ሰበር ሰበር - ስለ ታዳጊዋ ሔቨን አሁን ከአማራ ክልል ፖሊስ የተሰማው መረጃ

  Рет қаралды 61,497

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 349
@comcell3831
@comcell3831 23 күн бұрын
ደፋሪና ገዳይ የሞት ፍርድ ይሰጥልን ህጉ የቀየርልን😭😭😭😭😭😊
@naodbeba6277
@naodbeba6277 23 күн бұрын
ወንድ መሆኔን ብቻ ሳይሆን ስው መሆኔን ነው የጠላውት እስዋን የምታክል ልጅ አለኝ ሀገር አለኝ ሀገሬን አሳይሻለው እላት ነበር ሞት ተፈርዶበት እናትዋንም የሚያሳድዱት ተፈርዶባቸው ካላየው ሀገር አለኝ አልልም ልጄንም ሀገሬ ብዬ አላሳያትም እንደዚህ አይነት ሀገር የለኝም
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 23 күн бұрын
Iy hager esuun twaaw isti AbketoLataL😢
@anwarraju2733
@anwarraju2733 23 күн бұрын
ወንጀለኛው በአደባባይ ከነተባባሪዎቹን ጭምር መሰቀል አለባቸው
@meheretgebreselassie836
@meheretgebreselassie836 23 күн бұрын
Yalehubetin hagere Zegenet Yaz.Bedehina Gize Gelagilohal.
@MsNazara
@MsNazara 23 күн бұрын
ፍትህ እስከምታገኝ ትግሉ መቆም የለበትም
@Zinash-pe9xt
@Zinash-pe9xt 23 күн бұрын
የዚችን ህፃን አሳዛዛኝ ግድያ ከሠማሁ ጀምሮ ልክ አደለሁም መድርና ሠማይ የፈጠረው አንድ አምላክ ፍርድ ይስጥ😢😢
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 23 күн бұрын
እኔም
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 23 күн бұрын
የባህር ዳር አስተዳደር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️ የባህርዳር አስተዳደር እባኮ ወደፌደራል ይምጡና ሃገሪቷን አደል አሲዙልን🙏
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 23 күн бұрын
ምን አለ ኢትጽያ በእስልምና ሽሬያ ብትመራ አድ ስው ህይወት አይጠፍም ነበረ እዳ የሊላ እምነት ተከታዩች. ሙስሊም አራጅ ነው ይላሉ ሙስሊም አራጅ አይደለም 😥😥😥😥😥በእልምናችን የገደለ ይገደል ነው የስረቀ እጅ ይቆረጥ ነው እሜለው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 23 күн бұрын
​@@user-ig9oz3yv5wምነው ከድጡ ወደ ማጡ ለአጋድሞ አራጅ አያድርገው
@fatmah6936
@fatmah6936 23 күн бұрын
​@@user-ig9oz3yv5wአወ ልጂእኳን ዝንይዝ ሰቀቀኑ የሆነገር ቢሆኑ ምንእደሚመጣ እናቃለን ተቀልበዉ እየወጡ
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 21 күн бұрын
​@@user-ig9oz3yv5w🤔 ወዴት ወዴት ነው ለምን እምነትህን በልብህ አታረግም አታፍርም ኢትዮጲያውስጥ ሼርያ ስትል አረባካቹ የምታወሩትን እያሰባቹ አውሩ ልጁ ቀአደባባይ ይረሸናል ግድ ነው !!⬅️
@GML90-b7r
@GML90-b7r 23 күн бұрын
እንዲህ ነው ዳኞች አንዳንዴ አይናቸው ሲታወርና ጆሮአቸው አልሰማ ሲል እንዲህ ጣልቃ ገብቶ ፍትህ እንዲሰፍን ማድረግ የህዝባዊነት መገለጫ ነውና የመንግስት አካላት በርቱ እኛም ከጎናችሁ ነን ።
@sikosilo5559
@sikosilo5559 23 күн бұрын
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሕጻን ሔቨን!!!!!
@DanaeDoghmosh
@DanaeDoghmosh 23 күн бұрын
የቬበን እናት ልጅሽን ባታገኚም ፍትኽ ማግኘት እድታገኚ አብረንሽ እንጮሃለን አብረንሽ እናለቅሳለን።
@user-tw4ng6cn3f
@user-tw4ng6cn3f 23 күн бұрын
እናመሰግናለን የአማራ ክልል ፓሊሰ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 23 күн бұрын
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 23 күн бұрын
ይገደል ፤ ከዛ ክልል አውጡት ✊✊✊✊✊ ህግ ይሻሻል ይገደልልን
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 23 күн бұрын
ፋኖ ለህዝብ የቆመ ስለሆነ ከነ አሸርጋጆቹ ከምድረ ገፅ ያጠፋቸዋል ታያለሽ ?
@amyawesomechannel4754
@amyawesomechannel4754 23 күн бұрын
ፖሊሶችን እናመሰግናለን በረቱ ዳኞቹ ላይ እና አቃቤ ሕጎቹ ላይ ማጣራት ተደርጎ እርምጃ እንዲወሰድባቸው እንጠይቃለን
@fikeradane6612
@fikeradane6612 23 күн бұрын
የባህርዳር አአስተዳደር እናመሰግናለን ግን ቀጣቱ የማያዳገም ባደባባይ ይሰቀል!
@TsehayTsehayDEfere
@TsehayTsehayDEfere 23 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 23 күн бұрын
አያቹ አድ ስኖን የሄቨን ጉዳይ ሀይማኖት ዘር ቀለም ብሄር ሳይሆን ሰዉ መሆን ብቻነዉ ሚጠበቅብን አድ ስንሆን አያቹ ምን ያህል ተፅኖ ማምጣት እደምችል ሄቨን የመላዉ የኢትዮጲያ ልጅ ናት ልጁ ሳይገደል አሁንም ማረፍ የለብንም ይገደላል ትግላችን ይቀጥል አደራ 💔😭😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 23 күн бұрын
😢ewenti newe ene oromo neni gine ymgmerya ysmawe qene edewerde gatane ederasa lige zgenenene minale yha ena kilele bihone biya tmnewe mikinytume yna maberesebe hzbu edi yalewene newere zmi aylme bica ethiopiawentacine hyle newe adentacine ahune favene ade argcine yene eboqiqila😢😭😭😭😭😭😭😭 one ethiopia❤❤
@nebatube3260
@nebatube3260 23 күн бұрын
ትክክል አንድነታችን ትልቅ ለውጥ አምጥቷል ደፋሪውም ለሞት ማብቃት አለብን
@abebechjamila649
@abebechjamila649 23 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች ለደብረ ታቦር ቡሄ🥰🥰 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን🥺🥺💔
@user-xc1jz5jb4u
@user-xc1jz5jb4u 23 күн бұрын
Ameen 🙏❤
@RonaldoMadlazi
@RonaldoMadlazi 23 күн бұрын
Time to justice not Enkuni Adersachu😡
@user-ey4yt5zk3l
@user-ey4yt5zk3l 23 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ ፍትህ ለብላቴናዋ ህፃን ፌቨን💔🖤😭
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@zdagimtiwled8884
@zdagimtiwled8884 23 күн бұрын
የሳዉዲዉ ለኛ አገር ይገባናል መግስት ካለንንንንንን
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 23 күн бұрын
ህጻን ልጅን ደፍሮ አልፎም ገሏት 25ዓመት ብቻ ይፈረዳል ከዚህ የበለጠ ወንጀል ምን አለ ሌላ ተአምር ደሞ ይግባኝ መፈቀዱ ይህ እንደዚያ አይነት ወንጀሎችን ማበረታቻ ነው ፍትህ😢😢😢😢
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 23 күн бұрын
የባህር ዳር ፖሊስ እና የከተማ መስተዳደር ድርጊት ልበረታታ ይገባል! እናመሰግናለን፣ ይበል ይበርታ ! ወንጀለኛውን በጊዜያዊነት አስመልጣችሁ የነበራችሁና አሁንም ከወንጀለኛውና ከወንጀል ጋር በውዴታ የቆማችሁ አካላት ግን ግድ የለም አንድ ቀን በእግዚአብሔር እና በህዝብ ፊት ትዋረዳላችሁ!
@Temrseid-lp8wg
@Temrseid-lp8wg 23 күн бұрын
የኔአበባ አላህ ሀቅሺንያዉጣልሽ
@etonegat6564
@etonegat6564 23 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን የገደላት ባዴባባይ ተቃጥሎ ይገደል ፍትህ ለሄቨን
@mabatube677
@mabatube677 23 күн бұрын
ያሱ ጠበቃ ወንድም እህቱ እንደዘ አንደንድ ያህግ በለሙያወች ይፈታሹ
@mesi9711
@mesi9711 23 күн бұрын
እናመሰግናለን አሁንም ሁሉ ኢትዮጵያዊ እስከመጨረሻው ፍትህ ስኪሰጥ በርቱ ይገደለ ይገደል
@RobelMesgena
@RobelMesgena 23 күн бұрын
ቢያንስ እንደኔ ሳትቆሽሽ ነው ወደ ንፁህ ፈጣሪያችን አምላካችን የሄደችው ወላጅ እናት ድንግል ማሪያም አፅናኝ መልአክ ትላክልሽ ብርታቱን ይስጥሽ
@LijMeleTube
@LijMeleTube 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 23 күн бұрын
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 23 күн бұрын
እኔ ግን ባይሞት በይ ነኝ ምክንያቱ ምንም ስቃይ አያይም እናም የእኔ አሰብ 1ኛ ሁለቱንም እጆቹን መንሳት 😢2ኛ ወንድነቱን መንሳት ከዚያ በሃላ የስልክ እንጨት ሆኖ እንድኖር መፍረድ ።
@user-ej8kb2ft1h
@user-ej8kb2ft1h 23 күн бұрын
ፍትህ እሰከሚገኝ መጮህ አለብን በፍፁም ማቆም የለብንም ፌቨን ለሌሎች ህፃናት መፍተሄ ታመጣለች በቃን የህፃናት ሰቆቃ ይብቃ💔💔
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 23 күн бұрын
የኔናት እደው በዛች ቅፅፈት ምን ብላ ምን አድርጋ የሆን 😢😢😢😢 እናቷንም ፈጣሪ ፅናቱንይስጣት 😢😢😢😢 ምን አይነትጭካኔነው
@medukooAcc-z8t
@medukooAcc-z8t 23 күн бұрын
Yenem himam new😢😢
@DesalegnTedla-xi3kx
@DesalegnTedla-xi3kx 23 күн бұрын
አቤሎ !!ያማል ያማል ኧረ ኡኡኡኡ.....!! አቤት ፈጣሪ ሆይ ፅናቱን ለቤተሰቦቿ ስጥልን !!😭😭😭
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 23 күн бұрын
የዚችን ህፃን ደም ልኡል እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን እላለሁ ያማል በጣም
@HeretAyelew
@HeretAyelew 23 күн бұрын
ፍት ፍት ፍት የኔናት ስታዛዝን እኮ
@MasafiDxb
@MasafiDxb 18 күн бұрын
አግላለፀህ በጣም ትመችቶኛል ጤና እዲሜ ይስጥህ ወንዲም
@zabishayele
@zabishayele 23 күн бұрын
በ እሳት ይቃጠል 😭😭😭ፍትህ ለ ልጆቻቺን አረ ውውውውው
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 23 күн бұрын
Bravo 💪Abel በርታልን💪🔥💪🖤⁉️🖤🖤😔🖤🖤🤔🖤🖤🤨🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 23 күн бұрын
አረ በየ አመቱ የፃናት ሰቆቃ መስማት ብቻ ሆነ አሁንስ ፈራሁኝ 😭😭😭💔💔💔 በአደባባይ ይሰቀል ከዛ ለሌላዉ ማስተማሪያ ይሆናል አስሮ አይደለም መቀለብ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 23 күн бұрын
ስለ ዚህ ህግ መኖር የለም ቢኖርም አያገበዉም ህዝቡ የራሱን እርምጃ ይዎስዳል በአደባባይ ተሰቅሎ መቆራረጥ አለበት አለቀ።
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 22 күн бұрын
❤የባሕር ዳር አስተዳደርና ያማራ ክልል ፖሊስ እናመሰግናለን
@user-lz1eq1gj8l
@user-lz1eq1gj8l 23 күн бұрын
ፍትህ ለህፃናት ጠንካራ ህግ መኖር አስፈላጊ ነው
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 23 күн бұрын
በሥቅለት ይቀጣ ባደባባይ ይሁን ሞቱን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k 23 күн бұрын
ይህ ወንጀለኛ መቀለብ የለበትም መወገድ አለበት ለሌላው ማስተማርያ ይሆናል ከመድፈሩ መግደሉ ከመግደሉ እናትየዋን ማሳደድ አረ ምን ጉድ ነው
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 23 күн бұрын
ትክክል በምት መቀጣት ጥሮ ነዎ ወንጀለኛ ማሰወገድ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 23 күн бұрын
መገደል አለበት ይሄ እርኩሰፍትህ ፍተህ😭😭😭
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 23 күн бұрын
😢😢😢😢እሰይ በቅርቡ ለሁሉምማርበት ህግ እጠብቃለን😢😢😢
@userenter2635
@userenter2635 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rr3hy2hr1s
@user-rr3hy2hr1s 23 күн бұрын
ዳኛዉና የወጀለኛዉ ዳኛ ይታሰርልን ይታሰር 😢😢😢
@biruksherif1838
@biruksherif1838 23 күн бұрын
እባካቹ ቀን ተቆጥሮ ትልቅ ሰላማዊ ሰልፍ ይደረግ
@hawaedris4833
@hawaedris4833 23 күн бұрын
ፍትህ ለሄበን ፍትህ😢
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 23 күн бұрын
አረ ፋኖ የት ነዉ ያላችሁት ይሄንን ሰዉ ይዛችሁ ዘልዝላችሁ አሞራ ሲበላዉ አሳዩን እባካችሁ
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 23 күн бұрын
ፋኖ እራሱ ደፋሪ ወበዴ ነው።
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 23 күн бұрын
ይገደልልን ፋትህ ፋትህ ለሄቨን ያማል አላህ ፋትህ ያምጣልን
@californa6827
@californa6827 23 күн бұрын
የአገር ሰም ነው ያጉደፈው በውጪ ሚዲያ መሰማት አንገት ያሰደፍል መቀጣጨ ነው ማድረግ በአደባባዬ የአገር ሰም ለመመለስ በአደባባይ መቅጣት ኢትዮጲያ ለልጅ ክብራ እንዳላት ማሰመሰከር አለባት የእናታን የህዝብ እንባ ማበሰ መካሰ አለበት ድምፅ የሆናቹ አላህ ያክብራቹ ይህቺ ናት ኢትዮጲያዬ 😂 ለእናታም ጥበቃ ያስፈልጋታል ፍትህ የአይማኖት ተቆም ክትትል አራጉ
@nanny3146
@nanny3146 23 күн бұрын
Thanks amhara police Feteh Feteh for young children's 😢😢😢😢
@yoditbirilie786
@yoditbirilie786 23 күн бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ
@semaehtinesh4995
@semaehtinesh4995 23 күн бұрын
ፍትህ ካለ እድሜአቸው ለሚደፈሩ ህጸናቶች
@MesfinHeyila
@MesfinHeyila 23 күн бұрын
ጉዳዩዋ በሌላ ዳኞች ይታይ ፍትሕ ለሕፃን ሔቨን
@user-bm1dj1os8z
@user-bm1dj1os8z 23 күн бұрын
አቤላችን
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 23 күн бұрын
በ ትክክል በቂ ክጣት መስጠቱ ዎይም መግደል አለበት ምክናቱም እንዲ ከተዉር ይብሳል ዎንሀል
@user-abdusultan54
@user-abdusultan54 23 күн бұрын
ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 23 күн бұрын
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
@NtuNt
@NtuNt 23 күн бұрын
አይዞሽ❤🎉🎉🎉🎉
@tregeocell2094
@tregeocell2094 23 күн бұрын
የባህዳር ፖሊስ እናመሰግናለን የእክምና ባለሞያ ወቹንም ከልብ እናመሰግናለን ለእዉነት ስለቆማቹ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 23 күн бұрын
የኔ ማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤
@AsdAsd-mg2hd
@AsdAsd-mg2hd 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@yohanatedros1725
@yohanatedros1725 23 күн бұрын
ለዚ ከባድ ነገር የምገልጽ ቃል የለም እና የሰማይ ኣምላክ ይፍረድ
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 23 күн бұрын
እናመሰግናለን የባህርዳር ፖሊስ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 23 күн бұрын
❤❤❤❤አሜን አቤልሻ ዘመንህ ይባረክ አሜንቸርያቆየን
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 23 күн бұрын
በአላህ ይሁንባችሁ በአደባባይ ቆርጣችሁ እግባሩላይ አጠልጥሉለት መቀጣጫ ይሁን
@amazongmobile9087
@amazongmobile9087 22 күн бұрын
ዝም ተብሎ በአላህ አይበልም አሁን በአለህ ስለተበለ ምደረግ ነገር ዬለም ለመንኛውም ነገር ቦታ አለው
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 23 күн бұрын
ፍርድ ለሔበን ☝☝☝
@MereGads-xd4hk
@MereGads-xd4hk 23 күн бұрын
ፍትህ 😢😢😢😢😢
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 23 күн бұрын
እረይገደል ፈትህህህህህ በአደባባይ ይስቀልን እኔ ስራ መስራት አልቻልኩም 😥😥😥😥😥😥 የምን እስረቤት ነው
@filmongerye9062
@filmongerye9062 23 күн бұрын
Justice 4 heaven
@kasahunkebede5134
@kasahunkebede5134 23 күн бұрын
ይገዴል።
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 23 күн бұрын
ፓሊሶች በርቱ ለእንደነዚ አረመኔና ነዉራሞች ታገሉ ፍትህ ለህፃናት💔😭😭
@fasilwendmagegn5016
@fasilwendmagegn5016 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ በጨካኞች ለተገደለችው ሄቨን
@tegisttadese5885
@tegisttadese5885 23 күн бұрын
እናመሰግናለን ይህ ወንጀለኛ የሃገር ፀር ቫይረስ ያውም መዳህኒት የሌለው ባይረስ ስለሆን እንዲያው የመጨረሻ እንዲሆን ባደባባይ የይኑ እያዬ ብልቱን ቆርጦ እሱንም ማሶገድ ይሁን ቋሚ ህግ ይሁን እባካችሁ
@mathewosbiramo2397
@mathewosbiramo2397 23 күн бұрын
ይህን ሰው የሰማዩ እግዚአብሔር ይጠይቀው። ግለሰቡ መሞት አለበት። እንደኔ ግለሰቡ ብቻ ሳይሆን ተባባሪዎች ጠበቃው ወንድሙ ዳኛውም ለህግ መቅረብ አለባቸው ፍትህ ለጨቅለዋ ህፃን ሔቨን
@mobilealmbsh
@mobilealmbsh 23 күн бұрын
ይገደል ይጠልጠል አላህ ያሳየን
@MiratuDantemo
@MiratuDantemo 23 күн бұрын
ይጋደል ይጋደል😢
@redetsweet8120
@redetsweet8120 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሀገራችንን በምህረትህ እያት ከሰውነት ተራ ወረድን እኮ እንደዚህ አይነት አረመኔ ምን ይግባኝ ያስፈልጋል ህፃናትን የደፈረ የገደለ ምንም አይነት በሰው አካል ላይ ጉዳት የሚያደርስ ሁሉ ይገደል ፍትህ ፍትህ
@amnate
@amnate 23 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን
@tarikambaw2001
@tarikambaw2001 23 күн бұрын
ፍትህፍትህለህጽናት😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazdebele7312
@almazdebele7312 23 күн бұрын
በእውነት ፍትህ ለዚህች ብላቴና በጣም ያማል 💔💔💔💔😭😭😭😭 ፍትህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይሄ ሰው አይደለም እንደዚህ ጭካኔ በእውነት እኔ በጣም ነው ውስጤ የተነካ 💔💔😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቧ መፅናናትን መፅናናት ይስጣቸው ፈጣሪ አምላክ በቃችሁ ይበለን 😭😭🙏🙏
@user-cm3qt3dc1x
@user-cm3qt3dc1x 22 күн бұрын
አላህ ሰላሙን ያውርድልን ይሄን አረመኔ በስቅላት ይገደል ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር
@user-ce4jv8db1k
@user-ce4jv8db1k 23 күн бұрын
ይገደልልን ይገደልልን
@user-tt1wv8nr3v
@user-tt1wv8nr3v 23 күн бұрын
ይገደልልልልልልልል ለወደፊቱ ማንምህፃንአይደፈርም
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢የሞት ቅጣት እንጠብቃለን ያረቢ የአላህ😪😪😪😪🤲🤲🤲🤲
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 23 күн бұрын
ሚድያን ለጥሩ ነገር በሚጠቀሙ ሰዎች ላይ ሰላም ይውረድ🎉🎉🎉እዮሀ ሚድያ ልጂ ይውጣላችሁ የታፈነ እሳት አውጥታችሁ በማየቴ ደስተኛ ነኝ🎉🎉
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 23 күн бұрын
ይሰቀልልልን
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 23 күн бұрын
ሞት ነው የሚገባው መሰቀል አለበት ። ትልቅ ሴት እንኩዋን የማትችለው ስቃይ በዚች ህፃን አይገባም። ስለዚህ እንደጨከነባት ፍርዱ እጥፍ መሆን ነው ያለበት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 23 күн бұрын
ትክክል 😢😢😢😢😢
@AishaOmer-i1r
@AishaOmer-i1r 23 күн бұрын
Justice justice justice justice for Heaven please don't forget Heaven please to Ethiopian people and government human rights children right justice for Heaven 😢😢😢😢
@user-ns4hl9ty6n
@user-ns4hl9ty6n 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ
@peacelove4778
@peacelove4778 23 күн бұрын
በቂ አይደለም 25አመት መሽኛውን ተኮላሽቶ ይሰቀልልን እናቲቱ ትረፍ ቬቨንዬም በሰላም ትረፍ የባህርዳር ልጆች የወንድምዬውንና የጠበቃውን ግባር ብላቹ አስደስቱን
@AmruÀmru-g9v
@AmruÀmru-g9v 23 күн бұрын
ይገደልን
@ethiolove2286
@ethiolove2286 23 күн бұрын
አያችሁ የሶሻል ሚዲያን ፓዎር! ፍትህ እስኪረጋገጥ መቆም የለበትም::
@Kmyhm
@Kmyhm 23 күн бұрын
እውነት የአማራ ክልል መግለጫ በጣም የሚደነቅ መግለጫ ነው ያወጣው የዳኞች ማህበር ብሎ ያወጡት እጅግ የሚሰቀጥጥ ነበረ የህዝቡን ጮኸት እንደከንቱ አይገባውም ነበረ አሁንም ፍትህ
@eyemetunw2450
@eyemetunw2450 23 күн бұрын
እስር ቤት ያላችሁ ይሄን ደፋሪና ገዳይ አስወግዱት
@AniyoJekebo
@AniyoJekebo 23 күн бұрын
የባህሪ ዳሪ አስተዳደሪ እና ፖሊስ ክባሩልን😢😢😢😢😢😢
@Guii-cs5en
@Guii-cs5en 23 күн бұрын
በቅድሚያ ስል ደስ ያሚለው በለይክ 🎉🎉🎉
@nafishabdo380
@nafishabdo380 22 күн бұрын
ይገደልን😢😢😢
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 23 күн бұрын
ይህ እኮ ለፖሊሱ የደረሰው ብቻ ነውና በየቤቱ ተፈርቶ ዝም ያለ ደሞ ቤቱ ይቁጠረው።
@nanny3146
@nanny3146 23 күн бұрын
Feteh Feteh le heaven Feteh le little girl Feteh 😢😢😢😢
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 23 күн бұрын
ፍትህ ለዚች በግፍ ለተገደለች ሄቨን😢😢😢😢😢
@Yeshi-zx8tb
@Yeshi-zx8tb 23 күн бұрын
የከተማው አሰተዳደር ምስጋና ይገባዋል ነገር ግን ይህ የደፋሪውን ገዳይ ወደ ፌደራል እንዲመጣ የከተማው አስተዱደር ይተባበር
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 23 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ምንም በማታቀው ህፃን የተሰራው ግፍና መከራ 😢😢😢😢😢😢
@tregeocell2094
@tregeocell2094 23 күн бұрын
ፍትህ ያለክ የኢትዮጵያ መግስት የሞት ፍድ ይስጥልን አዚ ሰዉዬ ይጀምርልን
@user-ws1xx3yf3l
@user-ws1xx3yf3l 23 күн бұрын
ያማል እውነት
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 23 МЛН
የአሜሪካ የጦር መርከብ ውስጥ ገባሁ
37:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 200 М.