KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሚኒስትሩና የፋኖ አመራሩ፤ "ኢትዮጵያ አልገባችኝም" ሌንጮ፤ "የሻዕቢያ ስህተት ነው" ጄኔራሉ፤ OLA የገደላቸው...፤ "48 በመቶ ተቆጣጥረዋል"ህወሓት|EF
19:45
ሰበር ሰበር - የኢራኑ መሪ ትዕዛዝ ሰጡ አስፈሪው ኒውክለር ሊመዘዝ ነው የኔታንያሁ ዛቻ
15:34
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
00:25
Это было очень близко...
00:10
ሰበር - የጅቡቲ ድብቅ ሴራ በኢትዮጵያ ላይ ከበባው ቀጥሏል የጀነራሉ ማስጠንቀቂያ
Рет қаралды 111,222
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 293
@zeynebayinga4214
Ай бұрын
ብንኳረፍ አገራችንን የምንጠላ መስሏቸው ነው አላህ ከጎናች ነው
@kokikokiy5008
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ሰላምሽ የብዛ 💚💛❤
@maqdasmokonin810
Ай бұрын
ወገን ❤❤❤❤እንቃ አገራችን እንዲታደግ ልዩነትን ትተን ኢትዮጵያ የኛን ህበረት የምትፈልግበት ጊዜ ነው ❤❤❤
@milliontafese4418
Ай бұрын
ካድሪ ጋ የሚተባበር የለም ብሮ😂
@tesfayefida2837
Ай бұрын
@@milliontafese4418ቆሼ ጥፋ ከዚህ
@Asmiratu
Ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቅ
@YabatanafaqiYabatanafaqibeye
Ай бұрын
amen
@JohnTumoro
Ай бұрын
ይህን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ በሰላም ያዉላቺው 😍
@ZeroOrange-h9j
Ай бұрын
አሜን 🙏ለሁሉላችንም
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@liya7521
Ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን🙏
@BirhanAlem-z5b
Ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤🎉
@liyadegefu8525
Ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ በክፉ የማይሽ አይኑ ይትፋ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪😘
@Rasamabaafar
Ай бұрын
በአዴን እያያት ነው አይኑ ይጥፋ?
@samiharonsara5778
Ай бұрын
Amen ☝ 😥
@liyadegefu8525
Ай бұрын
@@Rasamabaafar በክፉ
@ttww9470
Ай бұрын
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኬል አላሁመ አንተሠላም ወሚንከ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@wubitji3349
Ай бұрын
ሁሉም እከካም ናቸው የግብፅ ተላላኪ ጥቃቅን እና አነስተኛዎች ኢትዮጵያዊ ሁሌም አሸናፊ ናት የአፍሪካ ኩራት ናት 🇪🇹 👑
@rossross6520
Ай бұрын
😂😂😂 ጥቃቅንና አነስተኛ ሁሉ መጨፉለቅ ነው እነዚን😅😅😅
@Rasamabaafar
Ай бұрын
ጅል።የዱባይ ተላላኪ የሆነችው እኮ ሚጢጢዋ ኢትዮጵያ ናት።ወደብ ገለመሌ የኢትዮጵያ አጀንዳ መሰለህ ?ትንሽ እህል በተን ላረገችልህ ዱባይ ነው።የሆንክ ሞኝ
@mandyayal3615
Ай бұрын
@@RasamabaafarNo shabia is needed here.
@HdgDGH-v3u
Ай бұрын
@@Rasamabaafarሚጢጢ አላልክም እከፍ
@አምባሳደር
Ай бұрын
ሳላም ላ ሀገራችን ❤❤❤❤❤❤
@TemesgenShanko
Ай бұрын
ኢትዮጵያን የምከባት ጣላት ጠፍቶ ሳይሆን አምላክ አብሯት ስላለ ሁሌም አሸናፍ ች፡ድል ለኢምዬ ኢትዮጵያ፡ሞት ለጠላት፣፣
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
መሪሺ እሱን ተማምኖ ነዉ ዉዴ
@fautunegusse3042
Ай бұрын
Aman Aman Aman ❤❤❤❤
@Rasamabaafar
Ай бұрын
ቅል እራስ ።እውነትም ሻንቅላ ሻንቆ።አምላክ ዝም ብሎ ሚያዳላ አምላክ ነው እንዴ።እከክ
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
@@Rasamabaafar እራስህን የሰደብከዉ የራስህን እራስ የተሳደብከዉ እሷን አይደለም
@رحيمهعبدالشكور
Ай бұрын
በትክክል 100 @@fatumamehamed3270
@user-tamrattafera123
Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ሞት ለግብፅ እና ሶማሊያ
@MikeAsmare3308
Ай бұрын
ድል ለኦሮሚያ መንግስት ብትሉ አይሻላቹሁም በኢትዮጵያ ስም ከምትነግዱ ?
@MikeAsmare3308
Ай бұрын
ጦርነቱም ሆነ ግርግሩ የወራሪ ጋላና የሶማሌ ነው ስለዚህ ቀሪውን የኢትዮጵያ ህዝብ አይመለከትም ዝምብላቹሁ አታሽቃብጡ
@mandyayal3615
Ай бұрын
@@MikeAsmare3308 what are you doing here? anbeta belita shabia ye isyas ashker.
@tesfayefida2837
Ай бұрын
አንተ ካልክ አርገው።@@MikeAsmare3308
@tesfayefida2837
Ай бұрын
@MikeAsmare3ይሄን ደደብ ጭንቅላትህን ብታነብ ማታ ማታ ብትማር ሊቀየር ይችላል።308
@beniman7409
Ай бұрын
የኢትዮጵያ ወደጇ አንድ አምላክ ብቻ ነው
@ሻሎም123
Ай бұрын
አምላክ የደመኛና የተረገመ ወዳጅ ሆኖ ኣያውቅም። ምናልባት ሰይጣን ይሆን እንደሆነ ወዳጃቹ
@mandyayal3615
Ай бұрын
@@ሻሎም123shabia ye isyas ashker.
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
Ай бұрын
@@ሻሎም123: Shut up.
@hekmahekmmma9538
Ай бұрын
ምንም ያክል የውስጥ መከፋፈል ቢኖረን ለማማ ሀገራችን ሁላችንም አድ መሆን አለብን!!
@milliontafese4418
Ай бұрын
ወፍ የለም አይመለከተንም
@TigistAsefa-op2zk
Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@yayatube6774
Ай бұрын
ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት አሁን የኢትዮጵያ ልጆች ልዩነታችንን ትተን አይናችንን ከሀገራችን ላይ እናድርግ
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ 🇪🇹❤️❤️
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
እድሜ ለወያኔ እነሱ ናቸዉ ኢትዮጲያን ወደብ ያሳጧት ሀገር እደ ዳቦ ቆራርሰዉ የስራቸዉን ይስጣቸዉ
@ahmedbd2408
Ай бұрын
አገሬ ከኛ በላይ አምላክ ያላት አገር ነች
@Rasamabaafar
Ай бұрын
የቱ ነው እንዴ አገር ?አንተ እከካም ነገር ።እስኪ አስብ ከማውራትህ በፊት።
@mandyayal3615
Ай бұрын
@@RasamabaafarAsseb is not belong to shabia it belong to the owner of the land Afar and Afar are all Ethiopians.
@zd820
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከማንም በላይ ወዳጅ አላት እሱም እግዚአብሄር ብቻነው
@kefittueyasu9321
Ай бұрын
ሁላችንም በየኃይማኖታችን ወደ አምላካችን እንፀልይ እሱ ይረዳናል ።
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
ግድ ነዉ
@MariamBeza
Ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጽያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ🙏🙏💚💛❤
@mariammariam1007
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@KokobeDerasa
Ай бұрын
እኔጥሪአለኝ ኢትዮጵብያን አንዲሁኑ መንግስታችን ጎን
@MeronSisay-h3p
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@jshejsvs478
Ай бұрын
ትክክል መንግሰት ጎን ባንኦንም ግን አንድ እንሁን
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
መግስታችን የሚጠላ ባንዳ ብቻ ነዉ
@debelasefere
Ай бұрын
😂😂😂😂
@debelasefere
Ай бұрын
Ke galla mengist gar kemselef ye Egypt wotader bihon yishalegnal le Ethiopia ke Abiy belay telat yelatim
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
Ай бұрын
ድል ለእማማ ኢትዮጵያ🇪🇹 ሞት ለጠላት
@DegitBatana
Ай бұрын
Selam le Ethiopia 🙏🇪🇹❤
@Ethiofxstrategy
Ай бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን አቤላ
@MokoninTola
Ай бұрын
ልጅ አቤል ትክክለኛ የመረጃ ሰዉ ነህና በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ
@DestaDetebo-yc5gm
Ай бұрын
ሠለም ለእትዮጵያ
@KokobeDerasa
Ай бұрын
ምን አርግናቸው ቅናት ብቻ ሀገራችንን እናልማ ባልን
@FikerBogale
Ай бұрын
ፈጣሪ አንድ ሊያረገን ሲፈልግ በምክንያት ነው ከ ዘረኝነት ወተን አንድ እንሆናለን ቢከቦዋት ባይከቦት ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ኃያሎ ሉዕል እግዚአብሔር ነው ጠብቅልን ሀገራችንን
@Hagere739
Ай бұрын
ደደብ
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
በጣም 🇪🇹❤️
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
@Hagere73የ ሀገር ሸክም 🤔😔
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
@@Hagere739ስድብ ምን አመጣዉ እስቲ እራስህን ጠይቅ ማነዉ ደደብ ሰዉ ደደብ አይባልም እሺ አስተዉል
@zeyne-u4s
Ай бұрын
@@Hagere739 ለማኝ ባንዳ
@tsionarsma06
Ай бұрын
እምዬ እናት ሀገሬ መጠሪያዬ ክፉሽን አያሰማነኝ🙏🏿🤲🏽
@sani7331
Ай бұрын
🇪🇹🙏Leh Ethiopia Egzaber alh tebakewa 🇪🇹
@zeyne-u4s
Ай бұрын
እንኳን እነዚህ ጥቃቅን እከካም ሀገር ሁሉም አለም ቢከባት ሁሉንም የፈጠረው አሸናፊው አላህ ይጠብቃታል ምክንያቱም ሀቅ ሥላላት ሥላልደረሠችባቸው አላህ ደግሞ ከተበዳይ ነው።
@wardewarde9415
Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእውነት አዲሱ አመት ምንም ዓይነት ችግሮች የማንሰማበት አመት ይሁንልን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ ወይና blessed
@canaanabate9354
Ай бұрын
ተነስተናል ማንም አያስቆመንም
@sadsmohammed4579
Ай бұрын
ሒጂጂጂጂጂጂጂጂ በላትአቤልዬ በፈለገችሰአትዋጋስትጨምር በሌቦችወታደሮቿ ሾፌሮችን ሰታዘርፍ አማራጭየላቸዉምብላ ገፈታን ጉሮሮዋ አንደሚያዝ ስተዉቅ ወዳጅ ይመስል ሽምግልናየገባችይመስል አምቢ አለች ብላየሶማሌን ሕዝብጥያቄዉጥርጣሬእንዲጭርአርጋለች ድል ለኢትዮጵያ
@EliasGetu-i4u
Ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@ayniaaynia9036
Ай бұрын
ለኛ ጠላቶቻችን ከደጅ ያሉ ሳይሆን የታቀፉ አውሬ አሸባሪዎች ናቸው
@AsdAsd-mg2hd
Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@Faisal-z5b
Ай бұрын
ያረብ ኢትዮጰያን እና ህዝቦቿን ነገር አደራ ሀስቢ አላህ ወኒመል ወኪል
@TeddyTeddy-tm3le
Ай бұрын
Pray,peace for etniopisðiopian pepole
@MHMETHIOPIA
Ай бұрын
ጅቡቲ የአረብ ሀገሮች አባል ስለሆነች ድጋፋ ለግብጽ ነው ይሄ ወደብ ልስጣችሁ ከፍተኛ ተንኮልና ሴራ ያዘለ ነውና በጥንቃቄ መመልከት እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው በየአቅጣጫው እራሳችንን መጠበቅ ዝግጁ መሆን ተገቢ ነው ።
@Sara_Jesus
Ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ እኛ ይወጋል
@LulaAdemnur
Ай бұрын
ቁርአናችን ምን ይላል ሰዎች ሊጎድህ ቢሰበሰቡ አለህ ካላለው ማንም ሊጎዳህ አይችልም ሰዎች ሊረዱህ ቢሰበሰቡ አላህ ካልፈቀደው ማንም ሊረዳህ አይችልም እና ኢትዮጵያ ን አትበድሏት በዳይ አይደለችም አስተውሉ እባካችሁን
@zeyne-u4s
Ай бұрын
ትክክልል ኢንሻአላህ
@emisyo1137
Ай бұрын
ሃገሬን ኢትዬጺያን የሚጠብቃት አምላክ አይተኛም ሁሌም ይጠብቃታል ድል ለሃገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@WaseWase-u3m
Ай бұрын
ኢትዮጵያንአሳልፎየማይሰጥአምላክእንዳላትእናምናለን
@ziziEthiopia
Ай бұрын
abela selam 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ሄኖክያባቱልጅ
Ай бұрын
ድል ለሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@ኢትዮጲያዬ
Ай бұрын
አይ ሀገሬ ጠላትሽ በዛ ሀገር ወዳዶች አንድ እንሁን ጠላት እየመጣብን ነው🙏
@roomiki95
Ай бұрын
Tigirea ena amhara sigedlu endezega ande enehun lmn alalshim
@hawaedris4833
Ай бұрын
አላህ ይጠብቃት ሀገሬን አላህ ይጠብቃት❤
@switzerland7463
Ай бұрын
ኢትዮጽያን የነካ የለውም በረካ በስላም በክርስቲያን የተባረከች ደግ ሀገር ናት ጠባቂዋ ከላይ ነው ማንም አይነካትም 🙏
@AlemeYeshiareg
Ай бұрын
ጅቡቲን፣ሐገር፣፣ያስቧሏት፣ትናትም፣ዛሬም፣ኢትዮጵያውያን፣ናቸው፣፣
@solomona8102
Ай бұрын
ብዙ ነገር ከመንግስት ባልግባባም በዚህ ነገር ግን ከመንግሥት ጎን ነኝ ::
@MimmimLove-er5nw
Ай бұрын
መንግስቱ መደገፍ ሌላ ሀገር ሌላ
@solomona8102
Ай бұрын
@@MimmimLove-er5nw እውነት ብለሀል
@JvisgOgigr
Ай бұрын
ጅቡቲ...ሾካካ...ነች.....አንድ...ቀን...ጫት...ብናቆም....ትጠፋለች......ጠላቶቻችን....ብዙ...ናቸዉ.....የሀገሬ..ልጆች..እርስ...በርስ...አንጠላለፍ...እንወዳድ....ትልቋ....ጠላታችን....ሁሉን...ምታሴረዉ....ግብፅና...ኤርትራ...ናቸዉ......
@kibromzeru671
Ай бұрын
ለኤርትራ ይታሪክ ጠላት ማን ብላቹ ታምናላቹ ? እስቲ ኢትዮጲያኖች ሃቅ ተናገሩ ኣምላክ ኣምላክ ስለምትሉ።
@AlemMegersa-y7i
Ай бұрын
Nagaan Biyyaa Keenyaa Ethiopia dhafi 🇪🇹🙏
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
እኔ ከማገርመኝ ኢትዮጲያ የገዛ ዜጎቿ ድል ለግብፅ የሚሉ ባዳዎች አሉ
@ZemzemNura-oj7mn
Ай бұрын
Ibakachu yagare lijoch and inuhn 😢
@Madam-zp7jf
Ай бұрын
ሠላም. ለሀገሬ❤❤❤
@alemayehuneway3220
Ай бұрын
የዚህ ሴራ ማእከል አስማራ ላይ ነው። ከሁሉ በላይ ለኢትዮጵያ ጠላት የሚያዘጋጅላት ።
@laveleable
Ай бұрын
ክፉ :ሰራ የ ዳቢሎሰ ነዉ በ እየሱስ ስም እንቃወማለን!✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@Chaltugedafa
Ай бұрын
Waaqayyo biyyaa keenyaa naga ha habusu 🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BirtukandiroWagii-s6o
Ай бұрын
Yeazabochi zacha yetem aydersem laethoiya yemi wagew kirstosii iyasusii new❤
@Hanany-y1m
Ай бұрын
ድል ለሀገር ኢትዮጵያ እኛ ለወዲጂ እጂ ለጠላት መርዝ ነን እኔነኘ በአንደኘነት ለሀገር ወታደር ምሆነዉ🎉
@Awel-c3l
Ай бұрын
ድልለኢቶቢያ
@HdgDGH-v3u
Ай бұрын
እምየ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጥላትሽ ይውደም
@alinasrabduljel
Ай бұрын
የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ!
@merodaeyuel6711
Ай бұрын
ሰላም ለሁሉም።!
@ማለፊያ
Ай бұрын
ይሄ ሁሉ የአረብ ሴራ ነው እስኪ እነሱ ነዳጃቸውን በነጻ ለአፍሪካ ይስጡ እንደ አረብ እባብ የለም ቱርክ እጇ አለበት
@KwtKw-d5y
Ай бұрын
እመ አምላክ ኢቲዮጲያን ጠብቃት
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
ሰላም ለእትዮጵያ እችቀን እንደሚመጣ መፅፍቅዱሲ ይናገራል የግብፅደጋፍይመታል እትዮጵያ ትንሺ ትሺበራለች ግንአሸናፍናት የመዋጋ እግአቢሔርነዉ ቃለሲናገር መከራ 20 ወር ብችነዉ ከዛን ሰላም
@hasanliafa6857
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከአሰብና ምጽዋ ለምን በሰላም አትጠቀምበትም ?🇪🇷❤🇪🇹
@Sassddsa
Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪
@ሀይማኖት-ጘ9ቀ
Ай бұрын
እግዜአቤሔር ለላታን ሁሉ ይጣለላትል
@SamsonElias-ur1dq
Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹
@adebaadeba3967
Ай бұрын
ሰላም ለእናት ኢቲዮቢያ😢😢❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@JoteGemechu
Ай бұрын
Adisitua Ethiopia litiweled silehone new yih hulu sera iyetekahade yalew.Abshir yihim be'igziabiher irdata yalfal!!
@meharizemikail3361
Ай бұрын
የኢርትራ ውለታ ምንም ኣይረሳም የሀ ነው ግዘ ሳይወስድ ጠላት ግልብጥ ግልብጥ
@akmelahmedin5659
Ай бұрын
አለማችን ፈጣሪ በማይፈሩ ጭራቆች ግፍ የሰሩበት
@KuriKuri-tz5uy
Ай бұрын
Ethiopia hager imama jeginanta meche wodehala atimelesim❤❤❤❤❤❤
@ayniaaynia9036
Ай бұрын
ምናልባትም መከበባችን የመያያዝ ምክንያት ሊሆንልን ይችላል በመልካም ጎን እንየውና ለሀገራችኝ ዘብ እንቁም እንጠብቅ የሀገራችን አደራ አለብን በቃ
@ymeralcd4850
Ай бұрын
አንደኛነኝ ዱውአ አርጉልኝ ወገኖቼዬ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን ጥላቶቻችንን አላህ እስበሳቸው ያባላቸው የህዝብን ያረፕ
@fatma6629
Ай бұрын
😢አሚን
@finekash561
Ай бұрын
ጅቡቲ አላርፍ ካለች በትራሥ አፍነን ነው ምንገላግላት።
@HabeshayeTadese
Ай бұрын
😅😅😅አዎ በቂዋ ነው
@SamA-wk2jq
Ай бұрын
ወይኔ ሃገሬ ኢትዮጵያ ጠላቶች ብዛት እግዚአብሔር ሆይ አንተን ጣልቃ ግባ 😢😢😢
@alemu-n7r
Ай бұрын
ፋኖ
@WoyyesaKelela
Ай бұрын
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hassenmohammedOsman
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም የተባረከች ሀገርነች ግን የውስጥ ችግራችንን ባለመፈታቱ መከፋፈል ስላመጣብን ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም ጠላቶቻችን ተነሱ አሁንም የኢትዮጵያ መንግስት የውስጥ ችግራችንን በሰላም ከተፈታ ስለአንዲት ሀገራችን ሁሉም በአንድነት ጠላትን ለመመከት ይጠቅመናል
@ጌታጎንደሬው
Ай бұрын
120 ሚሊየን የህዝብ ብዛት ያላት ሀገር 150 ሺ ወታደር ብቻ? 150ሺ ወታደር ብቻ ነው 120 "ሚሊየንን ህዝብ የሚጠብቀው? ወጣቱ መከላከያን አየር ሀይልን እና ባህር ሀይልን መቀላቀል ቢያስ ግማሽ ሚሊየን ወታደር ያስፈልገናል
@SofiyaEthopia
Ай бұрын
ሁላቸውም ተጫጭተው ይመለሳሉ ጅሎች ሁላ ሀገሬ ወደፊት እማ
@BerhanuT
Ай бұрын
Mot lebanda Ethiopia teshenifalech
@rtfdift143
Ай бұрын
ጅቡቲ አስቂኝ ናት ሞኝ ያለ መስሏት ነው ኢትዮጵያ በጭፍን ነውዴ የምትኖረው? ዋናው ወደብ አይደለም ባህር ሀይሉ እንጂ
@aklesayakassahaile6294
Ай бұрын
የኢትዬያ አምላክ አያንቀላፋም🙏🏽
@Umarganna-m6x
Ай бұрын
ድል ለሃገራችን ሞት ለባዶች
@MekonnenTamene-p4o
Ай бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት ወደጅቡቲ የሚላከውን የምግብ ሸቀጣሸቀጥና ጫት እንዲሁም የኤሌትሪክ ሃይል ማቆም አለበት ጅቡቲ ኢትዮጵያ ሌላ ወደብ እንዳታገኝ ውስጥ ውስጡን ከኤርትራ ከሱማሌና ከግብፅ ጋር እያሴረችና የኢትዮጵያን ውድቀት የምትመኝና የጅቡቲ ወደብ ብቻ ጥገኛ ሆነን የምትፈልግን ሃገር ለምንድነው የምንቀልበውና ብርሃን የምንሆናቸው እኛው እየቀለብናቸው እኛኑን ገላጋይ መስለው ሲጎዱን ያመናልና መንግሥት ያስብበት
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
Ай бұрын
ይገርማል ወላሂ ስለ ጂቡቲ ልቤ ነገሮኛል ሴራ ይኖታል እያልኩኝ ነበር😢😢😢 አረ ይብቃን የምን ወደብ ነው በቃ እንኑርበት ይብቃል😢
@rtfdift143
Ай бұрын
የጅቡቲ ጉዳይ የተገለጠ ነው ኢትዮጵያ ብታምናትና የሱማሌውን ወደብ ብትተው ጅቡቲም ሀሳቤን ቀይሪለሁ ብላ ሽል ለትል
@YoniHaile-nw6li
Ай бұрын
እስከዛሬ ድረስም የጎረቤቶቻችን ማንነት አለማወቃችን የሚገርም ነው። ኢትዮጵያ ጅቡቲንና ኤርትራን በሐይል ወደ እኛ ማምጣት ነው። ለጠላት ግዜ መስጠት አያስፈልግም ። እኚህ ሀይል ቢኖራቸውም ምን እንደሚያደርጉ አስቡት።
@jgsghssu2202
Ай бұрын
እርስ በርሳችን እየተባላን የመስር በኛ ላይ መጨፈሯ ምን ይገርማል
@feriotdechasa1606
Ай бұрын
ኢትዮጵያን የሚጠብቃት አማላኳ አይተኛም ግብጽ ብቻውን ኢትዮጵያ ስለማትሞክራት እደ ድመት ወደ ሰው ትታከካለች
@vgevg7084
Ай бұрын
ግብፅ,ወሬነው,አላቸው,ትልቅነው,ምንምአያመጡም
19:45
ሚኒስትሩና የፋኖ አመራሩ፤ "ኢትዮጵያ አልገባችኝም" ሌንጮ፤ "የሻዕቢያ ስህተት ነው" ጄኔራሉ፤ OLA የገደላቸው...፤ "48 በመቶ ተቆጣጥረዋል"ህወሓት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 60 М.
15:34
ሰበር ሰበር - የኢራኑ መሪ ትዕዛዝ ሰጡ አስፈሪው ኒውክለር ሊመዘዝ ነው የኔታንያሁ ዛቻ
Abel Birhanu
Рет қаралды 57 М.
00:18
啊?就这么水灵灵的穿上了?
一航1
Рет қаралды 114 МЛН
00:47
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
00:25
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 17 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
14:34
ሰበር ዜና - በመጨረሻ እስራኤል ያልተጠበቀ ውሳኔ ሰሜን ኮሪያና ሩሲያ ወደ ጦር ግምባር
Abel Birhanu
Рет қаралды 55 М.
57:07
በአሜሪካ ሚዲያዎች መነጋገሪያ የሆኑት ጥንዶቹ ልብ ጠጋኝ ዶክተሮች | 1.4 ሚሊዮን ዶላር ነው ይዘን የመጣነው … | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 581 М.
35:52
//በስንቱ/ /Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 655 М.
19:42
ሰበር ሰበር - ከኤርትራ ጉድ ተሰማ የ 27 አመት ፋይል በኢትዮጵያ ላይ ተከፈተ
Abel Birhanu
Рет қаралды 86 М.
57:04
ግጥሜን የሚሰማልኝ እሱ ብቻ ነበር! የዳናዊት ህይወት ክፍል 1 #love #lifestyle #inspiration #challenge #hawassa #tedyafro
Donkey Tube
Рет қаралды 840 М.
9:13
Ethiopia - የግብጽ 440 ሺህ ወታደርና ስለ ምስራቁ ዕዝ ዝግጅት ባጫ ደበሌ!
Feta Daily
Рет қаралды 391 М.
9:40
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
Feta Daily
Рет қаралды 78 М.
18:01
Ethiopia - አደገኛው የ4 ኪሎ ሰነድ “እወቁት”፣ አሜሪካ ስለሶማሊያ ውጥረት፣ ዶ/ር አሸብር በአደገኛ ወንጀል ተከሰሱ፣ ሶማሊያ ስለ ጦሩ መልስ ሰጠች
Feta Daily News
Рет қаралды 134 М.
38:02
Tigray Media Network ባህላውያን ጀነራላት ብሑቡእ እንታይ ይብሉ? Nov 1, 2024
Tigray Media Network
Рет қаралды 4,3 М.
2:24
Cruciale swing states veroveren: dit zijn de strategieën van Harris en Trump
RTL Nieuws
Рет қаралды 1,1 М.
00:18
啊?就这么水灵灵的穿上了?
一航1
Рет қаралды 114 МЛН