ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket” ለዚች ስንፍና ያብቃን”ክፍል ፪(2)

  Рет қаралды 9,029

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@selamtekle1509
@selamtekle1509 4 жыл бұрын
አባዬ በጣም ነዉ ስብከታችን ከልብ የማዳምጠው ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ
@ሀገሬሰላምሽይብዛኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
*ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን በእውነት ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን።* 🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️ 🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@gantataewed4461
@gantataewed4461 4 жыл бұрын
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የእመብርሃን ፍቅሯ ጣዕሟ በልባችን ይሳልብን አቤቱ ጌታየና አምላኬም በመንግሥትህ በመጣህ ግዜ እኔን ደከማ ሃጥተኛ ባርያህን እንደ ቸርነት ተዘከረኝ አባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!
@uggfggg8078
@uggfggg8078 3 жыл бұрын
አባ የአገልግሎት እድሜዎን እግዚአብሔር ይባረክሎዎት እድሜ እና ጢና እና እድሜ ይስጥዎ ት ፍጣሪ
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል ህይወት ያሰማልን የተማርነውን ትምህርት በልባችን ያሳድርብን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ!!!
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን የጌታችን ፍቅር በልቡናችን ይፃፍልን እሱ በቸርነቱ እመ አምላክ ምልጃሽ ይርዳን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@aaff755
@aaff755 4 жыл бұрын
ፍትፍት እኮነው የምትመግቡን ቃለሂውትን ያስማልን አምላከ ቅዱሳን አይነልቦነችነን ይግለጥልን
@ሀይለአማኑኤል
@ሀይለአማኑኤል 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 4 жыл бұрын
አባቴ ትምህርትወ አጥንትን ያለመልማል እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@MrSura25
@MrSura25 4 жыл бұрын
እረ ይቀጠል ሦስተኛ ክፍሉ ...ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mikhadenagil
@mikhadenagil 4 жыл бұрын
ክፍል 3 ነገ ይለቀቃል
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ
@በአሕዛብመካከልአመስግናለ 4 жыл бұрын
እጠብቃለን
@Filisltan
@Filisltan 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማለን።
@የቅድስትአርሴማፍቅርልዩነ
@የቅድስትአርሴማፍቅርልዩነ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቴ
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ
@ነኝየልዕልቴታላቅየማየናፋ 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን ✝
@eyasusetegn7719
@eyasusetegn7719 4 жыл бұрын
amen kalehiwot yasemaln abatachn
@hananhanan3445
@hananhanan3445 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobhailu114
@eyobhailu114 4 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen Abatachin Mahiberun yasifalen
@abebaethiopia6188
@abebaethiopia6188 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@robelzeray7887
@robelzeray7887 4 жыл бұрын
Amen kalhiwet yesmailna butaimi menfeska zentuhu sebket regime edume yesutahu
@yasjisjmgdnu4867
@yasjisjmgdnu4867 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንለአባታችንቃለህይወትያሰማልን፡ፀጋውንያብዛልን፡እድሜያቸወንያርዝምልን
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@youssef7918
@youssef7918 4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 4 жыл бұрын
Abatachn kale hiwet yasemal memrachn esewe yemastemrun edemar new emitew egzabiher ergm edme ena tena abzto ystln tegawn ybzalewet
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 4 жыл бұрын
Amen amen amen enwedewet alen
@dawityalew829
@dawityalew829 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን እያልሁ አንድ ችግር ገጥሞኝ ነው መፍተሔ እነዲሰጡኝ ነው ችግሩም ሁሉንም ወጣት ሴቾች ሳይ ስሜቴ እየተቀሰቀሰ ምን ማድረግ እንዳለብኝ እንዲነግሩኝ ነው በጣም ተቸግሬአለሁ ከሀይማኖቴ ጋር በጣም ግራኝ ሰላጋባኝ ነው ለምሳሌ ላስቀድስ ቁሜ ሴት ካየሁም ደርሶ ስሜቴ ይቀሰቀሳል ጸሎተ እየደረግሁም ያየኋት ሴት በአይመሮየ እየመጣች ተቸግሬአለሁ እና መፍትሔ እዲሰጡኝ ነው
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 13 МЛН
+++ ላለው ይጨመርለታል +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:01:55
Mekrez Ze Tewahdo | መቅረዝ ዘ ተዋህዶ
Рет қаралды 10 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН