Mikha Denagil :- ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket | EOTC |

  Рет қаралды 23,007

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

ዓውደ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
የትምህርት ርእስ ”ለዚች ስንፍና ያብቃን”ክፍል ፩ (1)
ትምህርቱ የተሰጠበት ቀን 02/06/2012ዓ/ም
የምክሐ ደናግል ማርያም የፌስቡክ ገጽ / mkhonledenagil
Instagram www.instagram....
Telegram t.me/Mikhadenagil
KZbin / @mikhadenagil
ሰልክ ቁጥር +251975424242
NewEthiopianortodoxTewahdoSibket2020 #EOTC #Ethiopia

Пікірлер: 71
@adamutamiru72
@adamutamiru72 4 жыл бұрын
በእርሶ በአባታችን ላይ አድሮ የሚመክርን የሚገስጸን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለህይውት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን በእግዚአብሔር ፍቅር ለመታምም ያብቃን አሜን ።።።።።
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሶኑ አምላክ ይክበር ይመስገን ለባታች እድሜ ጤና ይስጥልን
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
""አስተምሮናልና መክሮናልና ገስጾናልና ለእግዚአብሔር ይድረሰው ምስጋና::""
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
አምላኬ ተመስገን ካውራነት ወደሰው መሆን ተመለስኩ ተመስገን እግዚአብሔር። ሆይ ምን እሚበቃ ቃል አለኝ እግዚአብሔር። ይመስገን ብቻነው
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 4 жыл бұрын
ሰምቸ የማልጠግባቸው አባቴ አባ ገብረ ኪዳን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋወትን ያብዛልን
@abu-v5k
@abu-v5k 4 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@mekdesmolla9312
@mekdesmolla9312 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ቃለህወት ያስማ እልን የልድያን ልብ እደከፈተ የኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈት እልን ስመተን እምድን እበት እጅ እምጠፋ እብት አይሁን እብን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
Abatachinkale hiwot yasmalen esrtmangstasmayate yawerslen Abatach. GIZABHER Edmena...Tina.
@ልብውልቅ
@ልብውልቅ 4 жыл бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን።።።ዘላለም አስተምሩ በሁሉም ቤተክርስቲያን የነፍስ ምግብ ነው ትምህርቶት
@ሐመልማልዘጎንደር
@ሐመልማልዘጎንደር 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን* *ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን፫* *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ለውድ አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን* *አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን* *በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን። እረጅም እድሜን እና ሙሉ ጤናን ያድልልን በእውነት* 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ
@እግዚያብሔርእረኛየነውሠብ 4 жыл бұрын
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ላባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እግዚያብሄር መውደድ ሀዘንን ያስረሳል
@lemodakwt8236
@lemodakwt8236 4 жыл бұрын
ወለትእግዚሕቤርየድንግልልጅአሜንአሜንአሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህትወትያስማልንአድሜናዕገውንአብዝቶይስጥልንአባ።አባበጾለተወትይስቡኝ።ከአይዛአብአገርነውያለውት
@selamawithabtom6991
@selamawithabtom6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል!!ለአባታችን በእድሜ የማቱስላን ይስጥልን!!🤲🤲🤲💠💠💠🕯🕯🕯⛪⛪⛪
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉኡል አምላካችን እግዚአብሔር ነተመሠገነ ይሁን እናቱ እናታችን የድንግል ማርያም የእፀ መስቀሉ ስማቸዉ የተመሠገነና የከበረ ይሁን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን በረከቶት ይድረሰን አሜን
@getnetbirhanu2144
@getnetbirhanu2144 4 жыл бұрын
my father, God bless you for ever! I have not word to express your teaching!!!
@abrihamadane5783
@abrihamadane5783 4 жыл бұрын
Be abatochachin lay eyadere yemiastemir amlake esrael kibir misgana yibzaket. Le abatachin kale hiewetn yasemalin.yagelgilit zemnachewn yarzmiln.tesfachin yehonechiwn mengst yawrsilin.
@gantataewed4461
@gantataewed4461 4 жыл бұрын
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የአመብርሃን ፍቅሯ ጣዕሟ በልቦናችን ይሳልብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ለአስተማሩን አባታችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን!
@አዴየማሪያምልጅ
@አዴየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ልብን የሚረሰርስ ትምህርት በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@khayriyakay2881
@khayriyakay2881 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ ብፀጋ ያቆይልን
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 4 жыл бұрын
Selamewate. Yebzalen. Abatachin. Ayesmame. Bakchue. Esbkrue. Astkskeluen
@abebechwalelegni4391
@abebechwalelegni4391 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እደስወ አይነት አባት አያሳጣን
@filmonafewerki7884
@filmonafewerki7884 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የስመዓልና ዲያቆን፣ ዕድመ ኣገልግሎትካ ይባርኽ፣ ኣብ ሃይማኖትና እምነትናን ክንጸንዕ ፍቃዱ ይኹን
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መግሥተ ሰማያት ያውርስልን እግዜአብሔር ይጠብቅልን
@አዴየማሪያምልጅ
@አዴየማሪያምልጅ 3 жыл бұрын
በእውነት በእግዚአብሔር ፍቅር እድንቃጠል እሱ አምላከ ዳንኤል ይርዳን
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@teshaletadesse3258
@teshaletadesse3258 4 жыл бұрын
kal hewot yasmalen abatachen
@haymibelete8247
@haymibelete8247 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ዪደርብን
@sabaetopiawet1276
@sabaetopiawet1276 4 жыл бұрын
ቃለህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን፡እድሜዎትንእረዘምያድርግልን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln.
@solomonegdu9517
@solomonegdu9517 4 жыл бұрын
Aba edemena tena yistot.kale hiwot yasemalin.legnam semi joro.aseteway lebona.yadilen
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@matiti4893
@matiti4893 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen abatachin
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
@ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀሎቶ አይለየን በረከቶ ይድረሰን
@meriwerku4001
@meriwerku4001 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን እረጂም እድሜየ ይስጥል አምላካችን
@hanayellow6478
@hanayellow6478 4 жыл бұрын
አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አባታችን የሂወት ቃልን ያሰማልን
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
@iskechagetchew2701
@iskechagetchew2701 4 жыл бұрын
Kala hiwot yasmln 🤲💝⛪⛪⛪💖
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 жыл бұрын
qale hwotn yesmaln Egziaber
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Kale Hiewayt yasmaln yetkberu abatchen Memhirachn
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ሂወትን ያሰማልን
@tekluhawey1002
@tekluhawey1002 4 жыл бұрын
Kal hiwet yasemaln abatachin
@Malak-ef6uc
@Malak-ef6uc 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን
@belachewmamo323
@belachewmamo323 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@elizabethzewde4763
@elizabethzewde4763 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melamele2200
@melamele2200 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን
@yohannesadera4702
@yohannesadera4702 4 жыл бұрын
Thanks
@hareguas4078
@hareguas4078 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን(፫)
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን፫ በእውነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔም በበዓድ ሀገር ሆኙ ሳይገባይ ቃሉን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Y
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Xxh,
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Give
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
C
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Xbox
@yohannesadera4702
@yohannesadera4702 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen aba
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@deme1094
@deme1094 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 жыл бұрын
Kale hewet yasemalen
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 55 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 104 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 55 МЛН