KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
11:04
አብይ ጎንደርን ሲረግጡ ጉድ ተሰማ | አሜሪካ በፋኖ ጉዳይ አቋም ቀየረች? | በፕሬዝዳንቱ ቢሮ ድንገተኛ ፍጥጫ ተፈጠረ | Ethiopia
12:01
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
0:34
ሰበር ዜና መከላከያ ለቆ ወጣ // በእስር ላይ ያሉት መሞታቸው ተሰማ// ኦነግ መንግሥትን ተጠያቂ አደረገ
Рет қаралды 22,085
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 608 М.
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Күн бұрын
Пікірлер: 216
@HgyCgb
Жыл бұрын
ያረብ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💚💛❤️
@kassahunassen1196
Жыл бұрын
አሚንአላህየእናቶችንአባእሱይበቀላቸው
@የኢቶጲያልጅ
Жыл бұрын
💪👍👌ፋኖ ወንድ ነው 💚💛❤ፍኖ አለህ ፋኖ ፋኖ💪👌👍
@nejatehussein4723
Жыл бұрын
እስኪ ዝም በሉ እንድህ እያልን ቤተሰቦቻችንን አታስጨርሱ
@GsfDds-zg8wu
Жыл бұрын
@@nejatehussein4723ሣህህህህህ
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
Жыл бұрын
እናተተ ፋኖ የምትሉሰወቺ ኢትዮጵያዊ አደላቹሁምእንዴ እምትከፋፋሉት
@ikramsaid8564
Жыл бұрын
አማራዩ ፍኖዩ ደሞቸ አላህ ይጠብቅችሁ ድል❤💚💛
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
Жыл бұрын
እሰይ እኳንም ወጡ አይናቸው ይውጣና አልሀምዱሊላህ ምድረ ወነግ
@saadas9954
Жыл бұрын
አህመድ በአላህ ይሁንብህ በስርቤት ላሉት ድምፅ ሁን በአላህ ይሁንብህ እራብ እያለቁ ነው አላህ ሀገራችንን ሰላሙን ያውርድልን መገን ሀገራችን አላህበረድ ያድርገውስኪ😢
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ባሌ ታሞብኝል እህህህ😭😭😭😭
@هديهجده
Жыл бұрын
አይዞሽ ዱአ አዲርጊ 😢😢😢
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
Жыл бұрын
@@هديهجده እሺ ሁቢ
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂ለቆ ሳይሆን ተባሮ ነው የሚባለው ፋኖ ይችላል 💪🤣
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
Жыл бұрын
ጉራቹ እኮነው ሚያስገድላቹ😌
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
Жыл бұрын
እተርኔት ሲከፈት ጉድ አለ 😏
@HALIMMAHASSAN-zl6qh
Жыл бұрын
@@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀተበጂ ጂላፎ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
Жыл бұрын
@@HALIMMAHASSAN-zl6qh እና አትጎርሩ ነው ያልኩት 🙄
@ሱሱየአላህባሪያ
Жыл бұрын
@@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀአወ ጉድአለ የመከላከያ አስክሬን ይለቀቅላችኸል እና የሚስኪኑን ነብርት ያወደመዉ ንፁሀንንየገደለዉ መከላከያ ይወጣል😢😢 ፋኖን እማ አልቻለዉ ፋኖሲያቅተዉ ንብረት አዉድሟል ሲብል ሰወችን ገሏል አለቀ ሊላግን በደብ ተገርፎል😂😂
@taibah5903
Жыл бұрын
ተሸንፎወጣመከላከያ ድልለፋኖ አላህዬ
@خالدامير-ن2ق
Жыл бұрын
አህመድ ጋላው እኛ አማራወች እንዴት እንዴጠላነው በሠፌው ገብቶታል ውድ የአማራ ልጆች እዚህ ቤት አትሣተፉ👍👍👍👍👍
@ekramyimam4895
Жыл бұрын
ሲርገጡ ነው😤😤😤😤 😂😂😂😂😂 ፋኖ ይችላል አባቴ 💚💛❤
@muhamedyenus7669
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ
@መሬምኡመርይብራሂም
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ💪💪 መከላክያ አንፈልግም ይውጡ
@fare7207
Жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይ አሁንስ የሀገሬን ሰላም የምሰማበት ሰላም ናፈቀኝ
@AbcdEfghi-b1d
Жыл бұрын
እኔም ሁልግዜ ሀዘን መስማት ሰለችኝ በስደትላይ ጨቀት አይበለውአላህ ሀግራችንንን በተሰቡቻችንንንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሶፊነኝየደሴዎ
Жыл бұрын
ፋኖ ይችላል ድል ለፋኖ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
Жыл бұрын
ጉድሽ አላሽ እኪ ዝበሉ አሑ እተርኔት ሲከፈት ጉድ አለ
@samiraomal2034
Жыл бұрын
Oromo leyu hayele nethan eyrshena New eko sehwa akababi eyzerfu New
@ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ያረብ አገዛችሁ ፋኖወቹ
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
Жыл бұрын
🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫🙏
@ሱሱየአላህባሪያ
Жыл бұрын
አረ ይስተካካል ተሸንፋወጣ 😂😂😂 የፋኖ ወችን ብትር መቋቋም አቅቶት ፋኖ💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🕌⛪️🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪
@ሠሚራYouTube
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለወገኔ ለአማራ ህዝብ👍👍👍😘😘😘😘😂😂
@bait1035
Жыл бұрын
አቤት የኛ ሰው ፋኖ መከላከያ እያላቹሁ ቤሄር እየመረጣቹሁ ንፀሀንን ህዝብ ጨረሳቹሁ እስቲ እባካቹ ባለ ስልጣናት አንድ ኢትዮጵያ በሉ እርስ በርስ አታባሉ ፈጣሪ ሆይ የሆነብንን አስብን
@eman3582
Жыл бұрын
እረ የአላህ አገራችንን ሰላም አደርግል ጭንቀት ይብቃን ያረብ ያከሪም ያራህማን አንተ ድረስልን
@tibaahmad8918
Жыл бұрын
አይጥ ሞቷ ሲደርስ ስታበዛእሩጫ ሂዳ ታሸታለች ቀምሶ ተመለሰ ፋኖነት ይለምልም
@fatumamehamed3270
Жыл бұрын
አይ ጉድሽን አላወቅሽ
@tibaahmad8918
Жыл бұрын
@@fatumamehamed3270 እሱን የምናየው ነው የምሮኮኛ ዘር
@ሰሚራ-ጠ1ፐ
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ክብር ለፋኖ
@maryama8557
Жыл бұрын
ድልለፋኖ🤲🤲🤲🤲💚💛❤👍👍👍👍 ወገኖቸ እዳትታለሉ ይሄሌባ ሀይሉ አሰባስቦ ሊመጣነው
@FaFa-hj1tl
Жыл бұрын
ይተኔት ይለቀቅልን
@zuzuyasufe
Жыл бұрын
ቀጥታውንም ዘጉት የተርኔቱ ሢገርመን አይይይይ😢😢😢😢😢
@negestqueen
Жыл бұрын
እንዴት መከላክያ ስራዊት ትያለሽ!!! ደግመሽ ደጋጋመሽ መከላከያ ሰራዊት ትያለሽ ??? ህዝብን አየጨፍጨፍ መከላከያ ስራዊት?😡😡😡
@hasena436
Жыл бұрын
የሷ የወሊድ መከላከያዋ ነው አምክኖታል አትወልድም
@Moona0765
Жыл бұрын
ዲል ለፋኖ💪💪💪💪💪
@የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
Жыл бұрын
አህመድ ወሎ ደህና ጋዜጠኛ ቀይሮል ወደድኮትና ውነት ይሁን ውሸት በቀን በቀን ዱብ እላለሁ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ ድል ለአማራህዝብ
@አይዞሽኢትዮጲያዬ
Жыл бұрын
ድል ለአማራየ ለፋኖዎቻችን ያረብ ያአላህ💪❤
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Жыл бұрын
ድለፋኖኖኖኖኖ ድልበአማራነቱብቻለሚጨፈጨፈው አማራየ ድልልል ለተገፍውአማራ አማራሁሉ።ፋኖነው ፋኖ ነፃነት ፋኖ አድነት።ፋኖ በክዱ ታሪክን ይደግማል አማራተራራው የታሪክአውራው ያባቱልጅ ፋኖኖኖኖኖ💪💪💪💪
@زيناتا-ك3خ
Жыл бұрын
ፍኖይችላል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@የተዋህዶልጅነኝ-ቘ2ፀ
Жыл бұрын
ተሸንፎ ወጣ በሉ አስመሣዮች😊😊😊
@Toybaabegaz92
Жыл бұрын
ሳህ
@ሀናንጎደሬዋ
Жыл бұрын
አይሉም የአብይ ልጆች እኮናቸዉ 😂😂
@ኩብራቢት
Жыл бұрын
አኮ
@AliDawud-b5v
Жыл бұрын
የአማራን ህዝብ አማራየ ላይ የሚደርስ ያለው አሰቃቂ ግፍ ያማል
@seadahussne340
Жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@AliDawud-b5v
Жыл бұрын
አላህ የአማራን ህዝብ ግፍ ሰምቶ ና አይቶልን የአማራን ፋኖ ድል ያርጉሉን
@hirutgebre3715
Жыл бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራው ህዝብ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ዲል ለፋኖ ዲል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
@siammsiamm6051
Жыл бұрын
ፋኖ ጀግና ነወለ😊
@سميره-ط2ق
Жыл бұрын
እል ለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seada3990
Жыл бұрын
ኸይር አሠማን ያአረብ እፍፍፍፍ😭😭💔💔
@hayattube9044
Жыл бұрын
ያረብ ድል ለአማራ ፍኖ😘❤️❤️😘😘❤️ ሰላም ለኢትዮጽያ
@taibah5903
Жыл бұрын
ድልለፋኖ እልልልሎልል
@SaraKenaw
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ❤❤❤
@googlesamsung9539
Жыл бұрын
ድልለፋኖፋኖፋኖ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
Жыл бұрын
ለፋኖ ነው ለቀው የሚወጡት ጉድ እኮ ነው. መንግስት ተዝረከረከ ለምን ህግ አያስከብርም ለማንኛውም ወሎ ሰላም ከሆነ ሌላው የራሱ ጉዳይ. አይመለከተኝም ፋኖ ይጠቅመናል ብለው ፋኖን ከገደፉ መብታቸው ነው 😮
@noonoo4262
Жыл бұрын
ያረብ ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
@rahmaali2435
Жыл бұрын
አማራፋኖ
@sofi8983
Жыл бұрын
ፋኖ ይችላል ወገኔ ሲደቆስ ነው የወጣው
@umasam6820
Жыл бұрын
Dil le makalakayachen 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@ahmadjadiga1802
Жыл бұрын
ጀግና ይህ ነው ፉኖ አሸንፉችኀል ብዙ ወንድሞችን ብናጣም😢
@jajjjjajjj3066
Жыл бұрын
እኔ ግን ልገርሽ ፋኖ አሸንፎ አይደለም መግስት አውቆ ነው የአማራ ህዝብ ኑፁሀኖች እዳልቁ ሰለፈልገ በፋኖ ሰበብ ወታደሮቹን እየላከ ማስጨርሱ ሰለተሳካለት ነው እንጅ እንደጁንታ በድሮን እስካሁን ርሽኗቸው ፋኖ እሚባልበምድር አይኖርም ነበር ሞኝ አትሁኑ ውዶች ንቁ
@seadadeseia7952
Жыл бұрын
አላህ እውነት ያድርገው ያረብ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹ድል ለህዝባችን ይሁን
@sxd6616
Жыл бұрын
🐕🐕🐕🐄🐄🐄🐄
@bdhf9370
Жыл бұрын
.መከላከያኮ ጥፋት የለዉም ታዘዉ ነዉ. .ለማናኛዉም ፋኖ ነኝ እዳቀልዱ ድል ለፋኖ😂
@HooahM
Жыл бұрын
እዴ እሽ አችለራሥሽ ሂጅ ሠው ግደይ እረጅ ቢሉሽ ትሄጃለሽ ሥለታዘዝሽ ታርጃለሽ ትገሊያለሽ ጥያቄው ወደ ራሥሽ መልሽው ይቅርታና
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
Жыл бұрын
አላለችም ወጡ እንዴ ተገርፈው ነው ድል ለተገፍው የአማራ ህዝብ እና ለፍኖ
@har5156
Жыл бұрын
ድል ፋኖ ለተገፋው ላማራ ህዝብ
@እሙአሚር-ደ2የ
Жыл бұрын
ድል ለፍኖ ለማራ ውድቅ ለኦላህ ጋላጥብ
@AliDawud-b5v
Жыл бұрын
ከተማን ሳይሆን የአማራ ክልል ለቆ መውጣት አለበት
@Apple-rh2re
Жыл бұрын
አልሀምድሊላሂ እኳን ወጡ ድድድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ሀገር ልገባነበር መገድ ዝግነውደ የምታውቁ ንገሩኝ ደሴነኝ
@حليمه-ط6ي
Жыл бұрын
አልተዘጋም ውዴ እኔምኢንሻአላ ልገባነው
@Apple-rh2re
Жыл бұрын
እሽ ውደ አመሠግናለሁ ተጨንቄነበር አልሀምድሊላሂ ያው አሁን ያሥፈራል ይላሉ ደሞትኬት ቆርጫለሁ
@laliaadem6475
Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ሠላምያድርገው
@laliaadem6475
Жыл бұрын
እህት የት ነው ያለሽው ደሴ ከሆንክ በኮ ቻ ሂጅ
@zuzu8077
Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን
@wawawAIi-f3w
Жыл бұрын
ተሸንፍን እንዳይሉ መከላከያ ለቆ ወጣ አሉ😁😁😁😁😁😁😁😁
@sualihamuhammed5491
Жыл бұрын
ማአሻላህ ደስይላል ብሬ የለቀቁት አልሀምዱሊ ላህ
@makaiyamakaiya6320
Жыл бұрын
እሰይ ድል ለፋኖ
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
Жыл бұрын
እንየገረመኝ የመከላከያው ዝቅጠት እደት ፈትፍቶያጎረሰህን እጅ ትገላለህ ጁታሲያካልብህ ያጎረሰህን ህዝብላይ መተኮስመረሸንአይከብዳችሁም እናትየለችሁም ዝቃጮች
@hawahawa8959
Жыл бұрын
አየ ሰባአዊይ 😢😢😢😢
@ደመወዜ
Жыл бұрын
መከላከሊያ ከአማራ ክልል ጨርሶ ቢለቅ አንኳ ፋኖ አሸነፈ ማለት አደለም
@sadeamhmde9169
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
Жыл бұрын
አሁንእግድህ መከላከያ ገድፋችሃልበመለት ህዝቡንያስጨንቁታል እማያወጣ ባል ቅድብይስማልይባላልተረቱ መከላከያ የስራህ ህዝብአባላህ
@gvcnnbb-bx7wx
Жыл бұрын
ያረብ አተከተዳይነህና ከአማራ ከፉኖ ሁን ያሀዪያቀዪም
@TigistTadesse-qq9ee
Жыл бұрын
ኧር ድል ልተገፋው ህዝብ ስላሙን ያስማን.እግዚአብሔር 😢😢
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
Жыл бұрын
ፍኖነት ይለምልም የጋላ እራስ ምታት
@ሀናንጎደሬዋ
Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አላህየ ሰላም ነህ እና ሰላሙን አዉርድልን በኢትዮጲያ ምድር ያረብ 🤲🤲🤲🤲😢😢😢
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
Жыл бұрын
ያረቢ እንደው ለሞላ ካንሰር በሺታ አብይ የተባለውን ሠይጣን አንሳልን እንደው ስንቱን የአማራ ወጣት ጨረሰው
@zoherasa5698
Жыл бұрын
አወ በኦረምየሆነ ነገርከሆነ ፍትህይባላል ሚሥኪኑአማራሢልቅግንዝም የሥራችሁንይሥጣችሁያረብእንኳንደግሆኑ አሥመሣይሁላቀናቸዉይድረሥያረብ ሠዉባገሩመቀመጫያጣልደ ታይታሠብመቶእሄአህዬየሆነመግሥት ቀኑይድረሥናእሂዲቃላእረግማንአይነካዉ የዉርማልጅነዉመሠልምክኒያቱም ችግኝነዉየሡአባትአለቀ ድልለፍኖለቀዉወጡላልሽዉደም ብሮ ፈረተዉወጡበሚለዉይሠየምልልአባ ፍኖይችላል እሽ
@AaSs-qj8cr
Жыл бұрын
ምገዲ መቸነዉ የሚከፈተዉ ከደሴ ወደአዲስ አበባ ያለዉ መንገዲ
@meryem9377
Жыл бұрын
ክፍት ነው አልተዘጋም
@asnaasna5954
Жыл бұрын
ክፍት ነው እናት
@AaSs-qj8cr
Жыл бұрын
@@meryem9377 ተዘግቱል ሰኞለትና ትናት ዝግነዉ
@muhamedyenus7669
Жыл бұрын
አይ ጀግኒት በ10 ደቂቃ ውስጥ አጠቃለልሽው አህመድ ቢሆን ፊት ለፊት ጉች ብሎ በምሀል ኮሜንት ሲያነብ 20 ደቂቃም አይበቃውም ነበር ግን አህመድ ግባልን ፊትህ ናፈቀን😂😂😂😂
@samiraomal2034
Жыл бұрын
😂😂😂
@saraahmed7988
Жыл бұрын
ya allah allah selamun ametalen
@fatmamohed291
Жыл бұрын
መረጂሸ እጥር ምጥን ይለች በርቺ ሠላም ለሀገራችን
@mekiyahussenyoutub6077
Жыл бұрын
አላህየ አንተ ሰላሙን አምጣልን ያርብ አር በቃችሁ በለን
@toybahassan6176
Жыл бұрын
ድልልል ለፍኖኖኖ
@ሶፊያቶብ
Жыл бұрын
ክክክክክክ ለምን ውጡ ክክክክክክ ተሸነፍን ላለማለት ነው ድል ለፋኖ
@masratmasra1127
Жыл бұрын
ወይኔ ወገኖች እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢
@manody1221
Жыл бұрын
አይናቸዉ ይዉጣ ይዉጡ ከክላችን
@fatumamehamed3270
Жыл бұрын
ያንቺ አይን ይዉጣ ዘረኛ የኢትዮጲያ ጠላት ሰይጣን
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ
Жыл бұрын
@@fatumamehamed3270ኪኪኪ መከላከያ እርኩሥ ነው ቃሉን የበላ ከሰው የተፈጠረ አይመሥልም ስራው ሁሉ ጭራቅ ወራዶች😬
@manody1221
Жыл бұрын
@@fatumamehamed3270 እኔ ጠላት አይንሽ ይዉጣ ገገማ የርጎ ዝንብ
@አቡውሀናን
Жыл бұрын
ፍኖ ፍኖ ተጠብጥቦ ነው የወጣው ሲሸነፍ ነው
@zenabcane4605
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@سبحناللهسبحناللهالحمدالله
Жыл бұрын
ዘረኛንት ይጥፋ ሰለም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹
@umfaisal8269
Жыл бұрын
አህመድ ወሎ ባዳ ነዉ የመንግስት አለቅላቂነዉ. ፈልጎ ሳይሆን ፉኖ ጉሮሮዉን ይዞ ነዉ ያስወጣዉ
@ععااووةا
Жыл бұрын
ሀገሬሰላምሺይብዛ
@የዴሴዋነኝ
Жыл бұрын
አሏሁ አክበር ፍኖ ይችላል እውነት ስላለው ያሸንፍል እያሸነፈውም ነው ቆይ ግን በቀዴም ብረሀኑ ጁላ በሶስትቀን ደምስሰናቸዋል መለቃቀም ነው የቀረን ብሎ እማነበርዴ አቤት ውርዴት ፍኖን አይዴለም መሳሪያውን ቀበቶውን እናስወልቀዋለን ብላችሁ ገብታችሁ የባስ አስታጠቃችሁ አቸው ዘመናውይ መሳሪያ አስታጥቃችሁ አቸዋል እናመሰግናለን ጋሎ 😂😂
@yewelowakonjo2057
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@brhantsfaw9853
Жыл бұрын
መዉጫ አተዉ ነዉ እጅ ተሸንፈዋን አስወጡን እያሉ እየፏቀቁ ነዉ አቦ ፋኖ ይችላን
@muhamedyenus7669
Жыл бұрын
ነበልባሏ እንስት አብሽሪ ሰው ከሆንሽ እንወድሻለን ግን እራዲወ ነው የምመስሊኝ😂😂😂😂
@seid7319
Жыл бұрын
ታጠቅ ምን ሆኖ ነዉ የጠፋዉ ሰወች????
@jmelamuhaba7242
Жыл бұрын
my king fano of king Amhara
@fatumademise2405
Жыл бұрын
ያረብአገረቸንንሠላምመልሥልንንን
@salimselam9514
Жыл бұрын
ከራያና ከወልቃይት መከላከያ ለቆ ከወጣ ለወያኔ ሊያስወርረን ነው
@lamlamlam7268
Жыл бұрын
ከራያ እሚወጣ አይመሰለኝም ምክንያቱም ችግር ነው
@አልሃምዱሊሏህ
Жыл бұрын
አይ ሀገሬ ራያ ቆቦ ምንነው የጡር ሚዳ አርግው አብይ አህያው
@lubabageto6117
Жыл бұрын
አላህየ ሰላሙን መልስልን
@ነጃትወሎ
Жыл бұрын
አሰላማሊኩም አህመድ ምን ሁና ነው ታጠቅ የጠፋው
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይ ጫልቱ ተመታ ላለማለት ለቆ ወጣ 😂😂😂😂😂😂😂 ለምን ጉዳይ ገብቶ ለምን ጉዳይ ይወጣል ይህደፋሪ ዘራፊ ነውረኛ ወታደር ከሀዲ የአማራ እናትኮ በጇ ጎርሶዋል ከሀዲ
@fare7207
Жыл бұрын
በገጠር ውስጥ እየተስበስቡ እነዚህ ከብት ሁላ መከላከያውች አባቴቻችን ውንድሞቻችን የእርሻ ውቅት እንደመሆኑ ስራም ሊያሰሩ አልቻሉም ገብሬውን እያሺቆጠቆጡ ነው ያሉት
@Zamani1983
Жыл бұрын
ሠውን አታዘናጉ መከላከያ ለቆ አልወጣም ወሪ ብቻ ሰው እየጨፈጨፈ ለቆ ወጣ በየት ቤሎችሁ መልሥ የለም
@taybamohammed114
Жыл бұрын
💚❤💛👍👍😭😭
@rahmaali2435
Жыл бұрын
ፋኖ
11:04
"ጎንደር ጎንደርን መስላ አየኋት" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
Fana Television
Рет қаралды 43 М.
12:01
አብይ ጎንደርን ሲረግጡ ጉድ ተሰማ | አሜሪካ በፋኖ ጉዳይ አቋም ቀየረች? | በፕሬዝዳንቱ ቢሮ ድንገተኛ ፍጥጫ ተፈጠረ | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 49 М.
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:34
Рабочая миниатюрная модель Автомата Калашникова. АК-47
Status
Рет қаралды 4,7 МЛН
11:44
በሳውዲ አረቢያ ጅዳና አከባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ Agmas Ethiopia
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 8 М.
18:30
Ethiopia - “ቁጭ ብለን አናይም” የፈልድ ማርሻሉ፣ የመቀሌው ተቃውሞ 2ኛ ቀን፣ ለመንግስት ፈታኝ ጥያቄ ቀረበ፣ በመተከል አዲስ ጥቃት
Feta Daily News
Рет қаралды 90 М.
17:26
የጠቅላዩ ድራማ ተጋለጠ ጐንደር አስደንጋጭ ነገር ተሰማ ፋኖ አዋጅ አወጀ
እንቁ ሚድያ
Рет қаралды 17 М.
17:11
Ethiopia - የጎንደሩ ከባድ ትንቅንቅ፣ መንግስት በቀይ ባህር፣ የቅዳሜው የሸገር አፈሳ፣ የቤተክርስትያኗ ማስጠንቀቂያ፣ ጄነራሉ ከዋና ከተማዋ ለቀቁ
Feta Daily News
Рет қаралды 107 М.
1:32
Израиль обвинил ХАМАС в отказе от достигнутых договоренностей
Euronews по-русски
Рет қаралды 27 М.
1:31
Президент Байден попрощался с Америкой
Euronews по-русски
Рет қаралды 64 М.
1:22
Британия и Украина заключили договор о 100-летнем партнёрстве…
Euronews по-русски
Рет қаралды 8 М.
8:18
በቀጥታ ከስፍራው ለሁለት የተከፈለውን አስፓልት ተመለከትን ነገሩ እጅግ ከባድና አስደንጋጭ ነው ኢትዮጵያ ለሁለት ትከፈል ይሆን?
ETHIO NAS ኢትዮ ናስ
Рет қаралды 198 М.
1:39
Глава МЧС РФ и члены федерального штаба по ликвидации последствий разлива мазута прибыли в Анапу
Euronews по-русски
Рет қаралды 25 М.
ጥብቅ ሾልኮ የወጣ መረጃ!!! የጀዊሳው ድብቅ ሚስጥር ወጣ ፋሲል በቦንብ እንዲፈነዳ አዘዋል በድብቅም አፈንጂዎች ተሰማርተዋል።
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 575
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН