🔴ሰበር አስቸኳይ መረጃ❗ቶሎ መፍቴ ሊፈለግለት የሚገባ ጉዳይ ነው

  Рет қаралды 6,006

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@BertukaBe
@BertukaBe Сағат бұрын
ልብ ይስጠን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
ፐ በእሱ ቤት በቃ በእውቀት ተራቆ ሞቶኣል ከአቀማመጡ ከአነጋገሩ ወይኔ የማንም ሶፍት በሊታ እንዲያዉ በምን ሞራሉ ነዉ ስለ አባታችን የሚያወራዉ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
😊አባታችን አባ ገብረኪዳንን የሚጠሉት ይታወቃሉ ወይ ሃሰተኛ አጥማቂ ወይ መናፍቅ ፀረ ማርያም ነዉ እኛ ግን እንላለን በረከታቸዉ አትለየን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
አሜን
@yhguyt
@yhguyt 4 сағат бұрын
ለምን፡ይገርመናል፡መናፍቃን፡ዘመናዊ፡ጠንቋይ፡ናቸውኮ፡
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 4 сағат бұрын
​@@yhguyt😂😂😂😂😂😂 እውነት ነው
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ 4 сағат бұрын
ሳ በጣም ትክክል ነው ❤❤ አወ በረከታቸው አትለየን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 сағат бұрын
በትክክል አባታችንን ሊያርም ነው ይሄ ደንቆሮ ሂድና ጪፋን አማልደኝ በለው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 сағат бұрын
አሜን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 сағат бұрын
ውይ ኣባ ህጻን የሚባሉት ኣባት ኣሉባልታ ይወዳሉ አንደ መንፈሳዊ ኣባት ኣልሆን ኣሉ😮😮😮
@mimitulu6525
@mimitulu6525 2 сағат бұрын
ፈጣሪ ጠብቀኝ ከእንዲህ አይነቱ
@User2535-n1m
@User2535-n1m Сағат бұрын
አባ ህፃን የጥላቻ ንግግሩ ግን አይደለም ከአንድ መነኩሴ ከተራ ግለሰብ የሚጠበቅ ንግግር አይደለም።ልቦና ይስጠው
@kedeset
@kedeset 3 сағат бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እግዚሆ የሚያመራ ብቻ ነው ያለው የሚያስተካክል ጠፍ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 2 сағат бұрын
ወይዘሮ ሰኑዱ ለምንድነው ከኢትዮጵያ እማ ትባረርር
@radicalv2720
@radicalv2720 2 сағат бұрын
በስመአብ ብለህ እንደዘመድኩን ባትጀምር ጥሩ ነው እሱ በስመአብ ብሎ ጀምሮ ስድብ ያዥጎደጉዳል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
ጀምር የሚሉም ስላሉ ብዙ ሀሳቦች ውስጥ መርጬ የወሰድኩትኝ ማማተቡን ነው 😳
@KabtamYifru
@KabtamYifru 3 сағат бұрын
በመናፍቃን ከመቃወም እነሱ አይሰሙምእባካችሁን የዛር መንፈሰ ነው ያለባቸው
@Yodhfh
@Yodhfh Сағат бұрын
መጀመሪያስለሰማእቱበርሜልቅዱስጊዮርጊስናስለአባቶቻችንስለመልአከመንክራትመምህርግርማወንድሙማወቅከፈለክወይሱባኤግባካልሆነምሰማእቱጋሂድእውነቱንእወቅ
@susuneghnegh
@susuneghnegh 4 сағат бұрын
አሁን እሺ አስራት በኩራት ግዴታችን ነው። ግን ባንድ በኩል ።መኪናቸው አይፎናቸው ። ግን ከየት አምጥተው ነው ሚገዙት ብዬ ስጠይቅ። ሰዎች ምናሉኝ። የንስሀ ልጆቻቸው ። ነው ይባላል። ዘመድኩን ብዙም አልሰማውም ነበር ግን። ሲያጋፍጥ አንድ በአንድ። ገረመኝ ።Rivo ሚነዳው ልጅ። አይቸዋለው። ዘመዴን አመንኩት።
@enatteshale
@enatteshale 3 сағат бұрын
አባ ህጻን ሚዲያ ለምን ይወዳሉ እስቲ ደበቅ ይበሉ አሁንም የብልጽግና ካድሪ ነዉ የሚባሉት እኮ አልሰሙም እንዴ ጳጳሱን ለመወንጀል ነዉ ሴትየዋን ማዋረድ የፈለጉት?
@danielgebrekiros8108
@danielgebrekiros8108 Сағат бұрын
MIN AYNET GUD NEW EMEBRIHAD ASTEWAY LUBUNA TISTACHEW
@kirubeltamene2302
@kirubeltamene2302 4 сағат бұрын
ይህ ካደረጉ የህዝብ ንብረት ነው ስለዚህ ድርሻችንን እንጠይቅ
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 сағат бұрын
I gave you comment on your last video and want to add my own experience. I open youtube to gather new information about my church or county. If i like it i will hit like button and share with others. So I don't come here with intentions to help any youtuber including you. Your work have to speak for itself. Everything else come afterwards
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል አይደል አሁን በቤተክርስቲያን ያሉ አባቶች በሌላ ጉዳይ ስለተጠመዱ ለጌታ ቤት ጉዳያቸዉ አይደለም ወዳጄ እርሱ ሰማያዊ አምላክ ይድረስልን እንጂ
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 сағат бұрын
Good thing you read your comment that help you to add segment or get better content. So my recommendation is just do your work
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Сағат бұрын
ወይ ጉድ ጀማነሽ ምድረ ቁማርተኛ እነ ጀማነሽ እነ እህተ ሆኑ እንዴ የእምነት ልካቸው የድንግል ልጂ ይስብራቸዋል ጅራፉን ያነሳል እግዚአብሔር ማምለክ ሳይሆን እነሱ ስራቸው የገንዘብ ቁመራ ነው
@mtt733
@mtt733 2 сағат бұрын
የመዝሙሩን ድምፁን ብትቀንሰዉ
@anethio
@anethio Сағат бұрын
ትላንት በማርያም ስም ስንት ብርሰሩ ብዬህ ነበር???? አንድዬን ትተን ፍጡርን ያላቅንበት ስብስብ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
አካውንታቸውን ሼር ያደረጉኝ መስሎኽ ነው የጠየከኝ? ፍጡራንን እንድናከብር ያዘዘን እራሱ አምላካችን ነው። ደግነቱ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማታነቡ አንፈርድባችሁም። ከድንቁርናም ከምንፍቅናም ለመዳን ማንበብ ይጠበቃል። ያመበብነውንም ማስተዋል ደግሞ እንዳንክድ ያደርገናል። ዘጸ 20 ላይ አባት እና እናታችን እንድናከብር ያዘዘን እርሱ ነው። ወላጆቻችን ደግሞ ፍጡራን መሆናቸውን አትዘንጋ
@anethio
@anethio 11 минут бұрын
@@Tsegayekiflu መፅሐፍሽን ብታነቢማ ለአምላክሽ እንጅ ለፍጡር /ለማርያም/ ባልሰገድሽ ነበር ለሁሉም አንብቢ ማንበብ ሙሉ ያደርግሻል
@shiwaestub1497
@shiwaestub1497 Сағат бұрын
Anet raseh abatochin sateteyeken satereda ataseremer. Malede malet asetarek, lemen malet new. Yekersetos sera bechia ayedelem k.pawelos begnam yemasetarek kal anore yelelehal kal bekal bedeferet atasetemer.
@alemayalew7654
@alemayalew7654 2 сағат бұрын
ጋዜጠኛው በአባ ግርማ አትምጣ ከስንት መናፍስት የሚገላግሉ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ብለወ በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል ስም ብለው አጋንትን የሚያወጡ ት እንጂ በአባ ግርማ ስም አይሉም ምን ነው አንተ ወይ አሳማኝ ነገር የለህ መምህርን አንዲህ ጥምድ አደረግካቸው ሰውን ከሚተበትቡ ደብተራዎች ወይም ከዛር አንጋሾች ጋር ህብረት አለህ ማለት ነው ምክነያቱም አባ ግርማ በነዚህ የሚላኩትን እና የሚያዙትን መንፈስ ነው የሚያላቅቁት
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 2 сағат бұрын
በቅዱስ ሚካኤል ስም አውጡ የሚሉ መጻሕፍት የሉንም
@zenebe614
@zenebe614 4 сағат бұрын
ኧረ ማማተብ! ሥርዓት አስይዘው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 3 сағат бұрын
እሺ
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 4 сағат бұрын
መ/ር ግርማ የትኛዉን ትዳር በጠበጡብህ? ቅመም (ወሬ ማጣፈጫ) አደረካቸዉ በቃ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
የማኅበረ ቅዱሳንን ዶክመንተሪ ተመልከቺ
@ermyasgashaw3262
@ermyasgashaw3262 2 сағат бұрын
Why on earth you care about this guy this much because he cannot defend his work actually his devil work and making money. So stick to truth and ignore that so called Aba
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 Сағат бұрын
አንተ ሁሉንም ትተቻለህ ባይሆን ፀልይላቸው ፃድቅ 7 ጊዜ ወድቆ 7 ጊዜ ይነሳል አንተ ማን ነህ መነኩሴውን የምታቃልል? ማን ያውቃል እግዚአብሔር እሳቸውን ተጠቅሞ ብዙዎችን ሊያድን ቢሆንስ . መፅሐፍ ማንም የቆመ ሚመስለው ቢኖር ይጠንቀቅ ይላል እሳቸውስ ተፀፅተው ተመልሰዋል እኛ ግን ከጠፋበት ሚመለሱትን መልሰን እናጠፋለን። አንተ ማነህ vidio ለይ ተፈናጠህ እሳቸውን የምትተቸ ተወቸው የአገር ባለውለታ ናቸው ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Сағат бұрын
ጸጋዬ እባላለሁኝ 🙋🙋🙋
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 Сағат бұрын
የስንዱ ቄስ እኮ በፋሲካ ጾም በልተዋል ።ስንዱ ቀደም ብላ ስለምታስፈስክ።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
ፐ በእሱ ቤት በቃ በእውቀት ተራቆ ሞቶኣል ከአቀማመጡ ከአነጋገሩ ወይኔ የማንም ሶፍት በሊታ እንዲያዉ በምን ሞራሉ ነዉ ስለ አባታችን የሚያወራዉ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 4 сағат бұрын
አለማወቃቸውን ስለማያውቁ ነው አትግረጂባቸው
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
ፐ በእሱ ቤት በቃ በእውቀት ተራቆ ሞቶኣል ከአቀማመጡ ከአነጋገሩ ወይኔ የማንም ሶፍት በሊታ እንዲያዉ በምን ሞራሉ ነዉ ስለ አባታችን የሚያወራዉ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 4 сағат бұрын
ፐ በእሱ ቤት በቃ በእውቀት ተራቆ ሞቶኣል ከአቀማመጡ ከአነጋገሩ ወይኔ የማንም ሶፍት በሊታ እንዲያዉ በምን ሞራሉ ነዉ ስለ አባታችን የሚያወራዉ
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,3 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 28 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 2,3 МЛН