ሰበር ቪድዮ‼️" የውስጥ ባንዳዎች ላይ እርምጃ " ብፁዕ አቡነ አብርሃም ዝምታቸውን ሰበሩ

  Рет қаралды 18,647

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Күн бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ #eotcmk

Пікірлер: 49
@abbanahusenay
@abbanahusenay 21 күн бұрын
ብጹዕ አባታችን ! እንደ ዛሬው ሁሉ የዛሬ ዓመትም በሰላም በጤና እግዚአብሔር ያድርሰን !
@mekdsshiferawu-gk2gd
@mekdsshiferawu-gk2gd 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bx2zp2xd4d
@user-bx2zp2xd4d 21 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታቺን ቤተክርስቲያናቺንን ከክፉዎች ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f 21 күн бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እንዎዶታለን በቅዳሴ በስብከት በፀሎት በኪዳን በማህሌት ባርከውናል የአመት ሰው ታድርገን ኪዳነምህረት እናታችን አሜን❤❤❤
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 21 күн бұрын
ስወድዎት አባታችን እግዚአበ‍እሄር እድሜ ይስጦት።
@user-zf2hm6vr5x
@user-zf2hm6vr5x 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አበታችን በርከቶ ይደርብን
@edelamteashome2188
@edelamteashome2188 20 күн бұрын
አባታችን ከዚያም ከዚህም ፈተናቸው በዝቶ እንደዚሕ በፈጣሬ ጥንካሬን ተጎናፅፈው ፊታቸው እንደዚሕ ብርት ብሎ ሳያቸው በእውነት እግዚአብሔርን ያየሁት መሰለኘ ንግግራቸው በእውነት ታድለናል እነደአባታችን ያሉትን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለኛ ለምእመናኑ ብርታተት ሆነውናል ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያድልልን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 20 күн бұрын
እሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ🙏 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በባህርዳር አባይ ማዶ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በቤተክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ለተደፈሩት እማሆይ አመልማል😢😢😢
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k 21 күн бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@user-dd4zx6zb9k
@user-dd4zx6zb9k 20 күн бұрын
የቤተክርስቲያን ውድ ቦታዎች ለምንድን ነው እየተቀነሱ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉት ፡፡ አሁን በእውነት የአገልጋዮችን ደሞዝ በአንድ ክበረበዓል ቀንብቻ መሸፈን እየተቻለ ወደ ንግድ አዘቅዝቆ መሮጥ ለምን፡፡ አባታችን የቤተክርስቲያን የግንባር ቦታ አጥርና ደኖች በሙሉ ይከበሩ፡፡ ቤተክርስቲያን ከቤተመንግስት ትበልጥ ነበር ለገባው፡፡ ህንፃ ገንብቶ ኪራይ መሰብሰብ እያስደፈረን ነው፡፡
@mamomamo-j2z
@mamomamo-j2z 21 күн бұрын
አባታችን ለዚህ ነገር አድስ ነወት? ኧረ ተው። አድስ አበባ እየኖሩ? እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ግን ስንት እናውቃለን!!! ሃይማኖትን በነሱ አንለካም!!!
@alemalem7462
@alemalem7462 21 күн бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን በረከቶ ይድረሰን አባታችን🙏🙏🙏
@user-qd1ou7rp6m
@user-qd1ou7rp6m 21 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አባታችን
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 20 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒወት ያሠማልን አፋችሑን ለስድብ ምትከፍቱ ሠወች አረ ድፍረት ? ይቅር ይበላችሑ ከሣቸው አልፈው ከናታቸው ደረሱ እግዛብሔር ልቦና ይስጣችሑ
@shewanhabtewold6737
@shewanhabtewold6737 21 күн бұрын
Amen!!!
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 20 күн бұрын
tebareku aba
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 21 күн бұрын
እውነት. አባታችን. እነሱ. ናቸው. እግዚአብሔር. የለም. ብለው. በልባቸው. ውስጥ. አስወጥተዋል.
@HabtamuYedemie
@HabtamuYedemie 21 күн бұрын
አባታችን በርቱ
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 21 күн бұрын
ለክስክስን ልክስክስ እንበል
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 20 күн бұрын
ሌቦች ጉቦኞች በመረጃ አይሰርቁም አባታችን በጥንቃቄ የሚሰርርቁትን በጥንቃቄ ነው መረጃ የሚሰበሰበው
@ayalewmobilayu-nq7np
@ayalewmobilayu-nq7np 21 күн бұрын
ብፁእ አባታችን አሁን የለም ለማለት ነው እንዴ በደምብ አለ እኔ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የአንድ ደብር አገልጋይ ነኝ እስከማውቀው ድረስ ከሊቀ ማእምራን ጀምሮ እስከታችኛው ቤት ድረስ በጣም በሙስና የተጨማለቀ ነው እርስዎት ወጥተው አሁን እንደዚህ ስላሉ እርስዎት አይደል እንዴ ያስቀመጡት እንዲበላ በአጭሩ የሳህሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል ማየት በቂ ነው ሌላ መረጃም ከአስፈለገ ሌላም አለ በጣም ብዙ እርስዎት በሚመሯት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው እንደዚህ እየተፈጠረ ያለው ብፁእ አባታች ለሚዲያ ፍጆታ ይምሰል አሁን ወጥተዎ የሚናገሩት ምንም ማስመሰል ብየዋለሁ በእኔ በኩል ከአስፈለገ በአካልም ለማስረዳት እችላለሁ ብዙ የማውቀው አለ በማገለግልበት ቤተክርስቲያን ጭምር
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l 20 күн бұрын
አገልጋይ አይደለህም ብትሆን ስህተት ካለባቸው ወይ በአካል ወይ በፁሁፍ ትጠቁማቸው ነበር እንጂ ወደላይ ለዘለፋ አትንጠራራም
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 21 күн бұрын
አባታችን ካልተጋፈጥ ነው በተባለው ልክ ሳይሆን ችግሩ አለ መሸፋፈን አያስፈልግም፡፡
@user-xt9ef3pz8d
@user-xt9ef3pz8d 21 күн бұрын
Ere wedme 300,0sh keflol ahune bekrb ❤ kalehyiwet yasemaln ❤
@user-xf6zv2gg7t
@user-xf6zv2gg7t 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 21 күн бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem 21 күн бұрын
እረ ሙስናማ በቤተክትስቲያናችን ሞልቷል በእናንተ ደረጃ ባይሆንም እስኪ በየ አጽቢያው ወረድ ብሎ ማየት በቂ ነው አዲስ አበባ ውስጥ ካህንና ዲያቆናት የሚቀጠሩት ብ 2 እና በሶስ መቶ ሺ ብር ነው ያንን ካልከፈለ መቀጠር ፈጥሞ አይቻልም።
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 21 күн бұрын
ኣቡነ ኣብርሃም ባህርዳር ተደፍራ የወለደችውን መነኩሴ ጉዳይ ምን ላይ ኣደረሱት? ያን የራሱን የዘር ፍሬንኣሻንጉሊት ያለውን ፈያታዊ ዘፀጋም እስካሁን የቤተክርስቲያን ኣስተዳዳሪ ኣድርገው ያለኣግባብ በማእረግ ኣሸብርቀውታል:: እንዴት የኣመፀኛ መነኩሴ ነኝባዬች ሸፋኝ ሆኑ ህዝቡን ምን ያክል እንዳሸማቀቃችሁት ተረድተውታል ብዬ ኣምናለሁ:: ምናልባትም ክህነታቸውን የማያከብሩ ወጠጤዎችን ጳጳስ እንደሚያደርጏቸው ይጠበቃል ኣባታችን ኣዎን መድሃኒኣለም ሃበሳን የሚሸፍን ኣምላክ ነው ይህ ችግር ግን በኣደባባይየወጣ ህፃን ተወልዳየተደፈረችው መነኩሴ እያለቀሰች ህዝቡ ኣንገቱን እንደደፋ እያውቃችሁ ኣመፀኛውን ከፍ ከፍ ኣድርጋችሁ ህዝቡ ስለ ሃይማኖታችን ሳይሆን ስሉናንተ ኣዝኗል:: እናንተ እግዚኣብሔር ምን ይላል ትሉ ይሆን? ኸረ ኣባቶቻችን ተው እባካችሁ የፍርድ ቀን ሳይመጣ ስለ ተደፈረችው ልጅ ፍርድን ስጡ ካልሆነ እግዚአብሔር ይፈርዳል ዝም ኣይልም እናንተ ሃላፊነታችሁን ባትወጡ እግዚአብሔር ሰው ያስነሳልናል
@yibeltaltebikew2541
@yibeltaltebikew2541 21 күн бұрын
አንተ የት ነህ ማን ነህ ?ሚዲያ የሰማኸውን ነው፣ደብሩ ላይ አለህ
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 21 күн бұрын
የመነኩሴዋና የህፃኗ ጉዳይ ኣያሳስባችሁም??? ህፃኗ መነኩሴ ነኝባዩን ትመስላለች ዲ ኤን ኤ ግን እውነቱን ያወጣዋል:: የተደፈረችውን መነኩሴ በተመለከተ እመብርሃን እንኳን ዝም ኣትላችሁም ምንም እንበለ ሰብ ብትወልድም እናት ስለሆነች እመቤቴ ዝም ኣትልም ይህን እወቁ ባንዳንድ ወጠጤ መነኩሴ ነን ባዮች ምክንያት እናዝናለን እንጅ ከእምነታችን ኣንነቃነቅም
@user-kt5it5ix2d
@user-kt5it5ix2d 21 күн бұрын
ሰማሁ እረ ተው እግዚኦ ባንዳ ማን ይሆን ሁል ጊዜ ኩረጃ የተለመደብዎት ነው ቤተክርስቲያን እያሉ ያወራሉ ቤተክርስቲያን እኮ አካል እንጅ ራስ አይደለችም ራሱን ክርስቶስ የሌላትን ቤተክርስቲያን አይጥሩ ህዝቡን አያወናብዱት የተሰበሰቡት ናቸው ምእመናንቤተ ክርስቲያን የተባሉት እንጅ ሰው ከሰራው ቡለኬትና ስሚንቶ አያገናኙት እስኪ ክርስቶስን ይስበኩ
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 16 күн бұрын
GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA 🙏🏻 AND ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH FAITH FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ ABSOLUTELY GOOD JOBS 👍 YOU CAN MACK HARED WORCK GOD WILL HALPING YOU FOR YOUR HARED WORCK AND SERVICES FOR EVER AND EVER AMEN 💚 💛 ❤️ FAITH 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💪🏽💪🏽💪🏽❤️❤️❤️💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻💒💒💒
@user-dm6vy4mm5x
@user-dm6vy4mm5x 21 күн бұрын
ያንን ሁሉ የረሳንሎት መሰሎት እዚህ አሜሪካ ሊመጡ ነዉ አሉ ስንቱን አስበልተዉ
@belaystotaw3379
@belaystotaw3379 21 күн бұрын
ቃላት ቢደረደር ያለተግባር ምን ይፈይዳል!!!!!!! ሰለቸን ኡኡኡኡኡኡኡኡ!!!!!!!!!
@user-dm6vy4mm5x
@user-dm6vy4mm5x 21 күн бұрын
ምንም ቢሉ እርሶን የሚያምን የለም ዋና ካድሬ የአብይ አስፈፃሚ የወያኔ ቅጥረኛ
@user-dm6vy4mm5x
@user-dm6vy4mm5x 21 күн бұрын
የመንግስት ካድሬ እርሶ አሉ አይደል
@Phi595
@Phi595 21 күн бұрын
ሀይማኖታችን ህይወታችን ናት አባታችን ዳሩ ግን ባንዳ ባንዳ ሲል ሙሰኛ ሙሰኛ ሲል ይገርማል የእግዚአብሔር ቸርነቱ አሁን ነው ያየነው በታቦቱ ፊት ጥርት ያለ ያፈጠጠ ውሸት ሙሰኛ ከራስዎ ጀምሮ ነው (ለሀይማኖቴ እሞታለው) ከሚሉን ለባንዳነቴ እቆማለሁ ነው የሚባለው አቡነ አብርሃም ምእመኑ እንደ ድሮ አይደለም ነቅቷል እባክዎ ራሶትን ይመልከቱ ስራ አስኪያጅ ከሆኑ ቀን ጀምሮ ውሸታም ሁነዋል ንስሀ ይግቡ ጥሩ አይደለም የምእመናን ጩሀት ወሬ ካሉት የእርሶም ቀጣፊ ወረኛ እንሎታለን ።
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 21 күн бұрын
ለምንድነዉ ግን ልክስክስ ልክስክስ ማንለዉ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 21 күн бұрын
ሐይማኖት ውሸት ነው አጋንንታዊ ልምምድ ነው መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል በእግዚያአብሔር ፊት የተጠላውን የሚያደርግ ዘዳግም 18:10_12 የት ነው ያለው በሐይማኖት 👺 ጭምብል 👹 የተሸፈነ ሰይጣናዊ ልምምድ አይደለም እንዴ በኢትዮጵያ ደም የሚያፋስስ ሕዝብ የሚያስለቅስ ።
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 21 күн бұрын
ፋክዩ አስመሳይ ተግባብተናል
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 21 күн бұрын
ተበዳ ጠንቃይ
@savannasav2609
@savannasav2609 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰይጣን !!
@Hagere739
@Hagere739 21 күн бұрын
አብርሀም እናትህ ትበዳ
@MuluGeta-x4z
@MuluGeta-x4z 21 күн бұрын
ለስሙማ የኦርቶዶክስ መሪ ነህ አሁን ሀቀኛ መስለህ ቤተክርስትያን በውስጥዋ ባንዳዎች አሉ አልክ ከባንዳዎች አንዱ አንተነህ አንተ መሪ ሁነህ ራስህ አንተ አስመራ ሂደህ ለሰይጣኑ አፈወርቅ ለትግራይ ህዝብ ምታ ጨርሳቸው ብለህ ነግረህ ሌላ ቀርቶ ሸልማት ይዘህ የሄድክ ትልቅ ባንዳ አንተነህ የባንዳ ጀማሪ አንተነህ ።አንተ አትዋሽ አማኙ አታታልል የአስመራ ምስክሮች አሉ።ሰማቹና ስራቹ አው በምእመና ተላልቆች ናቹ ።በሚያውቃቹ ሰው ግን ዋና ባንደዎች እናንተ ናቹ። 16:19
@WubeBaysa
@WubeBaysa 21 күн бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው አጢያት ማንም ቢሰራ ለራሱ ነው አባት አንተ አይባልም መጀመሪያ የታረመ አንደበት ይኑረን ልቅ መሆን አንለማመድ ይቅር ይበልህ
@Phi595
@Phi595 21 күн бұрын
ያልሽው እሳቸው እጅ የለበትም ከዛ በላይ ግን ቤተክርስቲያን እያፈረሷት ካሉ ሰዎች አንድ ግን አቡነ አብርሀም ናቸው
አለምን ያስደመመው ዝማሬያችን.....አንድ  ሚሊየን እይታ የሚገባዉ
1:09:23
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 214 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
29:06
masresham
Рет қаралды 291 М.