ሩታ እና አብርሽ ተጋገዙብን .ቤቱ በ15 ቀን አለቀ😱🤭🤭

  Рет қаралды 199,593

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

8 ай бұрын

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 1 800
@mrssa1405
@mrssa1405 8 ай бұрын
የሩታ ፍቅር ተቀብሉ ማየት የናፈቀው ማነው😢😢😢 እደኔ በላይ አሳዩን
@simeranred3153
@simeranred3153 8 ай бұрын
የሴት ቤተሰብ ዘም የሉና ልጆቹ በፍቅር ሲጠልቁ የለሸን ነገረ አቁሚ የላሉ የሰዉ ልብ ልሰበሩ ሀዉን አየቆጣጠሩ
@raksameera6520
@raksameera6520 8 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 8 ай бұрын
እኔ 😂
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 8 ай бұрын
ውሸትነው ተቀብሎት ይሆናል ባይነኝ
@sakeenaqatar-ow9ex
@sakeenaqatar-ow9ex 8 ай бұрын
❤😢ዝዝዝዝዝዝ😂ዝዝ😂😂😂😂ዝት😂😂ዝ😂😂ዝ😂ዝ😂ዝ😂😂😂ዝዝ😂ዝ😂😂ዝ😂😂ዥዝዝ❤❤😂❤😂😂😂😂❤😂❤
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 8 ай бұрын
ይሄን ቤተሰብ በጉጉት የምጠብቀዉ ነገርስ ማራምን ሱስ ይዞኛል ደሞ አብር ሽ ሩታየን አደራ ❤❤❤❤😊
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@adan1376
@adan1376 8 ай бұрын
ግን እሩታ እሩታ የምትሉት ከይቅርታ ጋ ግን የፍቅርን ህመም አይታችሁላታል ወላሂ እኔስ ከፍቅር ጋ ተርቀው የሚመጡበት ቀነው የናፈቀኝ ያረብ 😭😭😭
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 8 ай бұрын
​@@adan1376እሷማ እያስለቀሰች ጥላዉ ሄደች አይደልዴ
@adan1376
@adan1376 8 ай бұрын
​@@user-mq7fw6kb4mሳትወደው ቀርታ አደለም ጫና ስላለባት ነው ኢንሸአላህ ደሙ ታርቀው እናያቸዋለን በግዜ ብዛት መቸም ቢሆን ተስፋ አልቁርጥም 😢😢
@Lifeistest17829
@Lifeistest17829 8 ай бұрын
እረ ወደዛ እዛው ትቅርበት ሲጀመር አስመሳይ ነበረች ሀቂቃ ዋጋ መክፈል ትችል ነበር ፍቅር ቢበልጥባት የተሻለ ሰጠው እሱ ስላልገፋት ሌላ ልዕልት ሰጠው ፈጣሪ!!!!‼️‼️‼️
@ayoomalenezi4226
@ayoomalenezi4226 8 ай бұрын
የሙቤ ቅኒ😁😁እሩታ እና አብርሸ አንደላይ እንደሁኑ እሚያረገው ጥረት🥰🥰👍👍
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 8 ай бұрын
በናታቹ አብርሽን በዚህ አመት መቶ ሺ እናስገባው የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤❤
@mrssa1405
@mrssa1405 8 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች አላህ ይጠብቃቹ😊
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
አሚንያረብ❤❤❤የ
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m 8 ай бұрын
አሚን
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 8 ай бұрын
አሜን በእውነት ❤❤❤
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 8 ай бұрын
አሚንን አላህ ጀዛቸዉንይክፈላቸወዉ
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ሩታዬ እስኪ ሩታን የምትወዱ ዉዴታቹ በላይክ ግለፁልኝ ስወዳት ወላሂ❤❤❤❤
@dubaisha234
@dubaisha234 8 ай бұрын
ወላሂ በጣምነውየምወዳት
@user-kw1sr1cg4j
@user-kw1sr1cg4j 8 ай бұрын
@@dubaisha234 ❤እኔም
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 8 ай бұрын
እኔምሥወዳት
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 8 ай бұрын
እኔም ስወዳት እርግት ያለች
@hirutarga4704
@hirutarga4704 8 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ሩታዬ የአብርሽይ የወደፍት ባለቤት ለአሁኑ ፍቅረኛ ተቀበላት
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 8 ай бұрын
አብርሸዪ አንተ ቅን ሰው ሩታን የሰጠእ ጌታነው ከምር አብርሸ ቅን ልብህን አይቶ ባላሰብከው መንገድ ጌታ ልብህን ሊጠግን ቅን የኦነችውን ሩታን ሰጠእ አብርሸ በእውነት ያተናት አትፍራ አትጠራጠር ያተናት መልካም ህእትና ወንድም አለህ ሙቢ እናተን ብቻ ሳይኦን እኛንም ፈታ አርጎናል ስለ መልካም ሰራቹ ጌታ ይባርካቹ አብርሽ ትለያለህልዩነህ ዘመንህን ደስ በሚል ደስታ ጤና በረከት እየተከተለ ኑር ወንድሜ አበርሸ በርታ አሚን ደግም ደግፉኝ እያለችነወ እደግፋታለን የምንል ላይክ አርጉ የጋሼ ልጆች አደኛናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 8 ай бұрын
አብርሽ ሲስቅ ማየት እንደት ያስደስታል❤❤❤ የጋሽዬን ልጆች ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ ሩታዬ አብርሽን ተንከባከቤው የዋህና መልካም ልጅ ነው ሙቤ የኔ የዋህ አንተም በርታ❤❤❤
@Geni810
@Geni810 8 ай бұрын
ሙቤ የምር ፈታያለ ምስጊን ሰዉ ነዉ❤ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤የቤቱን ምርቃት ማየት ናፈቀኝ
@user-ru7bm7zz2f
@user-ru7bm7zz2f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madina3828
@madina3828 8 ай бұрын
በጣም ሲያዝናና❤❤❤❤❤❤
@jemalmohammed4550
@jemalmohammed4550 Ай бұрын
ውበትለነሱወላሂፍቅርጭምርየአላህአወዳችሁለሁኑሩል
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 8 ай бұрын
ማርያምን እሩታ የበለጠ አደመቀቻችሁ እንኳንም ተቀላቀለቻችሁ ስታምሩ❤❤
@jebdb
@jebdb 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 8 ай бұрын
በጣም
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js 8 ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 8 ай бұрын
በጣም
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q 8 ай бұрын
Betam ❤
@sujshshsjsjgvs1629
@sujshshsjsjgvs1629 8 ай бұрын
ማርያምን በጉጉት ነው የምጠብቃች❤ የጋሽዬ ልጆች ስወዳችሁ❤
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 8 ай бұрын
የኔ ማር ሩታ አይዞሽ ይሄ ሁሉ ለፍቅር ሚከፈል ዋጋ ነው😢😢
@tube3413
@tube3413 8 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች ዉድድድድድድድ ሩታዬ የቪድዮ ድምቀት አረ በየቀኑ ኑሉን ሱስ ሆናችሁብኝ ቀን በቀን ይምጡልን የምትሉ 👍
@tayba1611
@tayba1611 8 ай бұрын
😂😂እኔም
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 8 ай бұрын
ወላሂ ስገባ አሉ የሉም እያልኩነው የምገባው የኔ ደስታ እምን ቤትነው ሰያቸው ኮ በደስታነው ❤❤❤❤❤
@aw56609
@aw56609 8 ай бұрын
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 8 ай бұрын
የጋሸዬ ልጆች ፈጣሪ ይጠበቅችሁ❤
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
አሚንንንንንን❤
@user-yy9vu3mi4f
@user-yy9vu3mi4f 8 ай бұрын
አሚን
@MahiTubj
@MahiTubj 8 ай бұрын
እነኝህን ምርጥ ቤተሰቦች 100kእናስገባቸው ቅመሞችዬ ❤❤
@user-ph3pi5qe9r
@user-ph3pi5qe9r 8 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽ ሩታን አደራ ምክንቱም በቃ ፍቅር ናት ብቻ ሙቢ ደግሞ ፈታ የሚያረግ ልጅ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ አብርሽ ያንተን እና የሩታን ነገር እግዚአብሔር አንድ እንዲያደርጋችሁ እየጸለዩክ ነው ❤❤❤❤❤ ሙቢዬ ሩታዬ አብርሽዬ ኤፍሬምዬ ሀይሚዬ ውድድድድድድድድ
@Tizita1232
@Tizita1232 8 ай бұрын
ማነው እንደኔ በሩታ እና አብርሽ እንዲህ መቀራረብ ደስ ያለው እስቲ ፍቅራቹን በላይክ ግለፁላቸው👍👍👍👍
@user-yr7gw7yf7w
@user-yr7gw7yf7w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BhelHee
@BhelHee 8 ай бұрын
የቤቱ ምርቃትናየሩት ና የአብሬ ፍቅር የሚመረቅበት ቀን አንድላይ ይሁን የምትሉ በላይክ
@user-gn7dm3dd2y
@user-gn7dm3dd2y 8 ай бұрын
እርፍ ክክክክክ እኛ ኮማንታሮች. ከገበን ቆያ እኮ
@toybamohammed497
@toybamohammed497 7 ай бұрын
​@@user-gn7dm3dd2yእኮ እደው ይገርመኛል የኛ ነገር ወሏሂ
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 8 ай бұрын
ውይይይ ሙቤ የቤቱ ድምቀት 😂😂😂😂❤❤❤❤ በስስት እኮ ነው የማያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጣብቃችሁ ውድ ቤተሰቦችዬ እሩትዬና አብርሺዬን ፈጣሪ የጣምረችሁ ውዶችዬ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
የኛ ውቦች በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ጀግኖች በርቱልን የምወዳቹ❤❤❤❤
@user-zy5sw5ut1c
@user-zy5sw5ut1c 8 ай бұрын
አብርሸ አባከህ ፍቅሮፈተቀበላት ፈትህ የማዳም ቀሞሞች ፍትህ ተቀበላት በሉት
@sikosilo1259
@sikosilo1259 8 ай бұрын
ፍትህ😂😂😂
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 8 ай бұрын
Ke,kamera,wuche,tekeblotal,yastawukalu,ayegebachum,ende
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc 8 ай бұрын
😂😂😂ተቀበለ እኮ ከዚህ በላይ ካልተኙ አላችሁ እሳ😂😂
@user-cm5yh2yb6e
@user-cm5yh2yb6e 8 ай бұрын
​@@Sare-wc7sc😂😂😂
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሪኝ
@belayneshyelma3310
@belayneshyelma3310 7 ай бұрын
ወይ የሩታ ቁንጅና ከመልኮ ከቁመነዎ ስታምር🎉🎉
@arikshabebe6722
@arikshabebe6722 8 ай бұрын
በጉጉት የምንጠብቃችሁ የጋሼ ልጆች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@Jkeesum
@Jkeesum 8 ай бұрын
ኡፍ የጋሽዬ ብርቅዬዎች የመዳም ቅመሞች ወዳጆች ስወዳችሁኮ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤እስኪ የጠበቀ በላይክ ያሳየኝ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ
@user-sp9ol8yf5r
@user-sp9ol8yf5r 8 ай бұрын
ይመቻችሁ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
እኔሜ በጣም ሱሱ ህነውብኛል
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 8 ай бұрын
😂😂😂😂ሙቢ ሁለችንም ስወደችው ሩታ ንግስት እኮ ነሽ👑❤ አለህ ይግዝሽ ያርብ እኛ ይመደም ቅመም ደአ እነርግልሽለን አቺማ ያአብርሽ ንግስት ማሆን አለብሽ 👑😍
@bezachanel2516
@bezachanel2516 8 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣቹ ወዶቼ እግዚሐብሔር ፍቅር ስከመቃብር ያርግላቹ በተለይ አብርሽ ሩታ አንድ ላይ ሳያቹ ደስታዬ ወደር ዬለዉም በተረፈ እግዚሐብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤
@user-ix2xw5du2o
@user-ix2xw5du2o 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የጋሽየ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሩታንና አብርሽን አላህ ያጣምራችሁ በተረፈ ሁለየም ደስ ይበላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ እንደ እናንተ የተባረከ ልጅና ወንድም ያብዛልን ጨው የጨዋ ልጅ የኔ ጀግናዎች ተባረኩ ሩታዬ የኔ ቆንጆ i love you ❤❤❤❤❤❤
@meseretayash335
@meseretayash335 8 ай бұрын
እውነት አብርሽዬ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ የጋሼ ልጅ እሩታዬ የኔ ውድ ስወድሽ ፈጣሪ አይለያቹ አንድ ያርጋቹ❤❤❤❤
@amandemissew7890
@amandemissew7890 8 ай бұрын
ፍቅር የሆናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽ ሩታን አደራ ምክንያቱም በቃ ፍቅር ናት ከፍቅርም በላይ ናት ብቻ ❤❤❤❤❤ ሙቢ ደግሞ ፈታ የሚያረግ ልጅ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ አብርሽ ያንተን እና የሩታን ነገር እግዚአብሔር አንድ እንዲያደርጋችሁ እየጸለዩክ ነው ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤❤❤
@selmejons5098
@selmejons5098 8 ай бұрын
ሙቢ የኔ የዋህ ውነት ነው ዱንያ ፏ ሲል አፉ ሲያምር እኛ የማዳም ቅመሞች እንወድካለን በርታ❤ሩታዬ ማርያምን በጣም ደሰ ብሎኛል የኔ ቆንጆ አገር ሰገባ እንደማገኛችው ተሰፋ አለኝ
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 8 ай бұрын
ምርጥ ቻናል ከምርጥ ልጆች ቁምነገር ያውቃሉ ጨዋታም ያውቃሉ❤ ዋውውውው
@bedritubahemd8673
@bedritubahemd8673 8 ай бұрын
በጥም
@user-ri9im8bj5f
@user-ri9im8bj5f 8 ай бұрын
ማሻአላህ የጋሺዪ ሌጆች በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ስራችሁን ቀጥሉቀት
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 8 ай бұрын
የጋሽየ ልጆች ተባረኩ ፍቅር የፈሰሰበት ቤት ሩታ ከዚክ ቤተሰብ እመብርሃን ትቀላቅልሽ በእውነት አብርሽ የኔ ውድ ባለማዕተብ የሰው ደስታ የሚያስደስትክ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነክ እና ሁሉንም ነገር በቅርብ ርቀት በሚገባ እያስኬድከው ነው ጎበዝ ነክ ! ገብቶካል ያልኩክ አይደል አብርሽ ሰምተካል ! ሩታ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል !! ሐይሚ የኔ ማር ለምንድን ነው ካንገትሽ ማተብ የለለሽ?
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 8 ай бұрын
አረ ሩታዬ ወደ ቤታችን ቶሎ አብርሽ አረ ከሩታ ምትሆንበት ቀን ናፈቀኝ ስወዳቹ ሁላቹምምም❤❤❤
@mskeke8518
@mskeke8518 8 ай бұрын
ሰወደቹ እኮ በጉጉት የሚጠበቀው ነገርስ ኑሩልን አንድ ቀን ሩታ እና አብርሸ በፍቅር ታጠምረችሁ ሰርፒረዚ እንደምታደርጉን እኛ መደም ቅመሞሸች ታሰፈ አለን❤❤❤
@shebritube8336
@shebritube8336 8 ай бұрын
እና አሁን አምነ ላይ ናቸው
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስታምሩ በሉ ምንም እልል እኔ ዳይ ወደ 100kእናስገባቸው ይገባቸዋል
@marylove6949
@marylove6949 8 ай бұрын
እዉነት ይገባቾል😊😊😊
@user-ph3pi5qe9r
@user-ph3pi5qe9r 8 ай бұрын
Awo
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 8 ай бұрын
በእውነት ይገባቾል እጁ😢😢❤❤❤
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 8 ай бұрын
ውይ እናንተ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ ሰውን የምትረዱ የሰማዩ ንጉስ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡ አብርሽዬ ሩታ ለአንተ የተሰጠች ናት ስለዚህ በሙሉ ልብህ ተቀበላት የእግዚአብሔር ስጦታህ ናት፡፡ ሙቢ የኔ የዋህ የተባረካችሁ አምላክ ይርዳችሁ፡፡
@noormohammed1848
@noormohammed1848 8 ай бұрын
ዋው የጋሽዬ ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካምነት ለራስ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤
@hadragonfa2270
@hadragonfa2270 8 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች አላህ ያስደታቹ እነዚ ልጆች ምትወዱ በላይክ
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@rahmaomar7308
@rahmaomar7308 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 8 ай бұрын
ወላ ይቱብ ስገባ ቅድሚያ እናተን ነዉ የምፈልገዉ😂😂የኔዉቦች አብርሽ እና ሩት❤❤❤❤❤አይለያችሁ ሉላችሁንም🎉🎉🎉
@hiatyosif9923
@hiatyosif9923 8 ай бұрын
እኔ እራሱ የጋሽየ ልጆች ስወዳችሁ አብርሽየ ኑርልን ለዘላለም አባ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 8 ай бұрын
በጎ ነገር እንደመስራት የሚያስደስት ነገር የለም አብርሽ አቦ ተባረክ ተበልቶ የማያልቅ ፀጋና ጤና ይስጥህ እስከነ ቤተሰብህ
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 8 ай бұрын
አረ ሙቢ ተሎ ተሎ ና እደዚህ ቤተሰብ ነው የሚናፍቀኝ 😂😂😂😂 ይመችችው 🎉🎉🎉🎉
@user-ny3ov5hw8q
@user-ny3ov5hw8q 8 ай бұрын
ሱብህን አለህ አለሀሚዲልላህ ለእላህ እለላህ አለህ አክበር
@user-gq2vr8jx4h
@user-gq2vr8jx4h 8 ай бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹህ ለሁላቹህም ❤❤❤❤❤ወይኔ ሙቢ በሳቅ ነው የሚገለዉ የዘፈነላቹህ ዘፈን ግን በደንብ አዳምጡት ሙድ የገባህ እኮ ነህ ሙቢየ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@momd8392
@momd8392 7 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@ተስኒም
@ተስኒም 8 ай бұрын
በጉጉት እምጠብቃችሁ ነገርስ አቦ ይመቻችሁ ❤❤❤
@SeliNguse
@SeliNguse 8 ай бұрын
😢🎉እኔም
@Zhara123-q4x
@Zhara123-q4x 8 ай бұрын
እኔም ወላሂ
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 8 ай бұрын
እኔስ የመዳምን እቀ እንዴት እንዴት እንደጣብኩት ክክክክክ💋💋💋💋💋💋
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ 8 ай бұрын
እኔም 😅❤
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 8 ай бұрын
በጣም
@user-ld3kz8nr1y
@user-ld3kz8nr1y 8 ай бұрын
የጋሽዬ ልጄች በጠምነዉ የምወደቹ❤❤❤❤
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
አጃቹ ይባርክ ያምራል ቤቱ በጣም ጎብዝነ እብርሀም እግዚብሔር ትልቅ ልጅ ያድርግህ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 8 ай бұрын
አይ ሙቤ ክክክክክ ሁሌም ታስቃለህ በርቱ ጀግኖች ናቹ የጋሽዬ ቤተሰቦች እና ሩታ ስወድሽ❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 8 ай бұрын
❤ወየው አብርሽ & እሩታ ማኛ አቦ ስታምር ድምፅችን እየተሠማ ነው 😂ስታምሩ እዳለ ክሩ ሁሉ❤❤❤ ሙቤ😂😂😂
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 8 ай бұрын
አይ ሙቢ በሳቅ እኮ ነው የሚገለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ እሩታ ጥሩ እየሔደ ነው በርቺ😂😂😂😂❤❤❤
@hshdhdh5295
@hshdhdh5295 8 ай бұрын
የጋሺየ ልጆች አሏህ ይጠብቃችሁ ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 8 ай бұрын
ሰታምሩ ፈታ አረገችሁ እኮ እኛንም ቶሎ ቶሎ ኑ ሩታዬ ደሞ vedo ውበት ጨምረሃች❤
@nomo6793
@nomo6793 8 ай бұрын
ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤❤ በቀን በቀን ኑልን😢😢😢😢 ሽወዳችሁ እኮ እሩታ አብርሽ ፍቅር ተቀብሎ ማየት የጓጓማነው እደኔ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 8 ай бұрын
ሚስጥር አርገውት ንጂ የተቀበላት ይመስለኛል እንዴት ቆየች 🤔
@HamdiyaUae
@HamdiyaUae 8 ай бұрын
ወላሂ ማንም ዩቱበር ቪዲዮ ባይለቁ ጉዳዬ አይደለም አንተን በጉጉት ነው ምጠብቀው አላህ ሂደያ ይስጣቹ ምረጥ ወጣቶች ድሮ የተንቢ ነበር በጉጉት ምጠብቀው አሁን አንተ❤
@judjjd644
@judjjd644 8 ай бұрын
እኔስ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 8 ай бұрын
እኔም ወላሒ
@user-bn5gt9fl8r
@user-bn5gt9fl8r 7 ай бұрын
ውላሂ፣እኔም፣ሳይለቁሲቀሩ፣ይድብርኛል
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 7 ай бұрын
እኔም አሁን ላይ የሚጠቢቀቸው ነገርስ
@aminaadem7381
@aminaadem7381 8 ай бұрын
😂😂😂ተኝቶ ዱንያ ፏ አይ ሙቤ ሥታሥቅ እነ አብርሺ ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 8 ай бұрын
ውይ ይሄን ቤተሠብ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በርቱልኝ የኔ ውዶች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 8 ай бұрын
በዉነት በታም ነዉ ሱስ እየሆናችሁብኝ ያላችሁት በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 8 ай бұрын
አብርሽ የሩታን ፍቅር የሚቀበልበት ቀን ናፈቀኝ
@astedehana5892
@astedehana5892 8 ай бұрын
እኔም😢😢😢
@gjyvng738
@gjyvng738 8 ай бұрын
እኔም🎉🎉🎉
@hayattube8074
@hayattube8074 8 ай бұрын
ወይኔ እነዚህ ልጆች ደሥሢሉ❤❤❤❤❤ እስኪ ወደ100K እናሥገባቸው ፈታያሉ ልጆች ሁሌ ሣቁ ተደሠቱልን🎉🎉🎉🎉
@user-km7oj3jw6l
@user-km7oj3jw6l 7 ай бұрын
ሱስ ሆነቹኝኮ ስወደቹ ማሮቼ❤ እግዚአብሔር ይባርከቹ የጋሼ ልጆች❤❤
@tariffardous4480
@tariffardous4480 8 ай бұрын
ይች ነገር ግን አላማረችኝም ወደ ፍቅር እየመራች ነው😂😂😂ለማንኛውም ደስ ይላል ተባረኩ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሰዉ ሰዉ ነው መድሀኒቱ😥😥
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
እኔ ተናግሬ ነበረ😂😂😂😂 ገብቶለታል
@toybamohammed497
@toybamohammed497 7 ай бұрын
​@@sn-jn3egዋናው እሱ አልነበር ይህ ሁሉ ጥረት
@monamona4720
@monamona4720 8 ай бұрын
ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 8 ай бұрын
በጠም ደስ ስሉ
@hawaiihawaii2132
@hawaiihawaii2132 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም እና አብርሽ ወንድሜ ቀሪ ጊዜህን ለፈጣሪ ሰጥህ የሩታን ፍቅር ተቀበል እባክህ እንጠብቅሃለን
@fatumaMehamed-tl2om
@fatumaMehamed-tl2om 8 ай бұрын
ወላሂ በጣም የሚገርም ቤተሰብ ናቺሁ ያረብ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 ай бұрын
አቤት አበርሽ የኔ ቅን❤❤❤❤❤❤ ከሩት ጋር ፍቅርን ያላብሳችሁ❤❤❤❤
@user-mq7fw6kb4m
@user-mq7fw6kb4m 8 ай бұрын
ኧረ አላህ ቶሎ ወደ ሀላል ያስገባችሁ ሂዳያም ይስጣችሁ ወገኖቸ ሙቢም አላህ በዲንህ ያጠንክርህ ወንድማችን
@user-bl3ui8zu7k
@user-bl3ui8zu7k 8 ай бұрын
አሜን ውድ ያርግላቸው❤❤❤❤
@madinashaker4471
@madinashaker4471 8 ай бұрын
Amiiine
@rahima1683
@rahima1683 8 ай бұрын
አሚን❤❤
@FASIKA1401
@FASIKA1401 8 ай бұрын
ማለት 😂
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@seadi_tube6747
@seadi_tube6747 8 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 8 ай бұрын
የአብርሽ ሳቅነው ሚሥቀኝ😂😂😂እሰይ የኔው ውዶች ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 8 ай бұрын
ማነው እደኔ ከዩቲበሮች ሁሉ አደኛ አብርሽ እማደርገው የኔ ፈገግተኞች ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤
@ethiojole
@ethiojole 8 ай бұрын
እናንተን ማየት ሱስ ሆነብኝ 🎉
@lassddf2180
@lassddf2180 8 ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽዬ የኔ ትልቅ ሰው ክበሩልኝ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤ አይ ሙቢዬ ድኑያ ፏ😂😂የኔ የዋህ ወንድም❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
ትለያላችሁ እግዚአብሄር ለእናተም ይስጣችሁ ከምታደርጉት በጎነት በላይ ❤❤❤❤❤መጨረሻችሁ ፍቅር ብቻ ይሁን
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂 ተዉ ግን አታሸማቁዋቸዉ እሱ ራሱ እያፈረ ነዉ ተዉት እስኪ አንድ ቀን እራት ይገባበዙ ብቻቸዉን ተዋቸዉ
@maryetube8277
@maryetube8277 8 ай бұрын
ሙቢ ያለበት ሁሉነገር ያስቃል ፈገግታው ዋውነው ይመችክ አቦ ሙቤ ምርጥሰው ሆዴን ንፍርኮነው የሚረገው እስኪ ሙቢ ን የምትወዱት ላይክ አሳዩኝ ?
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j 8 ай бұрын
ቀላል የለ ደስ የምል ልጅ ነው ዱኒያ ፏ ነው አለን እኮ❤
@zebibhagos1922
@zebibhagos1922 8 ай бұрын
Betekekel ❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይለል ስለ ቤቱ እኔ አብርሽ ሩታን አፍቅርሽለሁ የምለው ቀን ነው የንፍቃኝ ጌታ ❤❤❤❤❤
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 8 ай бұрын
እሩታ ከመጣችጀምሮ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ሩታየ የኔውብ
@salamaaa905
@salamaaa905 8 ай бұрын
የጋሼ ልጆች ማነው እንደኔ እምወዳቸው እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤
@menbiyemaryamlji
@menbiyemaryamlji 8 ай бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃችሁ ሩታ እና አብርሽ እወዳችኋለሁ እደኔ ደስ የሚለው አለ አብርሽ እና እሩታን ሲያይ
@user-be4it4kq2k
@user-be4it4kq2k 8 ай бұрын
እናተን በተስፋ የምጠብቃችሁ ነገርስ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛዉ❤❤❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
@ZakeyaKaram-nm9ji 8 ай бұрын
ስታስቀኑ እኮ ውድድድ ነው ማረጋችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@rabi1011
@rabi1011 8 ай бұрын
አንድ ቀን እያለፍችሁ ነዉዴ ቪድዎ የምለቁት እኔኮ መጡ አልመጡ እያልኩ በየቀኑ ነዉ የማያችሁ❤❤ማሻ አላህ መልካም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴድ ምሩኝ
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 8 ай бұрын
እደኔ ወላሒ ዩቱብገብቸካላየሁዋቸው ይከፋኛል ሥወዳቸው
@user-nk1tr8gh4v
@user-nk1tr8gh4v 8 ай бұрын
እኔም ሱስ ሁነውብኛል😂❤
@user-eb3qs8tw9j
@user-eb3qs8tw9j 8 ай бұрын
አረ ያጋሽየ ልጆች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ ፍቅር የሆናችሁት ቤተሰቦች
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 8 ай бұрын
ሁላቹም በጣም ነው እምወዳቹ ትልቅ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 8 ай бұрын
አላህ በረካ የርገቹሁ ወላሂ እዴት ደስ ስል ከዝም በለይ አላህ ከፍ የርገቹሁ የጋሼ ልጆች ❤❤❤ ሙቤ በርታ ምርጥ ልጅ
@laylaeth8040
@laylaeth8040 8 ай бұрын
ወላሂ በቀን 5 ቪድዮ ቢለቀቅልን ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 8 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ እስኪ የጋሺየ ልጆች የሚወድ እሩት ♥️♥️♥️♥️♥️
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 8 ай бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ ለናንተም የማታ ሲሳይ ደስታ ከነሙሉ ቤተሰቦቻቹ ይግባላቹ❤🎉
@eexx8683
@eexx8683 8 ай бұрын
ሁላችሁም ፍታ ያላችሁ ምርጥ ቤተሰብ ስወዳችሁ በተለይ ሙቢ ወላሂ ሞትኩ በሳቅ አሏህ መልካምነታችሁን አይቶ መልካም ነገር ይግጠማችሁ ክፉአችሁን ያርቅላችሁ ያው በስም መዘርዘር ይከብዳል ሁላችሁንም ሞቸ ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ ሀይሚየ የኔ ቆጆ ሩታየ ንግስቷ ❤🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-qx9nv6dz6o
@user-qx9nv6dz6o 8 ай бұрын
ወይኔ ወላሂ በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ገና አላየሁትም ስገባ ስወጣ እነሱ ካልመጡ አላይም ብየ የምር ተናፍቃችኋል እንኳን በሠላም መጣችሁልኝ የኔወቹ መልካም❤❤❤❤❤❤
@SadNeGase
@SadNeGase 8 ай бұрын
ውዴ ድምሩኝ
@user-tv2tt8ct6g
@user-tv2tt8ct6g 8 ай бұрын
እሩታጋ ስትመጡ በጣም ደስእሚለንነገርስ
@user-ke3iw4py3b
@user-ke3iw4py3b 8 ай бұрын
አብርሽየ ቃል አጠውላችሁ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ አብርሽ የሩታን ፍቅር ተቀብለህ እንይህ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 8 ай бұрын
ሩታ ስላለይ ብቻ የኛ group Like አርገና ል from Saudi ❤❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 8 ай бұрын
አቦ የጋሽዬ ልጆች በሄዳችሁበት ሁሉ ፏ በሉ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@user-cq3gf1fz7m
@user-cq3gf1fz7m 8 ай бұрын
ሰዉዳችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ሩታዬ ከዚህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ መቀላቀለሺ ደስ ይላል አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@MohamedAli-qd4bh
@MohamedAli-qd4bh 8 ай бұрын
እንደኔ ሩታ ከመጣች ቡሀላ የተመቸው አለ ሁሌም ድምቅ በሉልን
@maryelove7751
@maryelove7751 8 ай бұрын
የኔ ሱሶች ስወዳችሁ ከልቤ ነዉ ጋሽዬ ግን ናፍቆናል ይምጣልን አቦ ሙቤ ዘፈንህ ሲፀዳ ይደገምልን😁
ሰርፕራይዝ ተደረገች. ቤቱ ተመረቀ 🙈🤭🤭
28:08
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 193 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 44 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 63 М.
ሩታ ፉቅሯን በተግባር ገለፀች. ሥራ ተጀመረ🙈
22:54
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 189 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 6 М.
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 31 М.
ሩታ እና አብርሽ ድግሱን ጀመሩት🙈❤️❤️
19:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 283 М.
የአብርሽ ልጅ ተገኘ.አምነህ ተቀበል አሉት😱😭
21:12
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 139 М.
አብርሽ እና ሩታ ተበቀሉን.ተጫወቱብን😱🤣
22:45
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 218 М.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,7 МЛН