ሰበር ሰበር - ግብፅን ጉድ ያረገው የኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ ሰሞነኛው ውጥረት

  Рет қаралды 123,831

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 264
@miliyon938
@miliyon938 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
እባካችሁ የሀገሬ ልጆች አንድ እንሁን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Ай бұрын
ክብርና ሞገስ ለሀገር ኩራት ለሆነው ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤💪💪
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel Ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SanchoDani-vy7yx
@SanchoDani-vy7yx Ай бұрын
ሀገሬ 💪🇪🇹🇪🇹👑
@zd820
@zd820 Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Ай бұрын
ድል ኢትዮጵያ ሃገሬ ውድቀት ለጠላት ይሁን
@ethiolove131
@ethiolove131 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ❤
@EluBintHassen
@EluBintHassen Ай бұрын
አላህዬ ሀገራችንን ጠብቅልን 😢
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
አሚን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
አምን❤😢
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌ ጀግኖች አታጣም 🙏🙏🙏ክበር እና ድል ለጀግናው የመከላከያ ሰራዎታቺን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs Ай бұрын
ባንዳና የባንዳ ልጆች ይዋረዳሉ ሀገሬ ሀቅ ኣላት ከፍ ትላለች መልካም እድል to Ethiopian army 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ramadan1707
@ramadan1707 Ай бұрын
አገሬ ታሸንፋለች ባንዳ ይውደም
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
ኢንሻ አላህ አሚን ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አሱን ኤርትራን ጠርቶ ትግራይን ላስጨፈጨፈው ባንዳ አብይ አህመድ ንገረው።
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Ай бұрын
ድል ለእናታችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💪💪💪💪💪💪
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
@BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይስጠልን👏👏👏❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች የዉስጥ ሽኩቻቹሁን ትታቹሁ እጅለእጅ ተያያዙ ኢተትዮጲያ ታሸንፋለች
@ሄኖክያባቱልጅ
@ሄኖክያባቱልጅ Ай бұрын
ደል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Ай бұрын
መከላከያችንን በፀሎት ማሰብ አለብን ። የኢትዮጵያ ህዝብ በየ እምነታችን መፀለይ ያስፈልገናል።በፀሎት ሠራዊታችን ድል ያረጋል።
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m Ай бұрын
ኢትዮጲያ ሁሌም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች ምንም የውስት ችግር ቢኖርብንም ለሀገራችን ግን በጋራ እንቆማለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪አ🇪🇹
@konjitabebe2397
@konjitabebe2397 Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን አላወቁንም የማንንም አንነካም ከነኩም አንቻልም፡፡
@JemalAbdela-l9u
@JemalAbdela-l9u Ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮ አላህ ይጠብቅሽ
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ከሰሬኞች ከባንዳዎች አላሀህ ይጠብቅሽ ሀገሬ 🇪🇹❤🇪🇹❤🌹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏
@ShushuAnsha
@ShushuAnsha Ай бұрын
ሰላም ላገራችን ❤
@millonmilkyas8633
@millonmilkyas8633 Ай бұрын
ይህጦርነት ብቻ ነው ለሀገር መሰዋእትነት የሚባለው ። ሌላው የ እስከዛሬ አልነበረም ። 4
@hanhn7623
@hanhn7623 Ай бұрын
ፈጣሪ.ኢትዮጵያን.ጠብቅ
@KgjghChhjj
@KgjghChhjj Ай бұрын
ድል ለሀገራችን
@brukdaniel1733
@brukdaniel1733 Ай бұрын
God bless Ethiopia
@tilahunkassa1741
@tilahunkassa1741 Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር!!
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ክብር ድል ለኢትዮጵያ ❤🇪🇹
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Ай бұрын
የኔውድ ሀገሬ ሰላም ፍቅር ሁኒ ምቀኛሽን ያሳልን ሀገሬ ኑሪልኝ ለምለምሽ ይብዛ ❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@senedibrahimaliibrahim8794
@senedibrahimaliibrahim8794 Ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Respect to the Ethiopian Defense Forces 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@niguswendm
@niguswendm Ай бұрын
ለምን?
@lijamanuelasmamaw
@lijamanuelasmamaw Ай бұрын
​@@niguswendmአፍህን ዝጋ
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
የምን ክብር ነው የራሱን ወገን የሚገል ዳርድንበር የማያስከብር መከላከያ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z Ай бұрын
👍👍ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት
@wubitji3349
@wubitji3349 Ай бұрын
ክብር ለጀግናው ለመከላከያ ሰራዊት የሀገር ዋልታ 🇪🇹​@@Midway695
@hikingfan3665
@hikingfan3665 Ай бұрын
God bless Ethiopia🇪🇹
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv Ай бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ሰላም ለምድር በሙሉ ለፍጥረት 🙏🙏🙏🙏🙏
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
መች ነው የተከበረችው ሱዳንና ኤርትራ ከወረሯት ከደፈሯት 5 አመት አለፋቸው ፈሪ ስለሆናቹ ዝም ብላችሃል
@senedibrahimaliibrahim8794
@senedibrahimaliibrahim8794 Ай бұрын
ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 For mother country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BeteLhem-j8z
@BeteLhem-j8z Ай бұрын
❤❤🇪🇹🇪🇹
@hailealemayehu3746
@hailealemayehu3746 Ай бұрын
Victory always for my country Ethiopia 🙏🙏🙏
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ Ай бұрын
ስላም ለህዝባችን ስላም ለአለም ሁሉ ይኡን።
@mesitube9880
@mesitube9880 Ай бұрын
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰራዊት ❤❤❤❤
@TiruyeTesfaye
@TiruyeTesfaye Ай бұрын
ግብፅ!!! ኢትዮጵያን ልትጎጂ ካሰብሽ ያላሰብሽው በላ ከላይ ይዘዝብሽ🙏🙏🙏
@EyasuTemesgen-t7z
@EyasuTemesgen-t7z Ай бұрын
ድል ለእነት ሃጋራችን እትዮጽያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bariwwonde
@Bariwwonde Ай бұрын
የውስጥ ባንዳ ይውደም ክብር ለመከላከያችን
@samirhassen9354
@samirhassen9354 Ай бұрын
Tebda mklakeya mibal ylem ye abey Ahmed shent cherk nachew
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee Ай бұрын
zemene mibal ye go fund me leba ,fano yemibal shiftan ket arego miawagawe mekelakeyachin newe​@@samirhassen9354
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጲያ
@Dagim-wz6vc
@Dagim-wz6vc Ай бұрын
ኢትዮዮጵያ ስባል ልዩነት የለም:: እኛ ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ የምንሸናነፍ በአንድነት ጠላቶቻችንን ድል ምናደርግ አሸናፍዎችና ታርካዊ ጀግኖች ነን:: 🎉
@ذهبحسن
@ذهبحسن Ай бұрын
ኢትዮጵያ የሚለውን አይቼ ነው ከሁሉም በፊት እኔ ያየሁት😢😢🥰🥰🥰
@samri1215
@samri1215 Ай бұрын
🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
❤❤❤❤
@BuraBura-v7t
@BuraBura-v7t Ай бұрын
​@@nanibelete8583🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mikretadesse6229
@mikretadesse6229 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Ай бұрын
ምንም ውስጣዊ ችግሮች ቢኖሩብንም በሀገሬ ጉዳዬች አንድ መሆን ግድ ነው ጠላት ኢቲዮጲያን መድፍር አይችልም ኢቲዮጲያ በልጆች ዛሬም ነገም ታሸንፋለች ሰላም ለሀገሬ ውድቀት ለውጭ ጠላቶች ❤❤❤❤❤❤❤እምዬ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Ай бұрын
ከሚገርመኝ ነገር ግብፅ የሚደግፉ ኢትዮጲያኖች አሉ ነገ ታፍራላቹሁ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ትክክል
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ወይ እዛው ግብጸ አይገቡ አብይን ጠላን ብሎ ግብጸን መዴገፍ ሰው የአገሩን ውርዴት ማየት ይፈልጋል ጤነኛ አቅል የላቸውም
@ጌታጎንደሬው
@ጌታጎንደሬው Ай бұрын
ኤርትራውያን ናቸው ጅሎች አትሁኑ ቁዋንቁዋ ባህል መልክ ስለምንጋራ መለየት አንችልም አማርኛ ጠንቅቀው ይችላሉ ተደራጅተው በኢትዮጵያ ስም ግብፅን እንደሚደግፉ ይፅፋሉ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Ай бұрын
ድል እና ትንሶኤ ለእማማ ኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ ይሁን ግብፅ እንደጠገበች ማንም አልጠገበም
@SamijSamu
@SamijSamu Ай бұрын
አዲስ አመት አዲስ ድል አዲስ ምዕራፍ ኢትዮጵያ ታስመዘግብ አለች
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😢አስድስአመት በጦርነት ሊጄምሩነው
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
ሰላም ለአፍሪካ ህዝቦች🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
አሚን ያረብ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
ኤረትራ በጦርነቱ ግዘ ከእትዮጵያ ጋቀሲቢላቹ መግሲታቹ ሳያዉቅ
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Ай бұрын
​???
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 Ай бұрын
ኢሳያስ ባንዳው አሰብን በቅርቡ እን
@AdimesumelesaMelesaLire
@AdimesumelesaMelesaLire Ай бұрын
I wish to win Ethiopian 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Ай бұрын
ድል ለእናት ሃገሬ😢💚💛❤❤❤
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
❤❤❤😢አምን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko Ай бұрын
ወጥር የኢትጵያ ወታደር፡አምላክ አሌና ከአንቴ ጋር፡፡ግብፅን አርበድብዳት አዛን ብባት እሳት፡ የቀድ ታርክን ዛሬም ድገምበት፡፡ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠለት፡፡
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Ай бұрын
ቅዱስ ሐያል ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኢትዮጵያን በደምህ ሸፍንልን። ወላዲተ አምላክ እመብርሐን የአስራት ሐገርሽን አደራ።
@AR15199
@AR15199 Ай бұрын
Victory for my Egyptian brothers from Amhara 🇪🇬🇪🇬🇪🇬🇪🇬❤❤❤❤❤✌
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes Ай бұрын
Ahya
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 Ай бұрын
Enathin ahia ybdatna antem ydgemh bushit
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 Ай бұрын
Yes we are Ethiopian, histori knows who we are 💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥💪💪
@ahmedabrar8113
@ahmedabrar8113 Ай бұрын
ጠብታ ውሀ እንዳያልፍላት በዶማም ቢሆ ቆፍረን ብናስቀረው ይበርድላት ነበረ
@dansamkid01
@dansamkid01 Ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ዶክተር አብይን አበርታው።
@abeltesfahun
@abeltesfahun Ай бұрын
u have shown us what a beautiful country.
@abbyssiniatube1752
@abbyssiniatube1752 Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinure 🇪🇹 ♥️
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
ድል ለናት ሀጋሬ እቶጵያ❤❤❤❤
@HabibOsman-z4u
@HabibOsman-z4u Ай бұрын
ድል ለሐገሬ እትዮጵያዊያ ታርክ ራሱን ይደግማል። Injifannoon Kan Ethiopiyaati. من لم يعرف ضرر النار يلعب بنار ايها الفرعونى اثيوبيا تعلكم معركة كيف تحية ابو الدنيا اثيوبيا ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th Ай бұрын
@@HabibOsman-z4u إنشاالله اختي تحياتي بلدي إثيوبيا 🇪🇹❤🇪🇹❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
ግብፅ አለቀልሽ ዋ ንኪንና ድራሽሽ ነው የምናጠፋሽ
@ftdgtyyf-kk8dm
@ftdgtyyf-kk8dm Ай бұрын
መከላከያየለም
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
ኧረ ማነው ያለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@maryamomar1501
@maryamomar1501 Ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያዱርግልን ያረብ ይችን ግብጽ የሚጠፉ በሺታ አላህ ያምጣባት
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
ድል ለእቶጵያ
@BekiFenta
@BekiFenta Ай бұрын
ድባቅ ነዉ የምንመታት💪💪💪💪💪 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
الجيش الإثيوبي ❤❤❤
@AlhamdullilahEverything
@AlhamdullilahEverything Ай бұрын
Manm yhun man Ya Ethiopian lek nawok Alebachaw 🇪🇹💚
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Ай бұрын
ግብፆች የጥቅም ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ምቀኛም ናቸው አባይ ካለቀና ስራ ከጀመረ እንደገና ከሶማሊያ ጋር ተስማምተን ወደብ ካገኛን በቀላሉ በፍጥነት የአፍሪካ የመጀመርያ ሀያል ሀገር ኢትዮጵያን ማየት ገና ለገና ያስፈራቸዋል እና ባገኙት አጋጣሚ መንገዳችን ላይ መሰናክል ያስቀምጣሉ
@SaraSara-yq7zg
@SaraSara-yq7zg Ай бұрын
ሀገሬ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz Ай бұрын
My mom 🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@cr7-w7i6s
@cr7-w7i6s Ай бұрын
በጌታ ለይኩኝ🙏😁
@Usually-x3t
@Usually-x3t Ай бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው:: እናሸንፋለን! ባንዳ ቢበዛብንም::
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ሀገሬ
@ኢትዮጲያዬ
@ኢትዮጲያዬ Ай бұрын
ኢትዮጲያዬ እናቴ ከፍ በይልኝ ጠላትሽ ይውደም
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
አሚን ያረብ
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤🎉🎉
@kangmoabel
@kangmoabel Ай бұрын
ድል ሁሌም ለ ሀገራችን ይሁን
@SaraSara-yq7zg
@SaraSara-yq7zg Ай бұрын
ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Ай бұрын
አዎ ያለአንዳች ጥርጥር የኢትዮጵያ የጀግንነት ታሪክ በግብፅና ሱማሊያ ላይ ድጋሚ ከመፍጠር ውጪ የጦር ልምምዱ ምንም የሚፈይደው ነገር የለም እንደለመዱት የውርደት ሽንፈት ከመከናነብ ውጪ እርባና የለውም ምክንያቱም ጀግናው የመከላከያ ሀይላችን ምንጊዜም ዳር ድንበሩን ለማስከበር ዝግጁ ነው ።
@DawitDafa
@DawitDafa Ай бұрын
የአፍሪካ ወታደሮች እርሱዋን እየጠበቀ ሌላ ሀገር ለመውረር ስትዘጋጅ እንዴት የአፍሪካ ህብረት ሶማሌን ዝም ይላታል ?
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Ай бұрын
Ye Ethiopia telat ywdem dil le hagere Ethiopia 🙏🏾
@NejaSani
@NejaSani Ай бұрын
ግብፅና ፋኖ ግን በባህሪያቸው አንድ እየሆኑብኝ ነው እውነትም ጩኽት ብቻ።
@tsigemorgese4887
@tsigemorgese4887 Ай бұрын
ጅል ፋኖን ከግብፅጋ ማመሳሰልህ ፋኖ ጀግና ነው
@NejaSani
@NejaSani Ай бұрын
@@tsigemorgese4887 አረ አንተ ዝም ብለህ አትቀደድ ፋኖ እድሜ ልኩን የግብፅንና የእስራኤልን ተልእኮ ሲያስፈፅም የኖረ አገር በቀል ጠላት ነው።
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ Ай бұрын
ፋኖ፣ኦነግ፣ህወሀት፣ሌላም ታጣቂ ሀይሎች ብጥብጡን ትተን አንድ ሆነን የኢትዮጲያ ታሪካዊ ጣለታችንን እናሳፈር
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
❤❤❤🎉ድል ለእቶጵያ
@Mana-fp1ct
@Mana-fp1ct Ай бұрын
ሳላም ሳላም
@habeshawinet7350
@habeshawinet7350 Ай бұрын
We Ethiopians don't sleep for Egypt at all. The people of Ethiopia and the Defense force is stand together to defeating our enemy ‼️‼️
@INTERTEMENT-d3m
@INTERTEMENT-d3m Ай бұрын
ለግብፅ መዳህኒቷ እስራኤል ነች ከሷ ጋር መወዳጀት እጅጉን ይጠቅመናል please ተነጋገሩ
@Madam-zp7jf
@Madam-zp7jf Ай бұрын
ሠላም ለሀገሬ.
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ኢትዬጲያን የነካ የለውም በረካ።
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት Ай бұрын
@getachewayene3563
@getachewayene3563 Ай бұрын
Ethiopia ❤❤❤
@HdgDGH-v3u
@HdgDGH-v3u Ай бұрын
ድል ለእማማ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Midway695
@Midway695 Ай бұрын
አዳሜ መከላከያ ፋኖና ኦነግን እየተዋጋ ነዉ ይህንን ግብፅና ሶማሊያ ጠንቅቀው ያውቃሉ
@TheoAbebe
@TheoAbebe Ай бұрын
Cool Keep it up
@missyanjal5277
@missyanjal5277 Ай бұрын
❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@MaryamHaddad-z4l
@MaryamHaddad-z4l Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እማማእናቴ 🇪🇹🇪🇹
@Amanuelsugamo
@Amanuelsugamo Ай бұрын
Okay good meeting
@HenokWuhan
@HenokWuhan Ай бұрын
Abel ❤
@mollabelay9654
@mollabelay9654 Ай бұрын
Your channel is always fair.
@ZaroMasama
@ZaroMasama Ай бұрын
ቆምጬዎች የትናቹ ድል ለግብፅ እያላቹ ጡሩምባ ምትነፉ ማፈሪያዎች
@እየሩሳሌም-ኈ6የ
@እየሩሳሌም-ኈ6የ Ай бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
@tgay5642
@tgay5642 Ай бұрын
አድድድድ በሀገር ቀልድ የለም
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 57 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 85 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
//በስንቱ/ /Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52