KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች
17:22
Ethiopia - የጎንደሩ ከባድ ትንቅንቅ፣ መንግስት በቀይ ባህር፣ የቅዳሜው የሸገር አፈሳ፣ የቤተክርስትያኗ ማስጠንቀቂያ፣ ጄነራሉ ከዋና ከተማዋ ለቀቁ
17:11
How Strong Is Tape?
00:24
To Brawl AND BEYOND!
00:51
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
ሰበር መረጃ አሳሳቢ ሆኗል አሁን ከአማራ ክልል የተሰማው መረጃ// ኢትዮጵያ የተሰረቀችውን ሃብቷን ልታስመልስ ነው
Рет қаралды 10,398
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 595 М.
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Күн бұрын
Пікірлер: 120
@mesertemelese493
Жыл бұрын
አቤቱ,ከታሆይ,ሰውን,ከድገተሞት,አገራችነን,ከጥፋት,ሰውረልን😢😢😢
@seadaali1844
Жыл бұрын
ያርቢ ለሀገራቺን ጠቃሚውን አቅርብልን የማይሆናትን አርቅልን በራህመትህ
@temertener
Жыл бұрын
አብይ ከመጣ ጀምሮ ያገራችን ሰላም ጠፍቶል አላህ በበደለኞች ላይ ቅጣቱን ያውርድባቸው
@بنتمحمد-ك1ذ
Жыл бұрын
ሚስኪን ቤተሰቦቻችንን አላህ ይጠብቅልን ከክፉ ነገር 😥
@شهدالشحي-ق7ك
Жыл бұрын
አሚንንንያረቢ
@fatumafatuma870
Жыл бұрын
አሚንንንን ያርቢ ሚስኪን ቤተሰቦቻችን
@merhaba9036
Жыл бұрын
አብይ ግን የህዝብ እርግማን ምርቃን የሆነለት ይመሰላል እህህህህ አማራየ 😢😢😢😢
@ahmedhassan6097
Жыл бұрын
አታቅም እንዴ የተረገመ ሠው እና የተጠላ እና እርኩስ ቶሎ አይሞትም : ምን አይነት ፋተናነው ? አብይ አላህ ያጥፋው
@lifeisshort-u5k
Жыл бұрын
ሳኽ
@ሀናንጎደሬዋ
Жыл бұрын
አላህየ ቤተሰቦቻችን ከክፉ ነገር ጠብቅልን ያረቢ ያረህማን በረህመትህ እያቸዉ ምንም የማያቁ ንፁህ ወገኖቻችን ከክፉ ነገር ጠብቅልን ያረብ 😢😢 🤲🤲🤲🤲
@assistanthome578
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ኢልሀምYouTube
Жыл бұрын
የአላህ አንተ ሰላም ነህ የሰላም ባለቤትምነህ ሰላምህን አምጣልን ያረብ😢
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
Жыл бұрын
ያረብ የኛ ወንጀል በዛ ፈተና ማለፍ አልቻልንም በእዝነትህ አሳልፈን ኢላሂሂ😢
@genitgh5084
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሃገራችነንና ህዝቦችን ጠብቅልን😢😢😢
@ደመወዜ
Жыл бұрын
የተሰረቅነው ሰላማችነን ነው ሰላማችንን ያስመልሱልን
@Rich-lh8py
Жыл бұрын
ኢትዮፒያ የተስረቀባት ትልቁ ሀብት ስላሟ ነው አሁንላይ ስላም ብቻ ነው የምንፍልገው😢😢
@SamreaMama
Жыл бұрын
አረ ወደማነው አቤት እምንለው ነ ግታሆይ ህዝባችንንን ጠብቅልን አረመቸነው ሰላም የምሰማው አብይ ከኢትዪ ምድር ላይ ይቀልልንን
@taad4545
Жыл бұрын
አሏህ የተሻለ ነገር ይሻልን አብቹ ድልና ሂዳ ያጎናፆፍህ ከሰወችም ሸይጧን አሏህ ይጠብቅህ
@assistanthome578
Жыл бұрын
አረ ያረብ እኔስ አልቻልኩም በጭቀት ልሞት ነው አላህየ ፈረጃሀን አምጣ
@Apple-rh2re
Жыл бұрын
በጭቀት ተሰቃየን በስደት ሆነን አብይ የሥራክን ይስጥህ
@HudyBjgjh-qw2wb
Жыл бұрын
በጣም ውላሂ ስራ እያቆምኩ ስተየ እየገባሁ እደማየ አዲ አላህ ብቻነው የሚያቀው ያረብ እርአላህዋ ነስሩን ቅርብ አርግልን😢😢😢 ኢላሂ እራህመትህን አስፌንባት ይትዩ አገሬን😢😢😢😢💔💔
@seid7319
Жыл бұрын
በሀገራቸዉ ያሉትን በጦር በስደት ያለነዉን በጭንቀት ለመጨረስ ነዉ አላማቸዉ
@fgvh6831
Жыл бұрын
አሁንየሚያሥፈልገንሠላምነውየጠጉረዘለላምንይሠራልናል
@toyibaTube
Жыл бұрын
የአላህኧረአሁንስፈረጃዉንአቅርብልንን
@ሶፊያቶብ
Жыл бұрын
አብይ አላህ ያሰቃይህ ይሂ ለቅሱችን ጉርፍ ሆኖ ይውስደህ በቁምህ ያሰቃይህ ድል ለፋኖ ድል ለትገፋው ህዝብ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Жыл бұрын
ምላስሽን ያዢ
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
በጦርነት ድል የለም አትሸወዱ ድል ለፋ ድል ለመከላከያ ለምትሉ ለጦር አበረታቾች
@ሶፊያቶብ
Жыл бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ አወ ድል ለፋኖ ፋኖ አትገደለኝ ነው ያለው ፋኖ የትም ክልል ሂዶ ጦር አልቀስቀስም ለህሌናሽ ፍርጀ
@እረህመት-ዘ5ተ
Жыл бұрын
@@ሶፊያቶብ በጦርነት ማነው ያሸነፈው ከትግሬው ተማሩ ? በክልል ድጋፍ ከሆነ እኔም ክልሌ ነው ጎንደሬ ነኘ ነገር ግን ፋኖ በለው መከላከያ በለው አልልም በጦርነት ማንም አያሸንፍም ከሞት ከውድመት ውጭ
@ሶፊያቶብ
Жыл бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ አወ ትልያልሽ ጎደሬነሽ ባዳ ሁነሽ ይሆናል
@seid7319
Жыл бұрын
ሀይቅም አይሰራም ስልክ በዛም በዚህም ብሎ አማራዉን ከምዲረገፅ ለማጥፋት ነዉ ፍላጎቱ እሱ ሀያሉ አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@Yetnora89
Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢😢😢😢
@FatmaAhmad-hw4xu
Жыл бұрын
ያአለህአተሰላሙ ወሚከ ሰላሙ ያዘል ጀላል ወል ኢክራም
@genitgh5084
Жыл бұрын
ኧረ ይበቃል ሁሌ ጦርነት ምንድነዉ መፍትሄዉ
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
ኢፍፍፍፍፍ😢ኧረ ወየው😢ምንይሻለናል😢መቸነው እሚያቆመው
@HaftamDegu
Жыл бұрын
በጣም. በእውነት
@እራህማየሀይቋ
Жыл бұрын
አላህ አገራችንንን ሰላም አርግልን ያረብ
@amrankan5901
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም አድርግልን ወዴት እንጩት ካንተ ውጭ አምላኬ ሆይ 😿😿🧡😭😭😭😭😭😭
@Sነኝየውሎልጅ
Жыл бұрын
ይሂ መንግሥት ቆይ ምን አሥቦ ነው የዘጋው ያረቢ 😥😥😭😭😭
@بنتمحمد-ك1ذ
Жыл бұрын
አለቀ የኢትዮጵያ ህዝብ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ3ዐ
Жыл бұрын
ያጀማአ አብዛሃኛው ወሬ ውሸት ነው በሚዲያ የሚዘገበው ቤተሰብን ስናገኝ የሚያወሩት ሌላ ሚዲያ ሌላ በስደት ያላችሁ በተለይ እህቶች ዱአ እያደረጋች በተረጋጋ መልኩ ኑሩ አሏህ የፃፈው መቼም ቢሆን አይቀርም ሚዲያ ለብራቸው ነው እኔ መከታተል ካቆምኩ ቆየሁ አሁንም ርእስ አይቼጂ አዳምጬ አይደለም በገዛ ፍቃዳችን በጭንቀት አንለቅ ዱአ አድርጉ በቃ።
@RicheTube
Жыл бұрын
ትክክል ከዱዕውጭ መጨነቅና ራስንመጉዳትአያስፈልግም ጭንቀትምበሽታነው
@RabiaRabia-hv4nt
Жыл бұрын
እረ መቸነው ይህ አብይ ሞቱን የምንሰማውው ህይን ያህል ያማራ ጥላቻ ያለበት ደነዝ የንፁህ እባ ጎርፍ ሆኑ ይወሰድህ
@makeyamakey8662
Жыл бұрын
የአላህ አገራቸንን ስላም
@3TOybaYemer
Жыл бұрын
ያረብፈረጃህን
@taibah5903
Жыл бұрын
ኧረመቼነዉደአብይንሞትየምንሰማዉኡፍፍፍፍ
@ToybaAssen
Жыл бұрын
የረቢበቃበለንአገራችንንሰላምአርግልን
@AhmedMukerem-mr5pk
Жыл бұрын
አህመድ ቻናሉን ሼጠው እንዴ ኤረ ጠፋብን አለሁ በል
@masaratmasarat5240
Жыл бұрын
እይ እገር ኑሮ ያቃጠልው እነሶት ጥይት ያሳፍራል
@Karema1990-fx5ty
Жыл бұрын
አብይ አሏህ የስራህን ይስጥህ እስበሱ ምንም የማየቀውን ህዝብ አባላሀው ያም አለ ያም አለ እሚጎዳው ሚስኬኑ ገበሬው ህዝብ ነው ብቻ አሏህ ኸይር ይሻልን
@ssaa5342
Жыл бұрын
አወሁይህፅጉርየሚባለውለኝምንይጠቅምአል
@ahnedalkaabi1132
Жыл бұрын
ደነዝ የጋላመአት
@خالدامير-ن2ق
Жыл бұрын
አህመድ የጋላው ዳይፐር ታፍኖ ባልታወቁ ሠወች ተወሠዴ 😂😂😂😂
@tube8332
Жыл бұрын
ወላሂ ጭንቅ ላይ ነን አገራችንን ሰላሙን መልስልን
@mareemaahmed7191
Жыл бұрын
አላህ ሰላምን ያዉርድንል
@EeEe-yp6eh
Жыл бұрын
መካነ ሰላም የሚሰራውን ማንም አይዘግብም ደሞ የወሎ ዩቱብ አብዛኛው መካነ ሰላሞች መሆናችን
@حوىمحمد-د1خ
Жыл бұрын
🎉🎉😢
@ሠአዲነኝየመካነሰላሟ
Жыл бұрын
እዉነት ብለሻል
@እኔነኝከዛሰፈር
Жыл бұрын
እውነት ነው ሰምቸው አላውቅም ዛሬ እደት አድርገው ይሆን
@EeEe-yp6eh
Жыл бұрын
@@እኔነኝከዛሰፈር ሰላም ነው አሁን ወድሜ ደውሎ ደውየለት ነበር ዛሬ ደህና ነው ብሎኛል ተራራ ላይ ሁኖ ነው ግን ብዙም አይደል
@GhYy-zr5dh
Жыл бұрын
መረጃ እንዳቀብሉ ንገሯቸው ድምፃቸውን ያሰሙ የነሱው ችግር ነው ለማን መረጃ ማቀበል እንዳለባቸው ንገሯቸው
@الال-ش2و9ك
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahmarahma7226
Жыл бұрын
እረ ያረብብብብብ የሰላም ያለህህህህህህ አሁንስ በዛ ምን አለ ይህ አብይ የሚባል እስከዝር ማዝሩ ቢጠፍ ህዝቡ ከማልቅ
@Aliuwrebabo
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@ojoosojh9j589
Жыл бұрын
ፎንፎን ያርጋቹህና ምኑን አውቃችሁትነው አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን በማታውቁት ፎኖ ፎኞ ትላላቹህ የሙስሊም ጥላት ለሰቦች ናቸው
@medinaaaziz5660
Жыл бұрын
ክክክክቱቱቱቱ
@ወሎላይጠብቀኝ
Жыл бұрын
@@ojoosojh9j589 ዝበይእብቅ
@mohammedithupia9510
Жыл бұрын
@@ojoosojh9j589አችድድብ. ፍኖ ሙስሌምጠልአድለም. እኔሙስሊምነኝ. ውድሚፍኖነው. አችየዝቅጥሺ
@ojoosojh9j589
Жыл бұрын
@@mohammedithupia9510 ዝቃጭ እራሰሺ ደደብ
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
ወይኔ መቅደላዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ውብ ሃገር ❤ ሞቸ ነው ምወድሽ አወ መልሱልን እዛው መቅደላ ነው ቅርሱ መሆን ያለበት መቅደላኮ ብዙ ቅርስ ነበራት ታዳ ድሃ ሃገር ተቀምጣ እንጂ
@fatumademise2405
Жыл бұрын
እምየአገሬ መቅደላ❤❤❤
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
@@fatumademise2405 ፎፍዬዬ የኔውድ ሃገራችንኮ ማር ነበርች
@mnegnyewlolijmeryem3797
Жыл бұрын
❤
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
@@mnegnyewlolijmeryem3797 💕💕
@ወይዘሪትAmina
Жыл бұрын
ሳህ
@makiyasharief3208
Жыл бұрын
❤❤❤
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
ያረቢ ሰላም የናፈቀው
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያዉርድልን😢😢😢
@fyxg1527
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@sayeyahmada9713
Жыл бұрын
ኧረያአላህ😢😢😢😢😢😢😢ኧረሥተመቸነውጦርነት😢😢😢😢😢😢አሁንሥእኛሥደተኞችበጭቀትልንሞትነው
@ToybaAssen
Жыл бұрын
ሰላምአሰማን
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
❤ዛሬ ስላገሬ ስላወራሽልኝ በቃ ታርቀናል ድጋሜ አልሰድብሽም አሉ😅
@MariamAli-jh7np
Жыл бұрын
ያረብ
@አሥሩ120
Жыл бұрын
አረ እሥከመቸ ነው ጦርነት😭😭😭😭
@mekyamekya
Жыл бұрын
አህመድ አንተ ተናገር ለምን በሌላ ትመጣለክ
@حبيبه-ك1ح
Жыл бұрын
ውይ እስከመቸ በዚህ ሁኔታ አብይ ግን አማራን ጠምዶይዞታል ውይይ በጪቅልንሞትነው እኛ በስደትያለነው ግን እውነት ከኛጋነው ድልለፍኖ
@muslimamuslima7476
Жыл бұрын
ለክርስቲያኖች ጥያቄ አለኝ ታቦት ምንድነው ከሳጥኑ ዉስጥ የሚቀመጠዉ ማለቴ ነው አይታችሁስ ታዉቃላችሁ? የምታዉቁ እስቲ በትህትና አሳዉቁን
@ደመወዜ
Жыл бұрын
ከሆነ ቄስ እደሰማሁት ከግራር እንጨት የተጠረበ የሰው ቅርስ የመሰለ ቅርጻ ቅርጽ ነው
@muslimamuslima7476
Жыл бұрын
@@ደመወዜ 😅😅😅ኧረ በሳቅ አኡዙቢላህ ላሐዉለዎላ ቅወተ ኢላ ቢላህ
@luluomer4047
Жыл бұрын
😓😭😭😭😭
@jzvzjzfa7654
Жыл бұрын
Demexachene yesema. Demexe enhmhune seke yelekekelene esetop jonsayede
@fgfdggf2658
Жыл бұрын
አብይአላህያሣህያረብብብብብብብ
@Yetnora89
Жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😓
@zahranrzahra7951
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@akjulan7084
Жыл бұрын
እንደው አብይ የበላከው ይመለስ አንተ በደስታ ወንበር ላይ ትሽከረከራለህ ሀገራችን እየፈረሰች ህዝቦቿ እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው እመነኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥፋተቸው አምነው በይቅርታ አንድ ሲሆኑ ወላሂ እልሃለሁ ተሰብስበን አንተን ጨፍጭፈን የኢትዮጵያ ሰላሟን እንመልሳለን አንተ ዘንዶ 😢😢😢
@wgwgwsvgay4617
Жыл бұрын
ይሄ አህመዲ ወሎ አብይነውዴ የሚገዲፈው😮
@sadaaa487
Жыл бұрын
አወን የአብይ ደጋፍይ ነው
@zeynebahmed8184
Жыл бұрын
አወ ከደመቀ መኮንን ቀጥሎ ያለው ጠቅላይ ሚኒስተር ይመስለኛል
@hashimkedir1267
Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የሉዑል አለማየሁ የፀጉር ዘለላ ምን ይጠቅማል መጣ አልመጣ አታፍሪም ዜና ነው ብለሽ ስታነቢ ወረኛ
@lubabahussain7713
Жыл бұрын
አንተ ሰውየ ግን ለዶራልህ ብለህ ህዝብ በሀሳብ ለመድፋትነው ይድፋችሁና አቦ
@መኪያሰኢዲ
Жыл бұрын
እኔስ ለቢዝነሳቸው ስለሆነ መከታተሌን አቁማለሁ ምክንያቱም ብዙውን ውሸት ስለሆነ
@assistanthome578
Жыл бұрын
አላዳምጥም ብየ ደግሜ አዛው ነኝ ደሞኮ ጭቀት አልችልም ያረብ ፈረጃውን ያምጣልን እሰው አገር ያለነው ጭቀቶ ይብሳል
@assistanthome578
Жыл бұрын
አላዳምጥም ብየ ደግሜ አዛው ነኝ ደሞኮ ጭቀት አልችልም ያረብ ፈረጃውን ያምጣልን እሰው አገር ያለነው ጭቀቶ ይብሳል
@taibah5903
Жыл бұрын
እናኔበጣምነዉያስጠላኝጭራሽይህቻናልይሄሆዳም
@lubabahussain7713
Жыл бұрын
እኔም ትቻለሁ ግን ርእሳቸው እራሱ ሲያስጠላ
@Mdridwan-ft6nm
Жыл бұрын
ልቀም አንተ የዩቱብ ጡረተኛ ደስታሁሁ ነዉ ላንተ መሳዮች ጅቦች ሀገር እንደት ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ ትመለሳለች ጅቦች ትንሽ ከትልቅ ያጥፋልን እናተ ዩቱበሮችን የልቅምቅም ልጅ
@Mika-go6zm
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@محمدمحمود-خ2ش2ت
Жыл бұрын
ሰላምለሀገራችን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dhhddhhshs6786
Жыл бұрын
እእእእእእእእአሁንሰእረበጣምግፍነውደግሞበመሰመርእኳእሰካሉድረሰእዳናገኝቸውእረይለቀቅልንኔትምየመሰመሩምአብይአህመድአሏህበላያውርድብህየህዝብደምጎርፍሁኖይውሰድህአይመችህአሏህሰቃይህንያሳየንኢሻአሏይዘገያልእጂእድታይአሏህከምድርገፆያጠፋሀል😭😭😭😭😭😭😭
17:22
የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 213 М.
17:11
Ethiopia - የጎንደሩ ከባድ ትንቅንቅ፣ መንግስት በቀይ ባህር፣ የቅዳሜው የሸገር አፈሳ፣ የቤተክርስትያኗ ማስጠንቀቂያ፣ ጄነራሉ ከዋና ከተማዋ ለቀቁ
Feta Daily News
Рет қаралды 107 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
18:22
Ethiopia - ለጠቅላዩና ለኢሳያስ የደረሰው መልዕክት፣ የነጌታቸው ልመና፣ የቢሾፍቱው ጥቃት ዝርዝር፣ በደህንነት ስም የተሰራው አደገኛ ወንጀል...
Feta Daily News
Рет қаралды 97 М.
20:14
Война заканчивается / Итоги 2024 и планы на 2025
NEXTA Live
Рет қаралды 987 М.
10:15
ለጥያቄያችሁ ምላሽ ጋዜጠኛዋ ማናት?? #ወሎቱዮብ #ኢትዮናስ #ethionas
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 5 М.
9:15
ለ33 አመታት የተረሳው የኢትዮጵያን የድህነት ቀንበር አሽቀንጥሮ የሚወረውረው ትልቁ ፕሮጀክት
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 1,8 М.
1:11
Россия атаковала Украину более 100 дронами
Euronews по-русски
Рет қаралды 3,2 М.
39:09
ያልተጠገነው ስብራት!በስደት የወለድኳቸውን ልጆቼን እና የልጅነት ባሌን ነው ያጣሁት! ክፍል 1 Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 188 М.
26:36
ከDMC realstate በአንድ ጀንበር የቤት ባለቤት ሆንኩ እናንተም አድሉን ተጠቀሙ
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 8 М.
12:33
"አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Ampol
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 48 М.
#ሰበር #ዜና #ታህሳስ 23//2017 ዓ.ም አሁን የደረሰን ትኩስ መረጃ በጎንደር
ምኞት _ Mgnot Tube
Рет қаралды 23
31:05
ለማመን የሚከብድ ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ? ባቡል ኸይር ቁ 2 ቃሊቲ ያየነውን ማመን አቃተን 😢
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 54 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН