ሰበር ሰበር - ነገሮች ከፉ የእስራኤል መሪዎች ወደ ምሽግ የተፈራው የኢራን በቀል የለሊቱ መረጃዎች

  Рет қаралды 155,456

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 551
@JemalMusa-l2b
@JemalMusa-l2b 2 ай бұрын
ድል ለሚገባው ይሁን
@abebakebede1270
@abebakebede1270 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@טזטה
@טזטה 16 күн бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ አምላኬ ከክፍ ሁሉ ጠብቀን
@merodaeyuel6711
@merodaeyuel6711 2 ай бұрын
የሁለቱም ፉከራ ጆሯችንን አደማው።!እኔ የሚያስጨንቀኝ ከሁለቱም በኩል ያሉ ንፁሀን ደም መፍሰስና አሁን ያሉበት መከራ ነው።እስራኤልና ኢራን እያላችሁ ፅንፍ ይዘችሁ የምታጨበጭቡ እፈሩ።እኔ የፍልስጤም ህፃናት፣የእስራኤል እናቶች፣የኢራንም አባቶችና ንፁሀን እኩል ሰላም እንደሚገባቸው ነው የሚሰማኝ የማምነው።ሰላም ለክቡር የሰው ልጅ ሁሉ።
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 2 ай бұрын
ትክክል
@bayosh7590
@bayosh7590 2 ай бұрын
እውነትነው
@ameehailu
@ameehailu 2 ай бұрын
ሁሉም ይፎክራል የሚያልቀው ግን ምንም የማያውቀው ምስኪን ህዝብ ነው ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ😢😢😢😢 ሰው ሆይ ጊዜው ከፍታል😢😢😢😢😢
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 ай бұрын
የመጨረሻ ዘመንነዉ ኢየሱሰ ልመጣ ቀኑቀርቦል
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
አይሁድ ወደዛም ወደዚም ነገር የምትፈልገው እኮ የሠጨረሻውን ዘመን ለማቅረብ ነው ምክንያቱም የአይሁድ መጥፋት የአለም ፍፃሜ መሆኑን ያውቃሉ እና ሙስሊሙና ኦርቶዶክሱ የኢሳ የእየሱስ መምጣትን ሲጠባበቅ አይሁዶች ግን የሚጠብቁት የሰውልጆች ጠላት የሆነውን ደጃልን ነው ደጃል ቀድሞ ባቀሰትም በኢሳ አለይሂ ሰላም መምጣትን ሲሰማ ቀልጦ ሊጠፋ ሲል መሞት ስላለበት ግን ኢሳ እየሱስ በናተ ግን በሰይፍ ይገለዋል ተፈፀመ
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 ай бұрын
@@ameehailu ኪኪኪኪኪኪኪ ነገሩ ተገበጠ 😂😂😂😂😂አዉድ አይጠፉም ሰጣን ሞኝ አለምጌና የምትመራ በአዉድ ንጉሲነዉ ቃሉ አ100 ዘጠናዉ ተፈፂሞዋል ያለንዉ የምትጥ ጣራነዉ የእሲራኤል መከራ ገናነዉ አረቦች አዉን ጦርነቱ ቢጀመር እራን ልቦኖሲ እግዝአቢሔር ኤራሱ በራሳቸዉ መሳርያ ህመታሉ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 ай бұрын
Betam engy 😢😢😢😢
@Yared-w2y
@Yared-w2y 2 ай бұрын
አሜን
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 ай бұрын
ማንም እንድጠፋ የጌታ ፈቃድ አይደለም አምላክ ይታረቀን፣፣፣
@AdamAbdurahim-q6i
@AdamAbdurahim-q6i 2 ай бұрын
ሰላም ለፍልሰጤም አላህ ያግዛቸዉ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
😢አቤቱ ማረን ቸሩ መድሐኒያለም😢😢😢😢
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 2 ай бұрын
❤ሀስቢ አላህ ወኢአመል ወኪል❤☝️🤲❤
@babibabi4471
@babibabi4471 2 ай бұрын
አሜሪካ ከማባባስ ለምን አያደራድርም በቀጥታ እስራኤል አግዛለው ከሚል አይ እስራኤል ጭራሽ መደበቅ አላህ እሳት ይልቀቅባቸው
@seadas732
@seadas732 2 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂ምን አስደበቀው እስቲ ንፁሀን እያስጨረሰ
@AymenBenmachri
@AymenBenmachri 2 ай бұрын
እስራኤል ትላም በምእራባውያን ጀርባ ታዝላ ጅግና ጅግና እምትጫወት ትላም ናት
@AdamAbdurahim-q6i
@AdamAbdurahim-q6i 2 ай бұрын
የረቢ ኢሪን የምታደርሰዉ እሳከፈጠመቹው እጥፍ በእጥፍ አርግላት የፍልሰጤ ወንድሞቻችን ሀቅ አዉጣልን ሞት ለእስራኢል እና ለአጋሮቻ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HenrietteIstambouli
@HenrietteIstambouli 15 күн бұрын
ድል እስራኤል 🥰🥰🥰🥰🙏🏼☝🏼🥰🥰
@AbdurehmanSeid-vz5bc
@AbdurehmanSeid-vz5bc 2 ай бұрын
እስራኤል ከአጋሮቿ ጋ በመሆን ነው ያለው ጋላንት አየ መካከለኛው ምስራቅ በደንብ ተደባደቡና እርስ በእርስ ስታልቁ እኛ ሰላም እንኖራለን።በቃ ለማንኛውም ኢስራኤል ብቻዋን የገጠመችው ጦርነት የለም።ሀማስ ጋ እንኳ ለመዋጋት እንግሊዝ እና አሜሪካ ጋ ሁና ነው ለዚያውም አለሸነፈችም አሁን ደግሞ ሰው አገር እየገባች በቅጥር ነፍሰ ገዳይ ስትገድል ኑራ እንግድህ ፊት ለፊት ይዋጣላችሁ። ፍትህ ግድ ነው የህፃናት ደም ይጣራል
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
😂😂 aleku eko kewetader alfew meriwun gedeluleh 😂😂😂 areboch endale bimetu israel hayal nw❤😂
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 2 ай бұрын
Sewu enji tgl aymotm siyamrsh ykral
@unkn5033
@unkn5033 2 ай бұрын
​@@roomiki95እሱን ለዛች ለበሰበሰች እናትህ ንገራት 😏
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 2 ай бұрын
አቤላአ የእሥማአ ኤል ሀኒን ሥራልን
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 ай бұрын
ሁሉም ይፎክራል 😢😢አረ አምላኬ ሰላሙን አምጣልን
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 2 ай бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@belack-n9v
@belack-n9v 2 ай бұрын
የሚገርመዉ አረቦች እንደፎከሩት መልሰዉ ያለቅሳሉ በርግጠኝነት
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
ትክክል እንድትሰሟቸው ለአለም ኡኡ
@ከድር-ሰ6አ
@ከድር-ሰ6አ 2 ай бұрын
ይጀመር ድል ለኢራን
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ አላህ ሰላም ያውላቹ
@jamilajamila8807
@jamilajamila8807 2 ай бұрын
በአለንበት,ቦታ,አላህ,ይጠብቀን,ሀገራችንም,አላህይጠብቅልን,እንሻአላሀ
@DawitDafa
@DawitDafa 2 ай бұрын
Shalom
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 2 ай бұрын
ኢራን ምትባል አገር ግን ገራሚናት አንበጫበጨቻቸው እኮ አሜሪካ የለ ፈረሳይ 🎉ሲመጡባት አሜሪካ ድረሽልኝ ዝም ሲሏት ጥጋቧ እስራኤል
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 ай бұрын
Ye iran mere gegna allah yetebkew
@BogaleFikrei
@BogaleFikrei 2 ай бұрын
ድል ለእራን❤
@Tamiratwansara-s6z
@Tamiratwansara-s6z 2 ай бұрын
Peace for Israel
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊከብርና ሊገረም የእርስ የሆኑትን ሊወስድ ይመጣል በቃሉ ህይወታችንን አድሰን ተዘጋጅተን እንጠብቀዉ ጌታችን ይመጣል ያሳርፈናል
@mubarekibrhem9497
@mubarekibrhem9497 2 ай бұрын
ሀአዎ ይመጣል ፈጣሪ እንዳሎነ ይነግረናል
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
በጉጉጉተእጠብቀዋለነ ይምጣአየሱስ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
@@DahabAhmad-es2jx እሱ ለሚወዱትም ለሚጠሉትም ለሚያዉቁትም ለማያዉቁትም ይመጣል ዕድል ፈንታቸዉንም ይወስናል
@GreenPeppekhadja
@GreenPeppekhadja 2 ай бұрын
Awe ymetal gnko Muslim hono new eminorew eskahunmko almote gn wede semay Alah wesdotal
@abduljelilali568
@abduljelilali568 2 ай бұрын
Eyesus muslim new. Fetari ayweldim ayweledim. Gid yelem be gize yislemu
@AdamAbdurahim-q6i
@AdamAbdurahim-q6i 2 ай бұрын
የረቢ ኢሪን የምታደርሰዉ እሳከፈጠመቹው እጥፍ በእጥፍ አርግላት የፍልሰጤ ወንድሞቻችን ሀቅ አዉጣልን ሞት ለእስራኢል እና ።
@Yusufmedia17
@Yusufmedia17 2 ай бұрын
እኛስ ለፖልስታየን የምንደግፈዉ በእምነት አንድ ስለሆንን ነዉ የሀገሬ ክርስቲያኖች ግን ከእስራሄል ጋር በምን ተገናኝታቹ ነዉ የምትደግፉት እነሱ አይዉድ ናቸዉ
@OromayOromay
@OromayOromay 2 ай бұрын
ፍልስጤምኮ ክርስቲያኖችም አሉ ስለዚህ ሃይማኖት ሳንለይ ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ እንመኝ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 ай бұрын
SIJEMER FELSTIMOCHE HONU AREB AGEROCHU ESKEMEFETERACHUM AYAWEKUMEN LILAW LEHEWNET MEKOMU TERU NEW NEGER GEN WEGEYAWEN YEJEMERUT FELSETIMOCHE NACHEW SIKETEL SELERASK GENA SATAWEK REDALEW KEBAD NEW AYALNOCHU TEKEFAFELEW YERDALU LILAW DEGMO CERSTYAN AGER NEW LE ERAN EYERDAT YALEW AYMEROWACHENEN BENASEFA TERU NEW AMERICAM BETEHONE ESRILN YEYERDACHE NEW SO MUSLIM SELONU YEMILEW YESTEKAKEL FRLSTIM BETAM YETEMARU ALEMEN MAZOR YEMICHELU BEZAT SAYHONE EWKET YALACHEW CERSTYAN EZBOCHE YALUWAAT AGER NECHEN SO ENI ENI KEMALT LE EWNET ENKUM MAN ATEFASE YEHETANATOCHU MEGEDRL NEW YEMIYASAZENEW SELZHI LEHEWNET LIBNONEM EKO 50 % CERSTYAN YALBAT AGER NECHE TERGAGU ENDESU KETEBALE YE EZBOLA ENA ERAN FELSTIM BEKEFIL MUSLIM SHEA NACHEW LILAW LIBANON BITECERSTYAN ENA MESJEDE BEANED BOTA AYAYEZEW YETEGENEBABAT AGER NECHE SO 2TUM EJE LEHEJE YETEYAYAZU NACHEW SRLERASACHEN ENASEB BEWALA LESEW ENETERF YEHONAL MAN YAWEKAL MALTEN LEMEDU
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 2 ай бұрын
​@@OromayOromaymenem sayaweku eko new yazun lekekeun yemilut yegermal degmom eko awen le eran eyerdu yalu agerochu ye cerstyan agerochem nachew ye ETHIOPIA muslim menem sayawrku yazun lekekun
@KalkednEysu
@KalkednEysu 2 ай бұрын
ለምን አንደግፍ ጌታችን መድሀኒታችን የተወለደበት ሀገር አይደለች ባክህ ሲቀጥል ደግሞ እነሱ ኢትዮጲያ ሙስሊም አያውቁም ግዴታ አቋጥሩን አትበል
@YordiMuna
@YordiMuna 2 ай бұрын
እስራኤል ለኛ ደምስራችን ናት
@amirkadi-to3gc
@amirkadi-to3gc 2 ай бұрын
አይ ኔታንያሆ ቦቅባቃ ምስኪኖች ላይ ብቻ ነው ወኔው
@slamsisay
@slamsisay 2 ай бұрын
😂😂ማነው ቦቅቦቆ ከመሪ እስከ ህዝብ እየፈጃቹ ነው ኢራን ፎክራ ብቻ
@babibabi4471
@babibabi4471 2 ай бұрын
በጣም በሚስኪኖችና በህፃናቶች የተጫወቱ የእጃቸውን አላህ ይስጣቸው
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
ቀፉፊ ጀግናው ናታኒያው ወይ ፍንክች ና እሰራኤል መጠህ እይ ከወታደሮች ጋር ነው የሚዞር እንደነ ህዝቦላ ገደል የሚገባ መሰለህ ወይም ሌላ ሀገር ለቆ አይሄድም
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
Bokubaka selhonea eko nw meriochun yecheresachew 😂😂
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 ай бұрын
አሜሪካንን ልቀቂና ብቻሽን ግጠሚ ለካ ድሮም ሲበተኑ የኅጅነበሩት በዚህ ስራቸው ነው ለፍልስጤም የሀገርነት እውቅና መስጠት ከዛ ተከባብሮ መኖር
@mehaderatnafu8030
@mehaderatnafu8030 2 ай бұрын
አሜሪካንን ልቀቂና ላልከው እስካሁንምእኮ ነካክተዋት ብቻዋን እየተዋጋችነው አስራኤል ተጨማሪ 3ኛ እየመጡባትው 1ለ3አይከድም ያምቢሆ ፈርታ አታውቅም 🇮🇱
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 ай бұрын
በሰላም ያሳደረን አምላክ በሰላም ያውለን ....ግዜው በጣም የሚከብድና ሰላም የጠፋበት ዘመን እየኖርን ነው። ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎና, አሜን ቶሎ ና!!!!!!
@monamohammed5046
@monamohammed5046 2 ай бұрын
Allah esral amed yemetehinbet endekete yemtergfebet ken yadresw
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 ай бұрын
@@monamohammed5046 ወንድሜ ማንም አይሙት እስራኤልም, አረቡም, ጥቁሩም, ነጩም ሁሉም የእግዚአብሔር ፉጡር የሰው ልጄ ነው። ነገር ግን ከእኔና ከአንተ የሚጠበቀው ለማንም ይሁን ሰላም እንዲሆን መጸለይ ነው። የእነሱ ሰላም መሆን የእኛ ሰላም መሆን ነው።
@yemariam628
@yemariam628 2 ай бұрын
​@@amanuelabako3640ተባረክክክክ🙏
@fairfair5506
@fairfair5506 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳፍረው በፍልስጤም ንፁሃን ሲያልቁ ዝም ብሎ እየዬ እስራኤል ልትጠቃ ነው ሲባል ኢራን ጦርነቱን ወደ ቀጠናው እንዳይስፋፋ ታቁም የሚሉት ናቻው እስከ መቼ እስከሚያልቁ
@abebatewabech9622
@abebatewabech9622 2 ай бұрын
መካከለኛው አረብ ሀገራት ችግር እንደሚፈጠር የማታውቅ ከሆነ ዝም በል ይልቅስ በሊባኖስ ሶርያ ጆርዳን ላሉት ኢትዮጽያውያኖች ፀልይላቸው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነጋል ደሞ ሰላም ያሳደረን ሰላም ያውለን😢
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 2 ай бұрын
ምናለ እስራኤልና አሜሪካን የሚያጠፋልን ቢመጣ
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
Israel bechawan meriochun gedeleach 😂😂😂 next Americam sichemer asebew 😅
@donyabereket5010
@donyabereket5010 2 ай бұрын
ከዛሰ አለም በሰልምናና ባክራሪዎች ልትመራ ማለት በሼሪያ 4 ሚሰት አታፍርም ኦሰራኤል ለዘላለም ትኖራለች አሜሪካንም
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s Ай бұрын
@@donyabereket5010 ደነዝ እስልምና ማለት ሰላም እደሆነ አይገባህ የሁድ ነህ
@etiomuslim
@etiomuslim 2 ай бұрын
Iran🇮🇷🇮🇷🇮🇷💚💚💚🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷
@KokobeDerasa
@KokobeDerasa 2 ай бұрын
ኢስራኤሌይ አላህያጥፋችሁ አሜሪካንናኢስራኤል የሰውደም ደስታቸውነው።
@ምቅናይጥራይ-ቐ8ሸ
@ምቅናይጥራይ-ቐ8ሸ 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 2 ай бұрын
እዛው እገቡበት ባንከርውስጥ አላህያስቀራቹህ እናተ ሰውበላወች
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 ай бұрын
ሊባኖስ ያላቹ ኢትዮጵያዊያውያን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ሊብናን የምወዳት ምርጥ ሁለተኛ ሀገሬ ነበረች አምላኬ ሆይ እባክህን ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን
@habibahabiba6849
@habibahabiba6849 2 ай бұрын
ጃግኖቼ ባርቱ
@NuredinKedir-kr8sl
@NuredinKedir-kr8sl 2 ай бұрын
ድል ለኢራን
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 2 ай бұрын
ሁለታኛዋ ሀግሬ ኩዌት ዋውውውው ሰላም ለሀግሬ❤❤❤❤❤
@endrismohamed3913
@endrismohamed3913 2 ай бұрын
ዲልለኢራን❤❤❤
@habtamamare3057
@habtamamare3057 2 ай бұрын
😂😂 ደነዝ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
ደደብ ወደፊት አማርኛ መፃፍ ተማር😅😅
@ddd1993d
@ddd1993d 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@zerthunabay6955
@Yared-w2y
@Yared-w2y 2 ай бұрын
እንከፍ😂😂😂
@sosinayoni
@sosinayoni 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 2 ай бұрын
እግዚዎ ማረነ ክርሰቶሰ
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 2 ай бұрын
የመጫራሻ ዘመን ነው እየሱስ ልመጣ ቀርቦዋል ሰለም ለአለመችን ሁሉ ♥️🥺🥺🥺
@מרומלדה-ס8ד
@מרומלדה-ס8ד 2 ай бұрын
ተልባ ቢንጫጫ በሙገጫ ነው ኢራን ተቡችላወች ጋራ ብትጫጫ በእስራኤል ሙገጫ ትወገጣለች ድል ለእስራኤል 🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮💪💪💪💪
@unkn5033
@unkn5033 2 ай бұрын
እሱን ለዛች ትላሟ እናትህ ንገራት የቀጥቃጭ ዘር😏
@gafat
@gafat 2 ай бұрын
እኔን የምትገርሙኝ ዛሬም እስራኤል ፍልስጤም እያላችሁ በቡድን ኮመንት ላይ የምትቧቀሱ ኢትዮጵያውያን ናችሁ 😅😅😅 ሀገራችን ላይ ሙስሊም ክርስቲያን ሳይባሉ በግፍ ተጨፍጭፈው አንድ ላይ ስለሚቀበሩት ንፁሀን ዜጎች ሲሆን ግን ለእነሱ ለማዘን ዜናው አይደርሳችሁም አይደል 😢😢😢
@AbduAbdu-lj5oo
@AbduAbdu-lj5oo 2 ай бұрын
ሙስሊም አይሁድጋር ነው ጦርነት ይያዘው አዳድክሪስቲኖች አድቀን አይተወትማይውቁትን አይሁድ ይደግፋሉ እሱነውሚናደው
@Fdf-sk9nj
@Fdf-sk9nj 2 ай бұрын
ኢራን ታስጮኸዋለች ወይ ጉድ 😂
@FreweyniBrhane-z8u
@FreweyniBrhane-z8u 2 ай бұрын
ኢራንን ፈስበፈስ እናረጋታለን ታዘብ ድሉ የኛነው እግዝኣብሔርም ከኛጋርነው
@Fdf-sk9nj
@Fdf-sk9nj 2 ай бұрын
ምዕራባዉያንን አበጫበጨችዉ ኢራን
@ZaroMasama
@ZaroMasama 2 ай бұрын
​@user-wh8wመቼም አይሁድ ድል የለውም።m9it8l
@babibabi4471
@babibabi4471 2 ай бұрын
@@FreweyniBrhane-z8u አንቺ ማነሽ ኢትዮ ሆኖ አይሁዲ አለዴ ከአይሁዲ ሞተህም ድል አታገኝም አይደለም በህይወት ኖሮ ለጊዜ የሰው ደም ጠጭጂ
@Yared-w2y
@Yared-w2y 2 ай бұрын
​@@Fdf-sk9nj እንጭጭ😂😂😂
@jhggvbh8669
@jhggvbh8669 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ምካኤል አባቴ አንተ ታወቃለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@medinashifa150
@medinashifa150 2 ай бұрын
እረን ጀግና❤
@getaehuntesfaye7937
@getaehuntesfaye7937 2 ай бұрын
ኢራኖች አልገባቸውም ከማን ጋር እንደሚጣሉ
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ ድል ለተበዳዬች ♥️
@በእምነትየኢየሱስተከታይ
@በእምነትየኢየሱስተከታይ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ነፍሴን ጠብቃት 🙏በሊባኖስ ያላችሁ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🇪🇹ከሁሉም በላይ ግን ድል የእግዚአብሔር ነዉ!☝️☝️☝️
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 2 ай бұрын
በጣም የሚያስፈራቸው እስራኤል የሚኖሩ ኢቶጺያወያን ናቸው
@מסרק
@מסרק 2 ай бұрын
@@Mohamed-wollo እ እግዛብሔር ይመስገን አንፈራም እናትየ ሰላም ነን መደበኛ ስራችን ላይ ነን ልጆቻችን ትንንሾች እረፍት ናቸው ተልልቆችም ስራ ትምርት ናቸው እኛ በዜና ብቻ ነው ምሰማው
@מסרק
@מסרק 2 ай бұрын
@@Mohamed-wollo ሊባኖስ ያሉ እህቶቻችን የእግዛብሔር ጥበቃው አይለያቸው አሜን አሜን አሜን
@B2D3
@B2D3 2 ай бұрын
ለስራ ሂደሽ እዛው ትዳር መሰረትሽ እንዴ​@@מסרק
@afifalaped7283
@afifalaped7283 2 ай бұрын
Amen Allah selamun yawedelen
@MuhammedAhmed99
@MuhammedAhmed99 2 ай бұрын
እነዚህ ሌቦች ምስኪኑን ህዝብ እሳት ላይ ጠደው እነሱ እንደአይጥ ጉድጓድ ውስጥ ይደበቃሉ ድሮም የፖለቲካ መጨረሻ ይሄ ነው ባለስልጣን የማልጣሉ ድሃና ህፃናት እንዲሁም ሴቶች ይገደላሉ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 😥🙏
@kamellaseid6508
@kamellaseid6508 2 ай бұрын
ትክክል
@yemariam628
@yemariam628 2 ай бұрын
🤲አሜን አሜን
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
Balseltanum alkerelet eayetegedelu nw😂
@AbdulhakimMohammed-op5zc
@AbdulhakimMohammed-op5zc 2 ай бұрын
አይ እስራኤል
@ALGA-k7m
@ALGA-k7m Ай бұрын
ዲልለስራኤልየምትሎያህያአንጉልእርሜያቺይጠያረብ
@FatumaWogrise
@FatumaWogrise 2 ай бұрын
Eran❤
@noam9687
@noam9687 2 ай бұрын
אלוקים ישמור אותנו המלכות שלי יבנה בית המקדש השלישי
@umerAhmed-e1l
@umerAhmed-e1l 2 ай бұрын
ያአላህ ሠላም አምጣልን ጦርነቱ ለማንም አይጠቅምም ሁሉም በሀይማኖት ዱዋ አርጉ
@mosisabekele4115
@mosisabekele4115 2 ай бұрын
God be with Israel.
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 2 ай бұрын
ጵንጠ ነክ ክክክ
@opsahmed7211
@opsahmed7211 2 ай бұрын
Natnyahu you have shot time Allahu Akber
@kukw9428
@kukw9428 2 ай бұрын
በስመ አብ እግዚአብሔር አምላክ እስራኤል አስባት በዓለም ሰላም ጠፋ ማለት ነው የሰላሙ አባ እግዚአብሔር ሰላምህን ስጠን ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው በእኛ ጥፋት ነው አድንን ሰዎች ልጆቹ ሰላምን አጡ
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 2 ай бұрын
ፈጣሪ ንመስኪ ህዝብ ብሎ ሰላም ያርገው።
@tolosaabdisa8895
@tolosaabdisa8895 2 ай бұрын
አትደጋግም፣ ሌላው አራት ነጥብ ይኑርህ.....
@TibebeSila
@TibebeSila 2 ай бұрын
የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም።
@UserUse-l8g
@UserUse-l8g 2 ай бұрын
Awo amen amen 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🤲🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱❤️❤️
@meselemengistu618
@meselemengistu618 2 ай бұрын
አባ ወፍ የለም ሰላም ነው
@AbelBirhanu
@AbelBirhanu 2 ай бұрын
እኔ ከራሴ ያቀረብኩት ምንም የለም ምንጭ ጠቅሻለሁ ገብተህ አንብብ የእስራኤል መገናኛ ብዙኖች ናቸው የዘገቡት ታይምስ ኦፍ እስራኤል ግባ ተከታተል ። ደግሞ የትም ሀገር ጦርነት ካለ መሪዎች ሁሌም ወደ መደበቂያ እንዲሄዱ ይደረጋል አሜሪካም ሩሲያም የትም !
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
​@@AbelBirhanuአቤል ለአርብ አታደላ
@sophiaabc
@sophiaabc 2 ай бұрын
@@zerthunabay6955😂😂😂😂😂😂
@GreenPeppekhadja
@GreenPeppekhadja 2 ай бұрын
​@@AbelBirhanu🎉🎉🎉🎉🎉
@SobhSobh-tj2kj
@SobhSobh-tj2kj 2 ай бұрын
👎👎👎👎 ​@@zerthunabay6955
@SARASARA-hb1gq
@SARASARA-hb1gq 2 ай бұрын
አቤት አምላኪ እርሰላሙን አምጣልን እባክህ😢😢😢😢😢 ሁሎ ፋካሬነው😢😢😢😢😢
@aberufisha
@aberufisha 2 ай бұрын
ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ድል ለስራኤል ሰላም ለሁሉ
@YordiMuna
@YordiMuna 2 ай бұрын
ጀግና እስራኤል ሀረብ ከጠገ በመከራ ነው
@MisraQader
@MisraQader 2 ай бұрын
እይ እስራኢል እእእእእ ድረሱልኝ አለች ድሮም አሜሪካ በጅአዙር ፍልስጤንን የወረችው እስዋናት እስራኢል የምትባልሐገር የለችም የእሜሪካ ስራእስፍፃም ዋች ናቸው።
@SurafelMesfen
@SurafelMesfen 2 ай бұрын
ለእስራኤል መዝመት እፈልጋለሁ አቤላ!!
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
@@SurafelMesfen 😜😜
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የኛ ፉኖ
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah 2 ай бұрын
ዝመት አንት የአይሁድ ቅጥረኛ እኔነኝ መጥቸ እምደፋህ ድል ለፍልስጤም 🇵🇸
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
@@AbdullahAleyLoveAllah አንተ ቀሚሰ ለባሸ አደብ ግዛ
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
@@AbdullahAleyLoveAllah😂😂😂shnt neh
@mensurseid9850
@mensurseid9850 2 ай бұрын
ሚስኪኑ ፈላሻው ነብሱን ይገብራል
@EthiopiandubaiEthiopiandubai
@EthiopiandubaiEthiopiandubai 2 ай бұрын
ድል ለኢራን ድእ ለፍልስጤም 🇵🇸🇮🇷🇾🇪🇱🇧💪💪💪✌🏻✅✅🗡️🗡️🗡️🗡️🗡️⚔️⚔️⚔️⚔️⚔️😁😁
@btbt4487
@btbt4487 2 ай бұрын
🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aduadu9102
@aduadu9102 2 ай бұрын
ድል ኢትዮጵያ😄
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 ай бұрын
@@EthiopiandubaiEthiopiandubai 🤣🤣🤣🤣🤣 ከየት ይመጣል ድል ዝንብሎ አይ ገኝም :: ይልቁን ድል ለ እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 ай бұрын
አሁንም ድል የእስራኤል ነው 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ምክንያቱም አሜርካ እንኩዋን ባታግዛት እግዚአብሔር የት ሄዶ ነው?? እስራኤልኮ በእግዚአብሔር የተመርጡ የእግዚአብሔር ምርጦች ናቸው :: እግዚአብሔር ዘወትር ዓይኖቹ በእስራኤል ላይ ናቸው ምንም ቢሆንም እግዚአብሔር አስቀድሞ ለአብርአም ለሂሳቅ ለያህቆብ የገባላችው የተስፍ ቃል ልጆች ናቸው:: እስራኤል ብሎ ስም የቀየረልት እግዚአብሔር ነው ታዲያ ከእስራኤል ጋር መጣላት ከ እግዚአብሔር ጋር መጣላት ነውና ::
@tombest8348
@tombest8348 2 ай бұрын
ተሳስቲሃል ወንድሜ ኢስራኤል የ ኣይሁድ መቀመጫ ናት ፡ብዙ ሰላማዊ ወገኖች ገድላለች,፡። አግዛኣብሄር ድሞ የሚቀሞው ከተበደለ ጋ ነው
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 ай бұрын
@@tombest8348 አራ ምንም ስለ ማታውቅው ባታወራ ይሻላል::
@tombest8348
@tombest8348 2 ай бұрын
​@@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v ኣንተስ ሚን ታቃለህ ወንድም ሊድገሚሊህ አስራአል ሃያል ሲለሆነች አንደፈለገች ትፈንጭ ማለትህ ነው፡ ኣልስማማም ኣንድ ቀን የግዛብሄር ቁጣ በ አስራአል ይደርሳል አመነኝ,፡ በአስራአል ጀቶች የተገደሉ ህጻናት ወደአግዛብሄር ይጮሃል፡ ሰባዊነት ከ ሃይማኖት በላይ ነው
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v 2 ай бұрын
@@tombest8348 🤣🤣🤣🤣🤣 እባክህ አሁንም ምንም አታውቅም :: እግዚአብሔር ለእስራኤል ነው የሚያግዘው እስራኤል የእግዚአብሔር ምርጦች ናችው:: በእግዚአብሔር የተመረጡ ናችው :: ዋጠው ቢመርህም ጠጣው እሺ ድሉ የ እስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ነው
@ወሎገራገሩ
@ወሎገራገሩ 2 ай бұрын
ለምን ባከር ይገባል ጀግና አይደል. አሏህሆይ መልካሙን ነገር ሻትልን
@ቢኑ
@ቢኑ 2 ай бұрын
🇮🇷 who I stand with
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 2 ай бұрын
ገና ጀሀነም ይገባሉ
@hayatabdulkudus4012
@hayatabdulkudus4012 2 ай бұрын
ያረብ የፍልስጤም ወንድሞቻችንና ደካሞችን አንተው እርዳቸው ያረብ ምድራችንን ሰላም አድርጋት❤❤🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 ай бұрын
Amennnnnnnnn yarbe 😢😢😢😢
@kassahungirma
@kassahungirma 2 ай бұрын
ለምን የፍልስጤምን ብቻ የስራኤልንም የኢራንንም የ ሊባኖስንም 😢
@DeseHagos
@DeseHagos 2 ай бұрын
አረብ ሀገራቶኝ መጥፋት አለባቸው እስላሚክ የሚባል መኖር የለበትም
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 2 ай бұрын
አዎ
@wediKdusGebrial
@wediKdusGebrial 2 ай бұрын
ዘ ማሽቃበጥ ኢትዮጵያ ምንላይ ናት ያለችው
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 ай бұрын
ሽሽትና መደበቅ መፍትሔ አይሆንም ይልቀንም ለአለም ሠላምና ፍቅር ሲባል በሁለቱም ወገኖች ጦርነቱን አቁሞ ለድርድር መቅረቡ ይበጃል ።
@seadas732
@seadas732 2 ай бұрын
እስራኤል መች እሺ ይበላት
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአለም ሁሉ ሠላም ያምጣ🙏🙏🙏
@mahiletyeyis4787
@mahiletyeyis4787 2 ай бұрын
Esirahelin yemi tebiqe ayaqelafam
@Mohamed-wollo
@Mohamed-wollo 2 ай бұрын
የስራኤል ባለስልጣናት በስተመጨረሻ እንዴ ህወሀት ወደ ዋሻ😅😅😅😮 🇮🇷ትችያለሽ አቦ💪💪💪💪💪💪💪🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇵🇸
@KalkednEysu
@KalkednEysu 2 ай бұрын
አሉ አይደል ያንተ ዘመዶች ሁሌ ጉድጓድ ውስጥ ሚኖሩ
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ህዝብን አድን
@SEIDHASSEN-dj2in
@SEIDHASSEN-dj2in 2 ай бұрын
በናትህ ወንድሜ ኩዎት እንድመጣ አመቻችልኝ
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 2 ай бұрын
ይሳዘናል ..ዓልም የት እየሂደች ነወ 😢😓😓😓 ጥሩንት ጥሩንት
@Weretaw-t7r
@Weretaw-t7r 2 ай бұрын
ዛሬ አብረን ፈረስ ስጋለብ አደርን የምር
@ZaroMasama
@ZaroMasama 2 ай бұрын
ከማንጋ?😅😅😅
@ddd1993d
@ddd1993d 2 ай бұрын
​@user-rz3😂😂😂vp2ez8n
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
@አደምኡመር-ጸ4ፐ 2 ай бұрын
የእስራኢልፍፃሜይእዲሆንምኞቴነው
@Umberto-v1l
@Umberto-v1l 2 ай бұрын
atxfam
@roomiki95
@roomiki95 2 ай бұрын
Areb endaytefa becha😂😂
@Umarganna-m6x
@Umarganna-m6x 2 ай бұрын
ድረሺልኝ ኣሜሪካ ሊያጠፉኝ ነው 😂😂😂😂
@badrea36
@badrea36 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ
@ፋኖያሸንፋል-ጰ3ረ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 ай бұрын
' ናሁ ኢይዴቅስ ወኢይነውም ዘየዐቅቦ ለእሥራኤል ' ‏‪እሥራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።ሰላም ውለን አድረናል ለሁሉም ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ይሁን ።
@merodaeyuel6711
@merodaeyuel6711 2 ай бұрын
የንፁሀንን ነፍስ ጠብቅ አምላኬ።!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ ወይና blessed 🙏🙏🙏🙏
@ድሉኡሴን
@ድሉኡሴን 2 ай бұрын
ድል. ለጀግነወ. ለእረን❤❤❤
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 ай бұрын
ክርስቲያኖች ግን ከእውቀት ነፃ ናቸጭ ልበል እስራኤልን የሚቀጣው እግዚሀብሄር ነው ማንም አይደለም በመፅሀፍ ቅዱስም ሆነ በቁርአን አያምኑም ኢሉሚናቲዎች ናቸው አይሁዶች እየሰሱስ ገና ይወለዳል ብለው ደጃልን እየጠበቁ ነው
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
😂 miskin wendeme biblen betaneb yhulu neger endemihon yinageral....
@addiszemen1637
@addiszemen1637 2 ай бұрын
ክርስቲያኖች ብለህ/ሽ አትፈርጅ
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw 2 ай бұрын
ምት ከመጣ እንኳን ጉድጓድ ወስጥ ብትገቡም አይቀርላቸውም የንፅሀን ደም ይፈረዳቹ ❤❤❤❤😢
@Useh58rpbs
@Useh58rpbs 2 ай бұрын
ይገርማል ጦርነት ቀስቅሰው ህዝቡ ያልቃል እነሱ ተደብቀው ሊተርፉ ከዚያ የጨረሱትን ከጨረሱ ቦኃላ ሲስፋየር ይበለል እና መሊኪያ እያገጩ ውሰኪ ይጠጣሉ ይሄው ነው መጨረሻው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
ሊባኖስና ኢራን የሚቀምሱት የማያዳግም ቅጣትና ሠይፍ እንዲሁ ይታየኛል
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 2 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@lounafayad8365
@lounafayad8365 2 ай бұрын
አቤሎ ማስታወቂያውን መጨረሻ ላይ አስተላልፍ
@Robotefeyeseye
@Robotefeyeseye 2 ай бұрын
Hi
@MunaEbrahim-l5d
@MunaEbrahim-l5d 2 ай бұрын
እስራኤል ላንቺ. የሚያዝን ሁላ ጤነኛ አይመስለኝም አንቺ አይሁድ ሀገር መጥፊያሽ ነው🎉🎉😂😂
@JossiNigga
@JossiNigga 2 ай бұрын
ምን ታውቃለህ የንፍጣም ልጅ
@זנאנשאיילה
@זנאנשאיילה 2 ай бұрын
מטומטמת
@MunaEbrahim-l5d
@MunaEbrahim-l5d 2 ай бұрын
​@@זנאנשאיילהፊርማ ነው😂😂😂
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 79 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН
🔵ወሳኝ ከተሞች ነፃ ወጡ ዛሬ የለየለት ዉጊያ ተካሓደ
13:16
Umu Murad Tube ኡሙ ሙራድ
Рет қаралды 4,6 М.
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 238 М.
አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu
11:05