አብርሺ ተቀበላት በዛኛው ፍቅርህ ካሳ ነው የሰጠህ ፈጣሪ የኔ ቆንጆ አይዞሺ 😢😢😢
@semirakemal3483
Жыл бұрын
ስታምር
@Edeneye21
Жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል አብረሽ ተረዳት ሴት ልጅ እደዚህ እየለመነችህ 😢😢😢❤❤❤
@ኤደንየመድሀኒዓለምልጅ
Жыл бұрын
ልጅቱ የገባው ነው ይመችህ ወንድምአለም መጀመሪያ ራስህን አዳምጥ ስሜቱ ሳይኖረው እንዴት ነው የሚቀበላት መጀመሪያ የተጎዳ ልብ ቃስ በቀስ እንጅ በአንደዬ የሚሆን ነገር የለም ፍቃደ እግዚአብሔር ከሆነ በጊዜው ይሆናል አሁን ግን ቆም ብለሽ አስቢ እራሽን አዳምጭው የእውነት የምቶጅው ከሆነ ተስፍ ሳትቆርጭ እስኪገባው ታገሽ አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ❤❤❤
@bethlehem829
Жыл бұрын
ማርያምን ልጂቷ ስታምር ❤❤❤ ከዛችኛቱ ይች ታምራለች ❤❤❤
@yeneneshbeyene7155
Жыл бұрын
ፍቅር መልክ አይገድበውም ፍቅርና ፍቅር ብቻ
@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ
Жыл бұрын
ያችኝዋን ሲጀር መች ተዋት ሹቁል ስለሆነ ግድ ነው
@የራያዋ-ለ5ደ
Жыл бұрын
🙃🙃😏😏አትማይ ብጥርቅ ፍቅር ቅብጥብጥ ያለች ፍልቅልቅ ቆንጅየ ናት❤❤😍😍😍😘😘
@bizuneshqatar146
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቅመምቱዩብባለጥበቧ
Жыл бұрын
አብርሺ ሂወት ይቀጥላል ባድሰዉ ተጉድተህ መኑር አትችልም ወድሜ ሲትልጅ ጠይቃህ አትግፋት በህደት ታፈቅራት አለህ ተቀበላትና ኑሩ አድ ብለህ ሂወት ትጀምራለህ
@hussenseid6056
Жыл бұрын
እደምታፈቅረው ባለፈው አስታውቆባታል ማፍቀር ፀጋ ነው ዴሞ ቆንጅየ ናት ደስ የምትል ተጋቡ አብርሽ ወላሂ ስወዳችሁ
@ArsemaEnate-1219
Жыл бұрын
😅😅😅😅 እንዴት አየሻት ስታቅፈው
@ራህማይቱብ
Жыл бұрын
አብርሽ ባአላህ ልቦን እንዳሰብረዉ እንደዚህ እንደምወድህ እያወክ❤❤🎉🎉😢😢አደራ
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saeedaahmad2645
Жыл бұрын
ፍቅር አለችዉ አይደለ እንዴ
@Jana-fy2hz
Жыл бұрын
እሶማኮ እቢ አሉ ቤተሰብ መሰል አትደውልለት ይሆናል እሶም
@yuotub1126
Жыл бұрын
ስሜት ከሌለዉ አታስገድዱት
@merkatosefere2836
Жыл бұрын
አብርሽ ምርጥ ልጅ ነች ባታፈቅራትም ቀሰ በቀስ ቅረባት ከዛ አንተ ነህ ፎንቃ የሚያፉቅቅህ ፉቅር በመቀራረብም ይመጣል ቀስ ብለህ አስብበት ❤❤❤❤❤
@عرمانفتحان
Жыл бұрын
አበርሽ አንት መልካም ወጣት ሁላችንም እንወድሃለን አላህ ከአንተ ጋ ነው ጥሩ እናትና እህትና ወንድም አለህ አንት አላማና እቅድ ካለህ ሰርተህ ተለውጠህ አስተማማኝ ቦታ ስትደርስ ከወንድምህ ጋግከዚያ ቡሃላ በቤተክርስቲያን ስርኣት ሀይማኖትዋን አክባሪ ለፈጣሪዋ አዳሪ የሆነችውን አግባ አንተም ከጥሩ ስራህጋ አምላክህን ለምን አይነግፍህም እኔም አላህን እለናለሁ አብሽር ከአንተ ጎን ነኝ ጋሽዬን ሰላም በልልኝ
@MasaratiTubeመሠረትTube
Жыл бұрын
ታቃበለት አብርሽ የለፈን ሕይወት ትታ እባክ አታሰፍረት ለኛም ብለክ በነት ስታስዚን አንጀቴን ነው ይባለቺኝ እረጋ ያለቺ ልጂ ነት ትግስት ስብን ያለት ቆንጆ ነት😢😢😢😢😢
@yese7783
Жыл бұрын
ለኛብለህ ድር ላንችብሎ ሳያፈቅራት እሽይበላት እረእረ አይምዕሮአችሁን ጠይቁት በሀይማኖትም አይገናኙም ምንአርግነው የምትሉት
@ማርያምእናቴ21
Жыл бұрын
ፍቅር ከባድነው አዳድ ወንድሞቻችን እደዚህ ሲባሉ እራሳቸውን ይቆልላሉ አብርሽ አንተ መልካም ሰውነህ ባስ ባታገባትኮን ተረዳትን አረጋጋት😢😢😢
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
ልክነሽ እፍቅርሀለው ሲባሉ ይቆላችዋል ውዶች😂😂😂
@ማርያምእናቴ21
Жыл бұрын
@@masaratmasarat5240 😆😆😆
@Maya-bm6hl
Жыл бұрын
@@masaratmasarat5240😂ትክክል ❤❤❤😢😢😂😂😂😂
@abayabay3382
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው ማሮች ❤ከአዲስ አበባ ቡታጀራ መምጣትማለት ከባድነው ❤ፈቅር ከባድነው አብርሽ በእውነት ተረዳት በእናትህ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegeset-ik1oz
Жыл бұрын
ይህን ቀን ናፍቆኝ ነበር አብርሽዬ በደብ አስብበት ደስ የሚል እድል ነዉ
@LibiworkTumebo
Жыл бұрын
አብርሺ ሕይዎት ይቃጥላል ሩትዬ ዳግሞ ላንተ የ እግዝአብሔር ስጦታህ ናት ፍቂሯን ታቃባላት 😢😢
@nomo6793
Жыл бұрын
ፍቅሯን ተቀበላት ህይወት ይቀጥላል አብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@WudeloveWude
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@aster-j6h
Жыл бұрын
አብርሽየ የኔውዴ ተረዳት😢😢😢
@Bilan-l1w
Жыл бұрын
የተሰበር ልብ ለመጠገን ይከብዳል ሰወች ሁሉ አድአይነት ነው የሚመስሉን እድየ ልባቹክ አይሰበር አብርሽየ አይዞክ ህይወት ይቀጥላል ተርጋግተክ አስብበት 😢😢
@tube-mo2hy
Жыл бұрын
አብርሽ ያለፈ አልፍልኮ ህወት ይቀጥላል አስብበትና ተቀበላት አብርሽ 😢😢 እታችን አይዞሽ ተርጋግህ 😢
@Martitube-xb4df
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት እንዴት እንዳስለቀሺኝ ማርያምን አይዞሽ ውዴ 😢😢😢
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
Жыл бұрын
ከወድ ስጠይቅ ይሻልል የሚን በላይክ😢😢😢 ተው ሴቶቺ ኮራ በሉ👍👍👍
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
ትክክክል
@Selam-xr9lz
Жыл бұрын
ግዜው ተገላቢጦሸ ሆናል ብቻ ሴቶች ልብ ግዙ
@saadahassan6427
Жыл бұрын
አይ ወላሂ ከባድ ነው እኔም በዚህ ላይ አልፌለሁ ለትንሽ ቀን 😢አይሆንም አለኝ እሽ አልኩት አሁን ወላሂ የእሱ ብሶል አልሃምዱሊላህ 5 አመት ሙሉ በትዳር ውስጥ ነን የሁለት ልጆች አባት እና እናት ሆነናል አልሃምዱሊላህ አብሽሪ እህት ሩታ የእውነት ማፍቀርም ሆነ መፈቀር መታደል ነው
@የማይፋቅስህተት
Жыл бұрын
ወንዱም ፍቅር ነው የሚያስገድደው ሴቷም ፍቅር ነው የሚያስገድዳት እና ኖርማልነው
@yese7783
Жыл бұрын
@@የማይፋቅስህተት እረ ድንግል ረአይንአውጣ
@hayat2582
Жыл бұрын
አብርሽየ ተረዳት በናትህ ፍቅር ማለት ከባድነው እውነተኛ አፍቃሪህን አትግፋ❤❤❤❤
@y9gh956
Жыл бұрын
😢😢 ፍቅር በጣም ከባድነዉ ግን ካድሰዉ ብቻ ከሆነ ድካም ብቻ ነዉ አብርሸ በጣም ጡሩ ልጅ ነዉ ግን ያሳለፈዉ ህይወት በጣም ከባድነዉ 😢😢 ያፈቀሩትን ሰዉ ማጣት በጣም ከባድ ስለሆነ
@kobrac6630
Жыл бұрын
አብርሽ አይዞህ ጠከር በል የተፍቀረ ሁሉ አብሮ አዮንም አስብበት ለአተ አላህ የሚሆንህ የመረጠልህ ነዉ እናየረሳ መርሳት ነዉ ኮመቱ የተመቻቹ በላይክ🌱🌱ሂወት ይቀጥላል ተስፍ አትቁረጥ
@YekiteYekiteayele-ii6vv
Жыл бұрын
ምን ያድርግ በጣም ተጉቷል መጀመሪያ አንቺምዐአይዞሽ እማ ፀሎት አሪጊ ፍቅርና ስሜት ይለያያል❤❤❤
@eyruesznebe
Жыл бұрын
አብርሽ ተረዳት በናትክ አትግፋት በእግዚአብሄር ይሁንብህ ልጅቷ በጣም ደስ የምትል ልጅናት❤❤❤
@hanafitamobekafa3779
Жыл бұрын
አረ.ወይኔ.በነትህ.አታስከፈት.ወይኔ.ደሞ.ሩታ.ምርጥ.ልጅነት.በመጀመረ.የተጎደሀውን.ፈጠር.ልክስህ.ይሆነል.እበክህ.ለታመልከችቾህም.ስትል.ፍቅሯን.ተቃበለት❤❤❤❤
@Zeneb-hg6je
Жыл бұрын
ዱሮም አኮ እኛ ሀረካታችሁን አይተን ተጋቡ ብለናል ጋሽየ ራሱ ወደዛ የላከህ እንድት ጠብሳት ነበር አንተግን ቅኔው አልገባህም እሷ ገበቷታል በሉ አይዞችሁ ሞቅ ሞቅ አርጉት ቅመሞይ❤👏👏
@aishamohammed7804
Жыл бұрын
ክክክክክክ ወይጉድ
@ሡሡ-ጸ3ደ
Жыл бұрын
😂አወ
@mulu5
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Mነኝየሶሊናፋቂ
Жыл бұрын
@@aishamohammed7804ምርጥ ኮሜንት ፈታ ነው ያረገኝ
@hawwahawwa7581
Жыл бұрын
😂😂😂😂ወይ ጉድ
@ትግስትወለተስላሴወልደፃዲ
Жыл бұрын
ማየቱ አይከፋም አብርሺ ዛሬ ሰይብስክራይ አደረግሁ ገና ዛሬ እኔ ብሆን ምን አደርግ ነበር ብለህ አስብ ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ተረዳት ተያዩ ከተግባባችሁ ይሆናል ካልሆነ መሰላም ኘንይም ሰዉ ልቡ ሳይሰበር መፍታት ትችላላችሁ
@khankpk8346
Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ አብር የፍቅርን ነገር ታውቀዋለህ እና ተረዳት ታሳዝናለች❤
@rahmasaeed4843
Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አብርሽየ በናትህ ተረዳት ያለፈው አለፈ ሂወት ትቀጥላለች በናትህ 😢😢😢😢😢😢😢
@kakajqj1215
Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍👍👍 ዋው ግን እኮ ፍቅር ነው😢😢 የደረሰበት ያቀዋን አብርሽየ ተቀበላት😢😢😢
@tigistDemeke-he7hi
Жыл бұрын
ፕርክ ብች እዳሆን እውነት ብሆን ዳስ ይላኛል ❤️❤️❤️
@fatumaseid3497
Жыл бұрын
እኔም ፕራክ ነው የመሠለኝ
@tigistDemeke-he7hi
Жыл бұрын
@@fatumaseid3497 እኔም
@hawaaragaw
Жыл бұрын
አይዞሽ እሩታየ መጥፎ ጊዜ ስላሣለፈ ነው ቀስ በይ ሁሉም ይስተካከላል
@fguctb4638
Жыл бұрын
የማይመለሥ ጊዜጅ የማያልፍ ቀን የለም አብርሽ በሰአቱ ብትጎዳም አልፈኸዋን እባክህ ተቀበላት ቆንጅየ ናት አጎዳህም ሩታን ሂወት ይቀጥላን ያለፈውን እረሥተህ የወደፊቱን ኑር ፕሊሥ አብርሽ ተቀበላት እኛንም አሥደሥተን
@infodubai3233
Жыл бұрын
እንደዉ አብርሽ በማርያም እንዳታሳፍረን አብርሽይ
@TagesechWelda
Жыл бұрын
❤
@hudaaa4723
Жыл бұрын
ሰው ምን ያክል ጀዝባ ቢሆነው በማርያም በአላህ እምትሉት እጭ እሷኳ የፈጣሩያዋን ስም አልጠራችም 😂
@tirhasasefa640
Жыл бұрын
❤❤❤በዛችኛዋ ልጅ ያገኘሀው ፈተና ለበጎ ነው ኣሜን ብለህ ተቀበል የተሻለ ነገር ሊሆን ይችላል❤❤
@sanirayatube4279
Жыл бұрын
ሂወት አንዲሂ ናት ሚወደን ሌላ የምንወደዉ ሌላ😢😢አብርሸ ቤንሰ የፍቅር ስሜት ታቀዋለህ ባትረዳት እንካን ካለችበት ለማዉጣት ሞክር ጥለሃት አትሂድ😢😢😢
@Hሀሊ
Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ እረግጦት ሲሄድ አብሽሪ ውደ ሊረዳሽም እያደር ሊረዳሽ ይችላል ብየ ተስፋ አድርጋለሁ እባክህን ተረዳት
@hawibentbaba1139
Жыл бұрын
የዛኔ ሲገናኙ ቢጣመሩ ብየነበር የሚገርም ነው የኔሚስኪን አትፍረጅበት በፊት ስለተጎዳነው አይዞሽ በሂደት ሁሉምነገር ይስተካከላል አብርሽ ያለፈው አልፎል ለወደፊትህ አስብ
@werky-dx9gr
Жыл бұрын
ደግሙ በጣም ቆንጆ ነት 👍👍👍🥰🥰🥰
@dxb7358
Жыл бұрын
አብርሽ አታምልጥህ አንተ ዬፈለከው ሲሄድ እሚያስፈልግህን ሰጠህ እግዚአብሔር
@RahatulQelb
Жыл бұрын
እመኑኝ ይች ልጅ ለነጋሽዬም ምርጫ ናት ተቀባላት አብርሽ ሁሉም ያለፈው ለኸይር ነው
@misayeyoutube8383
Жыл бұрын
አብርሽ ተርዳት ፍቅር ወደን እምናመጠዉ ሳይሆን ፈጣሪ ሲሰጥ ነዉ❤❤
@maryelove7751
Жыл бұрын
አብርሽ አስብበት ሚስኪን እሩት ምርጥ ልጂ ናት። ፍቅርኮ በመለማመድ ነዉ የሚመጣዉ።
@hayatmakkah4170
Жыл бұрын
አብርሽዬ ፍቅራን ተቀበላት ወላሂ አስተዋይ ልጅ ትመስላለች እደተጎዳህ አቃለው ግን ጉዳትህን ምትሞላው ትመስለኛለች ❤❤❤❤ አብርሽ ተቀበላት ቅስሟ እዳይሰቀር አደራ እሩታ ካየዋት ጊዜ ጀምር ተመችታኛለች❤❤😘😘😘
@bezamengesha22
Жыл бұрын
ተቀበላት የምትሉ ለይኩኝ አብርሺየ ሂወት ይቀጥላል እደተጎዳህ እናውቃለን ግን እግዝአብሄር በሷ ሊክስህ አስቦ ነው ተረጋግተህ አስብበት አንድ ብትሆኑ ምኞቴ ነው ደርባባ ቆንጅየ ነች❤❤
@saada5858
Жыл бұрын
ወደፍቅር እደምቀይረዉ 100ፐርሰት እርግጠኛ ነበርኩ😂❤❤❤ ግንአብርሽየ ያለፈዉንሂወትህ እርሳና ተቀበላት❤❤😢😢
@zuzu5980
Жыл бұрын
እኔም።
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
ፕራንክ ነው አብራችሁ እንዳታለቅሱ የኔ ከርታታወች የመዳም ቅመሞችየ🥰🥰🥰
@ያአላህበሪያናኝ
Жыл бұрын
አረ ከዲሰበ ጉተጀረ ፕረክ አይኖርም
@samritube645
Жыл бұрын
*በትክክል የኔ ውድ እኔና አንቺ ገብቶናል*
@መቅደስየማሪያምልጂየወንቅ
Жыл бұрын
@@samritube645እኔም ገብቶኝል ይሄ ልጅ ሳያስነቃ ይሸቅላል በርታ
@MeseretAsalif-u3h
Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@saadaa6222
Жыл бұрын
😅😅😅😅 👍👍👍
@beliethiopia4596
Жыл бұрын
አብሪሽ እግዚአብሔር በምክንያት ነው ያዘጋጀው አስበው ። የካሳ ምስትናት። አስብ እንዳታመልጥ ተጋቡ ❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር የሆነች ልጅ ናት አቡርሽ አስቡበት እይወት ይቀጥል እሺ አታሰቀይማት 😢😢😢😢😢
@BeyduAli-f6j
Жыл бұрын
እረ በጣም ፅድት ያለች ልጅ ነች ወንዶች ችግር አለባቹ ከሰዋ አፊ ሰለመጣ አታቅራራ ❤ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት
@yese7783
Жыл бұрын
ስሜት ከሌለውስ ያስመስልእና እሽአፈቀርኩሽይበላት???
@Sead647
Жыл бұрын
አብርሽየ የኔ መልካም ልቡ ተሠብሮ ምን ላይ ያሥቀምጣት የተሠበረ ልብ ይፈራል ሠው መቅረብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@miu9756
Жыл бұрын
ትክክለኛ 💔💔💔💔
@robekaeth3984
Жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ በሱም አይፈረዲበትም ታሣለፈው ህይወት ነው ግን ህይወት ይቀጥላል ተረጋግተህ አሥብበት አብርሽ
@dannytigistu6065
Жыл бұрын
የምር እህቴ መሠለችኝ😢😢 አብርሽ ምን ያንቀባርረዋል የመር አናዶኛል 😂😂የጃኸ ንኸብ😂😂😂
@hshdhdh5295
Жыл бұрын
አብርሺየ እንረዳሀል ግን ህይወት ትቀጥላለች 😢😢😢❤ እውነት ከሆነ ተቀበላት ማኛ ናት ልጂቱ የኔ ቆንጆ አንችም አይዞሺ ግን ዋ አንችም አንዳጎጂው ወንድሜን 😢❤❤❤❤ እስኪ ይቀበላት የምትሉ ❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
Жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ እናም ወድም ኢፌየ ሩታን ተባበሮት አብርሽም ተቀበላት ወላሂ አጎዳህም እሽአብርሽየ እዳጎዳት እናም የፍቅርን ነገር ታቀዋለክ እሽ ጌታዋ እዳታ ለቅስብክ
@kayrakamal1596
Жыл бұрын
ልጁተ ወለሂ በጠም ነዉ የሚታወረዉ ማሻለሂ❤❤❤❤አብርሽ ታቀበለት
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነዉ❤❤❤❤አብርሽ ሂወት ይቀጥላል ❤❤❤
@SofiyeMekonn
6 ай бұрын
ወላሂ ጎበዝ ነሽ። እኔ መቶ በሄደቁጥር ማልቀስ ነው ስራየ በጣም ነው የምወደው ልነግረው ፈራሁት አችኳ ካገርሽ ልጂ ነው እኔ የሰው አገር ዜጋ ነው። ደሞ ተሳክቶልሻል አች👍🎉
@astedehana5892
Жыл бұрын
ህይወት ይቀጥላል የማይወደንን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን አብርሽ ተቀበላት ታፈቅርሀለችአስብበት ልቧን እዳሰብረዉ
@mesesaysha3384
Жыл бұрын
😢😢😢የተጎዳ ልብ ሰው አመኑ አይቀበልም 😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭እኔም በፍቅር ተጎደቼ ሰዎች አመኑ አልቀበልም በሎኛል😢😢😢😢😢
@degefechtamirat
Жыл бұрын
እሩትዬ ፍቅር እኮ ናት ❤ ጊዜ ስጭው ያስብብተ
@beliethiopia4596
Жыл бұрын
ትቶ ዬሄዴ ሰው እያሰብክ እስኬ መቼ ትኖራሌ????? አስብ ተጋቡ ሩታ _ አብሪሽ እግዚአብሔር አንድ ያድሪጋችሁ ❤❤❤👏👏👏👏😂😂😂😂
@Alexguadie-f1p
Ай бұрын
እዴ ሩታናት እዴ ቀድማ ለአብርሽ የፍቅር ጥያቄ ያቀረበችለት ዋዉ 🌹❤
@tayba1611
Жыл бұрын
የአላህ ከድስ አበበ ብታጀራ ይዞ እሚሄድ ፍቅር😂😂ፕራክ ነው እምትሉ😂😂😂ላይክ
@RahatulQelb
Жыл бұрын
😂😂 ከምር እውነት ብሆንላቸው ደስ ይላል ግን ወንዶች ስጠየቁ ይቀባረራሉ
@tayba1611
Жыл бұрын
@@RahatulQelb እኮ ክክክክክ
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሽቀላነዉ
@hudaaa4723
Жыл бұрын
😂እኳ ን ተለምነው እነሱኳ ሞትኩልሺ አበርኩልሽ ያሉትም መጨረሻቸው አያምር ብሆነነገር እሱ እሱ እዲጠይቀኝ አረጋለሁጅ የፈለገ አፍቅረኝ እያልኩ አላለቅስም 😂ረሴቶች ተሰተሩ እጭ
@Rተስፈኛዋ
Жыл бұрын
@@hudaaa4723 አዉቀዉእኮነዉ ይቱብ ላዝምአይዲያያስፈልገዋል
@aminahassen6521
Жыл бұрын
መገን የመዳም ቅመሞች ፍራጅ ሆናችሁ እኮ ስታጋቡ ስታፉቱ. ኑሮ ልጆች ናችሁ አዳምጡ ዝብላችሁ እራሱ ያቃል
@ማሚTube
Жыл бұрын
መገን ነው
@yese7783
Жыл бұрын
በጣም ባልገዋል 😢😢እነሱ በግድአፍቅር 😢
@yuotub1126
Жыл бұрын
የቅመሙቹ ነገርማ ምን ይደረግ
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@MeremalyuAlyuahmed
Жыл бұрын
ግዜዉእየተባለተበላሹ
@عبدالله-س2ل1ض
Жыл бұрын
ስታምር ማርያምን ፕራክ ካልሆነ አግባት😢😂
@amriyaferejo6600
Жыл бұрын
😢😢😢😢 ጠካር በይ የኔ ውድ ለች ብሎ የትገገረ እኔጄረ ይሸግታታል እንጂ ማንም አይበለትም
@ሳለቅዱስገብርኤል
Жыл бұрын
አብርሽየ እንከባበር ቢያንስ ስሜትህን አዳምጥና ሞክር ፍቅርን አትግፋ አስበህበት ብትረዳት መልካም ነው የቀረ እህታችን አንተ ባለፍክበት ህይወት እንድታልፍ አትፍቀድ አደራ ተረዳት😢😢😢
@askidesta4271
Жыл бұрын
ውይ ከባድ ነው አደራ ጋሽየን እንዳታበሣጩ ፍቅር ስጦታ እንጅ ምርጫ አይደለም ፈጣሪ የሠጠን ማንም አይወስድም እርሡ ያለው ይሁን🎉😢😊
@YeshiKebede-ir7br
Жыл бұрын
አብርሽዬ ምርጥ ልጅ ትመስላለች አትጉዳት ፍቅሯን ተቀበላት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል😢😢😢😢
@Selina6648
Жыл бұрын
አብራችሁ ብትሆኑ ደሰ ይላል ነገር ግን ፍቅር ከሁለቱም በኩል ሰሆን ደሰ ይላል ግዜ ተሰታጣችሁ አሰብበት ግዜ ይፈልጋል ፍቅር አንቺም ሰሜት እንዳይሆን እህቴ አንተም በፊት የተጓደክበት ሂወት አልፏል ዛሬ አዲሰ ቀን ነው ሂወት ይቀጥል ፍቅር ባጋጠሚ ነው ስለዚህ ግዜ ተሰጣጡ እና አሰብበት ተረዳት አንተም አፍቅርክ አይተካል ኮመንታተሮች ተረጋጉ😊😅😢 ፍቅርን ገፍቶ መሄድ ትንሺነት ነው አብርሺዬ ተረጋግተክ አሰብ ሴት እህቶች አሉክ የፍቅርን ከባድነት አይተከዋል ደረሶብክ 😢 በርግጥ አሁላይ ላንተ ትንሺ ከባድ ነው በልብ ውሰጥ ያለው ሰው ሳታሰወጣ ሌላ ሰው ማሰገባት ከባድ ነው በመላመድ በማውራት የማይቀየር ነገር የለም ፍቅርክ እረግጣ ምክኛት ደርድራ ጥለክ የራቀችሁን እያለቀሰክ እያነባክ ጥላክ የሄደችሁ እርሳና አፈቅርካለው እያለች የምታለቅሰዋን ተቀበላት አትግፋት እግዚአብሔር በምክኛት ነው ይህን ያደረገው በተጓደክበት ግዜ ፈልጎ የመጠን ፍቅር ትግፋ 🥺
@beliethiopia4596
Жыл бұрын
ስራት ያለች ልጅናት እግዚአብሔር ያጠመራችሁ ❤❤❤❤❤❤
@tigisttigist789
Жыл бұрын
ኤልዱዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሩታም እንኳን ጠየቅሽው ባትጠይቂው ነበር ምትጎጂው አብርሽም ለጊዜው ላያስከፋት ብሎ የማይሆን ተስፋ ከሚሰጣት እውነቱን መናገሩ መልካም ነው እግዚአብሔር ከፈቀደላቸው እኮ ማንም ሊለያቸው አይችልም
10:10
አብርሽ እና ሩታ ተስማሙ. አስታረቅናቸው 😱
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 263 М.
28:25
ድጋሚ እንደማትጎዳኝ ቃል ግባልኝ ❣️💝
fikr Tube ፍቅር
Рет қаралды 190 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
25:53
💫ሁሉም ነገር እዚጋር ይብቃ የሀይሚ ሚስጥር ወጣ🥹😢
HASSEN TUBE | ሀሰን ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
28:01
አህሙና ፈኪ ታረቁ || ያላሰበው ነገር ገጠመው
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 63 М.
7:50
ፋቅር አብርሽ ዋሽቶኛል እውነቱን ሰሙ 😭😭😭😭Almi tube
Mara tube ማራ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
15:01
ሸጊቱ ከተማ ገባች . አዲስ አዝናኝ ድራማ 🙈👌
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 324 М.
19:18
ሩታ አስለቀሰችን ጥላን ወደ ሀገሯ ሄደች. ከ ልቤ ነበር ያፈቀርኩህ አለችው😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 1,1 МЛН
12:40
አብርሽ ከባድ ሁኔታ ላይ ነው. ልቀቁኝ ልኑርበት አለን😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 318 М.
20:35
ጋሽዬ እመጣለው አለ//ከባድ ችግር ተፈጠረ//እናቴ አለቀሰች😰🥹
Efa Grace ኤፋ ግሬስ
Рет қаралды 106 М.
19:46
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 189 М.
20:11
🛑የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለዳኒ ዝምታ ፍራቻ አደለም💪
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 202 М.
16:28
አብርሽ ፍቅሯን ተቀበላት. ሩታ በደስታ አበደች😱😭😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 919 М.
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН