ናሂና ዉብዬ አባታቸዉን አናደዱ!🥺 የአመቱ ምርጡ prank በሳቅ ፈረስን😂😂😂

  Рет қаралды 129,853

Nahi Tube

Nahi Tube

8 ай бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 1 300
@mamytube3905
@mamytube3905 8 ай бұрын
ናሂ ለስዴተኛዋ እህታችን ይመለከተዋል ቪዲው ይስራ የበኩሉን ያድርግ የምትሉ በላይክ አሳዬኝ👍👍
@mezeret4807
@mezeret4807 8 ай бұрын
ሰርቱል እኮ መግቢያው ላይ
@mamytube3905
@mamytube3905 8 ай бұрын
@@mezeret4807 መናገር ብቻ ትርጉም የለውም ላይቭ ገብቶ የበኩለን ያድርግ ኢትዬጰያዊይ አደለን ሁሌም አንድ ነን☝👈
@mamytube3905
@mamytube3905 8 ай бұрын
@@abaygirma3009 ሰምቻለሁ ግን በላይቭ ገንዘብ ይሰብስብ👀👀👀👀
@user-yv7yj8qe5f
@user-yv7yj8qe5f 8 ай бұрын
Majemar adamece
@ethiopialove2987
@ethiopialove2987 8 ай бұрын
ሳታዳምጡ የምትኮምቱት ነገርስ ነገረኛ😢
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 8 ай бұрын
ከይቅርታ ጋ ግን ለምን ኣባታችን እየፀለዩ ትረብሻላችሁ😢 ማለቴ ሃሳብ ይሰረቃል
@TigistTshome
@TigistTshome 8 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው❤❤
@tegeset293
@tegeset293 8 ай бұрын
ትክክል
@donkeytub3504
@donkeytub3504 8 ай бұрын
Tikikil ❤😢
@btbt4487
@btbt4487 8 ай бұрын
❤❤❤❤👏👏
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 ай бұрын
ትክክል ነሽ በፀሎት ላይ ሆነው ተራ ወሬመስሎዋቸው ይረብሻሉ
@tsegenet1237
@tsegenet1237 8 ай бұрын
ፍትህ በሲኦዱ አረብያ እስር ቤት ምትሰቃየው እህታችን ለይላ😢😢 😭😭😭😭😭😭😭😭
@meronmeron1133
@meronmeron1133 8 ай бұрын
ምን አድርጋ ነው የታሰረችው😢
@user-rc8jt1pp3c
@user-rc8jt1pp3c 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
ገላ ነዉ የታሰረችዉ የምን ፍትህ ነዉ
@salamanmaw2763
@salamanmaw2763 8 ай бұрын
ስንት ንፁሀን እየተገደሉ በተወለዱበት አገር ላንዲት ተራ ነፍሰ በላ ፍትህ ስትሉ አታፍሩም እስዋ የሰው ነፍስ አጥፍታ ነው ነገስ አገር ቤት ገብታ ይሄን ስራዋን አለመድገምዋን ምን መተማመኛ አላቹህ ደደቦች ሀገርቤት ለሚሰቃዩት ድረሱላቸው መጀመርያ ወረኞች 🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤬
@hhjjhbbhhjj
@hhjjhbbhhjj 8 ай бұрын
​@@salamanmaw2763ምን አይነት አሥተሣሠብ ነዉ በምን ሁኔታ እደሞተባት ታዉቂያለሸ ቀፎ ጭቅላት😡
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 8 ай бұрын
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤
@hethamheitham3143
@hethamheitham3143 8 ай бұрын
አሜን
@user-jf8fw5xr5v
@user-jf8fw5xr5v 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@user-ej8cw3mp5p
@user-ej8cw3mp5p 7 ай бұрын
​@@hethamheitham3143😢😢🎉🎉😢
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x Ай бұрын
አሜን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 8 ай бұрын
አይ ስርአት ያዙ የታመመሰው ፕራንክ ሰው አታበሳጩ ነውር ነው እዴ በሉ የዚህን ቪድዮ ብር ለናሂ አባት ይሰጣቸው የምትሉ ላይክ
@zina5085
@zina5085 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@anahouse5697
@anahouse5697 8 ай бұрын
❤❤❤
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 8 ай бұрын
ይሰጣቸው
@user-nm8xi4wn1b
@user-nm8xi4wn1b 8 ай бұрын
አባታች ፅለት ልመነወት ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች ምህረቱን ያምጣለዎት
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤
@user-zq9iv2lt5r
@user-zq9iv2lt5r 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdhhsh4640
@hdhhsh4640 8 ай бұрын
Amen❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 8 ай бұрын
እንደ እኔ የሠው ቤት ምርር ሰልችት ያላችሁ እህቶች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን
@faduyabatenafaqi5531
@faduyabatenafaqi5531 8 ай бұрын
Ameeen 😢
@sedfdtgdgy8723
@sedfdtgdgy8723 8 ай бұрын
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 8 ай бұрын
የባስአለውአልሀምዱሊላህ
@meseretmeseganaw6796
@meseretmeseganaw6796 8 ай бұрын
አሚንን
@roozrooz2027
@roozrooz2027 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ😢😢😢
@selamtigray206
@selamtigray206 8 ай бұрын
ኣባታችሁን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት 🙏 በተረፈ ይመቻቹ እህታቹ ከ ትግራይ♥️💛🙏
@user-vb9iu1fk2r
@user-vb9iu1fk2r 8 ай бұрын
ጋል ዓደይ ፅዕደይ❤❤❤
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 8 ай бұрын
​@@user-vb9iu1fk2rሰብስክራይብ ግበራለይ ደቂ ሪመይ😍😘
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e 8 ай бұрын
ናሂየ አላህ ለጭንቅህ ሁሉ ይድረስልህ ለለይላ ድምፅ ስለሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በተረፍ አባታችሁን አታበሳጯቸዉ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
ነሂ እና ውብዬ ከይቱበሮች የለያሉ ለእኛ ለስደተኞች ሁልግዚ የሆነ ችግር ሲፈጠር ቀድመው ነው ደምፅ የሚሆኑት ተባረኩ የእውነት❤
@badrea36
@badrea36 8 ай бұрын
አሚን አሚን ❤❤
@nahommamo3224
@nahommamo3224 8 ай бұрын
❤❤❤
@halameashani3651
@halameashani3651 8 ай бұрын
እውነት ልዪ ነቻው❤❤
@worknehbelen1516
@worknehbelen1516 8 ай бұрын
ፀሎት መፀለይ አልቻሉም !!!ናሂ በጣም አነዳድከኝ!!!!!!!
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 8 ай бұрын
Betam 😊
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 8 ай бұрын
😂😂😂😂አባታችን አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስሎት ኢንሻ አላህ ቆመው እንግዳ ለመቀበል ያብቆት ታሞ የተኛ ሰው አጫዋች ይፈልጋል ሲስቁ ስላየው ደስ ብሎኛል❤
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 8 ай бұрын
😊😊😊አሜን ፫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 8 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከሀጢያት በስተቀር የልባችነን መሻት ይፈፅምልን አሜን በሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አሚንንንን
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 8 ай бұрын
አሜንንን
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን
@makbellakew
@makbellakew 8 ай бұрын
Amen amen amen
@joamman8257
@joamman8257 8 ай бұрын
😔አሜንንንን
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 8 ай бұрын
አቤት ተኮል አባባን አታናዱ እናተ አያልቅባችሁ አይ ፊስታሏ ትዝታን ትቀሰሳለች❤❤❤🎉🎉🎉ባል እና ሚስት ስነስራታችሁ ደስ ይላል
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 8 ай бұрын
😢አባቴ ፈጣሪ ይማሮት ፍትህ ለስርቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን😢😢
@user-iz2ex7ny9u
@user-iz2ex7ny9u 8 ай бұрын
@user-iz2ex7ny9u
@user-iz2ex7ny9u 8 ай бұрын
@goasd8257
@goasd8257 8 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይፈውስዎት ናሂና ውብየ ግን ፀሎት ላይ እያሉ ነውር ነው ሁለተኛ እንዳይለመድባቹ😢
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 8 ай бұрын
እረ ግፍ ነው ናሂ አባትህን ፕራክ ይቅር ሲቀጥል ለህታችን ድምጽ ስለሆናችሁ እወዳችኋለሁ የምር ተባረኩ
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 8 ай бұрын
አባታችሁን አታበሳጩ ደግሞ ፆሎት ላይ ናቸው ለፕራክ ብላችሁ አታቋርጣቸው😢😢😢
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x 8 ай бұрын
ራሱን ችለህ ቪድወ ስሩ😢😢 ለስደተኛዋ የኔ ከርታታዋ
@agizamedia3.6
@agizamedia3.6 8 ай бұрын
😭😭ለይላ እህታችን ሳኡድ 7 ወር ከሰራች ቡኃላ ልጅ ገላለች ተብሎ 11 ዓመት ታስራለች 😭😭ለይላ እደለኛ ናት ምክኒያቱም አሁን የሞት ፍርዱ ወደ ብር ተቀይረዋልና 4 ወር ብቻ እድሜ ተራዝመዋል ሁላችዉም ኢትዮጵያት ተረባርበን ብሩን በቤተሰቦቹዋ አካዉንት እንላክ ነገ ለእኛ ምን እንደምደርስብን አናቅምና እባካቹ ለእህታችን እንድረስላት ደሞ ለላ ችግሩዋ ቋንቋ ያለማወቁዋ ለላ ችግር ሆኖባታል ያጋጠማትን ለመናገር እንኳን አንድበት የላት ወይ መከራዋ የምከራከርላት ኤጄስ የወም በቃ ያለን አማራጭ በፀሎት በዱዋጋር ገንዘብ መርዳት ነዉ ለሁሉ ሼር እያደረገን እህታችን እንታደጋት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
ወይኔ ጭራሽ 11 አመት ታስራለች😢ወይኔ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 8 ай бұрын
😢😢😢😢ከርታታየ አሏህ ነጃ ይበላት ያርብ 11 ያውም ከጨለማ እስር ቤት ይከብዳል ወላሂ 😢😢😢😢😢😢 አወ ያቅማችነን እንርዳት የለለን ዱአ እናርግላት እህቴዋ 😢😢😢😢😢
@user-bn6vg2mx9c
@user-bn6vg2mx9c 8 ай бұрын
ፕን ወንድማችን ይህን ፕን አድርግልን 11መታሰሩዋን አላቅም ነበር 😭😭ፕን ይደርግልን የምትሉ እስት
@user-es6xs9kz3j
@user-es6xs9kz3j 8 ай бұрын
ዉብዬ እኮ አስተዋይ ሚስት ነች ሁላችንም እንደዚ አይነት ሰዉ ብንሆን
@RchvjZfhfu
@RchvjZfhfu 8 ай бұрын
ጎበዞች በፍትም ጀምሬ አድናቂያቹ ነኝ ዛሬ ደሞ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ስለሆናቹ እጅግ ደስ አለኝ እናተን ሼር ላይክ አለማድረግ ኑፉግነት ነዉ አረ በሳቂ 😂😂😂
@anahouse5697
@anahouse5697 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
😅😅😅 ወላሂ በጣም ያሥቃል
@123abay
@123abay 8 ай бұрын
ገና ከመጀመሪያው ነው በሳቅ ያለቅኩት አባታችሁን የአብ ልጅ ክርስቶስ የናዝሬቱ እየሱስ ይዳብሳቸው ቆመው ለመሄድ ያብቃቸው❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 8 ай бұрын
አባቴ ጌታ ጨርሶ ይማሮት 👏👏👏👏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 8 ай бұрын
ፀሎት አይቋረጥም ለብራንክ ብላቹ😢
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 8 ай бұрын
አውነት ነው
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 8 ай бұрын
አይግዜ😢
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb 8 ай бұрын
ለእህታችን ድምፅ ሲለሆናቹሁ ላኪ ላደርጋቹሁ ነዉ ገና ዛሬ ሰብስክራብ አድርጋለሁ
@nahommamo3224
@nahommamo3224 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@NahiTube1
@NahiTube1 8 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@merrymerry9926
@merrymerry9926 8 ай бұрын
ምን ኣርጋ ነው😢😢😢
@DuabiDhd-hq4pb
@DuabiDhd-hq4pb 8 ай бұрын
@@merrymerry9926 የዉስጥን አዋቂ አላህ ነዉ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 8 ай бұрын
​@@merrymerry9926ልጅ ሞቶባት
@kidestgetachewz4475
@kidestgetachewz4475 8 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ጤንነታችሁን ይመልስላችሁ አባቴን ይመስላሉ ❤❤ ግን ሰው እየፀለየ አግባብ አደለም ምን አለ እስኪጨርሱ ብትታገሱ
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 8 ай бұрын
በነራችን ላይ ለለይላ ድምፅ እንደሆነው እንደምንረባረበው 🎉🎉🎉 አጥንታቸው ገጦ ሞትን እየተጠባበቁ ለሉት ወንድሞቻችን ለምንድነው በአንድነት አብረን አንጮህላቸውም እነሱስ አያሳዝኑንም 😢😢😢😢
@tewdie6297
@tewdie6297 8 ай бұрын
እኮ❤
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 8 ай бұрын
እውነትነው
@gutu7477
@gutu7477 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@Eteteitube
@Eteteitube 8 ай бұрын
እህታችን ለዩላ ጌታ ጣልቃ ይግባላት 😢😢
@user-xy6hs9ru2s
@user-xy6hs9ru2s 8 ай бұрын
አሚን😭😭
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
ተያት ልጅ ገላ ነው የኛ ሰዉ ሊሰራ ሄዶ ከማዳም ጋር ድብድብ ያምራዋል አብራኝ የምሰራ ኦሮሞ የማዳሜን እህት መታ 10አመት ተፈረደባት ሰይጣን ናቸዉ 😢 እኔ በጣም ብናደድ ጮኬ በር ዘግቸ እተኛለሁ ከዛ አንኳክታ ነው የምጠራኝ ይቅርታ ብላኝ ልጆቹ እየሳቁ በር ላይ ስከፍት የነሱ ፈገግታ ልቤን ይገዘዋል ተያይዘን ታች እናወርዳለን እና ተጠንቀቁ በጣም ስትናደዱ 😢😢በርዘግታችሁ ፀልዩ
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 8 ай бұрын
ፍትህ በስደት ዓለም የመከራ ዱላ ለሚወርድባቸው ወገኖቻችን !!!!
@negetube5884
@negetube5884 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርዎት አባታችን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kz1mv2kh6n
@user-kz1mv2kh6n 8 ай бұрын
በጣም ነዉ የምታስቁት😂 ግን አደረቃቺሁት አባታቺሁን የኔ አባት ጤናቸዉን ይመልሰዉ
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 8 ай бұрын
የኔ አባት እግዝያብሄር ፀሎትወትን ይስማ ጤናወን ይመልስ ሁሉነሰ ቻይአምላክ ምረትህ የበዛ
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት ❤❤❤❤
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 8 ай бұрын
ናሂ እና ውብዬ ነፍሳችሁ አይማርም አባቴ እግዚአብሄ ይማሮት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቆሞው ለመሄድ ያብቃዎት❤❤❤❤❤❤
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 8 ай бұрын
ባል እንፈልጋለን አላለም አየ አተ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@sartt4348
@sartt4348 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@bitewm7998
@bitewm7998 8 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት
@fatimaa9853
@fatimaa9853 8 ай бұрын
አባታችሁን አላህ ይማርላችሁ ወላህ ቃል ገብቻለሁ ዳጊ ፍየል ወይም በግ ገዝቶ አባቱ ከበሩ ስቀበለው ልክ እደናቱ ዶሮውን አደተቀበለይው እኔ ሶስት ቀን ልፅም ኢሻ አላህ ያረብ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 ай бұрын
ተባረክ የኔዉድ እንዳች ያለዉን ያብዛልን❤❤❤
@NahiTube1
@NahiTube1 8 ай бұрын
እህታለም😢❤❤❤❤
@makdessming8187
@makdessming8187 8 ай бұрын
የኔ እሕት የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እዉነት እግዚአብሔር ይማራቸዉ 😢🙏
@dhxhxdyd686
@dhxhxdyd686 8 ай бұрын
ፆሙሀዳ ምንድነዉ
@user-vo7gs1cj4r
@user-vo7gs1cj4r 8 ай бұрын
​@@dhxhxdyd686ስለት ነዋ አላህ የልቧን ይሙላላት😢😢😢😢
@bazakason8474
@bazakason8474 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን በጣም ደስ የምትሉ አባት ኖት
@user-mp6ms3xz6j
@user-mp6ms3xz6j 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማርዎት❤❤❤
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 8 ай бұрын
የባህራንን የሞትደብዳቢ የቀየረመላክ የህታችንንም ይቀይርላት😢😢😢😢😢😢😢😢
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tehonmama8764
@tehonmama8764 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@BelaynesheYite
@BelaynesheYite 8 ай бұрын
አሜን
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 8 ай бұрын
አባታችን,ጨርሶ ይማረወት ❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክህል አባቴ ውብዬ ድምፅሽ ያስታውቅል ግን ያስቃል 😂😂😂😂
@user-xf3ee8st7u
@user-xf3ee8st7u 8 ай бұрын
ሙስሊም። ሰላት ሰግደዉ ነዉ የሚበሉት አሉ ❤❤❤
@user-ib2kn5xh3e
@user-ib2kn5xh3e 8 ай бұрын
😂😂😂ወዶች አንኮን በስላም መጣችው ፈትህ ለሜሰቃዩ ውገኑችህ
@makbellakew
@makbellakew 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ❤❤❤❤
@merr219
@merr219 8 ай бұрын
የኔ አባት አረ ስለእመቤታችን ሲሉ ደስ ሲሉ እናት እና ልጇ ይማሮት
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 8 ай бұрын
የኔ አባትየ ሲያሳዝኑ 😢 እመብርህን ትማረወት አባየ
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 8 ай бұрын
😂😂😂ወይኔ😂😂❤❤ይመቻችሁ ደብሮኝ ነበርፈታ አደረጋችሁኝ😂😂❤❤
@user-vf9nf2wt8e
@user-vf9nf2wt8e 8 ай бұрын
ትንሽ ብናስተውል ጥሩ ነው አባትህ ፀሎት ላይ ናቸው ለብር ብሎ መጀመሪያ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ እንስጥ 😢😢
@almazdubale9277
@almazdubale9277 8 ай бұрын
ለአባታችሁ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት ደስ ትላላችሁ ግን❤ስለ አደኖው ቦታ ቢኖረው ደስ ይለኛል ስቀሉት ሶፋ ለይ ደረደራችሁት እኮ
@alemtsehayyeshidagna4480
@alemtsehayyeshidagna4480 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልዎት አባታችን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አላህ ይማረዎት አባታችን 😂😂😂😂😂😂😂
@jamutubeh999
@jamutubeh999 8 ай бұрын
በየሀገሩ የምትኖሩ ከርታታ የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ አደጋ ይጠብቃቹ የእርፊት እንጀሩ ይስጣቹ🤲
@iloveuae5033
@iloveuae5033 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 8 ай бұрын
Amen3
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Mekdi929
@Mekdi929 8 ай бұрын
አሜንንን❤🙏
@samiragenber9749
@samiragenber9749 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱንይላአክልወት❤❤❤
@Sara-en3gb
@Sara-en3gb 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ምሕረት የውርደልኩም🙏💊🥰
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርዎት እባታችን❤❤😥😥👍
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 8 ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ በምህረት እጁ ይዳሰዎት ጨርሶ ይማረዎት❤🙏ውብዬ እንደሆነ ድምጿ ያስታውቃልኮ ግን ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 8 ай бұрын
አው ያስታውቃል ድምፃን😅😅😅😅
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 7 ай бұрын
የኔ አባትዋ ደስ ሲሉ አላህ ጤናዎትን ይመልስልዎት ፍዘርዬ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 8 ай бұрын
አባታችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ናሂ ጥሩ አልሰራችሁም ፆለት አታቋርጧቸው በተረፈ ጥሩ ነው 🥰🥰🥰
@AstrSeliman
@AstrSeliman 8 ай бұрын
እንደዛሬ ስቆይ አላቅም በእውነት አባታችሁን እግዚአብሔር ይመራቸው
@TigstMelkamu-uh9mt
@TigstMelkamu-uh9mt 8 ай бұрын
ሀይማኖታቸውን አክባር ፈጣሪ በጤና ያቆይወት❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 8 ай бұрын
በእውነት አምላክ የባረካቸው አባት ነው ያላችሁ:: ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@Asiyeetube12
@Asiyeetube12 8 ай бұрын
ውቤግን ዳና ሸቃለመስልሻል😅 አባታችሁን እግዚአብሔ የምሀርለችሁ🙏👏
@HelimaSirajy-ky1uj
@HelimaSirajy-ky1uj 8 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ያሽርህ በዛውም የጀግኖቹ ዘር መሆንህን አወኩ አማራዬ❤ 😂😂😂
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 8 ай бұрын
❤አባትህ ጎጃሜ ናቸው ደስ ሲል!!!!ዋው
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 8 ай бұрын
መቸምአማራመናቸውንሥሠማኩራትሚሠማኝነገር ማንምይሁን ጎደር ጎጃም ወሎ ሸዋ የሠውልክ❤❤
@user-rn7kk8wu3e
@user-rn7kk8wu3e 8 ай бұрын
​@@user-vz7ze1dj6dእኔምምምምም ናሂዬ የኔ የዋህ ወንድም የአማራ ዘር ስለሆንክ ደስስስስ ብሎኛል ደሞ ዘረኛ ብሉ አሏችሁ 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@rkbd6652
@rkbd6652 8 ай бұрын
እኔ ኦረሞ ሲመስሉኝ ነበር
@haymanot433
@haymanot433 8 ай бұрын
​@@user-vz7ze1dj6dወላይታ ነውኮ ናሂ ውብዬናት አማራ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 8 ай бұрын
ናህዬ ተባረክልን እግዚአብሔር ያክብርህ ለሰራ በየቤቱ በተለይ ሃገራችን ተቀጥራ ያልፍልኛል ብላ ጎበስ ቀና ለሚሉ እህቶች ክብር እና ቦታ ይኑረን ዉጪ ዬተሰደድነዉ ሰዉ ሃገር ነዉና እችለዋለን ቀን እስኪዎጣልን❤❤❤❤
@tekelechbiru7129
@tekelechbiru7129 8 ай бұрын
😂😂😂እግዚአብሔር ይማረወት አባትየ👏👏👏
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 8 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነዉ ደስ ይላል
@aminaharake5556
@aminaharake5556 8 ай бұрын
ፀሎት ለፕራክ ብሎ መቋረጥ የለበትም
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
አባታች እግዚያብሔር ይማርዎት ልጅየው ግን ጌታ ይቅር ይበለህ ፁለት ይቀድማል ከሁሉም ሁለተኛ እንዳይለምድ ሳናውቀዉ ለትውለድ እግዚያብሔርን ማመሰገንም አለማመስገንም በሇላም ብለን ሰበክን መለት ነው
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 8 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር የአባትህን እድሜ ያርዝምልህ መልካም አባት ናቸው
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አቤት አቤት ውይይ ውቤታ ናሂ 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@rosarose2433
@rosarose2433 8 ай бұрын
አባታችሁን ጨርሱ ያማረው ፈጣሪ 🙏
@Jana-fy2hz
@Jana-fy2hz 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረወት አባትየ 😊😊❤❤❤ተሽሎወት ማየት ነው የናፈቀኝ ግን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን 😊❤❤❤
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃት 😢😢😢😢
@emoyaemoye3388
@emoyaemoye3388 8 ай бұрын
እግዚ አብሔር ፈፅሞ ይማኖት አባታችን
@kokabsa1654
@kokabsa1654 8 ай бұрын
በልም እንፈልጋለን አላለም አይ ናሂ😂🎉🎉😂❤
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይድረስላት አሜን የኔ ሚስኪኖች❤❤❤❤
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 8 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂ጦሳይ ማርችሆ ታ አዋዉ 🙏❤
@TigistTadesse-qq9ee
@TigistTadesse-qq9ee 8 ай бұрын
ለ.እህታችን እግዚአብሔር ይርዳት 😢😢
@godislove2670
@godislove2670 8 ай бұрын
የኔ አባት ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ከስሞች ሁሉ በላይ ስምን የተሰጠው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰዎት ❤❤❤❤❤
@user-hy2ze6qz8t
@user-hy2ze6qz8t 8 ай бұрын
እየሱስ ለረሱም አልሁናም ጌታ አይደለም ሰው ነው የአለህ ነቢይ ኢሳ አለሂ ወሰለም ነቻው በኢሰ አምነለሁ የኢሰን መንገዴ ታከታዬ ነኝ
@makdietiotube
@makdietiotube 8 ай бұрын
አየ ነሁም😂😂😂አግብተሻል እር አባታችንን አታናዳቸዉ
@LemlemShimelis
@LemlemShimelis 8 ай бұрын
😂😂😂😂የስራ ይስጣቹ ወብዬ ናሂ ኣባታቺሁን ይማርላዉ❤❤❤❤ ይመቻቺሁ
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 8 ай бұрын
ይሄኩርቱ ፌስታል ከደሴ አዲስአበባ ስሄድ አስታወሰኝ አይጊዜ😂😂😂
@user-rq7ex8rs2g
@user-rq7ex8rs2g 8 ай бұрын
አረ ናሂ አባትህ ሀይለኛ ናቸው እዴ ለድሀክብር የላቸውም ኦኦ ጋሽዬ ቢሆን ብድግቁጭነው የሚለው
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 8 ай бұрын
yetazebikut yihin new getan
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 8 ай бұрын
ፕራኩ ለእኛ እና እንጂ አባትየውም ያውቃሉ ምክንያቱ ሰው እንዳይገባ ወደ ሳሎኑ ብእጃቸው ይመልሱ ነበር በዛ ላይ እውነት ብሆን ልጁት ይረዷት ነበር
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 8 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢ሁለተችሁንም ይቅር ይበላችሁ ፣ፋዘር እየፀለዩኮ ነው ምንሆናችዃል?
@user-zp2pf9pu8q
@user-zp2pf9pu8q 8 ай бұрын
ፈጣረ ይማርህ አባታችን😢😢😢
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ለይላን አላህ ነጃያውጣት ያረብ አላህ ልባቸውን ያራራላት
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
Fb ላይ አይቻችሁ የሳኩት ሳቅ ብታዩ😂😂😂😂አይ እናተ ልጆች አያልቅባችሁ የኔ አባት አስጨነካቸው ውይኔ ዛሬ ደጋግሜ እያየሁ የሳኩት ሳቅ
@tringotri6479
@tringotri6479 8 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
ቀጣዩን እፈልጋለን በጉጉት አይተን አቋረጣችሁት ግን ፋዘርን ፕራንክ አታድርጉት ዝም ብላችሁ ከቤት ማንኛዉን ሰዉ ፕራንክ አድርጋችሁ አስቁት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አባት የጊዜዉ ሁኔታ ነዉ እንጅ ስሜነሽ ኪዳነ ምህረት ደብረ ብርሃን ቢሄድ ይድናል
@user-gd8nb7bx1x
@user-gd8nb7bx1x 8 ай бұрын
እግዚያብሄር አባታችሁን ይማሮት በተረፈ ይመቻችሁ
@radethuae9724
@radethuae9724 7 ай бұрын
ለአባታችን ምህረትን ይላክላቸው 🙏😢
@user-hy2ze6qz8t
@user-hy2ze6qz8t 8 ай бұрын
አረ 😂😂😂😂😂😂 ትገሪመለችሁ አለህ ይመረችሁ የኔ አበት ግን ይሄ ኩሩቱ ፌስታል አላ እስከሁንም
@jjddjjdd6519
@jjddjjdd6519 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 8 ай бұрын
ናኒ ለፋዘር የመምህር ተስፋዬ ፈተና ገጠመኝ አስማቸው እባክህ የሆነ ነገር ታገኙበታላችሁ እንደዚህ የሚያማቸው ምክንያት ይታወቃል ከቻላችሁ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ውሰዷቸው እንደሚድኑ ተስፋዬ አለኝ
@fatma6932
@fatma6932 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z 8 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልወት እወዳችሃለሁ በተረፈ❤❤❤❤❤❤❤
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሺ እህታችን እመቤት ድንግል ማርያም ትርዳሺ 😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲
@zindzind3952
@zindzind3952 8 ай бұрын
የስራችሁን ይስጣችሁ እድሜናጤና ለአባባ ይስጥላችሁ
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 8 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 10 МЛН
እናቴ እንደዛሬ ተናዳ አታውቅም 🥺
15:58
Dagi Tube
Рет қаралды 97 М.
ሌባ የሰረከውን አምጣ አዲስ ሲሰርቅ ተያዘ
24:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 321 М.
Бросила дочку и мужа 🤯
0:35
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,9 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,3 МЛН