KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Gigi kiya (ጂጂ ኪያ )የሆዴን ፍቅረኛ ሆዴን እንዳታሳዝኝዉ አለቻት በመጨረሻም ላይቭ ተገናኙ😱
15:34
አስገራሚ ታሪክ 🤔🤐ቀለበት ሲያድርጎልኝ የተነሳነውን ፎቶፌስቡክ ላይ ስለጥፈው ብዙ 🙄ሴቶች በቁንጅናው ብዙ የማረከው ጉብል #habesha #tiktokers
1:01:45
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
ሰብለ በቀለ ቤት ሰክራ ላይቭ የገባችዉ የዋህ ሴት አስለቀሰችን ሰብልዬ አነደኛ ነሽ❤
Рет қаралды 7,072
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 9 М.
TIKTOK(ቲክቶክ)
Күн бұрын
Пікірлер: 57
@ቲክቶክ
19 күн бұрын
እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ላይክ ማድረግ አትርሱ ❤
@fasikaalmaw1171
19 күн бұрын
አይዞሺ ህእቴ ሁሉ ያልፋል ጠንካራ ጀግና ነሺ ያለአባት ልጂ ማሳደግ ቀላል አይደለም you are my hero 🦸♂️
@ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
19 күн бұрын
ታሳዝናለች ልጅቷ ሰብልዬ እግዚያብሄር ነዉ ያገናኛችዉ😘😘😘
@zerogaming1554
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብሊ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሀይል አለው ተባረክልኝ እባክሽ እንዳትተያት እግዚአብሔር ነው ያገናኛችሁ እግዚአብሔር ስራ አለሁ ።ፊል 4፡4
@Chulusmith
17 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ጎበዝ አንቺ ጀግና እናት ነሽ እቺ ሰአት ከአንቺ ትለፍ! እግዚአብሔር ከእንቺ ጋር ነው የፈጠረውን አይጥልም ከነ ልጆችሽ በደሙ ይሸፍንሽ !! ተስፍ እንዳትቆርጭ ነገ ያማረ ቀን ነው አይዞሽ የኔ ውብ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@romantakel1326
16 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ሆይ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ እግዚአብሔር አንቺን ሰበብ ያርግላትና ይችን ይየዋህ ጌታ ይጠብቃት❤❤❤
@herutababalagasa1599
14 күн бұрын
የኔ ወርቅ ደክሞት ነዉ እነግዛብሄር ፀጋ ይብዛልሸ የሚያግዛት ስለሌላት አይዞሽ ሲደክም ለልጆችን ተጭማሪ ማረግ ይከብዳል
@MikeTesfaye-rh8hr
19 күн бұрын
azu God loves you. don't give up life goes on
@Emanu1532
15 күн бұрын
በርቺ ሲስታ የቀይ ቆንጆ ፀሎቱ ላይ በርቺ ፀፀት ጥሩ ነው ክርሰቶስ ቤትሽ ነው
@love.lovewe
19 күн бұрын
አስቃ አሳዘነችኝ መጨረሻ ላይ ሁላችንም ብቸኛ ነን አንቺብቻ አይደለሽም አይዞሽ ❤❤
@ተሽንፍአለው
19 күн бұрын
አልግባኝም ችግርዋም?
@tsigetadele1507
16 күн бұрын
ሰብልዬ ተባረኪ ጥሩ በለሻታለ የኔ እሀት ጎበዝ እወነት ከሆነ ፈጣሪ ቶሎ እርዳሽ ተመሰገን ሰብለዬ ተባረኪ ከቻለሽ አውርያት ሰብልዬ እርጃት አይዞሽ በያት አበረታቻት ሰብልዬ ሰው ማጣት ተቆቀመን ፈጣሪን እስከንደገፍ ከባድ ነው ሰብለዬ እረጃት የኔ ወድ በተሰበሸን ፈጣሪ የባረክለሽ ጎበዝ ነሽ ቤዛ ሀገር አየር ሰራ መሰራት የቻለሽው ውተሽ መግባተሽ መሰራተሽ ጤናሽ አይዞሽ ያለፋል 🥰🥰🥰እነፀለያለን እህቴ በቻሽን አየደለሽም ከምነም በላይ አምላክ አለለሽ ሰው ሸበቆ ነው ጌታ ግን ሁሌም ድጋፍ ነው 🙏
@romantakel1326
16 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ዝም አይልሽም ደግሞ እንቁ የሆኑ ልጆች ወልደሻል ገና አለም ታያለሽ❤❤❤
@abinezerabinezer1595
16 күн бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሄር ከአንች ጋር ይሁን።።🎉❤
@syl.m3049
18 күн бұрын
የኔቆንጆ አንቺጋር ያለው ህይወት እኔም ጋር አለ 😢ግን ያልፋል🙏
@bettybekele1581
15 күн бұрын
ሰብሊ ተባረኪ 🙏 ይቺ ልጅ ምኗ ነዉ የሰከረዉ? የልብ ሀዘን, ብቸኝነት , የኑሮ ጫና ግን ነዉ ለኔ Norma ንግግር ነዉ የሰማሁት live የገባችዉም ለበጎ ነዉ በምክንያት ነዉ ።አቤት የእግዚአብሔር ስራ 🤔
@ruthh.9069
18 күн бұрын
Habasha eko, we have so much potential and beauty. If only we got along and respected our differences 😢. Lets pray against tribalism and division.
@sabalegesse2959
19 күн бұрын
ሰብልዬ ተባረኪ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
@1587-fazr
16 күн бұрын
ሰብሊ. አንበሳ. ነች ጋደኛ. አድሪጊያት ትረዳሻለች. ታበረታሻለች. ምርጥ. ያራዳ. ልጅ. ናት. 🎉🎉🎉❤
@elizabethtesfatsion4596
18 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሄር ይርዳሽ አለም በሙሉ ብዙሰዎች ያልቅሳሉ ለእግዚአብሄር ይጠይቃሉ መልስ ያገኛሉ የኔ ውድ አይዞሽ ትፈወሻአለሽ ከመጥፎ መንፈስ ይታገልሻል ታሸንፊአለሽ እንፀልይልሻአለን በየእምነታችን 2025 የአንቺ ግዜ ነው ጀግና ነሽ የኔ አዜብ እውድሻአለኩ🙏🏽🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👏👏👏👏
@tsigetadele1507
16 күн бұрын
የኔውድ ኖርዋይ ሂወት ከባድ ነው ከፈትና ጋር ያለሰው እዛ ደገሞ በመፈራራት ሰው የለም ቸንከቱ የኔ ወድ አይዞሽ ያየው ያውከዋለ ሰውም ቢኖር ቢዝ ነው አይዞሽ በርቺ ወዴ መዳኒት የረዳሽ በቃ ተሩ ሰራ አለሺ የኔ ወድ እራሰሸን ጠብቂ የኔ ቆንጆ አየሩ በራሱ ከባድ ነው ያለሰው ገን ለጆችሽ አሉለሽ የኔ ቆንጆ በርቺ መዳንዓለም ካንቺጋር ይሁን አንተላሸም አፈር የብላን አየዞሽ ሰው ማጣት በሰው ሀገር ቀርቶ ባገራቸን ከብዶናል የኔ ወድ ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን ሌላ ምርዳሽ ባይኖረን ከነ ሃትያተ እፀልይልሻለሁ እህቴ ፈጣሪ ገለግሌ ያረገሽ ከዚህ ከፉ ነገር መንፈስ መዳንዓለም ያሳፍረለሽ
@genetalemu8825
18 күн бұрын
Lijitwa betam deg nat tastawekaleche. Seblye Egzihabeger yesteshe ❤❤❤ Egzihabeger new yagenaghachu❤❤❤
@TsehayKinde-p5p
18 күн бұрын
የኔ እናት ቢ ስትሮንግ ላንች አግዚአብሔር አለ ስብልየ ታስፍልግያታልሽ
@genetsissy6043
19 күн бұрын
በቃ ልጆችሽ ትልልቆች ናቸው በርትተሽ እራስሽ ላይ ስሪ ኖርዌጅ በጣም አስቸጋሪና ቀፋፊ አገር ናት እኔ አምስት አመት ተቀምጬ ነው የወጣሁት አንቺ በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ እራስሽ ላይ ስሪ ያለሽበትን ስራ ቀይሪ እህቴ
@hannahanna7221
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏✝️
@hewantesfaye-u3n
19 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብልዬ ግዜ ሰተሽ አውሪያት ሰው ያስፈልጋታል
@Genetshiferaw-ij5nj
17 күн бұрын
እህቴ ሰብሊን አጥብቀሽ ጓደኝዋ ሁኝ ሰብሊ አሪፍ ጓደኝ ትሆንሻለች ጥሩ ሴት ናት ወደ መስመርሽ ታስገባሻለሽ ሰብሊ በእናትሽ ሰብሊ ይቺን እህት ያዝት❤❤❤❤❤❤
@piclove2423
16 күн бұрын
እሜን አሜን ጊታ ይባርክሽ እህቴ
@yohanahaile3655
18 күн бұрын
Yena konjowwww God blessing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatmohammed6986
17 күн бұрын
Amen Amen 🙏 ❤
@meskizewde9878
18 күн бұрын
Sebleya Egzabehare Yetebeklen 🙏Ehetachen Egzabehare ye redashal Ayzoh ❤❤
@patrasmeader3929
19 күн бұрын
God bless you seblya u make me strong when you 🙏 l can't stop crying sebleeee pray for me to please I need u right know.
@Habesha150
16 күн бұрын
❤❤የኔን ቀሰቀሸዉ የ4 ልጆች እናት ነኝ መኖርያዬ ፊላድ ነዉ አልቅሳ አስለቀሰችኝ🇫🇮🙈🙏🏽🙏🏽
@Emanu1532
15 күн бұрын
ያሳድግልሽ 🎉
@hshs7s-nt9yh
15 күн бұрын
አይሰብሊ፣ዛሬ፣ደሞ፣የተለየነው፣ሚስኪንነፈር😂😂😂😂
@AduAgu-o6s
15 күн бұрын
Berchi selbliye egnam entsliyalen endet edilegna nesh yihich litiden yetefekedelat Nefs wedanchi tetegach this is your mission
@herutababalagasa1599
14 күн бұрын
አሜን አሜን
@AsterHadegu
17 күн бұрын
ሠብሊ እባክሽ ከጌታ በታች አንቺ አበርቻት ኡፍፍፍ አሳዘነችኝ 😢
@fredpolo1234
13 күн бұрын
አሜሪካ ቢሆን እንዳች ያለው ሰካራም ልጆቹ ን ይውስድዋቸው ነበር
@selamlehulum9990
17 күн бұрын
Seblye gobez tebareki🙏🏾
@MikeTesfaye-rh8hr
19 күн бұрын
amen seblye
@HelityHelity-j6h
19 күн бұрын
Be strong❤❤❤❤
@girmiassefa3523
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@abinezerabinezer1595
16 күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@elisa3493
15 күн бұрын
I feel her pain 😢
@lilitsegaye3856
18 күн бұрын
❤❤❤
@Stnurs8544
18 күн бұрын
ሰብለ መስታዎቷን ከየት ገዛሽ እነም እንደአንች አይነት መስታዎት እፈልጋለው
@HindiyaTamiru
17 күн бұрын
Allah ye alematu geta new, Allah yirdashi ihite
@tewabechtessoduresso9796
19 күн бұрын
SHALOM ! GETA EYESUS YRARALSH KE NE BETESEBSH
@ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
19 күн бұрын
Ayzosh ehtachin
@NetsanetFseha
19 күн бұрын
Selam
@chrhiw6757
19 күн бұрын
Ayzonnnn❤❤❤❤❤
@tewabechtessoduresso9796
19 күн бұрын
AYZOSH KANCHI BE LAY YEFETERACHEW YASBACHEWAL
@weyneamanual821
17 күн бұрын
Atadametem uuuuuuu
@weyneamanual821
17 күн бұрын
Are Adameche strcessssss
@fredpolo1234
13 күн бұрын
ጎማውን ከሚለውጥ ኣንችን በለወጠሽ
@fredpolo1234
13 күн бұрын
ከሴት ጠጭ ሰካራም ይስውራችሁ ሴቶች ጠጭ ከሆኑ ዋጋም የላቸው
15:34
Gigi kiya (ጂጂ ኪያ )የሆዴን ፍቅረኛ ሆዴን እንዳታሳዝኝዉ አለቻት በመጨረሻም ላይቭ ተገናኙ😱
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 1,1 М.
1:01:45
አስገራሚ ታሪክ 🤔🤐ቀለበት ሲያድርጎልኝ የተነሳነውን ፎቶፌስቡክ ላይ ስለጥፈው ብዙ 🙄ሴቶች በቁንጅናው ብዙ የማረከው ጉብል #habesha #tiktokers
ሀቢባ ሀቢባ Habiba
Рет қаралды 27 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
29:01
ዮአዳን (ክፍል 58)
ለዛ
Рет қаралды 101 М.
24:42
ዳኒ እና ሜሪ ለሩታ ከኛጋ ኑሪ አልዋት.ሩታ አለቀሰች😭
Dani Royal
Рет қаралды 37 М.
24:33
Ethiofact: ጃዋር አንድ ነገር ማድረግ ከቻለ የአብይ ብልፅግና ወር አይቆይም ዶ/ር ዮናስ ብሩ -12 January 2025
Ethio fact
Рет қаралды 2,1 М.
10:53
Yoni magna ዮኒ ማኛ እናቴ ቤት ብትደርሱ አስጠነቀቀ ሮሚ ላይቭ ላይ ፀጉርቤት ሆና መርዶ ተነገራት😱
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 19 М.
1:09:48
ሀቢባን እና 6ሺ ሰው ደም እንባ ያስለቀሰው የፍቅር ታሪክ😭
H M በፍቅር እንኑር tube
Рет қаралды 9 М.
14:54
ሀቢባ ባ12 ሽ ሰዉ መሀል አስታረቀችን ዜድ መልሳ አጣላችን😭💔
የሳቅ ጎጆ Tube
Рет қаралды 11 М.
11:11
ጂጂ ኪያ ተሸነፈች አልቅሳ ይቅርታ ጠየቀች ሆዴ ጂጂ ኩኪያ ባዘነበችለት አንበሳ ፈዞ ቀረ ታረቁ ቤታዮ ዛተች😱
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 17 М.
18:22
የሆዴን ሚስቶች ስሟቸው.🫣😂
ሆዴ
Рет қаралды 139
38:05
//ዝምታ ያሸልማል// አራዳ ቅዳሜዎች እንዴት ዝም ይበሉ😁😂//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,8 М.
32:43
GIGI KIYA ጂጂ ኪያ በንዴት ጡፋ አስጠነቀቀች / LIYA SHOW ለያ ሾዉ ጂጂ በጣም አሳዘነችኝ ሆዴን ይቅርታ አጠያየቋ/😱
TIKTOK(ቲክቶክ)
Рет қаралды 7 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН