ሰብሊ በቅናት አበደች

  Рет қаралды 15,083

adi dancer አዲ ዳንሰር

adi dancer አዲ ዳንሰር

Күн бұрын

Ethiopia #love ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#abtube #love
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?
#dancer #production

Пікірлер: 404
@fdgf9922
@fdgf9922 2 ай бұрын
የልብሽ አፍሽን እየከፈትሽ ይደብራልእውነት በጣም ነው ያናደድሽኝ ደግ አረገችሽ ጀግና እሙየ😂😂😂😂😂😂
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 2 ай бұрын
😂😂👍
@ttul123ttil12
@ttul123ttil12 2 ай бұрын
ገገማ ስታሥጠላ ዉሻ ምን ትመሥላለች ደግም ትልቅሽ ናት እኮ ብዙ መከራ ያሠላፈች ጀግና ሴትናት የወንድ ሡሥ የለባትም
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
እወድሽ ነበር አስጠላሽኝ ብዙ ታገሰችሽኮ ልቦና ይስጥሽ በሙየ አትምጡ ሁልጊዜ እሷን ማስለቀስ አይሰለቻችሁምደ በቃ ተዋት 😢😢
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
የእውነት በዙሪያ ያሉ አንድቀንም አስደስተዋት አያቁም እሷ በጣም የውሃ ናት ታግሳታለች ሰብለ መረን ነች
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
@@madreshuwoldemanuelalemu3617 በጣም ትንሹም ትልቁም አድሱም ነባሩማ እሚያውቁት እሷን ማስለቀስ ብቻ ነው አድም ቀን እደጏደኛ ሰርፕራይዝ አርገዋት አያውቁም እራስ ወዳድ ናቸው ጌታን 😥😥😥
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
​@@madreshuwoldemanuelalemu3617መረን ብቻ ስርአት አልባ
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 ай бұрын
ይሄ ፕራክ ብቻ አደለም የፕራክ ፕራክ ነው😂😂😂እንዴ ሆሆሆ ታገሰችሽኮ በጣም ከመታችሽ ቡሀላዃ ፕራክነው ማለት አለብሽ ነበረ ድርቅ ያለ ፕራክ ነው😢😢እሙዬ የኔናት እሙን አታስለቅሱብን የምሬነው የኔየዋህ😢😢ቤቷ ሄደሽ ይቅርታ ጠይቂ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
ውሸቷን ነው ፈጣጣ ናት ፕራክ አይደለም ገና ከመተዋወቋ ቀንታ ወይንም ጠርጥራት ነው
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
​@@madreshuwoldemanuelalemu3617የልቧን ነግራት ፕራንክ ትላለች የሌባ አይነ ደረቅ እሙ ለምንድነው የማንም መጫወቻ የምትሆነው አርፋ ትቀመጥ
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 2 ай бұрын
ሰብለ በጣም ባለጌ ነሽ ፕራንክም ቢሆን እኔ ባንች አልቀናም በብር ልታታልሊው ነው ስንት ነገር ናው የልብሽን ተናግረሽ እሷ ብዙ ታግሳሻለች ባለጌ ጭራሮ ነሽ በጣም ነበር ደስ የምትይኝ ከዚህ ቡሃላ አይንሽን ማየት አልፈልግም ጭምልቅ ዘልዛላ
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
እኔም ተቃጠልኩ ሠብ አንስቼ ወጣሁ
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 Ай бұрын
ትክክል ምንም ስርአት የላት የሰው ልጅ በዚህ ልክ ይናገራል ለእሙ ይህ አይገባትም
@Kydud
@Kydud 2 ай бұрын
የልብን ተነግሮ ፕርክ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 2 ай бұрын
ሰብለ በምወድሽ ልክ አስጠልተሽኛል😢😢😢😢😢😢የመጨርሻ ዶማ ነሽ የልብሽን ከትናገርሽ በሆላ ቀለል አድርጌ የምትይው ማፈሪያ ነሽ ጨብራራ 👉👎👎👎👎👎እሙ ምርጥ የዋህ ለስው ክብር ያላት ልጅ ነች❤❤❤❤❤❤❤እሙየ አብሽሪ ውዴ❤❤❤❤❤
@aboaboo8875
@aboaboo8875 2 ай бұрын
ጥፋቱ ያች ነው አስረዳችሽ እኮ አች መቸ ሰማሻት በጣም ተናገርሻት እኮ የልጅ እናት ነኝ እያለችሽ እኳን መቸዳምጫለሽ እየተጣጣሽ
@ሰሊ
@ሰሊ 2 ай бұрын
ሆድ ያባውን ምን ነው ይባላል አይ ሰብለ በጣም ስህተት ሰርተሻል ይቅርታ ጠይቂ አንች አሁን ነው ወደ አዲ ሂወት የመጣሽው እሙና አዲ የቆዩ እህትና ወንድም ናቸው በጭራሽ እንዲህ አይደረግም
@TigstAlene-kd1jv
@TigstAlene-kd1jv Ай бұрын
Hode yabawen bikl yawetawal ylal yagara sew
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 2 ай бұрын
እረ በጣም ባለጌ ነሸ በእዉነት ትንሸ ታላቅሸ ነች በእዉነት
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 2 ай бұрын
ቲሽ ጂል ታላቅሽ እኮ ናት ቢያንስ ኣታከብሪያትምዴ ለአዲ ምርጥ እህቱ እኮ ናት
@rahmayoutube4555
@rahmayoutube4555 2 ай бұрын
😂😂😂የልብሽን ተናግረሽ ፕራንክ አላልሽም😅😅😅😅😅
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ
@መወዳኣታይኣፀብቀለይኣምላ 2 ай бұрын
የልብሸ ነው የተናገርሺ ኣንቺ ከብት ክፉ ነሸ ግን እሙየ የኔ የዋህ ትግሰቱ ይሰጥሸ የኔ እናት❤
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 2 ай бұрын
ክብር የለሽም ወሬ ቀለል ትላለች ደግሞ በጣም ታገሠችሺ በጣም ፕራክም አይመስል የልብሽን ነው የተናገርሽ እሙ ደግም ሚስኪን ናትየኔ የዋህ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms 2 ай бұрын
ማነው ይችን ልጅ እሙን ከተናገረች በውሀላ እደኔ የጠላት 😢😢ውሸታም ፍራክ ትላለች የልባን ተናግራ ደደም😢😢
@zhraa9432
@zhraa9432 2 ай бұрын
ባለጌ ነሽ የሆዲሽን ተተናገረሽ ብሀላ ሰገጤ 😂😂
@ሰላም-ፀ3ቈ
@ሰላም-ፀ3ቈ Ай бұрын
ለዚች መሳቅም አያስፈልግም ምኗ አሪወስ ነች የዳቢሎስ እህቱ ናት እኔ በጣም አዘንኩኝ😢
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ሰብልዬ 😮😮😮ሄደሽ እሙን ይቅርታ ጠይቂ
@kidsttube3111
@kidsttube3111 2 ай бұрын
ደሞ አላጠፋሁም ትላለችደ የልቧን ተናግራ ታገሰችሽኮ አችግን ትገርሚያለሽ ጌታን ታላቅሽን በዚህ ልክ መናገር 😢😢😢😢
@asmarutakele8455
@asmarutakele8455 2 ай бұрын
እደዉም ታግሳሻ አለች
@richseni123
@richseni123 2 ай бұрын
ሆድ ያሠበውን አፍ ይናገራል የልብሽን ከተናገርሽ በኃላ ባለጌ ነሽ እሙዬ ታገሠችሽ ብዙ 😢😢😢😢😢😢
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ይላል ያገሬ ሰው ምነ ስታያት ተሷረፈብሽ ብዙ ሰዓት ታገሰችሽ ሳቀችልሽ ሳትመታሽ ብትወጣ ነበር የምናደድ እንኳን አጋለችስ ምን ትመስላች ቅሌታም እነው ልንጨዋለልብሽ አልሽሳ ደሜን ነው ያፈላሽ 😢
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
በጣም እኔም በጣም ነው የተናደድኩባት የውነቷን ነው የተናገረቻት አሁን ፕራክ ነው ትላለች
@alemhi8570
@alemhi8570 2 ай бұрын
@@madreshuwoldemanuelalemu3617 እንዴ ፕራንክ ነው ካለች ምን አሳበዳት እሙ ስትናደድ ተሎ ፕራንክ ነው አትልም ነበር እንዴ በጣም ነው ያስጠላችን እሙንም ብሆን አፖስተውም ነበር
@asdqwe9814
@asdqwe9814 2 ай бұрын
በጣም ታግሳሻለች በጣምም ለምናሻለች አንቺ ግን የልብሽን ነው የተናገርሽው
@Geni810
@Geni810 2 ай бұрын
ይብላኝ ለወለደ ያገባ ይፈታሻል አሉ😮 ዉይ ሰበለ ስግጥና😏 ቢያንስ ታላቅሽ ነች ብታከብሪያት ምን አለ 😢 ሴትልጅ እረጋ ስትል ነዉ ጥሩ ድርቅ አትበይ😣 ሲጀመር ፕራንክ ያልሽዉ በልብሽ ያለዉን ነዉ የተናገርሻት ደረቅ ነሽ እሙዬ አይዞሽ ምስጊን❤
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 2 ай бұрын
አይ ሰብለ አሙየ እኮ ልዩ ናት ምን እዳሰብሽ ብቻ ፈጣሪ ይወቀው አንች ትላንት መጠሽ እሶን መጠርጠርሽ ትገርሚለሽ😢😢😮😮😮
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ባለጌ ነች ስድ
@zedo313
@zedo313 2 ай бұрын
እሙኮ መጀመሪያ እየቀለድሽ ነው እያለች እየሳቀች ብዙ አሳልፋሻለች አንች ግን ሰገጥሽ ፕራንክ አትችይም
@amaamm4474
@amaamm4474 2 ай бұрын
ሰብለ በጣም ነውር ነው ምንእዳልሻት ግን ታውቆሻል 🤔እሙየ ማለት ጨዋ ጎበዝ የስራሰው ናት ጠካራ ጀግና ሴት ናት ስትፈተና ያሳለፈችናት አድን ደሞ እደወድሟ ነው የሚታየው ለዛም ነው አክብራ እቤት ደረስ የመጣይው ለማንኛው ይቅርታ ጠይቆት❤❤❤❤❤
@አማራነኝየአባሠሏንግስት
@አማራነኝየአባሠሏንግስት 2 ай бұрын
ግግም ያለ ፕራክ በጣም ያስጠላል እሙን የነካ የለውም በረካ በጣም ጥፍተኛ ነሽ ሂደሽ ይቅረታ በይ
@zeyadajameel1589
@zeyadajameel1589 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሰብለ እጅእና እሙን ይቅርታ ጠይቅ ይደብራል እሙ ስትመታሽ ብረክ ነው ብለሽ መነገር ነበረብሽ ሰብተ 100% ጥፋተኛ ነሽ እሙ ቤቱዋ እስከ ምቴድ መጠበቅ አልነበረብሽም
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
ሲጀመር ልጅቷ የመጨረሻ ባለጌ ናት እንዴት እንደተናገረቻት አላየሽም ይቅርባት ከባለጌ ጋር
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 2 ай бұрын
@@madreshuwoldemanuelalemu3617 ውዴ አዎ ሰብለ አናገገሩወ ትክክል አልነበረም፣እሙ ቤቱወን ስትሄድ ሩጣ ፕረክ ነው ማለት ነበረበት ሰብሊዬን ባጣም ነበር ምወዳት አሁን ግን ሞረኔ ወረዳ ትልቅ ስጦታ ለእሙ ሰተት ሰብለ ይቅርታ ማለት አላበት
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
ፋታ መች ሰጠቻት ንግግሯ ራሱ ሞራል ይነካል ደግሞ ፕራንክ ትላለች እመቤት ለራሷ ምስኪን ናት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
ፕራንክ ሲሆን ወደዲያውኑ ነገሩ ሳይከር ፕራንክ ነው ማለት አለብሽ 🙏 ቪዲዮውን ተመልሰሽ እይው ስህተትሽን ታይዋለሽ !
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 2 ай бұрын
የእንግዳ ማክበር ዎይም ክብር የለሸም። ባለጌ እሱዋ ፈራክ ነው ዎይኮ ብላሌች አይደሉም አልሽ አቤዛሽ እሙ ትግታይናናት
@alemtube7986
@alemtube7986 2 ай бұрын
አንቺ ሠገጤ ጭራሺ ጥፋትሺን እሙ ላይ ታስመስያለሺ ፋራ ማሃይም😅
@Beza-q8e
@Beza-q8e 2 ай бұрын
የሰው ልጂ ይሳሳታል የማይሳሳት ህያው እግዚአብሔር ነው ሰብሊ የኔ ቆንጆ
@almazz-u6w
@almazz-u6w 2 ай бұрын
💔😂
@birtukan2333
@birtukan2333 2 ай бұрын
አትዋሽ ፕራንክ አይደለም ያደረግሺው ባለጌ እሙዬ እንዳንች አይደለችም
@almiwo3730
@almiwo3730 2 ай бұрын
እር ሲጨንቅሽ ነው ፍራንክ ያልሽ የልብሸን ተናግርሽ ስጨርሸ ነው ባለጌ
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 Ай бұрын
እውነት ነው ፕራንክ ያለችው መውጫ ስታጣ ነው መደዴ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
ጭቅጭቅ ማለይበት ዬት ልሂድ 😢😢😂😂😂😂😂
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 2 ай бұрын
ምዲር ጨምላቃ ብቻ ነዉ ያለዉ😂😂😂😂😂😂
@khadijasaeed9608
@khadijasaeed9608 2 ай бұрын
የልብሽን ተናግረሽ አታፍሪም ይሄ ቀልድ አይደለም
@abezelove7365
@abezelove7365 2 ай бұрын
አይይይይ አሁንስ እሙ አሁንስ መጫወቻ አደርጋቹሀት አሪ በጣም ነው የተጫሻት በጣም ነው የታገሰቺሽ❤❤❤❤
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 ай бұрын
እዳዉም ብዙ ታግሳሻለች ፕራክ ነወይ ብላ የጠየቀችሽ ስንት ግዜ ነወ በይ ድርቅ ብለሽ ባለጌ ነሽ አልሻት እሙ የኔ የዋህ
@meshalalanzi1879
@meshalalanzi1879 2 ай бұрын
አረ በጣም ባለጌ ነሽ የልብሽን ተናግረሽ ፕራክ ትያለሽ ባለጌ በጣም ሲሬስ ሆነሽ ተጣጣሽኮ ስድ እንደውም ትግስተኛ ናት እሙ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
ውሸቷን ነው ፕራክ አይደለም አይን አውጣ መረን ስድ ነች
@alemaragaw5339
@alemaragaw5339 2 ай бұрын
ሰውበልቡ የሞላውን ነው በአፉ የሚናገረው የልብሽን ተናግረሽ አዝነ ንብሻል
@እሙፎዚያ
@እሙፎዚያ 2 ай бұрын
እሙዬ ጀግና እኳንም መታሻት ባለጌ አፋን ትከፍታለች
@AndeEthiop
@AndeEthiop 2 ай бұрын
አዲ ይችን ባለጌህን ሰብስብ
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
ወግጅ እደት በዚህ ልክ ፕራክ የልብሽን ተናግረሽ ፕራክ ጭራሽ ተጣጣሽ ምናምን ታላቅሽ አይደለች ዘጋሽኝ 😢
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 2 ай бұрын
የመጨረሻ ሰገጤ ፋራነሺ ክብረፒስ ነሺ እሙ እደምታስቢት ሴት አይደለችም ሰገጤ
@SrUae-bh9nr
@SrUae-bh9nr 2 ай бұрын
አረባክሽ.የልብሽን.ተናግረሽ.ፕራንክ.ስታስጠይ.እሙጀግና.እስይ.ደረገመችሽ😂😂😂😂❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
ስጀመሪ. ለእሙ. እሄ አይገባትም እሽ. ለምን ትሰድባታለሽ. ምንም ብሆን ታላቅሽ. ናት. እሽ ባለጌ ነሽ 😢😢😢😢😢
@iloveyoumamiy
@iloveyoumamiy 2 ай бұрын
የልቧን እየተናገረች ፕራክ ነው ደግ አረገችሽ ክፍትአፍ እሙ ደግመሻት ቢሆን ይች ሽሊጦ😂😂😂
@sebalx5536
@sebalx5536 2 ай бұрын
በጣም ነው የሜያስጠላው ልክ አይደለሽም በጣም ነውር ነው ደረቅ ነሽ አስጠላችሁ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 ай бұрын
እውነት ሰብለ እሄ እውነት ተሆነ ችግር አለብሺ ተመቤት የበለጠ ጥሩ ሰው አታገኝም እውነት እናት እህት ናት ተሷ የበለጠ ሰው የለም
@AlmazTsegaw-c2b
@AlmazTsegaw-c2b 2 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነሽ ታግሳሻለች እንደት እዳነገርሻት ስራሽን እይው ቀለል አድረጌ ነው ትላለቺ እንደ የልብሽን እያወራሽ ማስተዋል ይቀርሻል የመጀመሪያ ትውውቅ ላይ መታሽ እንኳን ስትሕድ እየለፈለፍሽ ነበረ
@yaracell8931
@yaracell8931 2 ай бұрын
እሙየማ በደብ ታግሳሻለች አች ነሽ ክችር አልሽ ለዛውም በጣም ታጋሽ ናት እኔ ብሆን አሳይሽ ነበር ተግድግዳ ነበር እማጋጭሽ
@yuuty3794
@yuuty3794 2 ай бұрын
እኔምወላሒ የሆነችደረቅ ድርቅናዋንነበር የማሥወጣላት
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 2 ай бұрын
👍👍👍👍
@saadaahmad7555
@saadaahmad7555 2 ай бұрын
Wlhe.tkkkl.nwo
@AmsalAmsal-b7o
@AmsalAmsal-b7o 2 ай бұрын
ሰራአት ቢሰ ሰድ ባለጌ😅😅😅😅😅
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 2 ай бұрын
እረጅም ፕራንክ አይደረግም ሰገጤ ነሽ
@ሠናይትየማሪያምልጅ
@ሠናይትየማሪያምልጅ Ай бұрын
የልብሽን እየተናገርሽ በናታቹ እሙን አታስለቅሰት በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@G8g7t
@G8g7t Ай бұрын
ቲሽ ይች ደሞ የፈለገችውን ተናግራ ስታበቃ ፕራንክ ስትል አታፍርም እዴ እሙ በእንዳንች አይነት ክብረ ቢስ ወራዳ አይነት ሠው የምትሠደብ አደለችም ለሠው ክብር ፍቅር ያላት ትልቅ ሠው ነች እሽ አንቺ ግን እንኳን ለትዳር ይቅርና ለምንም አትሆኝም እሽ ብለሽ ብለሽ ደሞ ጭራሽ በዚህ ትጠረጥሪያት አፈር ብይ አንችን አረግሻት እዴ ቆይ ለምንድነው በራሳችሁ ጫማ ሠውን የምትለኩት ቱ ዘጋሽኝ ስታስጠይ ምን ትመስሊያለሽ መልክሽ ቀይ ልብሽ ጥቁር እሙየ እኮ ብትያ የጠይም ቆንጆ ሠው አክባሪ ትንሽ ትልቅ ሳትል ዘር ሀይማኖት ቀለም ሣትለይ እንዳቺ መሠለችሽ እዴ ዝፍጥ ነሽ አንቺ ክብረ ቢስ🤔🤔🤔🤔
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 2 ай бұрын
ስድ እሄ ሁሉ ንቀት ነዉ ታላቅሽ ናት በዚህ ልክ እዴት ትፈታተኛታለሽ ሲጀመር ዉስጥሽ ያሰበዉ ነዉ የተናገርሽ😢😢
@gebiyaneshbelay2264
@gebiyaneshbelay2264 2 ай бұрын
አች ባለጌ ደርቀሸነወ ስትከራከሪ የነበረ አዴኮ ኘረክ ነው ሴል ደርቀሽ ነው ስትከራከሪ የነበረ ከልብሽ ነው ስትከራኰሪ የነበረ ወልባዳ ያደረግሽው ጠፈሽ ክብረቤስ ሁላ
@Tsionabeh
@Tsionabeh Ай бұрын
ፕራክ አይደለም የተናገርሽዉ ባለጌ ነሽ በጣም ሲበዛ ከልብ ነዉ የተናገርሽዉ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Ай бұрын
አይ ሰብለ እሙዬ የአዴ መልካም እህቱ ናት በዚህ አይነት እሙን ፕራንክ አታድርጊ የተከበረች ናት መልካም እና የዋሀ ናት😢😢😢😢😢
@tsehaytube
@tsehaytube 2 ай бұрын
ቶለ ፕራክ ነው አትያትም ነበር ቆየሽ እኮ አንችም ሆ😏🙄
@ShawaTube-x2b
@ShawaTube-x2b Ай бұрын
ኤጭ የልብሽን ነው የተናገረሽው አጮለችሽ😂😂 እሙዬ❤
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 ай бұрын
የልቧን ከተናገረች ቡሀላ ፕራንክ እኳንም መታችሽ
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው Ай бұрын
መርዝ ነሽ አነጋገርሽ
@منالاحمد-ر3ح
@منالاحمد-ر3ح 2 ай бұрын
ባለጊ ነሽ ሰብለ ኡሙ እኮ ብዙ ታገሰችሽ
@firewdesse
@firewdesse 2 ай бұрын
እሙየ ጀግና
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 2 ай бұрын
ስታስጠይ ደነዝ የልብሽን ተናግረሽ ፕራክ
@ZinetAbebe-o6r
@ZinetAbebe-o6r 2 ай бұрын
ፍራ ነሽ እሽ እሙኮ ታግሳሻለች
@useruserTUbe
@useruserTUbe Ай бұрын
ኮሜቶች ምን ያሳድባችኋል ፕራክ የከዚህም በላይ ይደራረጋሉ እሙ ደግሞ ሁሌ ፕራክ ስትደረግ ሁሌ ትቆጣለች እሷ ስታረግ ደስ ይላታል😂ደግሞ መታታለች እሙ ጥፋተኛ ነች መማታት አልነበረባትም ላዲ ብላ ማክበር ነበረባት ሰብሊም ጥፋት አለብሽ እሙ እደዚህ አይነት ነገር ሲወራ ስሬስ ነች አወድም ይቅር ተባባሉ❤😂
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 ай бұрын
በጣም ይደብራል ለስው ክብር የለሽም ይህ ፕራንክ አሁንስ አስጠላን የልብሽን ነው ያወጣሽው ቅናተኛ እሙን ለቀቅ አድርጉአት አንቼ ባለጌ ቆሻሻ ሴት ነሽ ልቦና ይስጥሽ
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 2 ай бұрын
በፈጣሪ ሠብል እንደዚህ አመሥሊኝም ነበር😢😢😢😢😢
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 2 ай бұрын
የቅናት መንፈስ ዎጋው ባላገ የሰው ቁራጪ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 2 ай бұрын
ኧረ ቤተሰብ ግልብጥ አትበሉ በአንደ ፕራንክ አይደልደ ስብሊየ ዝምበያቸዉ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
የሰው ልጅ እህታለምይሰብሺውናየተናገርሺው በልብሺ ያለውን የፍጣሪ ይለህ ጥሩልጅ ናበር የምትመሰይኝ እርርርርር
@የሸኢትዮ
@የሸኢትዮ 2 ай бұрын
አነጋገራሸ እንደ ብራክ አደለም የተናገራሻት
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
አይይ እሙ ነይ ይቅርታ አድርጊ የገጠር ልጂ ጀግና ነን ባለፈዉ ጓደኛዋን አጣለመች አሁን ይችን ደገመቻት ክክክክ😂😂😂😂 ይመችሽ እሙ😂😂😂
@semu639
@semu639 2 ай бұрын
የልብ ደርሶ ይቅርታ እ የምን ቀለል የልብ የልብ እያወሩ ፕራንክ አለ እንዴ በጣም አዝኛለው😢😢😢😢
@yibeltaltakele7495
@yibeltaltakele7495 2 ай бұрын
በጣም ነው ያስጠላሽን የልብሽን ተናግረሽ ፕራክ ትያለሽ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 ай бұрын
ፕራክ መስሎኝነው ሰብሊ ጥሩአልሰራሽም ታላቁነች እህቱነችልጅአሳዳጊነችኮ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
ይች ክፍታፍ ነች በውነት ስታስጠላ አሁን ይሔ ፕራንክ ነውደ ከልብሽ አውጥተሽ ከተናገርሽ ቡሀላ ሆ ኧረ ይደብራል 😢😢😢😢😢😮😮😮
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 2 ай бұрын
ወላሒ ነዉ ምልሽ ጠላሑሽ የልብሽ እኮ ነዉ ያወራሺዉ ምንም አልቀረሽም ድራሽሽ ይጥፍ ስጋ ያበላሻት መሠለሽ ሽሮ አብልቶ የበላሺዉ ትፊ እስክትያት የሴጣን ቁራጭ ነሽ
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 2 ай бұрын
ኧረ ዝንበይ መረን ህፃን እንመሥልሻለንዴ እኛ ሲጀመር ፕራንክ አደለም ያደረግሽዉ::
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 2 ай бұрын
እረ ፕራንክ አላልሽም የለብሽን ተናግረሽ ስትገርሚ
@TesgaTesga
@TesgaTesga Ай бұрын
ባለግ ነሽ በእዉነት ነዉ እሙ ተያት ባለግ ናት 😢😢
@Zahra-kk3ze
@Zahra-kk3ze 2 ай бұрын
እሙዬ ቢትማታሽም ቶሎ ብለሽ ፕራክ ነው ብለሽ መነገር ነበረብሽ ሰብለ እሙን ስሙዋን ጠርተሽ በትልቁ ይቅርታ ጣይቅ።
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 2 ай бұрын
ሰብሊ ጥፋተኛነሽ።ከመታችሽበህፕላ።መናገርእየቻልሽ።ተሳዴብሽ
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 2 ай бұрын
እጪ በጣም ነው ያናደዲሺኝ እሙ በጣም ነው የታገሰችሺ ባለጌነሺ እደግ አጭለችሺ
@የአብ-ቱዩብ21
@የአብ-ቱዩብ21 2 ай бұрын
ሰብሊ በጣም ስተተ ሰርተሻል እሙ የዋሀ ነት ሚስኪን ልጅ ናት በመቤቴ እያለቺሽ ለምን ፕራንክ ነው አቲያትም ሰብሊ እሙን እግሯ ላዪ ወድቀሽ ዪቅርታ ጠዪቂ ለእሙ እንባ ለንቺ ጥሩ አደለም በመቤቴ ሰብሊ ምን ሆነሻል እያለችሽ ፕራንክ ነው አትዪም
@SalamHossain-k1p
@SalamHossain-k1p 2 ай бұрын
ብልግና ነው
@masarat2998
@masarat2998 2 ай бұрын
ሰብለ በጣም ባለየነሽ በጣምነብርየምውድሽ😢😢😢😢 ማርያምን ብለይእይግልፅሽም
@Teachmeagainmonytimes
@Teachmeagainmonytimes 2 ай бұрын
የልብሽን ነዉ የተናገርሽዉ፣በጣም ታገሰችሽ
@fikrtefikrte4260
@fikrtefikrte4260 2 ай бұрын
ተመልሰሽ እይው ሠብለ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Ай бұрын
ቻይው ሰብልዬ አይዞሽ እሙ በጣም የዋህ ናት ቂም አትይዝብሽም❤❤❤❤❤😂😂😂
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 2 ай бұрын
ሰብለ 😢በጣምባለጌነሸ 😮ሙለጨአረገሸ ነዉ የሰደብሻት እሙ ይሕአዪገባተም , 😢የልብሸነወ የተናገረሸዉ 😮ሞጠሟጣነሸ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 2 ай бұрын
ደግ አረገችሽ ባለዬ እወድሽነበር ክብርይኑርሽ ታላቅሽ ናት😢😢😢
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 2 ай бұрын
በጣም ነዉ የታገሠችሽ በዚሕ ላይ ጭዎትሽ 😮😮😮😮😮😮
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
አረ ወደዛ ማርያምን እሙን በደዚህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል እዴ በቃ አታስለቀሷት😢😢
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 ай бұрын
ሙደ የለሽም ሠገጥ 😂😂😂 መጀመሪያ ሆ
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح 2 ай бұрын
ደምተማታሄደችትያለሸበጣምታግሣሻለችእንካንጥፈአላሠችሸየውነትባለጌነሸእሙምርጥሠውእንካንአጠናገረችሸ
@እግዚአብሔርጋሻዬነው
@እግዚአብሔርጋሻዬነው Ай бұрын
ሰዉ በልቡ ያሰበውን ይናገራል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
ከመቤትጋ ፕራንክ ይቅርብሽ😂😂😂
🛎️ሀይሚ ጠፍታለች ብሩክ ሀሰን ሙቢ ተጣሉ 😭
19:44
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 126 М.
የዳኒ  ሚስጥር እንዳወጣ አስገደዱኝ..
9:02
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 36 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 130 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 97 М.
የጉድ ቀን አይመሽም
20:37
Emebet Kassa
Рет қаралды 72 М.
ሩታ አጥፍቻለሁ ይቅርታ እያለቺ ነዉ
16:54
ሶፊያ ወሎ
Рет қаралды 3,9 М.
🛑የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ለዳኒ ዝምታ ፍራቻ አደለም💪
20:11
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 123 М.
የአብርሽ ብድር ልመልስ ነዉ ዳኒ ጉዱ ሊወጣ ነዉ
8:11
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 67 М.
Сын искал жену для отца 😓
0:58
fradzers
Рет қаралды 1,3 МЛН