ሰበር!ሰበር! ፕሬዚደንት ፑቲን ጦር ኀይላቸው "180ሺ አዲስ ወታደሮች እንዲመለምል "አዘዙ::

  Рет қаралды 26,699

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia Ай бұрын
ድል ለሩሲያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Ай бұрын
ሩሲያ የዘገበችው ዜና እያለ ዜናውን ቆርጦ መቀጠል ለምን አስፈለገ እንዴ ሩሲያ ያለችው ቋሚ ሰራዊቷ ላይ ጭማሪ እንዳረገች ነው አንተ ከ ኩርስክ የጦር ግንባር ጋ አገናፕህው ያልተዜገበ ዜና ትቀደዳለህ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Ай бұрын
ከ ኩሩስክ ጦር ግንባር ጋር ምንም አያገናኘውም ምንም ቋሚ የጦር ሀይሏን ለማጠናከር ነው እንጂ አንተ እንደዘገብከው አደለም ሩሲያ ከሰጠችው መግለጫ ጋር በፍጹም አይገናኝም ይሄ የጠላት የምእራባዊያን ተረት ተረት ነው🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa
@לגסהאינגדה
@לגסהאינגדה Ай бұрын
Endefelege yizegb min agebah yemotk
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Ай бұрын
@@לגסהאינגדה አተ ፈላሻ አይሁድ የብዳ ዘር ከሰው እኩል ልታወራ ትፈልጋለ እንዴ ጣኦት አምላኪ ሴጣን
@abdelahjemal-b3l
@abdelahjemal-b3l Ай бұрын
ባድ ፊታቹህ ማስታወቂያ አድርጉት እሱ ያሻላል ሆ
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 Ай бұрын
ያለውን ሁኔታ በሁሉም የአለም ሚዲያ እንደምንከታተል እወቅ ዘገባህን አስተካክል
@zolazola122
@zolazola122 Ай бұрын
ቁጭ ብለን ከሱ ብቻ ዜና ምንጠብቅ ነው የሚመስለው እኮ 😂😂😂😂 አይ አለምነህ
@AMS_83
@AMS_83 Ай бұрын
​@@zolazola122😊ßv
@NegusaTase
@NegusaTase 25 күн бұрын
አይ።አምነህ ዋሴ የምንወድህ እንደውሀ እዳትለየን እደ እንጀራ የማትለየን እስትፋስ የልብትርታችን በእውነት ስለግርንስቴት በመንግስት ያልኸው አንተን የማይመጥን ነው አበቃሁ መንግስት የለም አሁንም አበቃሁ
@bekelema4629
@bekelema4629 Ай бұрын
Alemneh please try to shorten your ad duration
@assegedbezabih5776
@assegedbezabih5776 Ай бұрын
ማስታወቂያ አታብዛ። በተጨማሪም አለምነህ የምትሰራው ማስታወቂያ በጣም ረዣዥም ነው። ተወዳጁ ድምፅህ ለጦርነት ዘገባዎች እና ለትንታኔ እንጂ በጭራሽ ለማስታወቂያ አይሆንም። በተለይ ለቁርጥ እና ክትፎ ቤት ለመሳሰሉት ተራ ነገሮች። በርግጥ ገቢህን ለማሳደግ ያስፈልግህ ይሆናል። ወይ ማስታወቂያውን ሌላ ሰው ይስራና አቅርበው።
@abrhamtadesse7954
@abrhamtadesse7954 Ай бұрын
5 ደቂቃ ማስታወቂያ 😂 በሰላም ነው ያውም ለንቶ ፈንቶ ወሬ
@MimiMim-j5o
@MimiMim-j5o Ай бұрын
Alem, promotion un medim betaregew because eko
@lifenetet485
@lifenetet485 Ай бұрын
Ere alemneh mastawekia kenes. Standard yelewom ended 50% ????
@demissieanke4144
@demissieanke4144 Ай бұрын
ምን ነካህ አለምነህ እነሱ ያሉት 60,000 ነው አንተ ከየት አምጥተህ ነው 600,000 የምትለው ብዙ ጊዜ ስትሳሳት አይሀለው አይሀለሁ እስቲ ለመረጃነት ምንጬን ጥቀስ አንዳንዴ ይገርመኛል ሌለው ወታደሩ ይጨምራሉ የተባለው ከኔቶ ጋር የተያያዘና እንደሆነና ቋሚ ወታደርዋን ለማሳደግ ተብሎ ብዙ መረጃዎች እየጠቀሱ ነው!!እኔ ማይገባኝና በየትኛውም ዜና ያልተሰማ ዜናና ትንታኔ እንዲሁም ግራ የሚያጋባ ነገር ታሰማለህ::
@natinaelshitaye8266
@natinaelshitaye8266 Ай бұрын
100 care aslekikalech ???
@محمدياسينمحمد-ل1غ
@محمدياسينمحمد-ل1غ Ай бұрын
ከዜናው ማስታወቅያው በዛ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Ай бұрын
ብር የሚስራው በሱ እኮ ነው::
@محمدياسينمحمد-ل1غ
@محمدياسينمحمد-ل1غ Ай бұрын
@@ethiopia6721 በዩቱብም ይሰራል የኔ ሓሳብ ኣይስራ ሳይሆን ኣይብዛ ነው ማስታወቅያ ቢሰራ ቢያገኝ ደስ ይለኛል እንጂ ኣይከፋኝም
@aberawakshumi3010
@aberawakshumi3010 Ай бұрын
አለሜ ምዕርስባዊያን የራሺያ ወታደር ከ600ሺ በላይ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል፤ የዩክሬን ደግሞ 100 ሺ ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል ብለው ከዘገቡ... እኔ ግን ምዕራባዊያን እውነት ስለማይናገሩ የተገላቢጦሽ ነው የሚሆነው። ድል ለሩሲያ።
@kingmuller5189
@kingmuller5189 Ай бұрын
የምእራብ ሚድያ የፕሮፓጋንዳ ሚድያ ነው። በፍጹም እውነት አያወሩም፡ ከራሳቸው የፖለቲካ ፍላጎት አንጻር ብቻ ነው ሚያወሩት። የሩስያ እስከ 1 መቶ ሺ የሞተ ተብሎ ይገመታል የዩክሬን 1 ሚሊዮን ሊደርስ ይችላል፡ 1 ለ10 ንፅፅር ነው ጉዳቱ
@ShambelAmenu
@ShambelAmenu Ай бұрын
Masetawekiya atabeza alem
@brookmillion8546
@brookmillion8546 Ай бұрын
የ 5 ደቂቃ ማስታወቂያ ለ1 የማይረባ ወሬ አሁንስ የጋዜጠኝነት ሞያክን ቀለድክበት
@remezalika8500
@remezalika8500 Ай бұрын
5 minute promotion 😂😂😂😂😂
@abirhamtadesa8891
@abirhamtadesa8891 Ай бұрын
Putin masti go
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
Masti 🤣🤣🤣
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Ай бұрын
🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪
@aberawakshumi3010
@aberawakshumi3010 Ай бұрын
አለሜ ምዕርስባዊያን የራሺያ ወታደር ከ600ሺ በላይ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል፤ የዩክሬን ደግሞ 100 ሺ ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል ብለው ከዘገቡ... እኔ ግን ምዕራባዊያን እውነት ስለማይናገሩ የተገላቢጦሽ ነው የሚሆነው። ድል ለሩሲያ።
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 67 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 96 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | ልጅ ተድላ መልአኩ
Рет қаралды 54 М.