ሰበር ዜና- እነ አቡነ ሳዊሮስ ሌላ ጉድ አመጡ ስለ ቀጣይ አላማቸው ተናገሩ | የኦሮሚያ ክልል መግለጫ Abel Birhanu

  Рет қаралды 370,818

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 401
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አሜንን🙌🙌🙌
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarahtgist5401
@sarahtgist5401 Жыл бұрын
አሜን ፫በእዉነት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
አመን፡👍🙏
@ትዝታየማሪያምልጅ
@ትዝታየማሪያምልጅ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የተዋህዶ ልጆች ፀልዩ ይህ ፈተና ይለፍልን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን
@societyhero9665
@societyhero9665 Жыл бұрын
እኝህን አባት ‹‹ፓትሪያክ›› ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጁንታ›› ናችው አትስሟቸው ብላችሁ አልነበረምን!!! አይ የአማራ ነገር ፀሃይ ወጣባችሁ፡ ሳትወዱ በግድ ወደ ብርሃን እንድትወጡ ተደረገ፤ ወደ ብርሃን የወጣ ነገር ደግሞ ይታያል፡፡ ከትግራይ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ጁንታ›› ከተባሉ፣ ከኦሮሞ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ኦነግ› ከተባሉ!!! ማፈሪያ ሁላ!!! ጳጳሶቻችሁን ለሚስቶቻቸውና ለልጆቻቸው ተቆራጭ እንድያደርጉ ምክሩአቸው!! ሌላ ምን ይባላል፡፡
@berukhaile8783
@berukhaile8783 Жыл бұрын
@@societyhero9665 a000000000000000000000000000000000001zzAAAAAAAAAAAZA
@sentayhugudeta6835
@sentayhugudeta6835 Жыл бұрын
አሜን
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን::💒🙏❤️ ሀይማኖት የፖለቲካ ፓርቲ አይደለም ማንም ተነስቶ እሚሺም እሚሻር:: እግዜአብሄር መጨርሻችን ያሳምርልን ::
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@Eየኮሜንትአፍቃሪ
@Eየኮሜንትአፍቃሪ Жыл бұрын
ቤቲዬዬዬዬዬ
@Wabi_7
@Wabi_7 Жыл бұрын
Andit betekristian malat iko andi budn bcha yemiastedader ke andi bher bcha yehone malat aydelem
@solyanadeaalegn38
@solyanadeaalegn38 Жыл бұрын
ይሄ እኮ ፓርላማ አይደለም:: ወይም ስልጣን አይደለም አላፊነት ነው:: የብዙ ነፍሶችን አላፊነት መውሰድ ማለት ነው:: ፓርላማ ነው የራሳችን ተወልካይ እንመድብ ውይም የኛ ብሔር ሰው አንሷል የሚባለው:: ሲቀጥል ጥያቄው ቋንቋ ከሆነ አሁንስ ለምን በአማርኛ መግለጫ ይሰጣሉ? ለምን አማርኛ የማይችለው እስከመገንጠል ያደረሳቸው ሕዝብ እንዲሰማቸው ለምን በዛው ቋንቋ አያወሩም:: ቀኖና እንቀይራለን የሚል አባት ለኔ ኦርቶዶክስ አይደለም
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
@@solyanadeaalegn38 so your dogma teaches you to put only amhara as head priest.. Go try that bullshit... they will Hung him with his own scarf.
@meseretdemissie8229
@meseretdemissie8229 Жыл бұрын
ፈጣሪ ብድራታችሁን በህይወት እያላችሁ ይክፈላችሁ ሳይዘገይ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@huawei3231
@huawei3231 Жыл бұрын
Amen
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Жыл бұрын
አይ መንግስት ባንተ ዘመን ስንቱን አሳየን ብቻ ፍርዱን መድሃኒያለም ይፍረድብክ
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን፫
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 Жыл бұрын
ጨራሽ እማይደፈረውን 😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ አንተ ደጉን ቀን አምጣልን🙏🙏🙏
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ayditube1337
@ayditube1337 Жыл бұрын
ይልቅስ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና አጥብቃችሁ ፅልዩ ።ከመንግስት ጋር አታያይዙት በቃ ይች ምድር አርጅታለች ጌታ ሊመጣ ነው
@ARSEMAENATE
@ARSEMAENATE Жыл бұрын
@@tiruyetesfayeabebe3796 ያለክን ሁሉ ሽጠክ ለድሆች ስጥ በአይም መዝገብ ታገኛለክ መተህም ተከተኝ ባለ ሰአት ፣ለባለ ጸጋ ወደ እግዚአብሔር መንግስት መግባት እንዴት ጭንቅ ነው ባለ ጸጋ ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ይልቅ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል
@amangudeta3397
@amangudeta3397 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ😭😭😭😭
@geta5664
@geta5664 Жыл бұрын
መንጌ ናፈቀኝ ልካቸውን ያስገባቸው ነበር
@eyobmusic7098
@eyobmusic7098 Жыл бұрын
እኔ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነኝ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ⛪⛪⛪ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች 🙏❤🙏 🙏❤🙏 🙏❤🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@ሻምበልአሰፋ
@ሻምበልአሰፋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ሚካኤልን ሰይፍ ወደ መሬት ላክ ቤ/ያንን እሚደፍሩ ሁሉ ፍርድ ስጥ
@hirutgodana9479
@hirutgodana9479 Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ሰው በዘረኝነት ሲረክስ መጨረሻው ይኼ ነው 😪😪 እነዚህ ግብዞች ናቸው አባቶች አይደሉም መልሳቸው እራሱ የጎረምሳ ነው😧😧😧🤭🤭
@semiccell6821
@semiccell6821 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አምላክ ሆይ ይቅር ብለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@bereketdawit9416
@bereketdawit9416 Жыл бұрын
Lezelalem menor aychelema🤣
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Жыл бұрын
@@bereketdawit9416 እህዛብሄር ከፍቀደ ማንም መከልከል አይችልም ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ ነው የመሰርታት እዛ ሄድሽ ሳቂ
@yantemyesum5041
@yantemyesum5041 Жыл бұрын
@@asenakubelete51:በየ ኮሜንታተር እየገባሽ ሰብ ከምትለምኝ ጥሩ ነገር ስሪ እኛ ሳትጠይቂን ሰብ እናደርግሻለን
@takurfasa6930
@takurfasa6930 Жыл бұрын
አንዲት እምነት አንድ ፓትርያሪክ አንድ ሲኖዶስ አንዲት መንበር አንዲት ቤተክርስቲያን ❤
@tsionkibreab8382
@tsionkibreab8382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መልካም ቀን አምጣልን
@shitayegashaw5551
@shitayegashaw5551 Жыл бұрын
ዲኤንኤን ይመርመሩ
@hiwotwossen3097
@hiwotwossen3097 Жыл бұрын
እውነት አግአዚተ አለም ስላሴ በ መንበራቸው ላይ ናቸው !!! ፍርድ ከፀባኦት እንጠብቀለን
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 Жыл бұрын
ወይይይይይይይ.... ድፍረት😳😣😣😣😣የ እግዚአብሔር ፍርድድድ ዘገየብን😭 ቸሩ ሆይ ክብርህን ግለጽ😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@nrbu4941
@nrbu4941 Жыл бұрын
3 አባቶች እውነት በጣም አሳዘኑኝ በመንግሥት ተመክታችሁ ነው ግን እግዚአብሔር ይፈቀዳል
@beteabb1466
@beteabb1466 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛ እነሱ ሳይሆኑ የተለዩ እግዚአብሔር ነው የለያቸው ማንነታቸውን ስለሚያውቅ ብቻ አንድ ሚያደርግ ያምጣልን
@girmaalemayehu6153
@girmaalemayehu6153 Жыл бұрын
ከመሾማቸው በፊት መጠናት የነበረበትን አሁን መናገር የልጅ ጨዋታ ያስመስላል በዚህ አይነት ብዙ አባቶች ብዙ ጉዳቸውን ይዘው ነው ማለት ነው ? ያሳዝናል ይሔ ከንቱ ውንጀላ ስም ማጥፋት ይባላል ።
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
አቤቱ ፍቃድህ ይሁን ይች ፈተና ትለፍ አቅም የለንም አንተ አግዘን ሀገራችንን ሠላም አርግልን
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሸዋ አጣዬ
@Kal8454kal
@Kal8454kal Жыл бұрын
ኦ አምላኬ በምህረት ዓይኖችክ እየን ጌታ ሆይ 😭
@getetrsit3325
@getetrsit3325 Жыл бұрын
አንድ ሐይማኖት አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያሪክ አንድ ቤተክርስቲያን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@dawitdafs
@dawitdafs Жыл бұрын
እአንድ ሃይማኖት እንድ ሕዝብ አንድ ቂንቂ ? የቀረ አባባል ? ቤተ ክርስትያንን እየከፈለ ያለ አባባል ነው ስም በማጥፋትም ቤ/ክንን ማቆም እንደማይቻል ይታወ
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
Ande fetari becha naw wendeme
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
Universe is binary...except our creater
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Жыл бұрын
... ወንድሜ ለዚህ አይነት ህገወጥ አካሄድ የሚዲያ ሽፋን መስጠት እዉቅና እንደመስጠት ይቆጠሪል
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Жыл бұрын
ሀገራችንንና ሀይማኖታችንን እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሰላምና ፍቅሩንም ያውርድልን
@eteneshregassa6853
@eteneshregassa6853 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን።
@helenjima5396
@helenjima5396 Жыл бұрын
🙏😥
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ስላም ያውርድልን ስላም ለተዋህዶ ሀይምልኑቲ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ Жыл бұрын
ፍትህ ለሸዋ አጣዬ 💔💔💔💔
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
መንግሰት የልብ ልብ ሲሰጣቸው ሚያረጉት ጠፈቸው ልባቸውን ይመልሰላቸው
@tazu1174
@tazu1174 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሳዉ ያዳርጋን ሳዉ ሆይ ባአጣሎት ባርቱ ሌላዉን እግዚአብሔር ያስታካክላዉ 🙏🙏🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚
@tazu1174
@tazu1174 Жыл бұрын
እሽ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
በሰላም አውለን ቸር አሰማን የአብርሃም የይስሐቅ የያዕቆብ አምላክ
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል አቤቱ ጌታ ሆይ ቤተክርስቲያናችንና አባቶቻችንን በቼርነትህ አንድ አድርገህ ጠብቅልን አሜን🙏🙏
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@mohammedseid1195
@mohammedseid1195 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@alemayehukinfu6109
@alemayehukinfu6109 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ጠላት የለም።
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሃይማኖታችንን ጠብቅልን ሠላሙን መስማማቱን አንድነቱን ስጠን
@getubest6908
@getubest6908 Жыл бұрын
እስከዚህ ድረስ ድፍረትና:-ንቀት:-ያደረጉት ከጀርባቸው የሚደግፍ የመንግስት! አካል አለን ብለው ነው ያልገባቸው ነገር ፈጣሪ! ዝም ያለው ተፀፅተው:-እንዲመለሱ ነው ካልገባቸው መጨረሻውን እናያለን ብቻ ከምንም በፊት ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️🙏
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
የብፁዓን አባቶቻችን ጥያቄ በተገቢው መንገድ ሊደመጥና ሰላማዊ መፍትሄ ሊፈለግ ይገባል። ሲኖዶሱ ውስጡን መፈተሽ አለበት ወደ መንግስት ጣት መጠቆሙ መፍትሄ አያመጣም።
@user-ws9vn7np3e
@user-ws9vn7np3e Жыл бұрын
የፓትርያክ እና የጳጳስ ልብስ ለብሶ የመጣ ሁሉ ጵጵስና ያገኛል ወይም ህዝብ ይከተላቸዋል ማለት አይደለም:: ሀሰተኛ ነብያት እና ሀሰተኛ መነኩሴ ወደ ጌታ መምጫው ሲደርስ ይመጣል እንደተባለው : አይኑን አውጥቶ እንደመጣ ጌታችን አምላካችን እያሳየን ነው:: ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅር በለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@sarabirhanu1041
@sarabirhanu1041 Жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ ለሸዎ ህዝብ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
yeshwa hezebe men argu New gen men tefetero New samonun?
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ተሰምቶም ታይቶም አይታወቅም እምዬ ኦርቶዶክስ አንድ ናት አትከፈልም 💒💒💒💚💛❤️😭😭😭💔💔💔
@mekonenyeshewalul5699
@mekonenyeshewalul5699 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹 ውዲቷ ኢትዮጰያ ሀገራችን በሰላም ውለሽልን በሰላም እደሪልን 🇪🇹🇪🇹
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት 🙏🙏
@gyonait
@gyonait Жыл бұрын
አሜን😌
@firaolgetahun3488
@firaolgetahun3488 Жыл бұрын
amen
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@birkneshmereta8598
@birkneshmereta8598 Жыл бұрын
atisemam fitur nech
@danielmulugeta4389
@danielmulugeta4389 Жыл бұрын
ክርስቲያኖች ክርስቶስ ብቻዉን በቂ ነው ❣️💕❣️💕❣️💕❣️💕❣️💕❣️ ምንም ሳይጨመርበት
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@hope1919.
@hope1919. Жыл бұрын
አባ አርዮስ በሚለው ይስተካከል።
@honey-Love4es7b
@honey-Love4es7b Жыл бұрын
ንግራቸው ሁላ ትቢት አሁን እነዚህ እውነት የተዋህዶ አባት ናቸው አሳፋሬዎች በቃ ጥቅም እንፈልጋለን ይበሉን በቀላሉ ንግግራቸው እራሱ የወንበዴ 😠😠😠😠😠
@mekuriayeshi2305
@mekuriayeshi2305 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በያለንበት እንጽና እንጸልይ ይህ ፈተና ነዉ ላባቶቻችን ጭምር መጸለይ አለበት ኦርቶዶክስ አንዲት ናት
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ እሰከ መገንጠል ለእነሱም ይጠቅማል ማለት ነው?!!
@addisworkaferaw4104
@addisworkaferaw4104 Жыл бұрын
መንግሥት ባለበት መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ተካሂዷል መንግሥት ከጀርባው ከሌለ እዚህ ደረጃ አይደርሱም ነበር
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን
@MohamadHallal-sz3pn
@MohamadHallal-sz3pn Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 Жыл бұрын
የነብሰ አባታችን የነበሩ የእህታቸ ልጆችቆአምጥተው ከክፍለ ሀገር በልደታ ቤቴከርሰቲያ አስተምሯል የዲያቀቆን ትምሀርት ። ቤተሰብ ማሳደግ ማስተማር ነው ር አይደለም ኩፉዎች አትሁኑ የሰው ሰም በማጥፋት።።
@setietarekegn970
@setietarekegn970 Жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ አጭር ጊዜ ስንቱን ግፍ አደረስክብን የእውነት አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ በእውነት ፍረድ
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
አዎ ያለችን አንዲት ቤተክርስቲያን ናት። ግን ያአባቶችን ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም እዉነት እንኳን ቢሆን እንዴት እንዲህ ባለ ድፍረት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ከዚህ ድርጊቶች ተቆጠቡ እነሱን መንፈስ ቅዱስ ያስማማልን የጠፉት ይመለሱ ይቅር እንባባል አባቶች እባካቹሁን ስለፈጣሪ ብላቹ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ ለመንጋዉ አስቡለት
@asfihatg3005
@asfihatg3005 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እባክህ ልጆቺክን ተመልከት ፍረድ ፍርዱን ላንተ ሰተናል 🙏
@menilkayalew2025
@menilkayalew2025 Жыл бұрын
ብፁዓን አባቶቻችን በረከታችሁ ትደርብን አፅራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን; የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ፀሎታችሁን ይቀበልልን ።
@abrahamdawit7440
@abrahamdawit7440 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤🍋
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ እባክህ እንደኃጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ብለህ ፈተናችንን አቅልልን እባክህ ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን።
@zenebeworkabera7253
@zenebeworkabera7253 Жыл бұрын
ጌታ ይመልከት
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🙏🙏
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እባካቹ ንስሐ ግቡ እግዚአብሔር ይፈርድባችዋል
@yefekersew24
@yefekersew24 Жыл бұрын
እግዞ እንበል ወገን!!!
@fantualemu4504
@fantualemu4504 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቤትህን ጠብቅ ከንደዚህ እይነቱ ስውረን 🙏🙏🙏
@sentayhugudeta6835
@sentayhugudeta6835 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንንም ልቦና ይስጠን አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@tigist3240
@tigist3240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አቤል በናትህ ጳጳ ባትላቸዉ መልካም ነዉ እነሱን ከመከተል ብሞት ይሻለኛል ሰዉ አልከተልም የክርስቶስን ወንጌልንነዉ እምከተለዉ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ወጌል ክርስቶስ ብቻ የሚያዋጣዉ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ዉዴ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
በሰላም ያሳደረን አምላክ በዙፍኑ ይክበር ለአባቶቻችን ከፖለቲካ የነፃች ያርግልን አድ ሲኖዲወስ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 Жыл бұрын
በአራት አመት ውስጥ ሀገራችን አግማሙት
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 Жыл бұрын
የአባቶች መልስ ስንጠብቅ የአሸባሪዎች መግለጫ የሚመስል መልስ ያስፈራል ዘመኑ ደግሞ ህዝቡ ካልተከተለን ዋ ተብሏል
@apka4160
@apka4160 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሸዋ ህዝብ በአብይ አህመድ የደም ጠጭው ትዛዝ ለሚጨፈጨፈው የሸዋ ህዝብ
@konjookoko3141
@konjookoko3141 Жыл бұрын
አብይ መቀስፊያስ ደርሷል መለስ ናፈቀኝ
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
አይይይይይአንቺ አለም በሰማያት ያለክ አምላክ ፍረድ🤲🤲🤲🤲🖤🖤🖤🖤💔💔💔
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
እኔ ዘር የለኝም እኔ ክርስቶስ ነው ዘሬ በአንዲት ቅዱስ ቤተክርስቲያን እናምናለ 💚💛❤በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ የሀገሬ ልጆች💚💛❤🍋🍋
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን በቅንነት ቤተሰብ ሁኙኝ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 አሜን እሺ ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ እንዳይነሳብሽ ሰአት ሲሞላ አይቼ መጣለው
@tazu1174
@tazu1174 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ላቦና ይስጣን 🤲⛪️🤲
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰዉ ላይ ግፋ የሚፈፅሙትን እይ
@alweyaamir7960
@alweyaamir7960 Жыл бұрын
አቤላ ስለአጣዬ መረጃ ስጠን ቤተሰቦቻቼን ማግኝት አልቻልንም ተጨንቀናል
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
ሥንጾም ይብስብናል እንዴ እረ ከሰው እራስ ላይ ወርደን እራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እያዋረድን እንጸልይ
@yoseferkiboo2657
@yoseferkiboo2657 Жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🌿 🇪🇷 🇪🇹 🌿
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👍
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ማንም ሰው አይከተላቸውም
@emebetwubeshet7418
@emebetwubeshet7418 Жыл бұрын
ድንቄም ጠላት፣ እነሱን ብሎ አባት?'በዘር ወይም በፓለቲካ ምክንያት ቤተክርስትያናችን አትከፋፈልም። እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ
@fiyorifiyo7933
@fiyorifiyo7933 Жыл бұрын
እቤት እግዚዎ እግዚዎ አቤት ብቃ ብለን ፍጣሪ ግን እነሱ እንዲህ ክሆኑ ሌላው ምንም ብሆን እይግርምም
@azibazib9609
@azibazib9609 Жыл бұрын
ሰላም ያዉለን
@salamyonas9975
@salamyonas9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርድ አለው
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👍
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
ሲኖደሱ እንጅ እነሱ መሾም አይችሉም
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
አምላኬሆይ,,,ትግሥቱን,
@firehewatbikila
@firehewatbikila Жыл бұрын
የሀገር ባለውለታ የሆነች ቤተክርስቲያን ክንሯን ሉአላዊነቷን ጠብቆ ማስጠበቅ የሁላችን ድርሻ ነው ‼️ድምፃን አሰምታ ብቻ ሳይሆን ዝም ብላም የምትናገር በክርስቶስ አለትነት የተገነባች ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊት የሆነች እርስታችን ናት ስለዚህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሁላችንም አደራ አለብን ነቅተን ቤተክርስቲያናችንን ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ‼️❗️
@dagne342
@dagne342 Жыл бұрын
በክርስትናችን እናምናለን
@Yenenesh-jn2yn
@Yenenesh-jn2yn Жыл бұрын
አቡነ ሳዊሮስ DNA እውነቱን ያወጣል:: ግን ደሞ የኦርቶዶክስ አማኞች እንዳንሸወድ አንዲት ሃይማኖት እንዲት ጥምቀት አንዲት ቤተክርስትያን ሌላ አናውቅም::
@eyobegizo1086
@eyobegizo1086 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ብጹእ አቡነ ሳዊሮስ እያላችሁ የምትዘግቡልን። ዲያቢሎስ እንደማለት እባካችሁ አትጫወቱብን።
@miseyutub3743
@miseyutub3743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክፍሁን ያርቅልን አሜን
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቪዲዮ አይተሽ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚👍
@maryamawitabiy8979
@maryamawitabiy8979 Жыл бұрын
እናያለን እስቲ ተያይዘን እናልቃለን እንጂ በጭራሽ መንበሩን አትይዙትም።
@lijalemamare9708
@lijalemamare9708 Жыл бұрын
ታዲያ የልጁ አባት ማን ነው የትስ ይገኛል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ሲጣንነቸው እደዚህ ማስባችው ያሳፍራል በጣም
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Жыл бұрын
ምት ለኦነግ
@alemayehukinfu6109
@alemayehukinfu6109 Жыл бұрын
ጸረ ክርስቶስ ጸረ ቤተክርስቲያን ከሀዲ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች Жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣ 1 ነት ፍቅር ይስጣቹ ምን ልበል ከዚህ በላይ ሁሉም የ ሰው ነብስ ፍጥረት ነዉ
@magdotube6142
@magdotube6142 Жыл бұрын
ይቅር ይበላቸው ምን ክፋ ዘመን መጣብን
@webak242
@webak242 Жыл бұрын
በጣም አሳፋሪ ናቸዉ መንግስት ከእኛ ጋር ነዉ ብላችሁ ነዉ ! ነገር ግን የማይተኛዉ የማያንቀላፋዉ ልዑል እግዚአብሔር አለ💔
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
@ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ Жыл бұрын
ቤተክርስቴያንን ለቀው ሆቴል ውስጥ የመሸጉበትን ምክንያትስ አይነግሩንም ነበር ሰላም እንዳነሳችሁን ሰላማችሁን ይንሳችሁ ምናለ ሰላም ብትሰጡን የስልጣን ጥማት ቱ
@cellnet4111
@cellnet4111 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 138 МЛН
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 7 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 76 МЛН
#ሰበር ዜና ሰኝ ህደር 3/2017//
JAMAL tube ጀማል ዩቱብ(2)
Рет қаралды 11
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 808 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 138 МЛН