ስብከት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ | Aba Gebre kidan sibket” ለዚች ስንፍና ያብቃን”ክፍል ፫(3)

  Рет қаралды 7,664

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Mikha Denagil ምክሐ ደናግል

Күн бұрын

ዓውደ ስብከት በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ
በጽ/ጽ/ሐ/ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
የትምህርት ርእስ ”ለዚች ስንፍና ያብቃን”ክፍል ፫(3)
ትምህርቱ የተሰጠበት ቀን 02/06/2012ዓ/ም
የምክሐ ደናግል ማርያም የፌስቡክ ገጽ / mkhonledenagil
Instagram www.instagram....
Telegram t.me/Mikhadenagil
KZbin / @mikhadenagil
ሰልክ ቁጥር +251975424242
NewEthiopianortodoxTewahdoSibket2020 #EOTC #Ethiopia

Пікірлер: 44
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 5 жыл бұрын
በእውነት ለሊቀ ሊቃውንት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን ሌላ ምን እላለሁ ሁሌም የማይጠገብ የሚያስተምሩት ትምህርት ።ሕሊናን የሚያድስ ልብን የሚጠግን ትምህርዎ አይጠገብም እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋን ያድልልን
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቃሉ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ለአባታችንም ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ።
@weinshetandarge4153
@weinshetandarge4153 4 жыл бұрын
አንድቱ እውነት ልቤ ብትንትን ያለው አምላክ ሆይ ልቤን መልሰው ኘባታችን ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋ በርከተወ ይደርብን
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 5 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን አባ ከብረ ኪዳን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ይሥጥወት ቢሠጥ የማያልቅበት አምላከ ቅዱሥ እሥትፋሠ ክርስቶስ እርዝም እድሜ ከጤና ጋር ትሥጥልኝ ድንግል እመቤቴ
@classiphone5329
@classiphone5329 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen abatachin
@ሰላምማሬ
@ሰላምማሬ 5 жыл бұрын
የኔአባት በፆለተወት አይርሱን በፆለት ያስቡን ፈጣሪ የማዕቱሳአላን እድሜ ይስጠዎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@gantataewed4461
@gantataewed4461 5 жыл бұрын
አሜን፫ ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን የዘለአለም ንጉሥ #የወለላይቱ ድንግል ማርያም ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟ በአንደበታችን ይደርብን ተስፍይቱ ምድር ርስተ መንግሥተ ሰማይ ያውርስልን ለአባታችን በዕድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን!
@youssef7918
@youssef7918 5 жыл бұрын
መምህሬ የህይወት ቃል ያስማልን እርሶ ቤሲያስተምሩ ሁሌም አዲስ ምስጢር እስማለሁ መልካም አደበት አሎት
@חכחגחגצכחכח
@חכחגחגצכחכח 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@romanroma5715
@romanroma5715 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልንረጅምእድሜ ይስጥል
@Filisltan
@Filisltan 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የስማለን ኣባታችን።
@mekediethiopiame8666
@mekediethiopiame8666 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwetin yasemaln abatachin.
@addis2675
@addis2675 5 жыл бұрын
በእውነት ለአባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን
@saraeth6752
@saraeth6752 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawursilin
@hailemariam1221
@hailemariam1221 5 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@astertegaye1245
@astertegaye1245 5 жыл бұрын
አባታችን አቱላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንላይ ይደርልን አሜን(3) በእውነት ያቱን ት/ት ስሰማው ብውል ባድር አልጠግብም ፀጋውን ያብዛለዎት ከክፉ ነገርሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@uggfggg8078
@uggfggg8078 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን አባታቺን
@mulatamisalu5745
@mulatamisalu5745 5 жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜን ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን !!
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ለባታችን መንግስተሰማያት ያውርስልን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet yasemaln🙏🙏🙏
@masayibrahim2145
@masayibrahim2145 5 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በጤና ይጠብቅልን እእኛም በሠማነው ለፍሬ ያብቃልን።
@koigatu8504
@koigatu8504 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰማነው የምንለውጥበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 5 жыл бұрын
በእውነት አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@goodham1916
@goodham1916 5 жыл бұрын
kal hiwet yasemaln
@almazarega8629
@almazarega8629 5 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanaehana5086
@hanaehana5086 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@selamtekle1509
@selamtekle1509 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@kiduish21
@kiduish21 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 3 жыл бұрын
አሜን ፫😭
@wincell8598
@wincell8598 5 жыл бұрын
Kali hyewet yasemalin
@sarchsdetegnawa768
@sarchsdetegnawa768 5 жыл бұрын
Amen. Labatachin. Kale. hiwot. yasmalen. Yasmanwone. bellbonachin. Yasderben. Labatachin. Erjem. demyna. Tina. Yestlen. hiwoten. Nawo. Yamtarsate. Abtachin. Kegle. 4, betsfa. Entbkalen. Lahgerchin. Selamen. Yestlen.
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የማይጠገብ ትምህርት ነው የሠማነውን በልቡናችን ይፃፍልን ቸር አምላካችን ከይቅርታ ጋራ በአውድዮ ቢለቀቅልን ካላስቸገርናቹ ዳውሎድ ማድረግ ለማንችል ማለቴ ነው በቴሌግራም የትም ብንሆን ማዳመጥ እንድንችል ሀገር ከገባን ይህን የመሠለ ትምህርት አይገኝም በተለይ የገጠር ልጆች መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ5ሐ 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ያድለዎት
@ትዕግሥትፅጌማርያም
@ትዕግሥትፅጌማርያም 5 жыл бұрын
ማውረድ ለማንችለው በኦዳዮ አድርጋችሁ ቴሌ ግራም ቻናሉ ላይ ብትለቁልን ኦዲዮውን ተወዳጆች
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Ux u
@nataniemmedia6281
@nataniemmedia6281 5 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር video ውን ባትቆርጡት መልካም ነው!
@hibistgirmay2378
@hibistgirmay2378 4 жыл бұрын
Ox xenon atc
@prasarox8033
@prasarox8033 5 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን
@uaeuae5318
@uaeuae5318 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ን ያሰማልን አባታችን
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
🔴 3ቱ ጥያቄዎች ❓❓❓ || ጥያቄ እና መልስ || ምክረ አበው || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan ANSWER 2022
28:12
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 64 М.
سمینار بذار بره از جول اوستین - سال 2024
34:12
+++ በመንገድ ላይ ሳለህ ጠላትህን ዕወቅበት +++ በአባ ገብረ ኪዳን ግርማ +++
1:02:26
ድንቅ ትምህርት በአባ ገብረ ኪዳን - Aba Gebre Kidan Girma
55:19
ኢትዮጵ ሚዲያ Ethiop Media
Рет қаралды 81
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН