ሰበር ❗️ቀይ ባህርን በሃይል ያዙት| 117ኛው የመከላከያ ሰራዊት ቀንና አዲስ የክብር አባላት| ዶ/ር ዐቢይና ሉካሽንኮ ምን መከሩ? |የማሌዥያ ይፋዊ ጉብኝት

  Рет қаралды 6,541

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@workineshteka3269
@workineshteka3269 22 минут бұрын
ክብር ኩራታችን ለሆነው መከላከያ ሠራዌታችን✅✅❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 3 сағат бұрын
Our Heroes ! You are Must Welcome ! May God Protect You Always ❤
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 3 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅህ ደግሞም ይጠብቅሀል፣ኢትዮጵያን አትንኩ ጠብቁ ነው የተባለው ስለዚ ቃሉን ጠብቀሀል
@fikreslassamitiku4661
@fikreslassamitiku4661 3 сағат бұрын
ጌትሽ የኢትዬጵያ እንቁ ልጅ🎉🎉🎉🎉 የሗላዉ ከሌለ የፊቱ የለም!!! ኢትዬጵያ ለዘላለም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኑር!!💚💛❤💚💛❤!! ድል ለአይበገሬዉ መከላከያ ሰራዊታችን!!!!
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 12 минут бұрын
እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ
@DejeneDejene-e6o
@DejeneDejene-e6o Сағат бұрын
ፈጣሪ ይስጥልን ስማችን ከፍ አርገህ ስላወደስከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን መቶ አለቃ ደጀኔ ከሱማሌ ባይደዋ
@DotterDgfie
@DotterDgfie 33 минут бұрын
ሰላም ሰላም ወንድሜ ፈጣር ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🙏🙏🙏❤
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 3 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@nanny3146
@nanny3146 Сағат бұрын
Congratulations for all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ethiopia tashnifalech
@nanny3146
@nanny3146 2 сағат бұрын
Wow great speech professor keep up brother thanks berta 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yohannesabayo3787
@yohannesabayo3787 3 сағат бұрын
Wondime Professor tebarek selamih yibiza
@girmaalemayehu9541
@girmaalemayehu9541 3 сағат бұрын
በርታ የኛ አንበሳ፡፡
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 2 сағат бұрын
ጀግናው ይመችህ!!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EtichaAbdisa-ns1gm
@EtichaAbdisa-ns1gm Сағат бұрын
Very relevant information, thank y🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 2 сағат бұрын
ትናንት ዛሬ ነገም ሁሌም የሀገር ኩራት መመኪያና ክብራችን ጀግናው መከላከያችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እናመሰግናለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mergagobena1344
@mergagobena1344 39 минут бұрын
Thanks. Watching u from Dc.
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@addisualene556
@addisualene556 2 сағат бұрын
ኡስታዝ ጀማል በሽር "Kings of Abbay" የዩቲዩብ ፕሮግራሙን እከታተላለሁ። ከሶስት አመት በፊት ለኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ባደረገው ገቢ ማሰባሰብ የፕሮግራሙ ተከታታዮችና አድማጮች ባደረጉት መዋጮ $1.1 ምልዮን በማሰባሰብ ኢትዮጵያ ድረስ ሄዶ ለህዳሴ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አስገብቷል።
@korebmount1203
@korebmount1203 Сағат бұрын
Tebarek brother
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 13 минут бұрын
አንበሳው በርታልን
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 сағат бұрын
ክብርና ሞገስ ለምንጊዜም ኩራታችን ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን
@abrahamasmelash5135
@abrahamasmelash5135 Сағат бұрын
የትኛው ጀግና መከላከያ አንድ ክልል አየገረፈ በየቀኑ በመቶዎች የሚማረክ መከላከያ ተብሎ ይጠራል እንዴ በትግራዩ ጦርነት እኮ በአንድ ወር ውስጥ ሰላሳ ሺ የሚማረክ የዝንጀሮ ሰብስብ መከላከያ ብሎ መጥራት ወንጀል ነው ኢትዬጵያ አልተገዛችም የሚባለው ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያ የሚያስተዳድራት አሜርካ አይደለም እንዴ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንሰተር ማይክ ሃመር እኮ ነው ዶክተር ውሃ እኮ ሲምቦል ነው ።
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 3 сағат бұрын
ወንድማችን ፕ/ር ጌትሽ እንዴት ነህ ፊትህ ሲታይ የጭንቀት ምልክት አይታይም ይመስለኛል ለገንዘብ ብለህ ህሊናህና አገርህ ስላልሸጥክ ነው
@SeyaOumer
@SeyaOumer 2 сағат бұрын
ፕሮፌሰር አንትን መሰል ያብዛል ሀቢቢ ከቻልክ CBE አካውንትህን አታች አድርግልን የተሻለ ቻናልና ስቲድዮ ያስፈልግካል ተባብረን እንስራ አብሽር❤❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 сағат бұрын
ሠላም ወዳጀ
@TesfayeBekele-gi3wj
@TesfayeBekele-gi3wj 2 сағат бұрын
ሠላም ጌች በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nanny3146
@nanny3146 2 сағат бұрын
Selam selam inquwan dehina metah beteseb wellcome always berta ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abrahamtsegaye8972
@abrahamtsegaye8972 3 сағат бұрын
❤🎉❤
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 9 минут бұрын
አረቸኮልኩ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Сағат бұрын
💚💛❤
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 Сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@NaolTegene
@NaolTegene 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላለት ትኮራለች
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 2 сағат бұрын
We must hear the solid words with cohorent modesty way analysis of concrete ideas of our inherent pioneering person
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤🙏🏼
@kelion7176
@kelion7176 2 сағат бұрын
ክብር በፅናቱ ለሚታወቀው መከላከያ !! I live in Phoenix city in US .The Phoenix an immortal bird that cyclically regeneration or otherwise born again . አባቴ በኤርትራና በትግራይ በረሃ 15 አመት በላይ አገልግሎ ወያኔ የደርግ እያለ የበተነው የመከላከያ አባል ኩሩው ኢትዮጵያዊ ልጅ ነኝ ።
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 32 минут бұрын
ፕሮፍ እንኳን ለ117ኛው የጦር ኃይሎች ቀን አደረሰህ ታዲያ እግረ መንገድህንም የካራማራውንስ ድል ለምን ማክበር አልተቻለም ብለን መጠየቅ አለብንና ይታሰብበት ማለት እወዳለሁ ።
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 2 сағат бұрын
Selamehi yebeza Enikan adrsachu kiberi la mklakya serawtachn
@1hagerachin
@1hagerachin 47 минут бұрын
I am surprised they didn't give Journalist Sisay Aguena in this list. Ato Sisay has been fighting for ENDF tirelessly
@melakubekele7290
@melakubekele7290 Сағат бұрын
እውነት ከሆነ ጀግናው ጠ/ሚችን ቀይ በሐራችንን ቢቆጣጠሩን የቀደሞ አባቶቻችንን የእኔንም የጓዶኞቼን ደም ተበቀሊልኝ ተብዬ እዱስታለሁ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 2 сағат бұрын
ሰላም ረዳት / ፕ ጌትነት
@NaodAbe
@NaodAbe 2 сағат бұрын
❤🎉
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 2 сағат бұрын
🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌷🌷
@freedomseeker7258
@freedomseeker7258 2 сағат бұрын
አበበ ቶላና መሃል ሚዲያም ይገባቸው ነበር
@AbdullahMohammed-ss6mm
@AbdullahMohammed-ss6mm 2 сағат бұрын
""ዳግማዊ ምኒልክ"" ሙሉ ስማቸው ይመለኝ ነበር። "ዳግማዊ" የሚለውን ልብ አልለውም ነበር አረብ ሃገር እንደመኖሬ የአረብ ሃገር ጋዜጠኞች "ምንሊክ ሳኒ" ሲሉ ነው ሁለተኛው ምንሊክ መሆናቸውን ያወቅኩት። አንደኛው ምንሊክ ማን ነው?
@MesfinGeremew-kt9kj
@MesfinGeremew-kt9kj 2 сағат бұрын
እኔ ዛሬ ከው/ርና ያለሁኔታው ብወጣም የሚቆጨኝ በሰኔ 1992ዓ ም አሰብን ለመቆጣጠር ትንሽ ኪሜ ሲቀረን ተመለሱ መባላችን ነው።
@berhanegebre9813
@berhanegebre9813 2 сағат бұрын
How many K/M you had left to inter assab ? We know what happened at bure I think you the only person to be back to your home
@GebruWolde-ou6nq
@GebruWolde-ou6nq Сағат бұрын
ቀኘ ግዛት ሳይሆን ቅኝ ግዛት በሚል ቢስተካከል።
@fessehazeru1946
@fessehazeru1946 2 сағат бұрын
1:50
@aberadabi1617
@aberadabi1617 3 сағат бұрын
እኔ የምልህ? በዲስፕሊን፣ በሀገር ወዳድነቱ በፅናቱ አብዮታዊ ሠራዊትን የሚስተካከል ሠራዊት ይኖራል?
@hamedkader4979
@hamedkader4979 Сағат бұрын
ለስዩሜም ይገበዋል
@fekadualemayehu5994
@fekadualemayehu5994 Сағат бұрын
Hod ader leba
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 Сағат бұрын
መስፍን ገረመው ያንተን ሀሳብና አስተያየት መቶ በመቶ እጋራለው በጫካ ውል ወደብ አልባም ሆን
@peter-f7z
@peter-f7z 3 сағат бұрын
Malasia is still not yet applied
@mershaAlemu-db5sv
@mershaAlemu-db5sv Сағат бұрын
ዘፀ
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 2 сағат бұрын
ጌትሽ እንኳን አደረሰህ፣ የፕሬዝዳንታችን ታዬ አዝቀስላሴ ከተናገሩት ነገር ስሜቴን የነካው የኢትዮጵያ አንድነት በመከላከያ ሰራዊት መሠረት ላይ የቆመ ነው ያሉት ነው።ኢትዮጵያ እግሯንኳ የምታቆምበት የኔ ነው የምትለው ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ተቋም መሰረት እንዳይኖራት ያደረገ ህገ መንግስትና ህገ መንግስታዊ ስርዓት ነው የገጠማት። ለዚህ ነው ጥቅምት24/02/2013 ዓ ም በትግራይ ክልል መንግስት ታጣቂ ስትወጋ ወደየጎጡ ከገባው ሰራዊቷና ጎጡ በቅር ባለመገኘቱ ኒውትራል ከሆነው ውጭ የተገኘው ጥቂት የኢትዮጵያ ኃይል ከጀርባው ሲወጋ የሚቆምበት መሬት አጥቶ አስመራ የሄደው። እናም ኢትዮጵያ ለግዜው የምትቆምበት ዋስትናዋን የሚያረጋግጥ ህገ መንግስትና መዋቅር ባይኖራትም በመሰረተችው የመከላከያ ሰራዊት መሰረት ላይ ቆማለች ሌላውን መቆሚያዋን ለመመስረት ጊዜ አይፈጅባትም እድሜ በጥበብና በልበሙሉነት ላቆመችው መከላከያ ሰራዊት ተቋምና አባላት እንዲሁም ይህንን እውን ላደረገው መሪዋ አብይ አህመድ።
@mezbet1219
@mezbet1219 2 сағат бұрын
አቶ #ጌትነት በደንብ ስማኝ!! አማራ አትረዱን፣የሰራነውን አትዝረፉን፣ በማንነታችን አትግፉን ብሎ የሚታገልን ህዝብና #እያረድኩህ፣ እያፈናቀልኩህ ልምራ የሚልን መንግስት ለምን አታስታርቅም?? አንተ እምየ ሚኒሊክ ትላለህ። ገዢው መንግስት ግን ሚኒሊክን በሚዲያ ብቻ ነው የሚያነግሳቸው። መሬት ላይ ግን የሚኒሊክ ፍርፋሪ እያሉ ነው የሚያፈናቅሉት። አማራ ክልል ጦርነት ከመክፈት ይልቅ መንግስት ከአማራ ሀይሎች ጋር በመተባበር ሰው የሚያርደውን ሸኔ አያፀዳም?? አማራ እኮ በነፃነት ተዘዋውሮ ከሰራ 1000ሺ ቢታጠቅ ሀገረ-መንግስትን ለመናድ አይነሳም። በሌላ ጎራ እያረድከው በሌላ ጎራ ደግሞ ትጥቁን ፍታ ስትለው; መንግስት የሸኔ መሪ ነው ብሎ ደመደመ። ይህ ነው እውነታው!! ፋኖን አማራ ቀርቶ ሌሎችም አይናቸውን እየጣሉበት ይመስላል። ምክንያቱም ንፁሀንን ማሳደዱ እየተበራከተ ነው
@habtamutefera2787
@habtamutefera2787 Сағат бұрын
ሚዛናዊ ዜጋ ነህ
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w Сағат бұрын
❤❤❤❤
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 31 минут бұрын
ፕሮፍ እንኳን ለ117ኛው የጦር ኃይሎች ቀን አደረሰህ ታዲያ እግረ መንገድህንም የካራማራውንስ ድል ለምን ማክበር አልተቻለም ብለን መጠየቅ አለብንና ይታሰብበት ማለት እወዳለሁ ።
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 2 сағат бұрын
❤❤❤❤
Live streaming of ሀሌታ 1 Haleta 1
37:48
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 2,6 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic Night News 25 October 2024
39:52
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
"በውጭ አገር ከታጣቂዎች ጋር?"፣ "ሴራው ለምን ተጠናከረ?"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 М.
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 48 МЛН