"የፍልፍሉ አዝናኝ ጨዋታ"- ዋሸሁ እንዴ? washew ende? @abbay-tv

  Рет қаралды 29,703

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል ከ ተወዳጁ ድምጻዊ አሸብር በላይ እና ኮሜዲያን ሚሊዮን አበበ ጋር እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show will be shown with Musician Ashebir Belay and Comedian Million Abebe.
You can also watch on the Abbay TV KZbin channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
Watch us with a bright smile on your face.
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Пікірлер: 39
@oneentertainment2020
@oneentertainment2020 Жыл бұрын
በተለይ ለፍልፍሉ እና ጥላሁን፣ ምንም እንኳን ለማዝናናት ቢሆንም የምታቀርቡት፡እንደ እድሜአቹሁ እና ለሚዲያ የሚሆን ቢሆን ጥሩ ነዉ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ከሶስት ወር በፊት የታየ ስትደግሞ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም😂😅😂
@mbet1840
@mbet1840 Жыл бұрын
በእራሳችሁ ጊዜ ተመልካች እንዳታጡ
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Жыл бұрын
እውነት ነው👍🙏😍
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
ኤጭ ድጋሚ እንደተወደዳቹ ልትጠሉ ነው
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
በተለይ በተለይ የምታወቀው በዚህ ምላሴ ብለህ የገጠምከው የትኛው ምላስ? ይሄ ራስህ አውርተህ እራስህ የምትስቀው ነገርሳ በጠም የምታሳዝነኝ ግን አውርተህ ራስህ ስቀህ ተመልካች አልስቅ ሲልህ ግራ ቀኝ የምትቁለጨለጫት ነገር ምነው ቢቀርብትስ እላለው እድሜ ለነ ፍልፍሉ በነሱ አየተከለልክ እድሜህን አራዝም ደምሴ ዋኖስ
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
አባይ ቲቪም እግረ እግር ሊለው ሊጀምር ነው በተለይ ይሄ ዋኖስ የሚባልን እጅ እጅ የሚል ሰው በተመሳሳይ ቪድዮ መድገም አባይን ያስንቅባችኈል
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ፎጋሪዎቹ እንኳን ደህና መጣችሁ
@naturetalks1
@naturetalks1 Жыл бұрын
ሰው ከጠፋ አትተዉትም እንዴ ምንድነው ፕሮግራም የምትደግሙት ስታስጠሉ
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 Жыл бұрын
እረ መቀለጃ አደረጋችሁን
@erhjfghh7753
@erhjfghh7753 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ ምርጦች ስታምሩ ሁላችሁም
@MehretTaye
@MehretTaye Жыл бұрын
Wuyy Halimayeee
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውድቸ ❤❤❤❤
@nebiyuesayas-ll8wy
@nebiyuesayas-ll8wy Жыл бұрын
sekaram editor ena akrabi mndnew degami metakerbut show nditla eyargachu nw
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
የምታቀርቡት አጣችሁ እንዴ ደገማችሁትሳ??
@ermias7176
@ermias7176 Жыл бұрын
ቲቪ ክፈትና ዜና ስማ እዛ ሁሌ አዲስ ነው
@ethi9683
@ethi9683 Жыл бұрын
@@ermias7176 በአማርኛ ትነግረኝ የምትለው አልገባኝም
@ermias7176
@ermias7176 Жыл бұрын
@@ethi9683 ወተት ነጭ ነው
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ
@እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ Жыл бұрын
ያማችኋል እንዴ
@genetheavenheaven
@genetheavenheaven Жыл бұрын
yameletungn washew ende program lik endeteketatay film eyayew yalwbet huneta nw yalew ..😂..gn ende hasab washew ende fukikru ybelt endiamrlachu genzeb binorew bay neng yaw tinish genzeb binorew des ylal ybelt yafokakral ..bezi tewedajnetachu sponsor emitatu aymeslengm
@UpgradeMotivation-pb9jl
@UpgradeMotivation-pb9jl 10 ай бұрын
enem egaralewu
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 Жыл бұрын
ምነዉ ጠፍቹ ኣር ተመችቶናል ኣትጥፎ
@tirluozeleke2822
@tirluozeleke2822 Жыл бұрын
🥀🥀🥀🥀🥀🤣🤣🤣🤣💪💪💪💪💪👉👉👉wow all
@yonas7027
@yonas7027 11 ай бұрын
ቁራሌዉ የሚሉት በጣም ይጣጣራር ለማሳቅ ንገሩት ካላሳቀ የሚያስወጡት መስሎት ከሆነ ንገሩት ገብታን አይወጣም ተረጋጋ በሉት
@astertbue5632
@astertbue5632 Жыл бұрын
ሰላም
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 Жыл бұрын
ልታስገርቡን ነው። ስንት የvpn ማስታወቂያ አልፌማ አልገርብም ። የምትቆራርጡት አንሶ ሆ
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Eyadagagemachew adanzazachewan
@marthashemelis3546
@marthashemelis3546 Жыл бұрын
weye degami. ataseteluna...
@abyelove9263
@abyelove9263 Жыл бұрын
ምነው ደገማችሁት
@ኤልሳሚኪያስ
@ኤልሳሚኪያስ Жыл бұрын
ሙድ ትይዛላቹ እንዴ በድጋሚ
@AdonayHailemariam-cx1dj
@AdonayHailemariam-cx1dj Жыл бұрын
ቁራሌው የሚባለውን ግን ወይ ቀንሱት ወይ አረጋጉት
@hayat2706
@hayat2706 Жыл бұрын
ኢጭ ተጨማለቁ ምናለ ዋናውን ብታቅርቡልን
@AdonayHailemariam-cx1dj
@AdonayHailemariam-cx1dj Жыл бұрын
ምንድነው ግን ቁራሌው የሚባለው ቂጡ ላይ መርፌ አለ እንዴ አረ ተረጋጋ በሉት
@tesfayetadeg1594
@tesfayetadeg1594 Жыл бұрын
Endet aderachu ene ekwo Addis yelkekachu meselogn sefi biye mekefet sefisafawche nachu engda tefa ende yetaye neger medegmut
@mahir9599
@mahir9599 Жыл бұрын
ጠረረባችሁ ህፃናት
@zedoargoba1257
@zedoargoba1257 Жыл бұрын
አባይ ቲቪ ክሬቲቪቲ ስላልሆኑ ዝምብለው እንደ ዩቱዩብ ጡረተኛ ታጭበረብራላችሁ እረ በጣም ይሆን አኦዴንስ አንዴ ካመለጣችሁት ዳግም ማግኘት ይከብዳል እባካችሁ አስተካክሉ
@girmatadesse3310
@girmatadesse3310 Жыл бұрын
ኸረ ይሄ የወረደ ሸዉ ነዉ አባይ ቲቪ ምን ሆኖነዉ ምንም የሚያዝናና አይደለም ለቲቪየማይመጥን ቤተሰብ የሚያየዉ ይሄንን ነዉ በተለይ እንግዳ ሆነዉ ለሚቀርቡት አዘንኩ ኮመዲያኖቹ አንኳን ሊያዝናኑን ቤታችን መተዉ ብብታችንን ቢኮረኩሩን የሚያስቁን የሚያዝናኑን አይደሉም በተለይ ሰነምግባር
@danboy2425
@danboy2425 Жыл бұрын
ውሸት ጠፋባችሁ እንዴ ድጌ ኣቀረባችሁት ይደብራል
@ermias7176
@ermias7176 Жыл бұрын
ቲቪ ክፈትና ዜና ስማ, እዛ ሁሌ አዲስ ነው
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 50 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 18 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 818 М.
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 10 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 10
26:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 102 М.