ሰበር - አማራ ክልል የሀዘን መግለጫ | የተፈራው የሊባኖስና እስራኤል ፍጥጫ | በኢትዮጵያ አዲስ ህግ

  Рет қаралды 58,270

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብ ሁሉ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 3 ай бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ❤❤❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 3 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@Melat-dk9js6te1r
@Melat-dk9js6te1r 3 ай бұрын
ቸር አሰማን
@emusaleh8018
@emusaleh8018 3 ай бұрын
ያገር ልጂ ሠላም ነህ
@Badiru.mouhammedDenebo
@Badiru.mouhammedDenebo 3 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም በሁሉም አመን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 3 ай бұрын
😢🇱🇧ነግቷል ደሞ ሰላም ያውለን ኡፍፍፍፍ በሰቀቀን አለቅ እኮ😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 ай бұрын
በጣም እኔማ ሴትዮየ እቃሽን ላክ የምመጣዉን አናዉቅም ትለኛለች ላክኝ እላታለሁ እዚዉ ቅያሬ ልብስ ይዘን የሆነ ሆቴል እንቀመጣለን ብላ አረፈች ሆቴል የምፈሩ መሰላት እንዴ
@Ayehut
@Ayehut 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያቃል አትጨነቁ እኔማ ከነ ሀፂያቴ ልሞት ነው መስለኝ ልቤ ደጭም አላለብኝ ፈጣሪ ለንሰሀ ሞት ያብቃን 😢😢😢
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 3 ай бұрын
እኔስ ብታይ ድንግጥም አላልኩም ምንም ሰዎችም ምንም አይሉም እና አብሽሩ ​@@Ayehut
@אייופקדו
@אייופקדו 3 ай бұрын
እግዳ ሊባኖስ ያሉቱን ኢትዮጵያወችን ባስቸኳይ ከሊባኖስ ይውጡ ባስቸኳይ
@zx9713
@zx9713 3 ай бұрын
ፍትህ በሸኔ ለታገቱ ተማሪወች አቤል ይህን ለምን አትዘግብም ለምን ድምፅ አትሆንም በግፈኞች ለታገቱ ተማሪወች😢😢😢😢😢
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 ай бұрын
ahunma metagtun lemedenew
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 ай бұрын
Sele lela ager torenet eyawera yashekabet enji.
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
Ye Ethiopian zena bizu ayimestewm
@weletemaryamehasatgawa3808
@weletemaryamehasatgawa3808 3 ай бұрын
Zerega selehune kosasa
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
ምን 😂😂እኔ ምለዉ ፏኖ ቅዱስ ነዉእንዴ በጣም አስቅኝ ነዉ 😂
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 3 ай бұрын
Fano yashenfal 💚💛❤️🥰🇪🇷🇪🇷 ayzochiw Ethiopian Egzabher amlak ytenkachiw 🇱🇧
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 3 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 3 ай бұрын
ቸር ያሰማን ሰላም ለአለም
@bachejon4982
@bachejon4982 3 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን ❤❤❤❤
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 3 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ሰላም ላለማችን ሰላም ነው የናፈቀን
@medetube
@medetube 3 ай бұрын
ያረቢ ኢላሂ ሠላምአውርድልንያረብ ሠላምኔፈቀኝአሁንስ
@SantosAlbes
@SantosAlbes 3 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 3 ай бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 ай бұрын
ኧረ ጌታ ይያዝልን ይህን አሰቃቅ ጦርነት 🙏🙏🙏🙏
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 3 ай бұрын
መጠየቅ ያለባት ኢስራኢል እና አሜርካናቸው ሰውመግደያ የምታቀብለው አሜርካናት ድል በግፍ ለሚገደሉት ፍሊስጤናውያን እህት ወድሞቻችን
@HeretAyelew
@HeretAyelew 3 ай бұрын
ፈጣሪሆይ አለምን አድን
@DaniFkru
@DaniFkru 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ልአማራ ህዝብ ይሁን 💚💚💛❤️🔥💪🐯👑✅
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 ай бұрын
ድል የፈጣሪ ነው ፋኖ ወንበዴ ሽፍታ ነው
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 2 ай бұрын
​@ትክኮልthomasgebremedhin831
@emanbelay4275
@emanbelay4275 3 ай бұрын
ኢንሸ አላህ እስራኤል እና አሜሪካ የሚዋረዱበት ጊዜ እየቀረበ ነው
@ta9777-c9f
@ta9777-c9f 3 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነዉ በፍጥነት ብቀየልን ሀገራችን ሰላም ትሆናለች!!
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 3 ай бұрын
Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's freedom's.
@زهره-ج9ت4ظ
@زهره-ج9ت4ظ 3 ай бұрын
ይሔ ልጂ ስለሌላ አገር መጨርሻ ዘግብ ሰላም ላገራችን😢😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 ай бұрын
እህ አሁንስ ሰላም ነዉ የናፈቀን በሀገርም በዉጭም ጦርነት በዳዮች አንድ ቀን የእጃችሁን ታገኛላችሁ አላህ ያጥፋችሁ
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 3 ай бұрын
አንተ እና የአማራ ብልፅግና አንድ ናችሁ
@famiifaam9757
@famiifaam9757 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 3 ай бұрын
👍👍👍
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 3 ай бұрын
Getahot selameken seten beka belen 😢😢😢
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 3 ай бұрын
ድል ለህዝቦሏ ድል ለፍልስጤም ውድመት ለእስራል ዉርደት ለእስራኤል
@DannyTekaBeyene
@DannyTekaBeyene 3 ай бұрын
የራስዋ እያረረባት የሰው ታማስላለች😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 3 ай бұрын
​@@DannyTekaBeyeneእሳይ 😂😂😂😂
@sihaamazizaa9225
@sihaamazizaa9225 3 ай бұрын
Fanoo
@WaaBari-rj9qf
@WaaBari-rj9qf 3 ай бұрын
Yo🎉
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 3 ай бұрын
አጣየን ሲያቃጥል የኖረ የልዩ ዞኑ አስተዳዳሪ ባልታወቁ ሰዎች ተሸኜ
@TeressaMoti-dq7eu
@TeressaMoti-dq7eu 3 ай бұрын
ወንድሜ ብርሃኑ ስለምታደረሰን ወቅታዊና ስለሚታስጎበኘን የተለያዪ ቦታዎችን ከልቤ አመሠግናለሁ ❤
@getayene5899
@getayene5899 3 ай бұрын
አቤል ብርሃኑ..በሚለው ይስተካከል😊
@sihaamazizaa9225
@sihaamazizaa9225 3 ай бұрын
No. Shane
@Zwoadi25
@Zwoadi25 3 ай бұрын
የአማራ ክልል መሪወች ፈጣሪ በለአ ያውድባችሁ ይህ ሁሉ ህዝብ ሳቅ ትፈሽ ያላላችሁ የራሳችሁ ካድሬ ሲምቱ የሀዘን መግለጫ ያላወጣችሁ አሁን ለዝ አረ ስታሳፍሩ😂😂😂
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
@የማመልከውአንዱንነውየምለ 2 ай бұрын
በግ
@lovleytigraye
@lovleytigraye 3 ай бұрын
ጨቅላው አብይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን መሪ ነው የምንለው በምክንያት ነዉ የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል
@nebuwan8681
@nebuwan8681 3 ай бұрын
ትክክል 😅😅😅😅😅😂😂😂
@davewole1725
@davewole1725 3 ай бұрын
🎉
@SalamSalam-pd6ey
@SalamSalam-pd6ey 3 ай бұрын
አንተ ቅድሜያ ሰለአገራችን አዉ ጌዜን ፈጀዉ ሰለእራኤል የማያበቃ የቱር ዛቻ መስማት ምፈልገው ሰለአገራችን በቻ ነው አስቀድምልን
@andemichael4745
@andemichael4745 3 ай бұрын
የሚሲስፒ ጎደና ለምን ታሳያለ የኣገርህ ጊደና እና ከተሞች ለምን ስታሳይም
@Habeshaboy2155
@Habeshaboy2155 3 ай бұрын
የቱርክ ፕረዚዳንት ረሲብ ጠይብ ኤርዶጋን አይደለም ❌ ረጂብ ጠይብ ኤርዶኃን ነው ✅
@HidijaHasen
@HidijaHasen 3 ай бұрын
አቤል ግን ለምን ስላማራ ለምን አትዘግብም ሀገሯ በጦርነት ስት ችግር እያስተናገደች
@sarasara5346
@sarasara5346 3 ай бұрын
wunetun sizagebe ye fanno teketayoche eyezatubet newa
@essaessa4842
@essaessa4842 3 ай бұрын
Ene gin dimt hun dimt hun mtlu sewoch gin tenena nachihu adame wchi kuch blesh tboterefyalesh tefatut lijun yasadgbet karchale bigeba matachihu mitaykut ameslum mdre danez abelo endasemachew sirahn bicha sira fari lenatu yilal yagera sew labetasebochih tasfelgachewaleh❤❤❤❤❤❤️
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 3 ай бұрын
Erane gen lemen erasewa gebeta atewagame lemen lebanosene tasetatekalchi yechi yamarika beta shokaka eganem selame nesune eko
@ChaleMengstu
@ChaleMengstu 3 ай бұрын
ባንዳ አትሁኑ ሀገራችን ቤት ይስሩበት
@AradomBerri
@AradomBerri 3 ай бұрын
የእስልምና አማኞች : በእምነት ስሜት : በማያገባቸው በማይመለከታቸው : አንዱን የእምነታችን ተከታይ ተነካ ብለው : ሲደጋገፉና ሲዝቱ ይታያሉ : የመስቀል አማኞች የሆኑ ስርስቲያኖች ግን : ሲደጋገፉና ተወክለው ሲዝቱ አይታዩም : ለምን ? ::
@tessam8154
@tessam8154 3 ай бұрын
ካስር አመት በኅላስ
@KkK-rz7wn
@KkK-rz7wn 3 ай бұрын
የኬሚሴ አስተዳዳሪ ትናንት ከመስጅ ሶላት ሰግዶ ሲወጣ በጥይት ተደብቦ በሸኔ ተገሏል 😢😢
@GebreyesusGuntieH-iv9hj
@GebreyesusGuntieH-iv9hj 3 ай бұрын
14:53
@davewole1725
@davewole1725 3 ай бұрын
እስኪ ምን ትኩስ አለ
@fitsumtewoldebirhan2827
@fitsumtewoldebirhan2827 3 ай бұрын
Don’t try with Israel any wane Israel wener I promise Israel 🇮🇱 and❤❤❤❤❤❤❤❤god please Israel 🇮🇱 ❤❤❤❤❤❤❤
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 3 ай бұрын
go learn English any way no Israel 🇮🇱 go to win if Turkey 🇹🇷 has 😂😂😂😂😂
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tebal678
@tebal678 3 ай бұрын
ሃሃሃሃ የኛ ሙሽራ ኩሪባቸው በእንግሊዝኛ አናግሪያቸው
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 ай бұрын
መቼ ነው ግን ሠላም የምንሠማው ነፍስ ይማር ማለት ቁርስ ፥ ምሳ ፥ እራት ሆነ እኮ ?
@Ortho7
@Ortho7 3 ай бұрын
እስራኤል የነካ የለውም በረካ ባይነካኳትስ 🇱🇧 ሊባኖስ ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቀቹ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 3 ай бұрын
ዘወር በይ ሴትና ህፃን ገዳይ ፈሪ ናቸው አይሁዶች ዘጠኝወር ሙሉ አጠፋለሁ ትላለችወሬ የገደለችው በአሜሪካ እርዳታ😂😂 ያውም በጠያራ. 😢😢😢ሴትን እርጉዝን አዛውንትን ነው መገደል የያዙት የናተ ማሽቃበጥ ይገርመኛል. ጌታን ገደሉብን ትሉና መልሳችሁ ቂጥለቂጥ ትሄዳላችሁ. ትንሽ አእምሮችሁኝ አይወቅሳችሁምን የሚገደሉትን ሚስኪን አይታችሁ 😢😢😢😢 ደሞኮ አለምነው ድምፅመሆንየያዛቸው አብዛሀኞቹ ክርስቲን ናቸው መርዳትየያዟቸው. የኣትዮ አይሁዶች ግ ን ልቦናይስጣችሁ ደሞኮ ምንም አታመጡም.
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 3 ай бұрын
አላየሽም ያቺን ትልቋን ሴት. 😢ውሻውን ለቀቁባት ያውም የሰለጠነ ውሻ ትካሻዋን ዝጥል እስከሚያረገው. ይህ ታያ 😢😢😢 ምን ይባላል ከሴትተወልዶ ቆመው እናትን በውሻ ማስበላት 😮😢😢😢
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
Emhezbola alkochun cherschachew😂 min tadrgn kezh belay😢​@@freePalestine-oo1vb
@አስማኑሪ
@አስማኑሪ 3 ай бұрын
ንገራቸው እስኪ ከገባቸው
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 3 ай бұрын
?ቱርክ ምን አለች😂😂😂😂አታስቁኝ
@ahmederina
@ahmederina 3 ай бұрын
የቱርክ መንግስት አባ ሙላ ነው ለፍልስጤም እንዲ እያለ ነው ያስጨረሣቸው
@KedussewKedus
@KedussewKedus 3 ай бұрын
ካይሮ ና
@ሳንችኢብሮ
@ሳንችኢብሮ 3 ай бұрын
ጨቅላው አብይ እስከመቼ ይቀጥላል
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ
@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ 3 ай бұрын
አይሁዶችበዉሸት በጉራ ጀግና ለመምሠል ለስትአመት ስትዘል ኑራ ወላሒ ተዋርደዋል በጣም ደሞ የደነቀን በአለምላይ ያላችሁ ሚዳወች በግደታ አይሁዶችን ጀግና ለማረግ ስትጋጋጡ አለም ተደነቀባችሁ አድቀንኳን ፋትሀዊና ሀቅን ዘግባችሁ አታቁም እርሜ ለአልጀዚራ ሁሉን ቁልጭ አርጎ ለሚተነትነዉ
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 3 ай бұрын
@@አሚናትወለየዋእስልምናየዉ ለእኔ አይሁድም አረብም ልዩነት የላቸውም ግን ግን 20 ሚሊዮን የማይሞሉ አይሁዶች ከቢሊዮን የሚበልጥ አረብ ቂጡን ገልበው እየገረፉት እንደሆነ እገምታለሁ አንተ ካልተገረፍክ አረብ አይደለህም ማለት ነው በነገራችን ላይ አለም ላይ በውድም በግድም መሪዎችን የሚለውጡት አይሁዶች መሆናቸውን ከረሳን እና ከካድን ልክ አይደለንም ማለት ነው
@fakihasherif7585
@fakihasherif7585 3 ай бұрын
@@mulualemgeremew6691 ብዙ እታውራ አለም ላይ አይደለም በአሜርካ ብቻ ነው እህም ብዙም የአሜርካ ብር የሁድዪች ስለሆነ ነው አሁን ግን ብራቸውን እየጨመቁ ነው ድሮ እነሱ ምንም ሳያወጡ የአረብ አገሮችን በግድ ወደ ጣርነቱ እየክተቱ ለናንተ ነው የተዋጋነው እየሉ ገንዘባቸውን ይመጡ ነበር አሁን ግን የአረን መንግስቶች ወጣቶች ስለሆነ ገንዘባቸውን አልስጡም ስለዝህ በህይወታቸው እንደዝህ ክስረው አያውቁም ቁማራቸው ሁሉ እየተበላ ነው ያሁሉ ገበያቸው boy cut ሆናል እስራኤል በአለም ደረጅ እየክስረችና እየተዋረደች ነው ዛሬ ክእትዩቢያጋ ብትዋጋ 100% እትዩቢያ ታሽንፈታለች😂😂😂😂😂 እስራኤል ካልታጠቀ ከሀማስጋ እየተዋጋች እየተዋረደች ነው😂😂😂😂 ገራ ብቻ ያን ጉራ ብቻ አለ 😂😂😂😂
@SobhSobh-tj2kj
@SobhSobh-tj2kj 3 ай бұрын
ጅል 😏😏​@@mulualemgeremew6691
@woyay2095
@woyay2095 3 ай бұрын
ሳህ
@danbeltube3338
@danbeltube3338 3 ай бұрын
በሉ አይዟቹህ አይሁድ በፈጣሪ የተመረጠ ስለሆነ በቢልዮን ሚቆጠር አረብን ቂጡን ገልበው እየገረፉት ነው ሀመስ ቱርቱር አለች ከሴት እና ከህፃናት እንዲሁም እንደ አይጥ መሬት ምሰው ቢገቡም ከእስራኤል ማመለጥ አልቻለም አሁን ጋዛ ሙሉ በሙሉ በእስራኤል እጅ ላይ ነች ተረኘዋ ሊባኖስ ነች እኔም እዘው ነኝ ልገባ ነው ምንም አልቀረንም ሁሉን አይነት ዝግጅት ጨርሰናል
@MamedHusenMamed
@MamedHusenMamed 3 ай бұрын
እስራኢልን አላህ ያጥፋት
@BezaKasi-tq2gy
@BezaKasi-tq2gy 3 ай бұрын
አይንህ ይጥፋ
@medetube
@medetube 3 ай бұрын
​@@BezaKasi-tq2gyኢሻአላህ እልምያርጋት
@AhmedTahr-gm6rv
@AhmedTahr-gm6rv 3 ай бұрын
Amen
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 3 ай бұрын
Alah ashebarin yatfa😂😂
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 3 ай бұрын
አሚንንንንንን
@Fetiya224
@Fetiya224 3 ай бұрын
የማንንም ጎፈሬ አታበጥርምን ቱርኮች እንዴት አወቁት እነዚ ሌቦች😅
@afworkbafa2327
@afworkbafa2327 3 ай бұрын
Turk mnagebat zernga mehonunew endeza kehone engam be Israel gon mekom alebn
@tebal678
@tebal678 3 ай бұрын
አሜሪካስ? ህንድስ? አውሮፓውያንስ?
@afworkbafa2327
@afworkbafa2327 3 ай бұрын
Hay anch shen guday ershw miknatum ke mengst gar nacho enji bichacho aydelum
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 ай бұрын
Ante gin tenegna neh? Ye wechi ager torenet eere legna men yaderegar, ye agerachen meche aneso, esti dehna yehone alem lay yale zena awera.. hule torenet ayeselechem ende
@AbduramanHussen-mt5dp
@AbduramanHussen-mt5dp 3 ай бұрын
Er woc agar ye agari saw yelem?
@nesredinibrahim7840
@nesredinibrahim7840 3 ай бұрын
Israel tedakemech behamas hamas meshenif alchalechim lehuzbulah mashenef hilim now 'Israel simbicha now yeneberat ahun min mehona tawikalech Israel lij set megdel bicha now hayla ande hamas huzbila gin wetader yeamdad bot ymetalu lesew lij aygedlum slezi bemecheresha hamas huzibulah yashenifalu yehe now tikikil
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 3 ай бұрын
የሚሸነሽን ነገር ይሸንሽንህ ፅንፈኛው ፋኖን የት ደብቀህ ነው ኦነግ ሸኔ የምትለው ?
@AlexAlemayehu-uc9cb
@AlexAlemayehu-uc9cb 3 ай бұрын
Ante busti Ante Sel Amara Endetawer Atcheelem Ye Amara Telat Enawkalen, Gizehen tebek,, ye wusha lij 😢
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 3 ай бұрын
Geta hoyi Abel qofxana ye inatu lij new indi ayibalim igzabeher yiqir yibalen igzo
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 3 ай бұрын
Hulum barsu hone minew wandime hayimanotachinin yemi xaren neger lamin titsifale
@Gojjam.-cy5gn
@Gojjam.-cy5gn 3 ай бұрын
ብዳታም ነገር ነህ የአማራ ክልል ጉዳይ ብለህ ስለ እስራኤል ትዘግባለህ በክት
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 ай бұрын
አንተ ሰገጤ ጎጃሜ ተላላኪ
@טקטאיטרונך
@טקטאיטרונך 3 ай бұрын
,ቀዳዳ አርፈህ ተቀመጥ
@zedwollotube949
@zedwollotube949 3 ай бұрын
አንተ የአብይ ዳይፐር
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 ай бұрын
የባለጌ የስድ ልጅ
@Badiru.mouhammedDenebo
@Badiru.mouhammedDenebo 3 ай бұрын
ሰላም ለሁሉም በሁሉም አመን
@SaedAndres
@SaedAndres 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@sihaamazizaa9225
@sihaamazizaa9225 3 ай бұрын
No. Shane
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 11 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 39 МЛН
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 420 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 304 М.
LIVE: Iran launches retaliatory missile strikes into Israel
3:42:48
ABC News
Рет қаралды 2,8 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН