ሰበር ዜና በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን ያለውን ሁኔታ በተመለከተ እጅግ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ

  Рет қаралды 2,494

HIJRA TUBE

HIJRA TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@አልሃምዱሊላ
@አልሃምዱሊላ 3 жыл бұрын
እውነትየታናገርክዉአብዱርህምጀዛከአላህኸይር
@ሀሊማአብዱ-ሰ5ኸ
@ሀሊማአብዱ-ሰ5ኸ 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ኡሰታዝ በጣም ያሳዝናሉ የናቶች ጉዳይኮ ማንም ሊረዳቸው አልቻሉም አላህ ይዘንላቸው እጅ
@ኩንፍየኩን
@ኩንፍየኩን 3 жыл бұрын
ትክክክል
@ሉባባታደሰ
@ሉባባታደሰ 3 жыл бұрын
ያረብብብ
@حليمةمحمد-ث8ن
@حليمةمحمد-ث8ن 3 жыл бұрын
አምሳያክን አላህ ያብዛልን ትክክል ብለሀል በጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስላቸው
@AaAa-fu1mo
@AaAa-fu1mo 3 жыл бұрын
ያረብ
@አልሃምዱሊላ
@አልሃምዱሊላ 3 жыл бұрын
ያአላህያርብ
@zainabmohahad5761
@zainabmohahad5761 3 жыл бұрын
ወአሊኩምሠላም።ወአራህመቱላሂወበረካቱሁም
@khadijahsaeed5566
@khadijahsaeed5566 3 жыл бұрын
ትክክል ብቻ አላህይጠብቅልን ስልክ እማይሰራበት ቦታ ያሉትንም ትኩረት ይሰጥልንንንንንን
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 жыл бұрын
አላህይደረስላቹሁ ወገኖቸ አላህከዚህመከራ ያዉጣን
@መካዩቱብቻናል
@መካዩቱብቻናል 3 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ررررررر-ك6ص
@ررررررر-ك6ص 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@aumothman4185
@aumothman4185 3 жыл бұрын
ፍተህለኑፁህ
@samih10s
@samih10s 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ! ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሄን፣ ለዱዓ ሁሉ ተቀባይነትን፣ ለሕመም ሁሉ ፈውስን፣ ለወንጀል ሁሉ ምህረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን፣ ለሞተ ሁሉ እዝነትን እንጠይቅሃለን!» አሚን!🤲 ሂላሎች ነን ኑ እንማማር
@jameelaj1412
@jameelaj1412 3 жыл бұрын
ያረብ ካንተርበሪው የሁነመፍቲ አምጣለን
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና 3 жыл бұрын
አላህ የከትር ከይርክ አላህ ይባርክልክ ያረብ
@semirayoutube3940
@semirayoutube3940 3 жыл бұрын
እውነትነው አላህ ይጠብቅህ የወሎ ማህበረሰብ በጣም አሳሳቢ ሁኖብኖል ያረብ መፍትሂውን አንተ አምጣልን ያረብ ጨንቆናል
@AaAa-fu1mo
@AaAa-fu1mo 3 жыл бұрын
ትክክልወላሂ
@sameeramis3609
@sameeramis3609 3 жыл бұрын
አወ ይኑሩም አይኑሩም አላወቅንም አላህይር ነገር ያሰማን
@najatbesheir715
@najatbesheir715 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@bcghbgdgg570
@bcghbgdgg570 3 жыл бұрын
አህለን
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 3 жыл бұрын
እውነትብለሀል
@GalaxyA-ot6ws
@GalaxyA-ot6ws 3 жыл бұрын
የአሏህ ፍትህ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ 3 жыл бұрын
ትክክልወላሂ ተከራተቱ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 3 жыл бұрын
እለህሀሰብህንይሙለልክአለህይርደክ
@fatumaseyidseyid5264
@fatumaseyidseyid5264 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ስለነሱ የሚያውራ አንድም የመግስት አካል ርዳታ ሲያርግ አላየንም
@Tube-xu5jw
@Tube-xu5jw 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስልን እነዚህ ምድረ ካሀዳዊያን በወሎ ንፁሀን ላይ ቁማራቸውን ቆመሩብን ።
@sameeramis3609
@sameeramis3609 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወላሂ ኮሜት እኮን የለም ቆምነገር ስላወራህ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 3 жыл бұрын
ደራሹአለህነውአለህይድራስለቻው
@hayathaya4597
@hayathaya4597 3 жыл бұрын
ትክክል አብዱ እረሂም ወላሂ ከአቀስታ በታቺ ራሡ መብራት የለም ጁታው ገመዱን እዬበጠሠው ነው የሄደው። ቤተሠቦታቺን እህልካን አስፈጭተው እሚበሉበት የለም ከባድ ነው
@soniyasoniya7599
@soniyasoniya7599 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@የወሎልጅነኝ-ኰ9ተ
@የወሎልጅነኝ-ኰ9ተ 3 жыл бұрын
የአላ መግስት ጁንታነው አላህየ ሀገሬን ጠብቃት አለም ፊቱን አዙራል አላህ ፊቱን ይመልስ እሱ እራሱ ነው ያስጨረን አፈር ይብላ
@AaAa-fu1mo
@AaAa-fu1mo 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@SSs-de9fz
@SSs-de9fz 3 жыл бұрын
ውላሂኡፍፍፍፍ
@alebachewshawl930
@alebachewshawl930 3 жыл бұрын
አተስህ
@ሀሚድይማምሀሚድይማም
@ሀሚድይማምሀሚድይማም 3 жыл бұрын
ትግራይ አንድ ጥፋት የለበትም እኛ ደንቆሮነን ለአብይ ወግነን ነው እኛያለቅነው አብይ አማራን ለመጨረስነው የመጣው እሱ ሞኝ አይበላሽነው የአማራ መንግስት ተሽጧል በርግጠኝነት እነጅ የአማረህዝብ አያልቅም ነበር ትግራይ ለራሱ ነፃነት ነው የሚዋጋው ትግረይን አትውቀሡ እሺ::😭😭 አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🌹
@jshshshga3528
@jshshshga3528 3 жыл бұрын
እርዳታ ለሚን አታሰባስቢሚ
@ኩንፍየኩን
@ኩንፍየኩን 3 жыл бұрын
አይ አብይ አይ አብይ የህፃልጂ አመራር ነው የያዘው ወሬ ብቻ አደህፃን የአላህ አተዲረሥልኚ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
አላህን ማመስገን
43:32
HIJRA TUBE
Рет қаралды 4,9 М.
كۆز تېگىش ۋە سېھىر | Köz tégish we séhir
48:51
ДОЛЗАРБ ҚУРОН ЁДЛАШ ЖАДВАЛИ
10:04
Aljazeera Uz
Рет қаралды 722 М.
Ethio Family Tube is live!
1:19:50
Ethio Family Tube
Рет қаралды 4,4 М.