ሰበር ቪዲዮ‼️ የዶ/ር ዐብይ ድንገተኛ ጉብኝት‼️

  Рет қаралды 39,386

Hasab Meda

Hasab Meda

21 күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Пікірлер: 196
@user-dh2xd9sk1z
@user-dh2xd9sk1z 20 күн бұрын
አብቹ አባ መላ የድሃ አባት ከጎንህ ነን
@RuthRuth-ej8oe
@RuthRuth-ej8oe 20 күн бұрын
ይሄንን ጥበብና ደግነትን የሞላህ የሰማዩ አባትህና አምላክህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም ይባረክ🙏
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 20 күн бұрын
ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት እግዚአብሔር ይርዳዎት ፍፃሜውን ያሳምርሎት❤❤❤❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 20 күн бұрын
አሜን፣ !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
አብቹ አገር ወዳድ ታታሪ ጀግናችን እንቁአችን እንወድሀለን ሚሊዮኖች ምንጊዜም ከጎንህ ነን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n 20 күн бұрын
አሜን።
@manalebishwolde2999
@manalebishwolde2999 19 күн бұрын
💯 ❤❤❤❤❤
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 20 күн бұрын
አብቹ የሰላም አባት ❤❤❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 20 күн бұрын
መሪ ብሎ ዝምምምምም❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊አላህ ጥበቃ አይለየው በሂድበት ሁሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊
@deehope9477
@deehope9477 20 күн бұрын
Amen & Amen 🙏 well said comment! GBU 👌 ❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 20 күн бұрын
ድንቁ ዶ/ር አብይ አህመድ ፣ እንዳንተ ያለ መሪ እንኳን ተወለደልን፣ ተመረጠልን!!!! ሺ አመት ንገስ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 20 күн бұрын
❤አቡቹ ጀግና አንተን የወለደች እናት እያመሰገን ገና ብዙ እደምትሰራ ተሰፍ አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@EyobTesfaye-v4e
@EyobTesfaye-v4e 20 күн бұрын
My leader❤
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f 20 күн бұрын
እግዚአብሄር የተጠቀመብህ ልዩ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባረክ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 20 күн бұрын
አብቹ የፍቅር አባት እንወድሀለን❤❤❤😂😂
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
አብቹ ቅን ሩህሩህ የደሀ አባት የሰላም ሰዉ አላህ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 20 күн бұрын
ይህን የስራን ሰው መቃወም ጤነኝነት አይመስለኝም:: አብቹ በርታ!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግ/ር ይጠብቅህ
@YameneSir
@YameneSir 19 күн бұрын
በዘረኝነት የተጠመደ ነው የሚሳደበው
@Desalegn-v2e
@Desalegn-v2e 20 күн бұрын
አብቹ አባ መላ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-tg3tg8np4r
@user-tg3tg8np4r 20 күн бұрын
ክቡር ጠቅላይ ምንስቴር ዶክተር አቢይ አህመድ ሙሉ ስምህን የምጠራው በምክንያት ነው ጀግና ነክ በርታ እንወድሃለን
@astermekete7984
@astermekete7984 20 күн бұрын
ተባረክ ጌታ ብድራትህን ይክፈልህ 🙏🙏
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 19 күн бұрын
amen
@feaaef5243
@feaaef5243 20 күн бұрын
አቤት???ምን አብነት??? እንዴት አይነት??? አይምሮ እንደሰጠህ እገረማለሁ ኑርልን ❤❤❤
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 20 күн бұрын
Words cannot describe Abbch's amazing jobs. Within short periods of time remarkable and outstanding jobs accomplished within short periods of time. Working hard for his citizens health and clean comfortable life styles. God bless you Abbch.
@user-zv9tz2wx4n
@user-zv9tz2wx4n 20 күн бұрын
አብቹ ዘመንህ ሁሉ የበረከትና የደስታ ይሁንልህ። አንተ ቅን፣ ታታሪ፣ ትጉ፣ ሰው አክባሪ፣ይቅርባይ፣ፍቅር የተሞላህ ድካምህ ሁሉ ፍሬያማ ነው። ታድለሃል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 20 күн бұрын
We can not thank you enough, our Abichu!❤❤❤ we love you!❤❤❤
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 20 күн бұрын
አብቹ ጀግናዬ የሐገር በጥባጭ እየታገልክ ሐገርህን ጎን ለጎን እያሣደክ እናያለን። ውይ አብቹ ስንት ነገር ተሸክመህ ነው።የምትጓዘው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ።ወጥቼ ስጓዝ ሐገሬ እዲህ ቆጆ ነሽ ለካ ብዬ አለቀስኩ በእውነት።ኢትዮጵያዬ ብዬ ከጮውኩኝ ደሞ በሞባይል አንስተውኝ ገቢ መሰብሰቢየያ ያረጉኛል ብዬ ቻል አርጌ ገባሁ።ተባረክልኝ። አበቹዬ።
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se 20 күн бұрын
አብቹ አበ መለ አለሀ ይጠብቅ የኔ ልዩዬ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 20 күн бұрын
እኔ የምኖረው በውጭ ነው ግን ሀገሬ እንድታድግ ህዝቤ ጤናማን ኑሮን መልመድ ስላለበት በተጠየኩት ሁሎ ባቅሜ በምችለው ሁሉ ያቅሜን አስተዋፅኦ አደርጋለሁ በተለይ ዶክተር አብይ እርዱን ሲል ማሰብ ያለብን ህዝባችንን ሀገራችንን ነው :ይሄ ከፓለቲካ ጋር አይገናኝም ሁላችንም ለሀገራችን ህዝብ እንድረስለት። በምንችለው አቅም እንተባበር የ አዲስ አበባን ለውጥ እያየን ነው መንግስታችንን እንደግፍ መሪዎች ቢቀያየሩ ሀገርግ ትቀጥላለች አቢቹ በርቱልን አከብራችሗለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@deehope9477
@deehope9477 20 күн бұрын
Wow!! Profound observation! GBU!❤🎉
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 19 күн бұрын
@@deehope9477 thak you for uoyr comment ❤️❤️❤️
@feaaef5243
@feaaef5243 20 күн бұрын
አባቴ እምወድህ መሪዬ በብዙ ተባረክልን❤❤❤
@surapia
@surapia 20 күн бұрын
OUR Hero Abechu we Love u forever ❤🥰❤
@netsolo8225
@netsolo8225 20 күн бұрын
አቢቹኮ ውዳችንንንንንን እንዳንተ እናት ሀገራችንን ያከበረ የለም ክበርልን
@zenagirma8230
@zenagirma8230 20 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@adgamachu295
@adgamachu295 20 күн бұрын
ጌታሆይ ጠብቀው ❤❤❤❤
@mintesnottilahun223
@mintesnottilahun223 20 күн бұрын
በሁሉም መስክ ተስፋ ሰጭ ስራዎች ናቸው እየተሰሩ ያሉት። ዛሬ የተጀመሩ ስራዎች ነገ ከፍ ብለው አድገው መልካምነታቸው ለሁሉም ጎልቶ ይታያል፤ አሁን የተደናገረ ያኔ ይገባዋል። ከሁሉም በላይ እየረዳን ያለውና ቀጣይም የሚረዳን እግዚአብሔር ነው።
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 20 күн бұрын
አብቸ ምንም ልልክ አልችልም ከዚህ በብዙ እጥፍ ህልምህ እውን እንዲሆን አጥብቄ እፀልያለው የሰማይ አምላክ ያከናውንህ እንወድሀለን❤❤❤❤ከክፈ ሁሉ ይጠብቅህ
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 20 күн бұрын
አሜን!
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 20 күн бұрын
እግ/ር ይጠብቅህ
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@haregtsega8800
@haregtsega8800 20 күн бұрын
አሜንንንንንንንንን❤
@haregtsega8800
@haregtsega8800 20 күн бұрын
@@geze.burayu2946
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 20 күн бұрын
ከጎንክ ነን
@user-ow7bz6cv7j
@user-ow7bz6cv7j 20 күн бұрын
የእኔ ጀግና
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 20 күн бұрын
አብቹ የኔ ጀግና ታተሪ መሪ በርታ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 20 күн бұрын
Great job. 👍
@wardewarde9415
@wardewarde9415 20 күн бұрын
መርሃባ ወንድማችን ጆን ስላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 20 күн бұрын
Fetarey degef yaregeh yetebekeh🙏🙏🙏
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 20 күн бұрын
ምንም አንተን የሚገልፅ ቃል ላገኝ አልቻልኩም እኔ የሚገባኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊያነሳና ከፍ ሊያደርጋት ያስቀመጠህ ጥበበኛና ድንቅ መሪ መሆንህን ብቻ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ይጠብቅህም!!!
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus 18 күн бұрын
ትክክል 👍🏽
@balebale3328
@balebale3328 20 күн бұрын
ፀጋ ይብዛ 🙌🙌
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 20 күн бұрын
👉❤❤❤ #Great #Respect
@azenesimeneh2963
@azenesimeneh2963 20 күн бұрын
menor belew....sitnor u'r contribution is great!!
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 20 күн бұрын
መሪዬ❤❤❤❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 20 күн бұрын
Wonderful great job Dr Abey yarda Lege
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 19 күн бұрын
ሠላም ወዳጀ የኢትዮጵያ ደስታ ሁሊም ስለምታስቀድም ተባረክ
@user-lm2gl7ii8b
@user-lm2gl7ii8b 20 күн бұрын
ዘመን ይለምልም ።ሠይጣን አፈረ ኢትዮጲያን ቡቱቶ አልብሶ የኖረ ጌታ የጆችህን ስራ እየባረከ ብርሀን ለበሠች ሀገሬ ።ጌታ ብርሃን ያልብሥ ።እንወድሀለን አቢቹዬ ❤❤❤❤❤❤
@user-kz9id4xj8o
@user-kz9id4xj8o 20 күн бұрын
ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥልን!!!የኛ ጀግና መሪያችን!!!!ኑርልን ሺ አመት!!!
@activist_bambooman
@activist_bambooman 20 күн бұрын
Ayi abichuye ayidekimih yabetetah egziabiher yibarek
@user-xj5ff7wz1f
@user-xj5ff7wz1f 20 күн бұрын
ሁሌ በዘመኔ የሚቆጨኝን ለምን ምድሬ ላይ የምለውን ነገር ነው ያየሁት የታዘዛችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@melatmulugeta9988
@melatmulugeta9988 20 күн бұрын
የኔ ውድ ኢትዮጵያንና ልጆቿን የምትወድ ጀግና የየሱስ ልጅ ገና ሃምሳ ዓመት ትገዛለህ ጠላት አይኑ እያየ ብዙ ትሰራለህ የደሀ አባት ኑርልን ውድድድድድ እናረግሀለን!!!!
@alelignwase2702
@alelignwase2702 20 күн бұрын
አቢቹ ከቆሻሻ ሊለያቸው ደፋ ቀና ይላል እነሱ 1960 ላይ ባለ አእምሯቸው ኋላ ቀር በሆነ አስተሳሰባቸው ጥይት ሲያስጮሁ እና ተግማምቶ መኖርን ይናፍቃሉ
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 20 күн бұрын
አንተኮ ❤️
@fatumagelato
@fatumagelato 20 күн бұрын
Abbichuu koo 🎉❤👌👌👌🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 20 күн бұрын
እረፍት አልባውና መለኛው አብቹ🎉🎉🎉
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 20 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 20 күн бұрын
Powerful
@alemayehuteklemariamphd5314
@alemayehuteklemariamphd5314 20 күн бұрын
Greate Job!
@tupemimi1908
@tupemimi1908 20 күн бұрын
Jegina nehe❤❤❤❤❤
@user-hf8wx7pq6d
@user-hf8wx7pq6d 20 күн бұрын
አይ ውዱ መሪ ብርክ በል
@user-de8wn5li1d
@user-de8wn5li1d 20 күн бұрын
አበቹ ሺ አመተ ግዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ
@Umnassim4533
@Umnassim4533 20 күн бұрын
Abechuye may Allah protect you. Our country is heading on the right direction.
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 20 күн бұрын
Abichu ❤, ye slitane,ye limat ye idget ye nisihina ye fikir, ye andinet etc meriyachin neh. Iniwedihalen.!!!
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 20 күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 20 күн бұрын
አብቹዬ❤ የኢትዮጵያ: ጤላቶች: ቁጭ ብለው:በአፍቸው እየተፀዳዱ:ነው:ክክክክክ
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 20 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ISIAHA /ESAYAS 43:18-22: Bemidrebeda Wuhan Be Bereham Wenzochin Setichealehu!!!!! Be midrebeda wuhan iyafelekih tasdenikenaleh!!!! Egziabher Yirdah!!!
@nejatismael6746
@nejatismael6746 20 күн бұрын
❤❤❤❤
@denbech4624
@denbech4624 20 күн бұрын
❤❤❤
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 20 күн бұрын
Abichun wede America liko ke widket indidinu ina ke torinet - shilela ina fukera temelisew wede limat fitachewin mazorin indiyastemirachew madreg new . Viva Abiy!!!❤
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 20 күн бұрын
🙏🙏🙏
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 20 күн бұрын
🎉🎉🎉
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 20 күн бұрын
Abichu malet ye IGZIABHER sew malet new.
@Abraham7528
@Abraham7528 20 күн бұрын
ድንቅ መሪ በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ናቸው!!!
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 20 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ጆን እንዴት ነህ ዶ/ር አብይ ያለ ዕረፍት 24 ሰዐት የሚሰራው ለሀገሬ ኢትዮጲያና ለመላው 86 ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ሁሉ የሚያስፈልግና የሚበጅ የሚጠቅም ሥራ መሆኑን አውቃለሁ አውቃለሁ ስል ዕውቀት ነው እያልኩ አይደለም ምክንያቱም ይሄን ለማወቅ ጤነኛ ዐዕምሮ ያለው ሰው የሆነ ሰው ሁሉ የሚያውቀው ስለሆነ ብቻ ሲሆን እኔ ደግም ጤነኛ ዐዕምሮ ያለኝ ሰው ስለሆንኩ አውቃለሁ ማለት ነው ። ስለዚህ ዶ/ር አብይ የሚሰራው እያንዳንዱ ሥራ ለኔ ለወላጆቼ ለልጆቼ ለህት ወንድሞቼ በአጠቃላይ ለሀገሬ ኢትዮጲያና ህዝቧ ሁሉ የሚያስፈልግና የሚጠቅም ሥራ ስለሆነ የሚሰራው እኔ በራሴና በቤተሰቦቼ ስም አመሰግነዋለሁ አላህ ውለታውን ይክፈለው ይጠብቀው ይርዳው ጠላቶቹን ጨርሶ ያጥፋለት አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አላሆ አሚን አላሆ አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 19 күн бұрын
Well said👍👌👏👏👏
@wesengashaw614
@wesengashaw614 20 күн бұрын
መላእክት በአክናፋቸው ይሸፍንሕ አብቹ በርታልኝ ❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 19 күн бұрын
የተወለድክበት ቀን የተባረከ ይሁን!!! እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ ስለሰጠህ ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! የኢትዮጵያ እናቶች ነን። ተባረክልን!!!
@jeddahksa9885
@jeddahksa9885 20 күн бұрын
ሳህ✅✅✅
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 20 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢
@user-vi4gb5jg9o
@user-vi4gb5jg9o 19 күн бұрын
የተናገረውን በተግባር የሚያሳይ ጀግና መሪ መድሐኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ቅን አሳቢ
@user-of5vg9jp4j
@user-of5vg9jp4j 20 күн бұрын
ሊያሻግረን ቆርጦ የተነሳ መሪ አዲስ አበባ ለውጡን እያጣጣመች ነው
@pearls1626
@pearls1626 20 күн бұрын
Tikikil!!! ❤ Berta!!! ❤ Lewedaj.. Letelat! ❤ God bless you! ❤
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 19 күн бұрын
እዉነተኛ ኢትዮዽያዊ መሪ አግኝተናል ከኔ ዘር ካልሆነ ትተን ከጐኑ እንቁም 🙏🌷💚💛❤️
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 19 күн бұрын
I’m so happy I donated. I know this brilliant- young- outstanding leader will do much more for our beloved Ethiopia 🇪🇹. Talkers will continue to talk but he does the job. Blessings
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 19 күн бұрын
አብቹ ዘመንሕ ይባረክ ቃላት ነው ያጠረኝ የመኖር ዘይቤን ለወገንሕ ለሐገርሕ ቀን ከለሊት ያለእረፍት ለማስተካከል የምትሮጥ ሐገር ሕዝብ ወዴድ መግስት ይሔ ነው ኢትዮጵያ እቁ ልጇን በሰአቱ አግኝታለች እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሕ ይጠብቅልን 🙏 ገዘባችን ስራላይ ውሏል እናመሰግናለን በርቱልን እኛም አለን ለሐገራችን ከአብቹ ጎን 🇪🇹
@user-wn8xi3ep4q
@user-wn8xi3ep4q 19 күн бұрын
ኢትዮጲያን 🇪🇹 የሚወድ ሰው አንተን አይጠላም እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደም አንተ ትለያለህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ትለፋለህ ሃሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ🙏🙏😍
@SileshiGetachow
@SileshiGetachow 19 күн бұрын
አይዞህ አንተ ብርቱ ሃያል አባት ፣አምላክህ ካንተ ጋር ነው በዘመንህ ለትውልድ የሚያልፍ ሥራ ስርተህ የምታልፍ ብርቱ መራ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ገና ሌላ 5 አመት ይቀርሃል ፣ምኝትህና ራዕይህ ይፈፅማል ፣ተቃዋሚ ቢበዛም የሚቆቆምህ የለም ፣ካንተ ጋር የለው በአለም ካለውው ይበልጣል ምኝትህን ክርስቶስ ፍፅሞልህ የእረፍት ዘመንህ የተባረክ ይሁን አሜን ።
@noahnoah6012
@noahnoah6012 19 күн бұрын
Our beloved prime minister may God protect you 🙏
@user-uc3zo8yw5f
@user-uc3zo8yw5f 19 күн бұрын
Thank you Lord about our prime Minister Dr. Abye. He is a treasure. May God keep you and protect you and your family. ❤❤❤❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 20 күн бұрын
እንዲህ አይነት መስተዋል ጥበብ ትእግስት ይቅር የሚል ልብ ምንም ያላጎደለብህ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን!!!!!!
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 19 күн бұрын
Abichu we love you!!!
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 19 күн бұрын
አብቹን የሰጠን እምላክ ይመስገን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sarahabesh
@Sarahabesh 20 күн бұрын
❤❤❤👍👍👍🍀🍀🍀 Abischiw gobezu
@madotube3523
@madotube3523 20 күн бұрын
በርታ በስራህ አሸንፈሀል እዉነት ለመናገር ፖለቲከኛ ሁሉ ከአንተ ትምህርት መዉሰድ አለበት ከርሱን ከሚሞላ
@hanaestifanos5153
@hanaestifanos5153 20 күн бұрын
Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.
@Keryihun
@Keryihun 19 күн бұрын
የዚህ የመጨረሻዉ ዘመን ለኢትዮጵያና ለተከበረዉ ሕዝቧ እንዲሁም ለአፍሪካ ፈጣሪ በቃሉ እዉቀትና እዉነት ባርኮህ በማስተዋልና በጥበብ ሞልቶህ ርሕራሔዉንም አድሎህ ትዕግስቱንም ሞልቶብህ ልበ ሰፊና ትከሻ ሰፊ አድርጎ በሁሉ አብቅቶህ መርጦ አንግሶ የሰጠን የኢትዮጵያና የአፍሪካ ጠቢቡ ሰለሞናችን ነህና ስለንጉሳችን ስለ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የእስራኤልን ቅዱስ የሠራዊት ጌታን ፈጣሪያችንን አምላካችንና አባታችንን እግዚአብሔርን በእጅጉ አድርገን እናመሰግንሃለን !!! የከበረ አምልኮ ቅዳሴና ዉዳሴ ክብር ሁሉ ወደ ከበረዉ መንግስትህና ወደ ዙፋንህ እናቀርባለን !!! ለዘለአለም አለም ክብር ይሁንልህ እንላለን !!! መርጦ ያነገሰህና በክብሩ የማይደራደረዉ የእስራኤል ቅዱስ እረኛችን ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ሰላሙን ጤናህን ኃይሉንና ብርታትን አብዝቶ ይስጥህ !!! እንዳያሳዝህም ከክፋት ሁሉ ጥበቃዉን ያብዛልህ ሁሌም እጁ ትርዳህ ክንዱ ታጽናህ መንገድህን ያቅናዉ ብለን ጸልየናል !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 20 күн бұрын
fano :- gize sayalfbih yhe hwale ker yehone mesaryahin wedya wedemetahibet gedel tileh ke Abiy gon humeh Ethiopian alma!!!
@tadalechzewuda4774
@tadalechzewuda4774 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ጥበቃ አለይህ ተባረክ
@kiyarina
@kiyarina 20 күн бұрын
💚💚💚🌻🌼🌷🌱💛💛💛🪴🌲🌳🌴❤❤❤🌾🌵🌿🥑A smart, brave , compassionate....LEADER 🦁🦁🦁
@user-sv3ev6ee3g
@user-sv3ev6ee3g 20 күн бұрын
AND LE INATU , MERI MALET YHE NEW. WEYANE 27 AMET KEZNOBIN NEW YALEFEW.
@netsolo8225
@netsolo8225 20 күн бұрын
አቢቹ
@netsolo8225
@netsolo8225 20 күн бұрын
እረ አቢቹዬ ኩሽናውና ሽንትቤት አየህልኝ ወይ የኔውድድድድድድድ
@Birhanukebede-or8el
@Birhanukebede-or8el 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እረፍት አልባ መሪያችን
@user-pm3xj9bc5n
@user-pm3xj9bc5n 19 күн бұрын
መሠራት ተሰርቷል ነገር ግን አንዳንድ ቦታ ላይ ጥራት ያለው አሰራር አይደለም ይህንን ነገር እውቀት ያላቸው ሰዎች ተዟዝረው ቢያዬት መልካም ይመሰለኞል ምክንያቱም የወጣው የአገር ገንዘብ ሰለሆነ በእዚህ ነገር ክትትል ቢደረግ ጥሩ ይመሰለኞል ከተሰራ በጥራት ቢሆን እድሜ ይኖረዋል አለበለዚያ የሰው ጊዜና ጉልበት የአገር ገንዘብ ይባክናል በተረፈ ሁሉም ነገር በጣም በጣም ደሰ ይላል ኢትዬጲያ አገራችን ለዘላለም ትኑር !!!
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 30 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 45 МЛН
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 177 М.