ሰበር መረጃ ቀጥታ ከግንባር | ዋና አዛዡ በደፈጣ ተሸኘ | የሸዋ ፋኖ አስገራሚ ድል | ዘመነ ካሴ

  Рет қаралды 8,103

Bete Amhara Media official

Bete Amhara Media official

Күн бұрын

Пікірлер: 8
@Mashquke
@Mashquke 14 күн бұрын
ስልክና Internet ካማረው ለምን ትግል አስፈለገው ።ግሩም Info
@Ethiopianforum21
@Ethiopianforum21 15 күн бұрын
Amhara fano 💚💛❤️✅
@GaffateGondera
@GaffateGondera 15 күн бұрын
በርች😊😊😊
@Afrohabeshamedia
@Afrohabeshamedia 15 күн бұрын
Amhara fano 🎉🎉❤❤❤❤
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 15 күн бұрын
የዓንድ ሃገር ሕዝብ የሚሻሻለውና በሃገር ደረጃ ኣደጉ የሚባለው፣ ዜጎችዋን የሚያከብር መንግስት ያላት፣ የህግ የበላይነት ያላትና የዜጎችዋን ጭንቅላት ዕውቀት በማዳበር መጠቀም የቻለችና ምርትዎችዋ በጥራት የኣለም ደረጃን በጠበቀ ኣምርታ የገበያውን ጥያቄ መመለስ ስትችል ነው።ምርት ያለገበያ ዋጋ የለውም ያም ጥሩ ስም ጥሩ ዝና ያፈራች ሃገር ሆና ስትገኝ ነው። የብሮንዝ ዘመን ሰዎች ይመስል ከጎሳ ጦርነት ካልወጣች ሃገር፣ ደደቦች ዕየመሯት ጥላቻን ኣንግሳ ዕንኳን ዕድገት ልታሳይ ቀብሯም ኣያምርም። ውሸት የተካኑበት፣ ንቀት ያደጉበት መግደል የተመረቁበት በመሆኑ በኣደባባይ ወጥተው ኣደግን የሚሉት መሃይሙን ክፍል ለመደለል፣ ምርጫ ሲመጣ ካርዷን ለብልግና ዕንዲጠቀሙባት ቲያትራቸውን ቀጥለውበታል። ደደብ ኣያፍርም፥ በፍፁም። ንብረት ማስመለስ በሚል ጥያቄ ማቅረብ ማመፅና ሕጋዊ መብት ለመጠየቅ ዕኛ ሃገር ያለማን ቤት ህንፃ ለግልም ይሁን ለማምረቻም ተቋማት ሆቴሎች መናፈሻዎች ለከብት ዕርባታና ዘመናዊ የዕርሻ መስኮች ሃገር ኣለን ብለን የገነባን ከሦሥት ኣራት ትውልድ ዕንደማንኛውም መሰረት ዕንዳላቸው ሐገራት በተዋረስ የደረሰን፣ የገዛን፣ ለፍተን ጥረን ግረን ያቋቋምን በጠየቅን ነበር። የግል፣ የቤተሰብ ሃብታችን ዕርስታችን የልፋታችን ውጤት የሆነውን ዛሬ የመንግስት ፣ ንብረት፣ የቀበሌ ቤቶች ይባልልኛል። የትኛው መንግስት በየትኛው ጭንቅላታቸው፣ ኣስበው ነው ያሰሩት፣ ሸክም ከመሆን ኣልፈው ከዛ ህዝብ ላይ ሰርቀው ወደ ውጪ ሃገራት ከማሽሽና ሃገርን ከማስራብ ምን ያተረፉልን ነገር ታይቶ ነው፧ ደሃ በማብዛቱ ኣምራች ዜጎች ሲነጠቁ በምቀኝነት መንፈስ፣ በቅናት ዕሳቤ ዕሰየው ከማለት፣ ልክ ኣደለም፣ መሰረት ይንዳል፣ የግለሰብ መብት መግፈፍ ነው፣ ትጉ ንቁ ሰራተኞችንና ሃብታም ዜጎቻችንን ያሸሻል፣ ዕድገትን ይቀጫል፣ ከውድ ድር ሃገሪቷን ያስወጣታል ይጠናበት፥ ያለ ሃይል ዕንኳን ኣልተፈጠረም። ዛሬ ኢንቨሥተር ዕየተባለ ሲቀላወጥ፣ ከሀገራቸው ኣልፈው በየ ኣህጉራቱ ዕየተለመኑ ገንቡልን ዕየተባሉ የሚጠየቁት ገነት የነበሩ ኢየሱስ የላካቸው ወይ ኣላህ የኔ ናቸው ያግዟችሑ ብሎ መርቆ ያወረዳቸው ኣስመስሎ ሕዝብ ፊት ተመፃድቆ ለመናገር የደፈሩ ኣመራር ሰጪዎች ነውረኞች ናቸው። መቼ ተቆርቋሪና ህግ ኣክባሪ ኣስከባሪ ወይ ሃቀኛ ሆነው ነው፣ ኣዋጅ ዕስከ ማዋውጣት ደረጃ የደረሱት፧ በውሸት ዕየፈረሰች ያለች ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች፣ ያም ሁሉ ዝርፊያ ጭቁኑን ህዝብ ለመርዳት በሚል ተገን የግልን የራሳቸውን ሰይጣናዊ ቅናት የመንፈሳቸውን መረበሽ ስርዐተ መንበሩን የ ህዝብን ኣደራ ቦታ ከለላ ኣድርገው መንግስትን ይዘው ያስፈፅማሉ። መክሰስ፣ መንጠቅ፣ መውረስ፣ ማስገበር፣ በዕገታና በሃሰት ኣስረው ገርፈው ኣስከፍሎ ኣደሕይቶ መልቀቅ በማስፈራራት ማስወለቅ፣ ገሎ መረጃ ዓጥፍቶ መከፋፈል ይስልሳ ኣመታት መንግስት ነን ብለው ዕራሳቸውን በሾሙ ተተግብሯል። ለዘመናት ያላፈራነውን፣ ተምረን ተመርቀን ተቀጥረንም ሆነ፣ ተቋም ተክለን ካፈራነው ገንዘብ፣ መጠን ሚሊዮን ግዜ በሚበልጥ የዛሬ ነፃ ኣውጪ መሪዎች ነን ባዮች ስልጣን በያዙ በሶስት ኣመታት ውስጥ በሚሊያርድ ዶላር በውጪ ባንክ ለማስቀመጥ የቻሉባት ሃገር ኢትዮጵያ ነች። ያንን ሃብት ከየት ኣመጡት ብሎ መጠየቅ ያሳስራል። ኣስገራሚው ወደ ስልጣኑ ኣቅራቢይ ኮሽታ ኣያሰሙ ዕንጂ ኣርፈው የሰረቁትን ይብሉ በሚል ምንግስትና መሪ ባላት ሃገር ዛሬ በፓርላማ ሳይቀር ብዙ ተሳታፊዎች በተገኙበት፣ ቀሙ ዝረፉ ተብሎ በሕግ መልክ ተደንግጎ ፀድቆ ጨዋ ዜጎች በሃገራቸው ውስጥ የሰሩ ለወገን ደራሽ ከሆኑ መነጠቅ ኣለባቸው፣ በመረጃ የለፉበት መሆኑን ያሳውቁን፣ ብሎ ለማሾፍ መሞከር ያውም በመንግስት መስሪያ ቤት ዕጃቸው ረጅም የሆኑ፣ ያለን መረጃና ማስረጃ፣ መዝገብና ማህደር የሚሰርቁና የሚያጠፉ የመግስት ተቀጣሪዎችና ባለስልጣናት ባሉባት ሃገር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሖይ ሑለት ሦሥት ኣራት ግዜ መታለላችሑ ወርሮ በሎቹ ጥበበኛ ዘራፊዎች በመሆናቸው ሳይሆን ነግ በኔ ( ነገ በኔም የደርሳል) ብላችሑ የህግ መብትና የፍትሕ ሥርዓቱን ለመከላከል ዕውቅቱም ኣቅሙም ስለሌላችሑ፣ ነው። ስራ ኣጣን ተራብን ተቸገርን ለማኝ ሆንን ብሎ ለቅሶ የሚፈጥርላችሑ ፋይዳ የለም፣ ገና ብዙ መከራ ይደርስባችሗል፤ ዕነኚህን ጥቂት በጎሳ ስም ሽፋን ስር ተደብቀው የሚያጭበረብሩትን ዘራፊዎች ካላስወገዳችሑ። ለዚህም ዕገዛ ይደረግላችሗል። ያላችሑን ስለት ጦር ዱላ ይዛችሑ ሁላችሑም በኣንዴ ብትወጡና ወደነሱ ያለፍርሃት ብትሮጡ ኣስር ሰው ዕንኳን ኣይሞትም፤ ጣሊያንን በዚህ መልክ በቆመጥ ነው ያባረርነው። ዕነኚህንም በኣንድ ቀን ወስጥ ኣንገታቸውን ማነቅና ደም ማስተፋት ዕንችላለን። የፍርድ ኣወቅ ኣምላክ ይርዳችሑ። ከሚያለቅሱላችሑና ከሚፋለሙላችሑ ኢትዮጵያዊ የተላከ ምክር። ተነሱ ተዋጉ ሃብትና ክብራችሑን በህግ ኣስከብሩ።
@DasitaBalaya
@DasitaBalaya 15 күн бұрын
ድል❤ለፋኖ❤አሐመሐራሐ❤ድል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Shebellem4t
@Shebellem4t 15 күн бұрын
ለምን መሬትለይ የለውን እውናት አትናገሩም መወሸትየምን አስፋለጋ አኔም የአማራን ትግል ደጋፊነኝ ግን የታጋናና መረጀ ስታቀርቡ ስለየሁ ነኝ ሼበሌ የምል ዩቱብ ቻናል አለኝ ህዝብን በናታልል በውሸት መረጀ ጥሩነው
@solomonnigatu
@solomonnigatu 15 күн бұрын
ዜና ነው ምክር?
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 61 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН