"አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Ampol

  Рет қаралды 10,728

AMPOL - አምፖል

AMPOL - አምፖል

Күн бұрын

Пікірлер
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 3 сағат бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ እጥረጥርህ ነበር!!!! ዛሬ ግን የማን ወገን እንደሆንክ በደንብ ያረጋገጥኩበት ቀን ነው በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!! በየትኛውም ተረጎምከው የትኛውንም ትርጉም ሰጠሄው,,, ከሰማይ ወደቁ ከተባለ የወደቁ መልአክ ዝሪያ ናቸው እንጁ "የትኛዎቹ እንደሆኑ አይታወቁም """" እያልክ የምን ማምታቻ ቃላቶችን መጠቀም ነው???????
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 сағат бұрын
ወንድማችን እውቀትን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያድልህ ይጨምርልህ። በኔ ልክ እወቅ ከሚሉህ ደናቁርት የደንቆሮ ስብስብ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@arakawu
@arakawu Сағат бұрын
Ye denkoro sewu comment😊😊
@abdurahmanahmed3486
@abdurahmanahmed3486 6 сағат бұрын
Okay ena enagrachuhalew
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 12 сағат бұрын
የወደቀ መንፈስ ያለው ሰው የሚያወራው ስለተነሳው ሳይሆን ስለወደቀ ነገር ሐሳብ ያወራል
@BetaniaTube-s1n
@BetaniaTube-s1n 2 сағат бұрын
D/r ሮዳስ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ ሚያወዛግበኝ መላይክት መንፈስ ናቸው እየሱስ አያገቡም አይጋቡም ብሏል የዘር ፈሳሽ ከሌላቸው እንደት ወለዱ ?
@kibromtesfatsion1715
@kibromtesfatsion1715 13 сағат бұрын
In the new testament there is a warning letter that it said , " Dont say there was laziness in the Angels of the sky ".
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 10 сағат бұрын
Silemind new yemitaweraw. Zim bilachu menager new meselegn. Yemimeslegn yet ager wedkew new yem8tinagerew yet bota wedeku.
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 4 сағат бұрын
ሔኖክ በፃፈ ግዜ ፊደላት አልተፈጠሩም ታዲያ ሔኖክ በምን ቋንቋ ነው የፃፈው ? በግዕዝ እንዳትሉኝ በኢትዮጵያ ፊደል የተፈጠረው ቅርብ ግዜ ነው።መልስ እፈልጋለሁ !
@DawitDavid-w3f
@DawitDavid-w3f 3 сағат бұрын
እብራይ ከፍጥረት ጀምሮ ነበረ።
@DesalegnTadese-j5q
@DesalegnTadese-j5q 3 сағат бұрын
ሄኖክን ተናግረዋል ስለተባለ የሄኖክ መፅሓፍ ተብሎ ለምን እንደአተማችሁ ይገርመኛል? እስቲ ሄኖክ በየትኛው ቋንቋ ነው የፃፈው እስቲ ንገሩን? 🤔
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያ የተረት ኣገር በተረት 1945 የተመሰረተች ምነው መቸ ነው የምትነቁት ህልም ህልም
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 13 минут бұрын
እኔ የሚገርመኝ ምን ይሰራል ይሄ ምን አይነት የወደክ ነህ ራስህ ትሽ
@ZelalemesfayeT
@ZelalemesfayeT 13 сағат бұрын
ለስሙ ዶ/ር ነህ። መፅሐፍ ቅዱስ አጥንተህ ማስተማር ያባት ነው ። ግን ተረት ተረት ማውራት ምን ይጠቅማል? ይልቅስ ከዚህ ነገር ወጥተህ ወይም canonized ያልሆነውን የእምነት አባቶች ያልተቀበሏቸውን መፅሐፍ እያመጣህ ሰውን ባታደናግርበት። ዮሐ 14:6 አንብብ እሱ ጥበብ ይሰጥኃል።
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 сағат бұрын
አንብቡና ተቹ ተኝታችሁ በተነሳችሁ ቁጥር የሰውን እውቀት ደረጃ ለመስጠት አትሞክሩ።
@ታሪኩbu3zq
@ታሪኩbu3zq 12 сағат бұрын
እሰውየ ከመፅፍ ቅድስ ውጪ የሚያወረው ለምንድን ነው .በፅሀፍ ቅዱስ ኣያምንም የሚያምነው መፅጅሀፈ ሂኑክን ብቻ ነው የሚቀበለው ይገርማል::ተረተረትህን ኪስህ ውስጥ ክተተው
@wubitteklu815
@wubitteklu815 4 сағат бұрын
ወንድማችን እውቀትን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያድልህ ይጨምርልህ። በኔ ልክ እወቅ ከሚሉህ ደናቁርት የደንቆሮ ስብስብ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 348 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
የታዋቂ ብራንድ ጣኦቶች | Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol
8:12
AMPOL - አምፖል
Рет қаралды 2,5 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН