KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ዜና - ሱማሊያ መርዶ ሰማች ያልጠበቀችው ሊሆን ነው ሩሲያ ድል እየቀናት መሆኑ ተሰማ
14:02
ሰበር ሰበር - አስፈሪው ቀን መጣ ፑቲን ፈረሙ አውሮፓ አዋጅ ወጣ 3ኛው የአለም ጦርነት
15:06
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
ሰበር ሰበር - ሲ አይ ኤ ጉድ ያስባለ መግለጫ በኢራን አወጣ መረጃው ወጣ የእስራኤል ተጠባቂው በቀል
Рет қаралды 125,524
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 374
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
Ай бұрын
እስቲ ድል ድል የምትሉ ሰዎች ሁላቹም በየእምነታቹ ፀልዬ እባካቹ እባካችሁ በኮመንት በባዶ ሜዳ አትባሉ እዚም እዚያም እሳት ነው የሚዘንበው 😢
@leteyletey3923
Ай бұрын
እውነትነው🙏🙏🙏🙏😢
@sebletube7525
Ай бұрын
እውነት ለአለም ሰላሙን ያምጣልን
@rishane9576
Ай бұрын
@@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ ይገርማል እኮ በማዶ ሁነው ድል ድል ሲሉ በሁለቱም ወገን ደም እንደሚፈስ ኣያውቁትም መሰለኝ ብቻ ለሁሉም ሰላም ያውረድ
@halimahalima3974
Ай бұрын
ትክክል መሰሎችሽ በበዙ
@kokikokiy5008
Ай бұрын
ለሁሉም ሀገር ሰላሙን ያውርድልን አረ በፀሎት እናጥፋ ይህን መአት 😊
@leteyletey3923
Ай бұрын
አሜን ትክክል😭😭😭🙏🙏🙏
@ፍቅርጌታቸው
Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢
@bruktyrose820
Ай бұрын
Ewenet New😭😭😭😭😭😭😭😭Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏
@AmeleworkBikila
Ай бұрын
ጌታ ሊመጣ ነው
@greenlandtube1148
Ай бұрын
😮😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😅😊😊@@leteyletey3923
@tube-zq8ot
Ай бұрын
አላህየ አተ ንፁሀኖችን ጠብቅልን ሁሉም ንፁሀንን አያይዞ ጉድጓድ ይገባል ይብላኝ ለሚስኪኑ ህዝብ ያረቢ
@bruktyrose820
Ай бұрын
Abetu Getaye hoy bekachu belen😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
ማረን 🙏❤️
@አቡዬTUBE
Ай бұрын
አተግን አበል ትለያለ ከምር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቂ 👏👏
@slemama2704
Ай бұрын
ለጥቅሙ ነው
@SobhSobh-tj2kj
Ай бұрын
ኖ እዉነተኛ ነው ❤🎉@@slemama2704
@Amdo.m
Ай бұрын
እዉነት ነዉ@@slemama2704
@AfomiaAlamraw
Ай бұрын
አሜን ይጠብቅልን አቤላ እናመስግናለን
@እየሱስከሞትየድናል
Ай бұрын
ወገን እንንቃ ዘመኑ አልቋል ያለነው የጭንቅ ዘመን ላይ ነው። መሸሻው ኢየሱስ ብቻ ነው።
@FggJki
Ай бұрын
አላህየ ሰላሙን አምጣልን
@hiwotgirma5557
Ай бұрын
ኢራን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@AgikcfXhgch
Ай бұрын
👎👎👎👎👎
@AnshaAbdu-t1c
Ай бұрын
😂😂😂😂
@RaulGomez-h6e
Ай бұрын
Hiwot ! ጠንቀቅ ብለሽ ኑሮሺን በትኖሪ እንመክራለን c i a እና mossad ከሰፈር ከአካባቢሽ ሊገኙ ይቺላሉ
@SarahSarah-iz5tz
Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ያምጣልን አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይችላል ለአለም በሙሉ ሰላም ያድርግልን
@Fatyazayinefreefilsten
Ай бұрын
የአለህ ድል ለኑፁ ህፀነት
@abebechjamila649
Ай бұрын
እኛ ሊባኖስ ውስጥ ያለን ኢትዮጵያዊያን በጣም ጭንቀት ውስጥ ነን😭😭
@rishane9576
Ай бұрын
ፈጣሪ ከማኣቱ የጠብቃቹ ኣይዛቹ
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
አትፍሩት እነሱ ወታደርነዉ መሳርያ ያለበትን ቤትቢቻነዉ የምፈልጎት
@hanhn7623
Ай бұрын
ፈጣሪ..ይጠብቀን
@kukw9428
Ай бұрын
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አትጨነቁ ጸልይ
@meskeremgebreyes3201
Ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@seadayimer1104
Ай бұрын
አላህ ለሁሉም ሰላም ያምጣልን ያረብ
@BeteLhem-j8z
Ай бұрын
Amennnn
@Iamwinner-j4u
Ай бұрын
Amen wuda ande andoche alu dile Iran🇮🇷 dile le Israel🇮🇱 miltu ashebarewoche😂😂😂
@MunaEbrahim1318
Ай бұрын
Amin yareb
@sabrinayrus3441
Ай бұрын
አሜን
@HayatHussien-el9qp
Ай бұрын
አሏህ ሰላሙን ያምጣ
@tutu2127M
Ай бұрын
ኦ ፈጣሪ ፊትህን መልስልንእባክን ታደገነ🤲🤲🤲
@abebaalemu9289
Ай бұрын
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን እንደምህረትም ይቅርታን ስጠን ይቅርታን ስጠን 😢😢😢
@Fatyazayinefreefilsten
Ай бұрын
ሀይል የአንድ አለህ ብቸ ዉ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
Ай бұрын
ሁሉንም ነገር ፈጣሪ የሆነዉ አላህ ሠላሙን ያዉርዲልን ሌላ ምን ይባላል
@baባ
Ай бұрын
ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለአለም 🥰❤🇪🇹🇪🇹
@peacelove4778
Ай бұрын
አሜን
@mesitube8714
Ай бұрын
አተግን አቤሎ ትለያለ ከምር እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቂ❤❤❤❤😢😢😢
@MHMETHIOPIA
Ай бұрын
ከመረጃ ስነምግባር ውጪ የሆነና እጅግ በጣም አስገራሚ ነው
@AlmazAlemu-kl9oz
Ай бұрын
የሰላም አምላክ ሰላሙን ለምድር ሁሉ ይስጠን እኛም የስው ልጆች ሁሉ አጥብቀን እንፀልይ
@ShushuAnsha
Ай бұрын
እረ ሰላም ያምጣልን ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AHMEDDERESE
Ай бұрын
አላህ ከሁሉም በላይ ነው
@AlbeshirMohammad
Ай бұрын
አላሁአክበር
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
አታደጋችሁም ለምን ቢትይኝ ትንሺነገርጠብ እንዳለ ጨፈራ እልልታዉኬት ደግሞ እግዝአቢሔር ይቃወማል ሲለዝአይታቹዋል እራን ምሳኤሉ እነደለቀቀች ጮወት
@fuadjem7634
Ай бұрын
እናመሰግናለን
@Fatiya-y3b
Ай бұрын
ወሏሂ ሁሉም አሏህ ያለዉ ነዉ ሚሆነዉ ሙእሚን ቀልቡ ጠንካራ ነዉ በአሏህ እንወከል ሰዉ ያቀደዉ አሏሀ አሏህ ያፈርሰዋል በሁሉም ነገር ቻይ የሆነ አሏህ ብቻ ነዉ ወሏሂ አሏህ በቂያችን ነዉ ማንኛዉም ነገር አሏህ በኛ ያለዉ ብቻ ነዉ ሚሆነዉ አገራችንም ያለንበትም አገር ሁሉም ቦታ አሏህ ሰላም ይስጠን ያረብ
@እየሱስከሞትየድናል
Ай бұрын
አላህ ሰላም ሊያመጣልን አይችልም በመጨረሻው ዘመን ሊሆን የሚገባው ሁሉ ይሆናል። በኢየሱስ ያመነ ከዘላለም ጥፋት ይድናል።
@akmelahmedin5659
Ай бұрын
@@እየሱስከሞትየድናልማነሽ ገለቴ ነብዩላህ ኢሳ ዐ/ወ ወይም ኢየሱስ እንዳንቺ የሚበሉ የሚጠጡ ሰው ናቸው አትሸወዱ አንቡ
@እየሱስከሞትየድናል
Ай бұрын
@@akmelahmedin5659 አልተሸወድኩም ኢየሱስ ሰው ሆኖ የመጣው እኛን ለማዳን ነው የመዳን መንገድ ሆኖ የመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው። John 14 አማ - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
Ай бұрын
ማንነዉ የሚዲነዉ
@እየሱስከሞትየድናል
Ай бұрын
@@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ በክርስቶስ የመኑት በሙሉ ይድናሉ።
@ethiopiayegna
Ай бұрын
Fetari cher ware yaseman❤❤🎉❤❤
@SenizeMariam
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ለምድራችንና ለኛ ፍጡሮችህ ምህረትህን አውርድልን👐💝😟በቃችሁ በለን ጌታ ሆይ🙏፡፡
@feriotdechasa1606
Ай бұрын
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏
@kemeriakela9761
Ай бұрын
ሠላም ለአለማቺን 🤲🙏🙏
@SolomonAwet-s4r
Ай бұрын
የኢራን ህዝብ ሆይ እስራኤልን ፈጣሪ ያራራላቹ ከዚ በላይ ምን ይባላል እስራኤል ኢራንን አንዴ ማውደም ከጀመሩ ድጋሚ አገር እዳይሆኑ ነው የምታረጋቸው ሳይጀመር አሜሪካኖች እና ኢሮፖች ይህ እስራኤል ለበቀል እዳትነሳ ቢያረጉ የአለም ህዝብ ያልተረዳው ነገር እስራኤል ጥበቃዋ በሰው ሐይል አይደለም ሐይሏ የብረት ዘንግ አይደለም የኢራን ሰላማዊ ህዝብ እንደ ሰው ያሳዝናል ድጋሚ ኢራን ካስወነጨፈች ቻሉት ነው መልሱ
@ermiyasermi9846
Ай бұрын
ትክክል
@endrismohamed3913
Ай бұрын
እናመሰግናለን አቢል❤❤❤ የስራኢልቡችሎች አትጫጩ ኢራንንያለምእራባውያን ስራኢልአትችላትም
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
@@endrismohamed3913 በአይንታያለ መሳርያይ አትተማመን ወገኔ እራን በጣም ጉራታበዛለች ባለፎ 250ምሳኤል እንዴለቀቀች ጨፈራ ዳሲነበረ ዝምብለ እግዝአሔር ሲታመሰግንነዉ ድልምሴጥ አምላክ ያዋርዳታል ወገነ ንቃ ኤነፈርቻለሁ በጦርነትመሃል ዝምቢሎፀሎትነዉ ኤሔር ለአንተ ይጠቅማል
@kamila.y04
Ай бұрын
@@ajmanbaldiya3338ለዛም ነው እስራኢል አሜሪካ እንግሊዝ ሾካካዋ ጆርዳን ፈረንሳይ ጀርመን ሁነው ቢረባረቡም ማስቆም አቅቱዋቸው እስራኢል ስትነዲስትወዲም ቆመውያዩት 😂😂😂😂😂 ለማንኛውም ዲል ለተበዳ ❤
@emisyo1137
Ай бұрын
አቤላዬ የኢትዮጵያ ዜናም አቅርብልን እንጂ ነው አዲስ ነገር የለም በተረፈ አመሰግናለው
@Kalababrha-xm5ru
Ай бұрын
አረ ኣቤል ዉሰዱን ልንዋጋ ከ እስራኤል ጎን ነን ድል ለእስራኤላውያን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪🇮🇱💪💪💪😎
@bzuayehumabrej9532
Ай бұрын
ሰላም ያምጣልን 😢😢ያሳዝናል እልህ በእልህ ጉዳት ነው ለማንም አይጠቅምም
@MsratHafiz
Ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ቀኑን በሰላም ያዋልከን ለሊቱን የሰላም አራግልን
@seniyahamza9611
Ай бұрын
Thank you Abel.
@DerasaAbomsa
Ай бұрын
በእውነት አቤላ ምነው አለም ላይ ስላም ጠፋ ግን🙏🙏🙏ሰላምን ያምጣልን 🙏🙏🙏
@negamekonnen8056
Ай бұрын
ትላንት እና ዛሬ የዘመን መለወጫ ውይም አዲስ አመት በአል ነው ። በአሉ ይለቅና የእስራኤልን ድግስ የምናየው ይሆናል።
@ዚዙtube
Ай бұрын
ያአላህ ሰላም አውርድልን
@ethiotube6965
Ай бұрын
እሰራኤል ሰላማዊ ሰዎችን መግደል ልማድዋ ነው እሱን ታረጋለች
@AmelawerkKurbel
Ай бұрын
ባለስልጣኖችንም ትገላለች እሱንም አይታችኋል
@ሚጡየመዳምቅመምነኝ
Ай бұрын
ለውሉም ሰላም ያውረድ አምላክ እንደ ጦርነት የሚያስጠላ ነገር የለም
@yosefyosef2245
Ай бұрын
እሬቻ ጣሆት አምልኮ ነው እግዚአብሔር ይፀየፈዋል
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
አዎ ጣኦት አምልኮ ነዉ ይሄ ነዉ የሚያምሰን እግዚአብሔር የማይከብረበትን እያመለኩ
@eskinderafework
Ай бұрын
አገሩን ለማፍረስ የሚሰልል ይገርማል ለነገሩ እኛጋ የገዛ አገራቸውን የሚወጉ ስላየን ካዲ እንደ የኛዎቹ አይጠፍ ይሆል ነገር ግን ሰሜን ኮሪያ ወስጥ ከባድ ነው
@SikoSalo-dy6ol
Ай бұрын
ኢራንአላህካችጋሪይሁን
@belayshebo3149
Ай бұрын
kkkkkkkk
@magdesgazin7603
Ай бұрын
❤❤❤😢
@beainoconnection5707
Ай бұрын
ሰላም ለአገራችን ሰላም ለአለማችን ይሁንልን እግዚአብሔር አምላክ በቃችሁ ይበለን 🙏
@ashuadem2136
Ай бұрын
ሰርግ እና ምላሽ ሆነልህ ፣
@KewsrMohamed
Ай бұрын
😅
@Ayehut
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
አትጠራጠሩት እራንትመታለች ለምንቢትይኝ ጉራዋን እግዝአቢሔር ህቃወማል አሳልፎይሰጣል ኤነፈርቻለሁ
@mahamedali-in6ir
Ай бұрын
@@ajmanbaldiya3338😂 መገን ካፊር ያለማቱ ፈጣሪኮ አላህ እምነት የለላቹሁ ካሀዲ ብሎቹሀል ካፊር ኢራን በአንድ ፈጣሪ ታምናለች
@genetmelese7487
Ай бұрын
😂በጣም
@GizachewAbera-u1y
Ай бұрын
ቸይነን አትንኩልን
@makinmakin315
Ай бұрын
አምላክ ሰላሙን ያውርድልን
@berkeayalewbalcha1435
Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ❤❤🙏🙏
@kokikokiy5008
Ай бұрын
አረ እስራኤል ዛሬ ብሶባታል በፀሎት አስብን እባካችሁ ድምፅ ሁኑን ኢትዮጵያ ፕሌን እዲመጣ በጭንቀት አለቅን ነገሩ እያስፈራን ነው 😭😭😭😭😭💔🇱🇧🇱🇧
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
Ай бұрын
አይዟቹ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን
@peteroswordofa8943
Ай бұрын
Ayzosh Thelot adergu
@የአላህባሪያዜድ
Ай бұрын
እስራኤል ሳቶን አሜሪካነች እኮ እምትዋጋችሁ😂አሳማ ደሞ ድል ለኢራን
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
@@kokikokiy5008 በሩቶች አትፍሩ ዛረ እሲራኤል ሲለእትዮጵያ ሰራትኞችጋር ሲታወራነበረ አትፈሩት ኤኛ አሸባር ናመሳርያ ያለበትነዉ ከመጠን ዉጡሳንል ምነምነገር አናደርግም ድምፂሲትሰሙት መረትላተኙ እያሉነበሩ
@kokikokiy5008
Ай бұрын
@@ajmanbaldiya3338 እደው እዳፍሽ
@rahilzaro4548
Ай бұрын
ሰላም ለሙላው አለም
@kukw9428
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዓላማችን ሁሉ ሰላሙን ይስጥልን
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
Ай бұрын
አምላከ እስራኤል ለዓለም ሰላምን ስጠን እንደው አሜሪካ መጥፊዋ ደርሷል
@lula-lp3cu
Ай бұрын
Atmwarchi atitfa atitfa esun myawkew fetari bicha new tiru temegn amerikam yalew sew new
@belayshebo3149
Ай бұрын
@@lula-lp3cuአስቀድሞ አንችን የጥፈሽ ስንት ሀገር ስደታኛ ሰርቶ የምኖርባት ሀጋር ነት አሜርካ God bless America
@ማርታ-የኪድዬ_tube16
Ай бұрын
እኔ አላሟረትኩም ነገር ግን ትንቢቱ ይፈጸማል ።
@MekdesMolla-qd9nb
Ай бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@leteyletey3923
Ай бұрын
እግዞኦ ፈጣሪ ሰላሙን ኣዉርድልን 🙏🙏🙏😭
@sebletube7525
Ай бұрын
ጦርነት ለምንም ለምንም አይጠቅምም ይልቁን ድህነትን ብቼኝነትን ይፈጥራል በኢትዬጰያ በትግሬራይና በአማራው የወደመው ንብረት ነፍስ አሰባችሁት ለሙቱት ነፍስ ይማርልን
@abebaseyiume8949
Ай бұрын
ለእስራኤል ሰላም ይሁን
@RrEe-zw9lh
Ай бұрын
ሞት ለእስራኤል
@gosinadam8648
Ай бұрын
@@RrEe-zw9lhሞት ለእስላም
@taibah5903
Ай бұрын
ሞትለእስራኤል ያረብ
@YesufMusema
Ай бұрын
እየሱስን ለሰቀሉት 😂😂
@birtukanteklehana8399
Ай бұрын
ሀገራችን ህዝቦች አንተ ጠብቅልን የሀገራችን ነዉጥ ጦርነት ሞት በቃ በለን ኢትጰያን እኔ እሚሳስበኛ የሀገሬ ህዝብ ነዉ እስራኤል ሀያል ናት ዜጋቸዉን ይጠብቃሎ የእኛ ሀገር እሚጠብቃቸዉ የሌለመንግስት ስለሌላቸዉ ነዉ እሚሳስበኛ ሰላም ለህዝቤ ለአለም ይሁን ❤
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
Ай бұрын
ይቺ ሰይጣን አለም ሰላም የሚሆነው አሚሪካ ሰጠፈ ብቻ ነው ሀያል ነኝ ብለለች ከሳ በላይ ሀያል የሆነው አላህ እሳት ያዝንብባት አሜንንን
@TigisitWodajo
Ай бұрын
ድል ለእስራኤል የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ? እስራኤልኮ ሀሳዊ መሲህ የተባለውን የጋራጠላታችንን ልትቀበል ሽር ጉድ የምትል ሀገር ነች ምነው ታሪክንና መፅሐፍ ቅዱስን ብታነቡ ይገባችሁ ነበርኮ ለማንኛውም ድል በመላው አለም ለሚገኙ ለንፁሃን ዜጎች ለህፃናት ለአዛውንቶችና ለእናት ለአባቶች ይሁን እላለሁ😢😢
@MureDrou
Ай бұрын
Mn yigernal tadiya yefelegechiwun thun be hageruwa new ke tornetu ga mn agenagnewu ende Bible kehonema esrael bzu neger yesua new Lebanon,philstem, Jordan ye esrael new hulum begzewu kes bekes trekebalech gzewu ahun ayidelem
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
ወይኔ እራን 🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆ትመታሌሺ ምክናቱም እግዝአቢሔር አይከላክልም እራንን ታያላቹ ጉራዋነዉ ሰዉ በአምላኩመታመን አለበት ወገነ እትዮጵያ ፀሎት ፀሎት አምላክ የናተሲል ሰላሙንያምጣል እጂእራን አታመልጥም ጉራመጥፎነዉ
@dejed9804
Ай бұрын
ኢራን የባሰ ከባድ ምላሽ እሰጣለሁ ማለቷ ያጠራጥራል! ሞሳድና ሲአይኤ ተጣምረው ከሰሩ ኢራን መልስ የምትሰጥበት አቅም የሚተርፋት አይመስለኝም።
@Bdl-q2n
Ай бұрын
በ180 ሚሳህል 2 ሰዎች ለይ ብቻ ጉዳት ያደረሰ ህላማውን የማይጠብቅ ሚሳህል ነው ኢራን ያላት
@FethiyaAli-i1e
Ай бұрын
Wushetam Tultula Endeqetel Eyeregefu Eyayehu Newu Qedadawu
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
ዋናሁ ሰዉአልሞትም ታምረኛነዉ የኛገታ እራን የማሲፈራራት ዛቻነዉ
@MeronTeshome-hs3ge
Ай бұрын
Andegna negn yes❤
@NigstWelde-q2s
Ай бұрын
ሰላም ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላማቹ ይብዛ በያላችሁበት♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@MekidesDesta-dz7zr
Ай бұрын
1ኛ 👍
@seadayimer1104
Ай бұрын
ቀደምሽኝ አልልሽ ክክክክ
@AhwallhasanAheallhasan
Ай бұрын
2ተኛ😂
@ahmedoumerahmed5430
Ай бұрын
ለዓለም ህዝብ ሁሉ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣ!!!
@AwolMohamedAwolWollommm
Ай бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💜
@yanetube17
Ай бұрын
Allah is the great of everythings it's good work
@segededemissie3505
Ай бұрын
አየሚገርም ነው ! ስው , በስው ላይ ...? እንዲህ መሆኑ !!!! እዝናለሁ !
@صالحالمطرفي-ق2و
Ай бұрын
Wey abla meta meta tlaleh a enama lotere newu bya betrfe selamh ybeza abla selam le alem hulu
@ethiotube6965
Ай бұрын
አይ አሜሪካ አሁንስ ተልከሰከሰች ኢስራኤል ተነካች ብላ የዚህን ያክል ያዙኝ ልቀቁኝ ማለትዋ ይገርማል እሪሷ የልብ ልብ እየሰጠች ጃስ እያለቻት የሲአይኤ አቋም የዚህን ያክል መውረዱ ያሳዝናል አለም ላይ የማልደርስበት የለም የሚለው ሲአይኤ አሁን የመረጃ ያለክ ማለቱ ይገርማል ጭራሽ የቻይና ማለትዋ ይገርማል በዚህ ሰአት ከቻይና ጋር መላተም የሚያዋጣት አይመስለኝም ነገሮች በዚህ ከቀጠሉ የአለም ጦርነት መቀስቀሱ አይቀርም ፈጣሪ ይጠብቅ ነው
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
Ай бұрын
ሲጀመር ኢራን ወደዚህ ጦርነት የገባችው በእስራኤል እና በአሜሪካ ወጥመድ ነው ። እስራኤል ላይ ጉዳት እንድታደረስ የፈቀዱላትም አውቃ ነው ነገ ተሰባስበው ይቀራመቷታል ። ከኢራን ጀርባ ሩሲያ አለች ከእስራኤል ጀርባ ደሞ አሜሪካ አለች
@user-jz3br8ur5g
Ай бұрын
እነሱ በአሚሪካን ተመክተው ነው አላህ ምን እደሚደርግ አይታውቅም ጦርነት ከባድ አስከፊ ነው ሁሉም ተያይዞ መጠፋፋት ነው አላህ ሰላሙን ይመልሰው
@AyoubBalcha
Ай бұрын
አቤልየወይኗልጅአታንቋልጥ ጀሀዱሁሉንሙሰሊምእንደሚያካትትአትርሳየአይሁድንየበላይነትአትሰበክ
@eyayuEyayu-n6u
Ай бұрын
ድል ለእስራኤል ድል ለፋኖ ❤❤❤
@Essaymahammed
Ай бұрын
ምን አገባህ ለሁሉም ሰላም አትልም
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
አሜንንንንንንንንን የነቆጆ አዎድል ለእሲራኤል
@Essaymahammed
Ай бұрын
@@ajmanbaldiya3338 አይሁዲነክ ለሁሉም ሰላም ያርጋቸው አትልም
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
Ай бұрын
ኢራን💪💪💪💪👌
@marthabezabehtafese3217
Ай бұрын
ሆ በቀጥታ ሀገራችሁን ሽጡልኝ እይሉም! ጉድ ነው
@Yenenesh-v3j
Ай бұрын
Abelo ጀግና
@Etiopa
Ай бұрын
አይ እቺ ከንቱ ዓለም 😢
@tofiktofaw6945
Ай бұрын
First
@merryeuerusalem8891
Ай бұрын
ምንም መድራግ አይችልም እኔ ኢየሱስ ከተወለደ ዛር ነኝ ሰላም ሁሉም ሀገር
@fhxh2270
Ай бұрын
እየሱስን ቂጡን ገልበዉ ነዉእኮ የቀጠቀጡት አይሁዶቺ😂😂😂😂😂 እና ተጎናቸዉትቆሚያለሺ እየሱስአሳዘነኝ😂😂😂😂
@MotherofEtsegnetElsabethiwot
Ай бұрын
ሠላም ለአለም በሙሉ
@eyobfeleke4458
Ай бұрын
አቤላ ይቻምሽ
@meri24242
Ай бұрын
እረ አልቻልንም ሰቀቀኑን ቤሩት ላይ😢
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ የእኔ ውድ አይዟቹ በፀሎት ከእናንተ ጋ ነን
@gafat
Ай бұрын
አይዟችሁ ተግታችሁ ጸልዩ እግዚአብሔር ይህን ክፉ ጊዜ በጥበቡ ያሳልፋችሁ ❤
@WerkinheMmaru
Ай бұрын
እና ምን እናርግሽ ቻይው
@rabeaMani-u3b
Ай бұрын
አላህ ከናተ ግር ይሁን
@HappytemaHappy
Ай бұрын
😢😢😢@@WerkinheMmaru
@helenhelen5899
Ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዙብ
@segededemissie3505
Ай бұрын
እውነት ነው ! እነኝህ ቴሮሪስቶች የእጃቸውን ማግኘት አለባቸው ....? ዛሬም , ትላንትም ....? ነገም ....? አለምን እያመሱ የሚቀጥሉ ምሆን ....? የለባቸውምና ...?
@tigstgetawa
Ай бұрын
Israel 🇮🇱 ❤❤❤
@hiwotgirma5557
Ай бұрын
አቤል እባክህ ይሄን የውሀ ምስልህ ቀይረው
@etafraw9993
Ай бұрын
☝️☝️☝️😭😭😭😭😭
@AbuMirjana-ox6uu
Ай бұрын
አላህ ሱ ወ ሁሉን ያውቃል እስራኤል መጥፋቷ አይቀርም
@segededemissie3505
Ай бұрын
ስው ሆይ ....? ያለነው በዚህ በሺፍጥ የተሞላ ዘመን ላይ ስለሆነ ....? እንደእምነታችን , ተግተን ...? በመኖርና , ማለፍ ላይ ነን ! ጥንቃቄም ሆነ ...? እግዞ ማለትም እንርሳው ...?ያለን ለእኛ ሚስኪኖች ....? ከላይ ነውና ...? ሁሉን ያያል , ሁሉን ያውቃልና !🙏🏿
@koaiwessel
Ай бұрын
አቤል አናመሳግናሌን
@YaawaqSumatubeka
Ай бұрын
The God of Abraham, Isaac and Jacob will not leave u alone Israel 🇮🇱
@ETHIOPIA7777
Ай бұрын
PRAY FOR THE WORLD!!
@AbdiYesuf-x5h
Ай бұрын
ሰላም መላው አለም ይሁን
@FilimonAregay-k4r
Ай бұрын
Abelo Berta ❤❤
@MohamedSeid-f4d
Ай бұрын
ኢንሻአላህ የአሜሪካና እስራኤል የበላይነትና የሴራ አባዜ ማብቂያዉ እሩቅ አይሆንም እናአላህ ያሳየን
@meremyeallahbariya133
Ай бұрын
አሜንንን 1
@EleniGetachew-we2uu
Ай бұрын
Lehacham wesla
@kibromtekia
Ай бұрын
ማያገባህ ወንድሜ ፈጣሪ ኣይወደውም
@kibromtekia
Ай бұрын
ፈጣሪ እሳቱን ያጥፋው
14:02
ሰበር ዜና - ሱማሊያ መርዶ ሰማች ያልጠበቀችው ሊሆን ነው ሩሲያ ድል እየቀናት መሆኑ ተሰማ
Abel Birhanu
Рет қаралды 6 М.
15:06
ሰበር ሰበር - አስፈሪው ቀን መጣ ፑቲን ፈረሙ አውሮፓ አዋጅ ወጣ 3ኛው የአለም ጦርነት
Abel Birhanu
Рет қаралды 88 М.
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
00:31
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
Daily Viral Brief
Рет қаралды 9 МЛН
00:37
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
Daniel LaBelle
Рет қаралды 46 МЛН
27:16
''ያፈቀርኩት ልጅ አለ ግን ከነገርኩት ይኮራብኛል... አባቴ ፈረስ አይደለም!🤣'' አሪፍ ጊዜ ከተወዳጇ ቲክቶከርና ድምፃዊት ዴይዚ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 456 М.
1:52:59
ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
Maya Media
Рет қаралды 3,8 МЛН
13:24
ሰበር ሰበር - ያልተጠበቀው ሆነ ጆ ባይደን በመጨረሻ ሰአት አደገኛ ውሳኔ አሳለፉ
Abel Birhanu
Рет қаралды 51 М.
16:07
Ethiopia - በመከላከያና ፋኖ መካከል ከባድ ውይይት፣ የጎንደር ፋኖ ለመከላከያ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች፣ መከላከያ ከጎንደር ከተማ ወጣ፣ የኦነግ ታጣቂ በሞጆ
Feta Daily News
Рет қаралды 487 М.
33:09
Mekoya - የእስራኤል ኒውኩለር ቦምብ መዘዝ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 247 М.
ሰበር የተለያዩ መረጃዎች ህዳር 11/2017ዓም ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ
akramgaderኡሙረመዳን ሚዲያ
Рет қаралды 361
ሰበር ዜና ባህርዳር ኤርፓርት ጀ/ል አበባው በፋኖ ተከበበ ጎጃም ጎደር ሸዋ
emebet youtube
Рет қаралды 88
47:56
ሞዴል የመሆን እድሉ አመለጠኝ ፣ ፈረንሳይን ጥዬ መጥቼ ከ 5ሺህ ሰው በላይ አስተማርኩኝ #ethiopia #fashion #successstory
Donkey Tube
Рет қаралды 640 М.
14:55
ሰበር - እስራኤልን ያስደነገጠው የቻይና ውሳኔ ኢትዮጵያ በወታደሮቿ ጉዳይ ያሰጠችው ውሳኔ
Abel Birhanu
Рет қаралды 63 М.
18:13
''ይቆጨናል'' ባጫ ደበሌና የተማረኩት ኮሎኔሎች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 275 М.
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН