🔴ሰበር‼️ ጥምቀትን አስመልክቶ ጥብቅ መረጃ ታስቦና ታቅዶ የተደረገ ጉዳይ

  Рет қаралды 14,792

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@BekeleAdis-x9s
@BekeleAdis-x9s 3 күн бұрын
በተቻለህ መጠን ሃይማኖታችን ከመቅሰፍት ለመታደግ ስንል ስሜታችንን ገታ አታድርገን ታቦታችንንበሆይታና በእልልታ አክብረን ሀገራችንን ከጥርነት ከመቅሰፍት እንታደጋት አምላክ ይርዳን
@SofyaAbebe
@SofyaAbebe 2 күн бұрын
ፈጣሪ የፈሰሰው ደማችሁን ይክፈላችሁሰው እዴት እደዝህ አይነት መልካም ሰዎች እዴት ይገደላሉ አምላኬ እባክህን በቃ በላቸው ገበሬ የገበሬ ልጆች ባለቤቱ ከዚህ በኃላ ፈጣሪ ይቅር የበለን ይበላችሁ አሜን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
እናታለም ድንግል ማርያም 😭😭😭😭
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 3 күн бұрын
በዕውነት:ትክክልኛ:መልዕክት:ነው:በተለይ:ታቦታቱ:በደንብ:መከበር:ይገባዋል:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ምህረትሚዲያ
@ምህረትሚዲያ 3 күн бұрын
እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ🎉🎉 በእውነት ይን የዋህ ህዝብ ግን ምን በደለ😭😭😭😭😭
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
🙏
@bitanyaasefa-h8m
@bitanyaasefa-h8m 3 күн бұрын
እናቴ እመቤቴ የሁሉ ሰሚ እናትን የሚገልፅ ቃላት የለም እግዚአብሔር አምላካችን ለዚህ የዋህ እዝብ ሰላምን ያድልልን የኛ እንቁ ወንድም እመቤቴ ትጠብቅህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegayemegersa3402
@tsegayemegersa3402 3 күн бұрын
በርቱልን
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv 3 күн бұрын
ትክክል መቅርት አልበት ❤❤
@FekraselamDesta
@FekraselamDesta 2 күн бұрын
ወይፈጣሪታዲያለምንወደአውሮፓአትሄድም ፈጣሪልቦናይስጥህ
@FekraselamDesta
@FekraselamDesta 2 күн бұрын
የኔየዋሆችፈጣሪይጠብቃችሁ
@SintaywhuMekohu
@SintaywhuMekohu 3 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ ዘፈን ይቅር በቃ መዝሙር ብቻ ቢሆን ቲሸርት ለብስው መጠጥ ደርደረው ሃይማኖት የሚያሰድቡ ፈጣሪ ልብ ይስጠን
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አጽዱልን ተባረኩ
@ZeharahusaneZeharahusane
@ZeharahusaneZeharahusane 3 күн бұрын
እውነት ነው ሙዚቃ ማይውን ድርጊት መወገዘት አለበት
@BehayluTesfaye-r2y
@BehayluTesfaye-r2y 3 күн бұрын
በዚ ዙሪያ ላይ ሁሉም የበኩሉን መወጣት አለበት በጣም ያላስፈላጉ ነገር ነው
@zozhhj2758
@zozhhj2758 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲o👏👏👏 ል ል ል ል ል ል ል
@AberhetMehari
@AberhetMehari 3 күн бұрын
ጥምቀት እንደጥምቀትነቱ የቤተክርስቲያን እንደሆነ ቢታወቅም ግን በተወሰነ መልኩ ግን በየዋህነት ለትዳር መተያያ የሚሆንበት ቦታ አለ ስለዚህ እንደዚህ በሚዲያ ሳይሆን በየንስሀ አባቱ ትምህርት ይሰጥበት ወንድሜ
@sinatteketel5395
@sinatteketel5395 3 күн бұрын
ይሕንሐሳብቀጥሉበት
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 3 күн бұрын
ንገሩልን ስለቅዱስ ስዕሉ ስለቲሸርቱ ስለመስቀሉ በየክልሉ ለሚያገለግሉ አባቶች ይነገርልን
@AselefehcFehc-h2j
@AselefehcFehc-h2j 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️ ellllllllllllllllllllllllllllllllllelllllllllllllllllllelllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@EyobAweka
@EyobAweka 3 күн бұрын
😊
@DingleMaryam
@DingleMaryam 3 күн бұрын
እንደእነዚህ፡አይነት፡እናቶችና፡አባቶችን፡በድሮን፡የሚያጠፋቸው፡ስለዚህ፡በየትም፡የውጪ፡ሀገር፡ያላችሁ፡አማራዎችም፡ሆናችሁ፡ወይም፡የሰው፡አእምሮ፡ያላችሁ፡በሙሉ፡ይሄን፡ጉግማንጉግ፡ስራት፡ከኢትዮጵያ፡ለማጥፋት፡ሁላችሁም፡መተባበር፡አለባችሁ፡፡
@Zeritu-zo1rx
@Zeritu-zo1rx 3 күн бұрын
Uuuuuf ente😭😭😭
@birhanu7953
@birhanu7953 3 күн бұрын
የኢትዮጵያን ዓመተ ምህረት መወገድ አለበት ያለው ግን ጤነኛ ነው? አሁንም ተመልካቹ አሜን ማለት ቀጥሏል። ያሳዝናሉ ወንድማችን አግባብ እና አጥጋቢ መልስ ሰጥተውሀል እናመሰግናለን።
@ganetgarma
@ganetgarma 3 күн бұрын
አው በዝማሬ ሰሀት ሽብሻቦእና ማጨብጨብ ቀርቶ የኳስ ደጋፌዎችን ይመስል ተቃቅፈው ይዘላሉ ሌላው ዝማሬ ቀርቶ ስልክ መቅረጽ መቅረት አለበት
@DabashSetnew-k9w
@DabashSetnew-k9w 3 күн бұрын
በለንግስ ጊዜ በየቦታዉ ስእለአድኖ የሚሸጡ ሰወች መላ ሊባል ይገባል
@AYU-mc4hv
@AYU-mc4hv 3 күн бұрын
beyesus sim atibel seytanam dedeb kewket netsa neh denkoro
@SinkeTesfaye-iu2ws
@SinkeTesfaye-iu2ws 3 күн бұрын
ሴቶች ነጠላ ሻሽ ይሰሩ ቀሚስ ወንዶች ብትችሉ ነጠላይ ልበሱ
@TesfayTmariam
@TesfayTmariam 3 күн бұрын
ልቡሱ እኮ በየቤተ ቤተ ክርስትያን እየሽጠ ነው እኛ ምን እናርግ ቄሶች ግዙ እያሉ ነው ቡያስተምሩ ጥሩ ነበረ
@LinaYemikaelilij
@LinaYemikaelilij 3 күн бұрын
Ortodoxen atkyrem
@JonathanJhon-fs8yi
@JonathanJhon-fs8yi 3 күн бұрын
አንተ ማነህ ስናድግ ጀምረን የጥምቀት ማድመቂያ ዘፈኖች አርሞሪካ ነበር አዲስ አደለም
@ንቁሓንreactiomezemur
@ንቁሓንreactiomezemur 3 күн бұрын
ወዳጄ አሪምኒካውን ምክናያት በማድረግ ሶዶማዊነት በአደባባይ እያየን በአይናችን ይህን ድርጊት ያልተቃወመ ሶዶማዊ ነው😭😭
@SenizeMariam
@SenizeMariam 3 күн бұрын
@JonathanJohn ጆዬ ይሄ ፍፁም ስህተት ነዉ ወንድሜ::ያኔ በዚያ ዘመን ባለማወቃችን ነበር::እንደዉ ስህተት አልነበረም ባህላችን ነበር ብንል እንኳን ያ ዘመን የየዋሀን ፈሪሀ እግዚአብሔር የነበረበት ሕዝብ ነበር አሁን ላይ ሞታችንን እስከምንመኝ ድረስ ነገሮች ገፅታቸዉን ቀይረዉ መጥተዋልና እስኪ አስተዉል ምን አይነት ቆሻሻ አስፀያፊ ዘመን ላይ እንደደረስን::💔ነገር ግን በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ኮተታኮዐት ጭፈራ መዘዙ ብዙ ነዉ ዘመኑ ከፍቷል እስኪ በዚህ ዘመን እንኳን ይብቃን ይቅርብን ጭፈራና ዳንኪራ::አሁን ላይ ሊሆን የሚገባዉ ከዳንስና ከጭፈራ ተለይተን ታቦታቱን አጅበን መዝሙር መዘመር ነዉ ያለብን ለ3ቱሞ ተከታታይ ቀናት ከከተራ---ቅዱስ ሚካኤል ቀን ማለት ነዉ::ትረዳኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ጆ:: እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልህ ብሮ::🥰🙏
@vivaviva4164
@vivaviva4164 3 күн бұрын
Stop dance ena fesheta!!!
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
የፋኖና የአገዛዙ እርምጃዎች   አዲስ ጦርነት እየመጣ ነው?
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 1,1 М.