#ሰበር_ዜና

  Рет қаралды 512

Hulegeb Media ሁለገብ

Hulegeb Media ሁለገብ

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@AlemneshDemeke-z8e
@AlemneshDemeke-z8e 3 сағат бұрын
አደራ፡አለብን፡ኢትዮጵያን፡እናድናት !!! እውነት፡ነው። ድልልልልልልልልል ለህዝብ፡ልጆች፡ ለጀግኖቹ፡የአሜራ፡ፋኖዎችችችችችችችችች !!! ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ETUE-wi4vw
@ETUE-wi4vw 4 сағат бұрын
ሰላም ለአማራ እዝብ ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋ ይሁን❤❤
@beautywithkal
@beautywithkal 4 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናል ህዝብ እውነት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ😢😢
@yidenekyoutube
@yidenekyoutube 4 сағат бұрын
እግዚያአብሔር ይመስገን እድል ለተገፈው አማራ እድል ለአማራ😊
@Allamehara
@Allamehara 3 сағат бұрын
አይመሠጠትፋኖነት፣አማራነትአሼናፊነት።
@emukal
@emukal 4 сағат бұрын
በፀደይ የፋኖ ጦር ማሰልጠኛ የተመረቁትን ጥምር የአማራ ኮማዶወች ምረቃ ስነስርዓት ላይ የተገኜው የአማራ ፋኖ በጎደር ዋና የጦር አዛዥ የሆነው ኮማንደር ሳሚ ሚገርም ታሪካዊ ንግግር አድርጓል 💪 ፋኖነት አማራነት ያሼንፋል 💪
@Kalbamቃልናባምላክd6d
@Kalbamቃልናባምላክd6d 4 сағат бұрын
ስማዳ_ጎንደር አመለኛው የስማዳ ፋኖወች ዛሬም የሀገረ ቢዘን ቦርጌድ ሻለቃ (02) ወይም አይበገሬ ሻለቃ ሶስቻም ቀጠና የብልፅግናን አራዊት ስራዊት ልዪ ቦታዉ ቀበሌ 04 ቢሳች እና ድግጢት ላይ በአሁኑ ስዓት እያርበደበደዉ ይገኛል። የደረስንበትን ዉጤት በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን ሲሉ የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለ ጦር ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ቃል አቀባይ ፋኖ ደጉ አውለው ለንስር አማር ገልፀዋል‼ ላንጨርስ_አልጀመርንም‼ ምረር_አማራ💪 ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 ድል_ለአማራ_ህዝብ
@Mysewu
@Mysewu 20 минут бұрын
ድል እና ክብር ለታላቁ ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤
@Zenugtrewa
@Zenugtrewa 4 сағат бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሁልየ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ በማንነቱ ለሚሰቃየው😢 ድል ለፋኖ❤ ሞት ለባንዳ!
@Zgoratube
@Zgoratube 4 сағат бұрын
ጀግኖች አደራችዉን እንድትወጡ እግዚአብሔር ይርዳቹ ሰላምዬ የዛሬዉን ዜናሽን ስጠብቅሽ ነበር thanks❤
@TamratT-it3hp
@TamratT-it3hp 3 сағат бұрын
በትክክል ውይይ የምር የልቤን ተናገርክልኝ ፍጣሪ ይጠብቅህ ሳሚ ጀግናችን ድል ለፋኖ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@aberashhune
@aberashhune 4 сағат бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን❤🎉
@ብሶተኛ
@ብሶተኛ 4 сағат бұрын
የምፅናነው ሀዘኔን እረስቸ አላውም ሀዘኔን የምገታው ሀዘኔን እረስቸ አይደለም የማላለቅሰው እንባየ ስለደረቀ አይደለም በጠላት በአረመኔ በጨካኝ ሰዎች መካከል እንደነዚህ አይነት ለሀገር ሟች ለሀገር ተቆርቋሪዎች አርበኞች ስላሉ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለአማራ ፍኖ ድል ለንፁሐን ህዝብ
@Mulatyoutbe
@Mulatyoutbe 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለን እንኳ ደህና መጣሽ❤
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 4 сағат бұрын
Egzabeher yimesgn ehite Selam lachi yihun ድል ለፋኖ ይሁን የንፁህ ሞት ይብቃ😢
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 4 сағат бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያንጣልን
@Zgor8919
@Zgor8919 4 сағат бұрын
Thank you wude❤🎉🎉
@EashyDfsh
@EashyDfsh 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aman_Edaso
@Aman_Edaso 3 сағат бұрын
Eha qessenw woyes fokare fano 😢noew
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 3 сағат бұрын
ሀገር አጥፊ አዳኝ ሊሆን አይችልም እንደ መሳይ አይነት አጋሰስ ሆድ አምላኩና ወንበዴ ወሮበላ ዘራፊ አጥፊ ዋጋውን ያገኛል በቅርብ ቀን ።
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
#ዘመድኩን በቀለ #teddy Hawassa
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 152