"ሰው ብድር ሲጠይቀኝ እስቃለሁ" ከፍል 1 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?

  Рет қаралды 71,518

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ዋሸሁ እንዴ?
ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ እና ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Artist Serawit Fikre and Inspector Asefa Mezgebu.
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 68
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
😂😂የሳቄ ምንጮች ስወዳችሁ ሰርሽ እና እንስፔክተር እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው ታላቅ ሰው ሰራዊት ፍቅር ስወደው ከሙላለም ታደሰ ጋር ሲሰሩ የተለያየ ማስታውቂያዎች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ በጣም እምወደው እማከብረው ምርጥ ተወዳጅ 💝💝የፊልም ባለሙያ 💝💝
@MohamedMuzeiyn
@MohamedMuzeiyn Жыл бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔ የፍልፍሉ ቀልዶች የተረገሙ ናቸው ዛሬም ያው ሳይናገሮ በማየት የሚያዝናናና እንደ ጅል የሚያስቅ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ እና አሰፋ መዝገቡ እድሜ ከጤናጋ ተመኘውላቹ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ሁሌም አንደኛ ነህ የእውነት ነው የምታስቀኝ ይመቻቹ
@salahuddinzaini
@salahuddinzaini Жыл бұрын
,ይሄን ፕሮግራም እንደኔ የሚወደ🫶👌🤙
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
እረ ጫዋ አሌክሶ አንደኛ እረ ፍልፍሉ በየመሀሉ የሚጥለው (ደምስ የምታድፋቸውን ነገር እረ ተው )ጥሌ ሀሀሀ ማክ 👍
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ስንመሰጋገን ነው ሚያምርብን ከምንባላ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሰርሽን ስላመጣቹልን ደስ ብሎናል ❤❤❤💝💝እረጅም እድሜ 💝
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲግድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Adesabebasekoer-es6kc
@Adesabebasekoer-es6kc Жыл бұрын
እንደ አሌክስና እንደ ጥላሁን ሚያዝናናኝ የለም ግን ሁላቸውም ይመቹኛል ግን ሁለቱ ያዝናኑኛል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ኢንስፔክተር አሰፋ እንዲሁም ሰርሾ ክበሩልን በጣም እናመሰግናለን 🎉
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm Жыл бұрын
አሌክስ አላወክም እንጂ ጥላ ሚባል ነገር አለው ጥላውንጥሎብህ ነው ለዛ ነው የጅብቆዳሚፈለገው ሰውን ለማፍዘዝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን አንዳንዴ ፖስቴ ተደራረጉ ጉሩፑን ተቀያየሩ ሁሌሲመሳሰል ይሰለቻል የሁላችሁም አድናቂነኝ ሰርሽና እንስፔክተርአሴ ቪቫ😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ወይኔ 🤣🤣ፍልፍሉ 🤣እኔን ጠቅሶኝ ያውቃል 🥸😖አዝጎች በርቱ 💝
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬ እድሜና ጤና ይስጥክ ኑርልን። አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ከፊልፍሉ አጠገብ ያለው ልጅ አሌክስ የሚባለው እኔ ብቻ ነኝ ማቀው ያበዛል ሆ
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
ይሄንን ሁሉ አመት ስርታችሁ የዚህን ያህል ፕሮግራም አልተሳካላችሁም ይሄ በጣም አሪፍ ነው
@leyouethiopia2771
@leyouethiopia2771 Жыл бұрын
Watching this show and the host takes me out my good childhood memories and I felt seen old addis 😍.
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ጎሸ የመናቃቸውን ሰዎች እያሰተዋወቃችሁ ነወ እናመሰግናለን
@birhanutagele73
@birhanutagele73 Жыл бұрын
በጣም ነው የተዝናናሁት ዋው 1ኛ
@King-27
@King-27 Жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ዋሸው እንዴዎች 🤣
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ያለበት ነገር እኮ 😂😂😂😂ፈታ ነው
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 10 ай бұрын
የኔ አባት ስወደው ደሞ የማያረጅ መልክ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እስትይ ደረጄ ኃይሌን አቅርቡልን እና መኮንን ላእከን 💝ስወደው ደሞ 💝💝💝💝
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
a funny show. best comedians together. Thank you guys !!
@samuelsleshi1588
@samuelsleshi1588 Жыл бұрын
ከነዚህ ኮሜዲያን አሌክስ ምትባል ምንም አታስቀኝም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ደምሴ አሌክስ እስትይ ትንሽ ወደ ጂም ጎራ በሉ more ከቁመታቹ ጋር እንድታምሩ ፍልፍሉ ከወገብ በላይ 🏋‍♂️🏋‍♂️🏋‍♂️🤸🤸🤸🏄🏾‍♂️🏄🏾‍♂️
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ስወዳቹሕ እኮ የሳቄ ምንጭ ናቹህ እኮ❤😘
@mikregetu7977
@mikregetu7977 Жыл бұрын
Washew ende yemilew text/image simeta betam yichohal dimtsun bitkensut.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እኒስ ፔክተ ር ❤️❤️❤️❤️ሁሉሽንም ውድድ
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 Жыл бұрын
for me Filfilu is so creative
@aschalewasefa8911
@aschalewasefa8911 Жыл бұрын
Xile yileyibegnal ❤❤❤
@abdinmohammed6171
@abdinmohammed6171 Жыл бұрын
Wow enkuwochu abo stmechu❤❤❤❤
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ዛሬ ዝግ የሆኑ እና የተከበሩ እንግዶች…………… ዛሬ አሌክሶ በጣም ኮመክሽ ያአራዳ ልጅ ደሞ መግቢያ ሙዚቃችሁን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው ይመቻቹ!!!!
@SolomonYalemzwed
@SolomonYalemzwed Жыл бұрын
አሌክስ አይዋሽም አትጠራጠሩ እውነቱን ነው።
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ስትመሰጋገኑ❤
@fetsumtesfaye6864
@fetsumtesfaye6864 Жыл бұрын
እባካችሁ ብዙ ግዜ በዩቱዩብ ስለሆነ ፕሮግራሙን የምንከታተለው ድምፁ በደምብ አይሰማም ? በተረፈ ፕሮግራሙ ከሌሎች ሾው አዘጋጅ ነን ከሚሉት በጣም የተለየና የሚመች ሆኖ ስላገኘነው በርቱና ቀጥሉበት ብለናል ይመቻችሁ ምርጥ የአራዳ ልጆች !!!
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
እረ ላይክ ያንሳል ይሄ የመሰለ ቻናል ሆሆ
@footballforlife5307
@footballforlife5307 Жыл бұрын
what a lab😁😁 ....tilahun
@sarateferu551
@sarateferu551 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@lii6427
@lii6427 Жыл бұрын
Alex ጉርህ በዛ ትንሽ ቀንስ ስልምክህ ነው ቦርትፍ
@habenhaile4869
@habenhaile4869 Жыл бұрын
ቆይ ግን ሰው ኩቡር ፊልም ጀምራቹ ለምን ተቃራጠ በጣም ያስጠላል😊😊😊😊
@heyatsyme6420
@heyatsyme6420 Жыл бұрын
የውነት በጣም ፈታ እሚረግ ፕሮግራም ነው ለይክ አድርጉት እናበረታታቸው አንከፍልበትም
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 Жыл бұрын
እኒምለው ታዳሚወቹ አዳይነት ናቸውደ ሁልየም
@wendedessu6977
@wendedessu6977 Жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ::
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 Жыл бұрын
Akabedachu. Leqeq arigut enji
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@alboyutube8828
@alboyutube8828 Жыл бұрын
Aydebrachum 2 metasyun
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@munaaustin7248
@munaaustin7248 Жыл бұрын
Welcome guys
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ሰራዊት ፍቅሬን ስታደንቁ በወያኔ ዘመን ለገንዘብ ሲል ለእነበረከት ስሞን እያቃጠረ ብዙ ንጹህ ዚጎችን ማስገደሉን እያስታወሳችሁ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Move on. Life goes on. You stuck. See your nearest physician.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
በኪነጥበብ እና በማስታወቂያ ሥራ ስኬታማ ስለሆነ ወንጀለኛ አያስብለውም ። የሙያ ባልደረቦቹ አባታችን እያሉ ሲመሰክሩለት አትሰማም እንዴ ፧ 🤔
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
አሸ ፎጋሪዎቹ ዛሪ ደሞ ምን አመጣችሁልን ?
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪኮች ይበዛሉ ከፉገራዎቹ ።
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын
Hi
@bety6386
@bety6386 Жыл бұрын
አሌክስ ምትባለው ስርአት የለህም በጣም ሰው ትዘረጥጣለህ የኳስ ሜዳ ልጅ አትመስለኝም በስጋክ ማሰብ አቁም ጮማ ራስ
@agt2595
@agt2595 Жыл бұрын
አለማየሁ ጆክ እና ቀልድ ለይ እንጂ፣ አንተ እኮ ኮሜዲያን አትሆንም፣ የጫት ቤት ጆክ ያወራ ሁሉ ኮሜዲያን ነኝ ሲል ይገርመኛል፣ ደፋር ናችሁ። ክእናንተ ውስጥ በጥቂቱ ኮሜዲያን ተራ ሊመደብ የሚችለው ፍልፍሉ ብቻ ነው ። የቀራችሁት ፎጋሪ ነው የምትባሉት።
@kimo428
@kimo428 Жыл бұрын
የሳቅ ምንጭ ናቹ ግን እየቆራረጣቹ ደስታዬን ግማሽ አደረጋቹት ቢያንስ ቅድመ ተከተሉን ጠብቃቹ ልቀቁልን አትዘበራርቁት
@BinyShferaw-zy5rt
@BinyShferaw-zy5rt 11 ай бұрын
ሰራዊት ሲገባ የጮሀው ልጅ እርግጠኛ ነኝ የአብይ ደጋፊ መሆን አለበት
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ Жыл бұрын
ተመልካቾቹ ልብስ አይቀይሩም
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ Жыл бұрын
ግዛላቸዉ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ Жыл бұрын
@@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ እሺ
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲግድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲግድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 136 МЛН
"ሰርግና ሞት አንድ ነው"  -ዋሸሁን እንዴ? - washew ende?@abbay-tv
1:22:58