ሰበር ዜና - አሜሪካ አባባሰችው አዲስ ግምባር ጦርነት ተከፈተ አስፈሪ መሳሪያዎች ወደ እስራኤል ገቡ Ethiopia Habesha Zena Abel Birhanu

  Рет қаралды 99,187

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 314
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 ай бұрын
ውለታሽን መቼም አልረሳውም እናቴ 💔 የአገልግሎት መሠረቴ የተጣለብሽ በብዙ መከራና ስቃይ የተፈተንኩብሽ ከብዙ ውድቀት የዳንኩብሽ እንጦጦ መንበረ ንግሥት ቁስቋም ማርያም እናቴ ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@fikirteyigletu8411
@fikirteyigletu8411 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እመብርሃን እናቴ ወላዲት አምላክ ለአለም ሁሉ ሰላም አምጭልን የሰላም እናት ነሺ እና
@user-mb5sv3rv9f
@user-mb5sv3rv9f 11 ай бұрын
ድል ለእስራኤል እስራኤል ምንግዜም አሸናፊ ነች ።
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 11 ай бұрын
ውድቀት ሽንፈት ስቃይ መከራ ሀዘን ጭኳና ለሰራኤል የተባለ አይሁድ ካዲ ሞቱ ቅርብ አድርግልን ያአላህ ያረብ አንተ በርግጥ ቶሎ አታሰይንም ሁሉም በትግስት በሰብር ነው ሰብር ስጠን አላህ ከታጋሿች ነውና
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Moot la issisu alame laye lamigangu musilimochch
@Rehima-tk4up
@Rehima-tk4up 11 ай бұрын
​@@belayshebo3149👎👎👎👎👎👎
@user-mb5sv3rv9f
@user-mb5sv3rv9f 11 ай бұрын
እስራኤል አሸናፊ ናት ምክኒያቱም የእግዘአብሔር የቃልኪዳን ሀገር ናት
@user-bg3dl4ko5l
@user-bg3dl4ko5l 11 ай бұрын
አንተ ጅል አረብ አርፈህ ተቀመጥ ያለዛ ትለቀማለህ እሰሶች
@mesimesi200
@mesimesi200 11 ай бұрын
ጋለሞታ😂😂
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 11 ай бұрын
قَالَ رَبِّ احْكُم بِالْحَقِّ ۗ وَرَبُّنَا الرَّحْمَٰنُ الْمُسْتَعَانُ عَلَىٰ مَا تَصِفُونَ «ጌታዬ ሆይ! በእውነት ፍረድ፤ ጌታችንም እጅግ በጣም ሩኅሩኅ በምትሉት ነገር ላይ መታገዣ ነው» አለ፡፡ ሱረቱል አንቢያ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 ай бұрын
ነገር ሁሉ የጌታችንን የመድሀኒታችንን መምጣት እያመለከተን ነዉና ወገኔ ንሰሀ እንግባ ጌታችን ለመጣና አለም ወደፍፃሜዋ እየገሰገሰች ነዉ ወገኔ የጌታችን የእግዚአብሔር መንፈስ ያንቃን
@tassewgizaw8299
@tassewgizaw8299 11 ай бұрын
, †
@tez2323
@tez2323 11 ай бұрын
Amen
@Yfdbkg
@Yfdbkg 11 ай бұрын
እየሱስ ወይም ኢሳ አለይሂ ሰላም ከመምጣቱ በፊት የሚመጡ ነገሮችም አሉ የአለም ፍፃሜ የአይሁድ ሙሉ በሙሉ መጥፋት አንዱ ነው ከነዛ ውስጥ ከዛ ይቀጥላል እየሱስ ኢሳንም የሚከተሉት በአላህ አንድነት በኢሳ በየሱስ መልእክተኛነት ያመኑ ብቻ ናቸው ኢሳ ከመምጣቱ በፊት ደጃል የተባለ እርጉም ፍጡር ይመጣል ያኔ የንሳሀ የተውበት በሮች ይዘጋል ስለዚ ትድኑ ዘድ ስለሙ ወገኖች
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 ай бұрын
@@Yfdbkg ወገኔ ሆይ ስለጌታችንና መድኃኒታችን ስለኢየሱስ ክርስቶስ ማወቅ የምትፈልጉ ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እሱ ወደ እዉነት ሁሉ ይመራናል ከዘለአለም ሞትና ጥፋት ያድነናል
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 11 ай бұрын
​@@Yfdbkgከብት ኢሣን እዛው ፈልጊ ጀሂል
@ida939
@ida939 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰላሙን አምጣልን በቃ በለን😢
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 11 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንል🙏🙏🙏🙏🙏
@shambalsayifu
@shambalsayifu 4 ай бұрын
አለህ ይጠብቅሽ አራን አለህ ያግዝሽ የብዙ ምስኪን ደም አለብሽ በራሳቸወ ሀገር በራሳቸዉ እምነት ለተጮቀኑ ወኖቻችን ደማቸዉን አለህ የወጋሽን ያስከፋልሽ አሚንንን
@davidawo
@davidawo 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለአለም ይሁን የእግዚአብሔር ማምጫ እየተቀረባ ነዉ ወገኖች ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
@zd820
@zd820 11 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ሊባኖስ ያለን ፈጣሪ ይጠብቃን አሁንስ ወዴት እንሂድ ሀገሬም ጦርነት😭😭😭😭😭
@Only-true-
@Only-true- 11 ай бұрын
ገንዘብ እየላክሽ የደሀ ደም ስታፋስሺ እጅሽ በደም ተጨማልቆ እግዚአብሔር ተበቃይ አምላክ ነኝ ይላል።
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 ай бұрын
@@Only-true- ለማን ነው ገንዘብ
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 ай бұрын
አሜን
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 11 ай бұрын
​@@Only-true-ጋላ ከሆንሺ ውጭ ከዚህ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 11 ай бұрын
ሊባኖስ ያለነው ስደተኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን አሁን ነው የሚያስፈራው 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😢
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ከባድ ነው ወደ ሀገር እንዳይባል ያው ሀገርም ጦርነት ነው አይይ
@rroselave2755
@rroselave2755 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@tube1623
@tube1623 11 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቃቹ በዘርፍ ቀሚሧ ክልል ታድርጋቹ
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ቤሩት ያለነዉን አንተ ጠብቀን❤❤❤
@saraticket8836
@saraticket8836 11 ай бұрын
አምላኬየ ሆይ ምረቱን ላክላቸው ንፅሀን አለቁ
@user-xq6nb6nr7w
@user-xq6nb6nr7w 11 ай бұрын
አሜርካማ ምንአለባት መሳራያዋን ትሸጣለች ዲሆች ይምታሉ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 11 ай бұрын
ሳህ
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 11 ай бұрын
አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ ለእምዬ ኢትዮጵያ ለዓለም ሁሉ ሰላምን ሰጥልን በቸርነትሕ😭ጦርነት ለማን ጠቀመ ንጹሐንን ለሞት ከመገበር በቀር😢
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 11 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@shambel826
@shambel826 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን በሠላም ይጠብቅ
@bt3738
@bt3738 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏
@Menberu-pj5df
@Menberu-pj5df 11 ай бұрын
በሊ ባኖስ የሜኖሩ ኢትዮጲያዉያን እግዚያብሔር ይጠብቃቸዉ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
አሜን በጣም ያስፈራል
@mom-yc6cw
@mom-yc6cw 11 ай бұрын
ድል ለእስራኤል👑💪
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 11 ай бұрын
አቤቱ አድነን እግዚኦ 😢 በቃ በለን
@tgethio6945
@tgethio6945 11 ай бұрын
ድል ለስራኤል❤
@najjiba8947
@najjiba8947 11 ай бұрын
ድል ለፍልጤን ውድቀትና ሽንፈት ለተረገመችዋ እስራኤል
@saediyaseid5509
@saediyaseid5509 11 ай бұрын
አሚን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 11 ай бұрын
ትጠፋላቹ እናንተ ቅድስት ሀገር አትጠፋም አሸባርዎች እናንተው ናችሁ አራጆች ጅራፍ ራስዋ መጥት ትጮሀለች
@quranyelebbrhantube2609
@quranyelebbrhantube2609 11 ай бұрын
​​@@user-bj1ck9fk8i ምኞት አይከለከልም ግን እንበዛል እንጂ አንጠፋም በኢስላም ላይ መቅጠፋ ቤተክርስቲያናችሁ ስለምታስተምራችሁ እዚህም ብትቀባጥሩ አይገርመኝም ምክኒያቱም ልጅና ወረቀት የያዘውን አይለቅምና በመረጃ ከሙስሊሞች ጋር ማውራት ሲያቅታችሁ በውሸት ኢስላምን ለማጠልሸት የምታደርጉት ጥረት የሚደንቅ ነው ቀጥሉበት በቀጠላችሁ ቁጥር የኢስላምን ብርሀን እንዲያዩ ለብዙዎች ሰበብ እየሆናችሁ ስለሆነ በርቱንንንንን ገለቴ
@Rehima-tk4up
@Rehima-tk4up 11 ай бұрын
​@@quranyelebbrhantube2609ሣህ ንገሪልኝእማ እነዚህን ደነዞች
@אברהםאווק
@אברהםאווק 11 ай бұрын
​@@quranyelebbrhantube2609 ተይንጅ 😂😂😂😂
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
አይኑ ይጥፋ እስራኤል ፈጣሪ ያላት አይመስላቸውም ይገርማል እናጠፋታለን በረሮ መሰላቸው ሰው እኮናቸው
@samesung2495
@samesung2495 11 ай бұрын
ይሁዳ ምን አምላክ አለዉ😂😂😂
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
@@samesung2495 ቁራንሽ ላይ ኢብራሂም ወይም ሙሳ የሙትሉት ልጆች ናቸው ካላወቅሽ አይምሮሽን ሰፋ አርጊ እና አስቢ በመጀመሪያ አንች አላህን እንደምትወጅው እንሱም ፈጣሪያቸውን ይወዳሉ የአብረሃም ልጆች ነን ብለው ያምናሉ እኔ ለማንም ደግፊ አይደለሁም ግን እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ይስጠን እንደ ሀገር እኛም ታመናል
@user-zg7ko4zo9d
@user-zg7ko4zo9d 11 ай бұрын
ሰላም ለአለም ህዝብና ሀገራችን ይሁን🤲🤲
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 11 ай бұрын
ሂዝቦላህ💪💪የወራሪዋ የቁም ቅዠት
@mamimami1739
@mamimami1739 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እስራኤልን አይተውም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@photography6969
@photography6969 11 ай бұрын
Teshi koda esraelko fataeriwan kekadechi koyachi dedeb
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 11 ай бұрын
አለምን ለብጥብጥና ለውድቀት እየዳረገች ያለችው አሜሪካ ናት
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
America nberach indee Isiraelin xorinnat yasijamarachiwe?
@fzad7909
@fzad7909 11 ай бұрын
@@belayshebo3149 LE 75 AMET YE SEW HAGER LAY SEGELE YENEBEREWS
@abebchassefa8247
@abebchassefa8247 11 ай бұрын
በሊባኖስ ያላችሁ እህት ወንድሞች ፈጣር ይጠብቃችሁ
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 ай бұрын
አሜን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 11 ай бұрын
አሜን
@Ehiopan
@Ehiopan 11 ай бұрын
እስራኤል 💝
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 11 ай бұрын
ቅድስት ሀገር🇮🇱🇮🇱💪🏻💪🏻🇮🇱💪🏻❤️❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከአሸባርዎች ከአራጆች
@baraddujimmajimma3060
@baraddujimmajimma3060 11 ай бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱👺👺👺👺👺👺👺👺👺
@SARAYOUTUBE-c1p
@SARAYOUTUBE-c1p 11 ай бұрын
የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን አይ በሁለቱም ወገን የሚያልቀው ንፁሀን ናቸው በእውነት በጣም ያሳዝናል ህፅናት አዛውንት ሮጦ ማምለጥ የማይችል ስንት አለ በጌታ ሰላም የመሰለ ነገር የለም ለሁላችንም ፅልዩ 🤲🤲🤲
@hanasador3723
@hanasador3723 11 ай бұрын
ቢሮጥስ ወዴት ይሮጣል በአለም ዙሪያ ሰላም የለም ወገኖቼ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ
@ስምለምኔ-ኸ7ኀ 11 ай бұрын
ትክክል የኔ ውዲ ሰላሙን አላህ ያውርዲልን ንጡሀን አለቀ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 7 ай бұрын
😂😂
@Sara_Jesus
@Sara_Jesus 10 ай бұрын
ሰላም ለእየሩሳሌም ሰላም ለእስራኤል😢ሰላም ለዓለም ሁሉ
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 11 ай бұрын
ያገራችን ጉዳይ በቃ ተረሳ አደል እግዚያአብር ሆይ ኢትዩጵያ አሰባት
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 11 ай бұрын
Amenn 🤲
@user-ye3bn7xo6w
@user-ye3bn7xo6w 11 ай бұрын
ሠላሙን አላህ ያውርድላቸው ግን አቤል ሥላገራችን ምን አሥበህ ነው ወቅታዊ ጉዳይ የማዘግበው የራሣ አሮባት የሠው ታማሥላለች አሉ ሥለአማራክልል አሁናውይ ጉዳይ ዘግብልን በጣም ይደብራል የኛም የሚያወራላቸው አተው ነው እንጂ በድሮን እየተመቱ ነው
@healthiswealth2560
@healthiswealth2560 11 ай бұрын
አሜሪካ ራሷ የምትጠፋበት ቀን ደርሷል....
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 11 ай бұрын
ኢሻአላህ ያረብ አሜሪካ ከምድረገፅትጠፋለች
@gideyhagost
@gideyhagost 11 ай бұрын
እግዚኣብሔር ሆደ
@bitsitbitsittadesse5268
@bitsitbitsittadesse5268 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለም ብልክ እስራኤልን ታደግልን
@ambariyasultan1429
@ambariyasultan1429 11 ай бұрын
ዛሬ አሪፍ ነው መጣ መጣ የለም😅
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
👍🥰
@habtamu1221
@habtamu1221 11 ай бұрын
😂😂😆😆
@rute6904
@rute6904 11 ай бұрын
ተመስገን
@MimiShumi-u8k
@MimiShumi-u8k 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@SelamGetahun-ts5kq
@SelamGetahun-ts5kq 11 ай бұрын
Eko😂
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 11 ай бұрын
አቤል ብረሀኑ ምነዉ ስለ ኢትዮጲያ መዘገብ አቆምክ ስለሀገራችን ጉዳይ ንገረን
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 4 ай бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም የእስራኤል ጠላት ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ይጥፋ እስራኤል ለዘላለም ትኑር አሜን
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 4 ай бұрын
እናተ ጥፈ ገገማኢንሻላህ ትጠፋለች
@user-nm3or2ic3c
@user-nm3or2ic3c 3 ай бұрын
አላህ ያጥፋልን እስኤል አይሁዲ
@sikosilo754
@sikosilo754 11 ай бұрын
ድል እድሜልካቻውን ባገራቸው ለሚገደሉ ለሚሰደዱ ፍልስጤኖች
@badrea36
@badrea36 11 ай бұрын
አሚን
@hanamelaku1456
@hanamelaku1456 11 ай бұрын
ምን አለ አምላክ በሀገራችሁ አንችንና መሰሎችሽን ባጠፋችሁ። ለነገሩ ልጠፋ ነው እስኪ ለተበደለው ለትግራይ ህዝብ ቁሙ!! ያጥፋችሁ።
@sikosilo754
@sikosilo754 11 ай бұрын
@@badrea36 ዝፍጢት ጭራይ ለትግራይ በሰፈራችሁት ቁና ለተሰፈራችሁት ሲያንሳትሁነው አንች ከልብ አላማችሁአማራን ማጥፍት አልነበር እንዴ ከልብ ጭራሽ ከምድር ብጠፊ ለናንተድምጽአልሆንም የናተጦስነው ዋጋእያስከፈላትያለው ኢትዬጵያን ደደቦች
@tadla8200
@tadla8200 11 ай бұрын
እሚገርመኝ እስራኤልን እናጠፋለን የሚሉት አረብ አገራት ሰው አጥፍቶ መኖርይቻላል እዴ ማስማማት ሲቻልጥላቻን መዝራት ዋጋያስከፍላል ሰባዊነትቢኖሮ መልካም ነው የእግዚአብሔርን እዝብ እግዛአብሔር ብቻነው ማጥፋትየሚችል ሰው ቢያጠፋም ይጠፋል ሰላሙን ያርድልን
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Mine masabiya allachchawe
@sikosilo754
@sikosilo754 11 ай бұрын
ድል ለፍልስጤን ሽንፈት ለስራኤል በሰውሀገር ግግም ብላ ለተቀመጠችው ከሀዲዋ እስራኤል
@mesfintesema259
@mesfintesema259 11 ай бұрын
ፍልስጤም ሳይሞቱ ጉድጓድ ውስጥ ሁነው ከመዋጋት ቢቀርባቸው አይሻልም😂
@Tihtina19
@Tihtina19 11 ай бұрын
ግብፅ ከምእራቡ አለም የምታገኘው ብዙ እርዳታ አለ እናም ለሷ ፍልስጤም ምንም ማለት አደለችም ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ለማድረግ ግዜ ነው የምጠብቀው እናም እርዳታ ለማግኘት ስትል ከዮርዳኖስ ንጉስ ጋር በጋራ በመሆን እየሰሩ ነው ሀገሬ የተደገሰላትን አላወቀች እርስ በርስ እየተባላች ኢኮኖሚያዊን እና ወጣቶቿን እየጨረሰች ነው ያም ሆነ ይህ ድል ከፈጣሪ ነው ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት i miss u 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 i wish you all the best my mom 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BebBob-gv1kd
@BebBob-gv1kd Ай бұрын
ድል ለፍልስጤም 😢😢😢😢
@bz1225
@bz1225 11 ай бұрын
ድሮ እስራኤል አስጠነቀቀች ሲባል ሩቅ ያለው ሁሉ ይፈራ ነበር። የመሣሪያ ብዛት ቢያስፈልግም ወሳኝ አይደለም ለካ። እውነት ከሁሉ ይበልጣል። 0:06
@HELLOWORLD-ux7gm
@HELLOWORLD-ux7gm 11 ай бұрын
አዋጅ !!! አዋጅ !!! ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ደረሰ ዋይ ዋይ በል ወገኔ የመጨረሻው ዘመን ከፊታችን እየመጣ ነው እባክህን ወገኔ ንስሐ ግቡ !!! ወይኔ !!! ወይኔ !!! ወገኔ !!! የማይቀረው የዘላለማዊ ፍርድ እየደረሰ ነው !!!
@AhmedMohammed-yo2mn
@AhmedMohammed-yo2mn 11 ай бұрын
ሰላም በመላዉ አለም ላይ ይስፈን
@febanlove2876
@febanlove2876 11 ай бұрын
አረ ጌታሆይ በቃ ቡለን አለም ሰላም ትሁን
@alabariadan4829
@alabariadan4829 11 ай бұрын
Alaahu akbar
@user-gr6pe2kq7p
@user-gr6pe2kq7p 11 ай бұрын
ሰላም እንደም አላቹህ ፤ የዚህ ሚዲያ አሰራጮች እና ተመልካቶቻችን ። እና በአሁኑ ጊዜ በሚዳ የሚነገረው በዜና ከውነት የራቀ እና ተጨባጭ የነውም ። እስራኤል በማንም ጊዜም ሆነ ሰዓት በሚከፈትባት ጦርነት የሚሞከር እስከመጨረሻው ይጠፋል ።
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 11 ай бұрын
ኢሲራኤል አንደሀገሪ ለመቀጠል ፈሊሲጢሞቹን አንደሀገር ከመቀበል ውጪ ልላ ምንም አማራጪ የለትም አለበለዛ አንደዚህሆና አሲኪ አለም ፍፃም አንድህ ሆና ተቀጠላልች
@user-jn9nj7sp1q
@user-jn9nj7sp1q 11 ай бұрын
አላኸ አላኸ ።ሙሥክኔዎች ያንተአገዛ አላቸው።
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 11 ай бұрын
የአብረሐም የይስሀቅ የያቆብ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጲያንና ይስራኤልን ጠብቅልን አሜን። ጠላቶቿን አጥፋልን አሜን🙏🙏🙏
@abduomer4736
@abduomer4736 11 ай бұрын
ሐፀሀፋችሁንሳታነቡ ክርሰቲያን ነኜ ማለትአይከብድም ግን እናተ ኦርቶዶክስ ከሆናችሁ አይሁድን ለምንትደግፋላችሁ ነውእናተም አይሁድ ናችሁ🤔
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 11 ай бұрын
​@@abduomer4736ምናገባሽ ኣህዛብ
@bz1225
@bz1225 11 ай бұрын
​@@abduomer4736የሚገርመው መዓት ክሪስቲያኖች ያሉት ፊሌስጤም ውስጥ ሆኖ ላለ ምንም ክሪስቲያን የሌላትን መደገፍ ብቻ ሳይሆን እንደ አምላክ ያያሉ። ምነው ያገሬ ክሪስቲያን ፈዘዘ
@SeweyebaNuru-gd8rd
@SeweyebaNuru-gd8rd 11 ай бұрын
Nice Journey!!!!
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 11 ай бұрын
​@@abduomer4736ሙሲሊምን የምጠላ ለኪርሲታኖች ወደጂ ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
የንፁሀን ሞት ይብቃ ነፃነት ለተበደሉት እውነት ያሸንፋል ብትመነምንም
@sjjsijejeejei8327
@sjjsijejeejei8327 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን🙏
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 11 ай бұрын
እስራኤል በሚድያ ብቻ ተዋለለች 🤣🤣🤣ድል ለተገፉት ፈረስጤም 🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ 💚💛❤️
@mesfintesema259
@mesfintesema259 11 ай бұрын
እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ
@mesfintesema259
@mesfintesema259 11 ай бұрын
ፍሊስጤሞች ሳይሞቱ ጉድጓድ ውስጥ ሁነው ከመዋጋት ቢቀርባቸው አይሻልም😂😂😂
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 11 ай бұрын
@@mesfintesema259 እኔ ነኝ እደ እየተጎተትኩ የወጣሁት እስራኤል እኮ እኳን የታጠቀን ሀይል ለሶላት የወጣችን ሴት ለመያዝ 3 4 ሰው ሁነው ነው እሚይዙት ነይ ሸር ላድርግልሺ የሀይሁዲን ፍርጠጣ
@memekinde8677
@memekinde8677 11 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
​@@mesfintesema259 ጀግንነት እንደነሱ ነው በወረራ ያለ ህዝብ መሳሪያ አምርቶ እስካሁን በተኩስ የሚያናውጥ ጀግና ነው ሀማስ አንተ ብትሆን ምን ባላደረክ በአሜሪካ እና በእግሊዝ የገነነች ሀገር ገና ሲጀመር ነበር አማሜሪካ ፈርታ መሳሪያ ያቀረበች ፊት ለፊት ደፍሮ የተዎጋ ሀማስ ነው እስራኤል በመሳሪያ እንጅ በውጊያማ አይችላቸውም ለነፃነታቸው ቆርጠው ስለተነሱ
@meklit2710
@meklit2710 11 ай бұрын
ህዝቦላ ሊባኖንን ሊያስበላት ነው
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 11 ай бұрын
ሀቅ
@timatim1607
@timatim1607 11 ай бұрын
ድል ለፊልስጤን ሰላም ለሀገራችን
@danbeltube3338
@danbeltube3338 11 ай бұрын
Esu mindnew 😂😂😂
@sikosilo754
@sikosilo754 11 ай бұрын
ቸርቆይልን አቤሎ ፈጥኖደራሽ❤
@tgethio6945
@tgethio6945 11 ай бұрын
አርባችን ተባቡሮ ማጥፍት ነው
@Sነኝየውሎልጅ
@Sነኝየውሎልጅ 11 ай бұрын
የፈላሥጢን ህዝቦች መከራና ግፍ ገና በረዱ ያዘንባል😢😢😢😢
@Hareg21
@Hareg21 11 ай бұрын
እግዛብሄር ሰላሙን ያጣልን
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 11 ай бұрын
ያረብ አላህ አሜሪካን ከነመሳሪያዋ ያጥፋት ድል ለጀግኖቹ በጌታቸው እንጅ በማንም የማይመኩ P S P S 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤💚💛❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Moot la Issis
@legese103
@legese103 11 ай бұрын
እኔኮ ወሬውን ከየት ነው የምትፈጥሩት? እሰራኤል ብቻዋን አለምን ለመግጠምም የሚያሰችል በቂ መሳሪያዎች አሏት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
የመብት ሀገር የተባሉት ፈረንሳይ እኛ የምንደግፈውን ካልደገፋችሁ ብለው የሚሉ ደናቁርቶች
@user-kd9me7bs3i
@user-kd9me7bs3i 10 ай бұрын
አሜሪካ ሊቀሰዶም እርኩስ እስላም ወይም ክርስትናን የምትረግም እርጉሞች ይሁዶች እርኩስ
@ዜድ-ጐ4ዀ
@ዜድ-ጐ4ዀ 11 ай бұрын
ድል ለክዳን ሀገር እስረኤል
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 11 ай бұрын
ድል ለፍልስጤም እና ለቡቲም
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 11 ай бұрын
Hahaha
@munalisa7158
@munalisa7158 11 ай бұрын
እረ ፈጣሪ ምህረት ላክልን😢ዘረኝነት በቃን😢😢😢
@AliZeynu-by7sf
@AliZeynu-by7sf 11 ай бұрын
ስራኤል አብቆቶልሻል !!! ከየመን እና ሊባኖስ ታጣቂዎች አተርፊም አይሁድ ፈሪ ነው የፈሪ ዱላ የጦር መሳርያ ብዛት ዋጋ የለውም
@mesfintesema259
@mesfintesema259 11 ай бұрын
መቶ ሙስሊም ቢሰበሰብ ምንም አያመጣም
@memekinde8677
@memekinde8677 11 ай бұрын
ክክክክክክ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 11 ай бұрын
Yaala massariyya wugiyya alle inde woy ya iss nagare
@user-cv2re5ur4q
@user-cv2re5ur4q 11 ай бұрын
ስለሀገራችን መከራና ጦርነት ዘግብ
@babuabiye1351
@babuabiye1351 11 ай бұрын
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የህዝብ ጭፍጨፋና በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ያለቀበትን ሁኔታ እና የፋይናንሱን /የኢኮኖሚውን/ እንዲሁም የደ/ር አብይን ሥራወችን ብትተነትንስ ተደራሽ እንዲሆን
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 11 ай бұрын
የቁራን ፉከራ ነው ያሰማኸን
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 11 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k ኪኪኪ ስምሺ ነውዴ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
@@user-xu6vx6ik1g እውነት ብትመነምንም አትበጠስም እውነት ያሸንፋል
@user-ro6lt3zw5k
@user-ro6lt3zw5k 11 ай бұрын
​@@user-xu6vx6ik1g😅😅😅😅
@user-ew4yn8ev4e
@user-ew4yn8ev4e 11 ай бұрын
አንተ ብቻ አሜሪካን አሜሪካን በለን ሚዛናዊ አይደለህም ሁሉንም አታቀርብም እየመረጥክ ነው የምታቀርበው ሙስሊሞች በአላህ ይዤችዋለው አቤል ብርሃኑን ላይክ አታድርጉለት በፍልስጤምና በኢስራሄል ዙሪያ የሚያቀርበውንም አትከታተሉ እውነትን ከፈለጋቹ የሙስሊሞች ዩቱብ ብቻ ተከታተሉ ሙስሊም ዩቱበሮች የፍልስጤምንም የኢስራሄልንም ጥቃት ቁጭ ነው የሚያደርጉት አልሀምዱሊላህ እኔ ሙስሊም
@abdusemu
@abdusemu 11 ай бұрын
❤❤❤
@user-gt4og5fv4c
@user-gt4og5fv4c 11 ай бұрын
God bless Israel🙏🙏🙏
@ydhtube4429
@ydhtube4429 11 ай бұрын
አቤል ብርሀኑ ዛሬ ለምን ጠፋህ am waiting
@kayirnasir7364
@kayirnasir7364 11 ай бұрын
እዉናት የሽኒፈል
@MaryamGhosheh
@MaryamGhosheh 11 ай бұрын
አሜርካግንምንአይነትናት😢😢😢
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦💪
@JamesMustarve
@JamesMustarve 16 күн бұрын
Rrrr 😢😢😢
@gebeyehuasefa7632
@gebeyehuasefa7632 11 ай бұрын
Minew ye Ethiopia altay aleh
@yabu111
@yabu111 11 ай бұрын
ሻሸመኔ ግን አሩቅ ነው
@MilaFirmino-qu9ji
@MilaFirmino-qu9ji 11 ай бұрын
Thanks
@tgethio6945
@tgethio6945 11 ай бұрын
😢😢
@yisalembiru9141
@yisalembiru9141 11 ай бұрын
Israel ❤❤❤❤
@wudemelka5653
@wudemelka5653 11 ай бұрын
እስራኤል ትተፋለች
@SeweyebaNuru-gd8rd
@SeweyebaNuru-gd8rd 11 ай бұрын
NiceNice
@saraprivate3104
@saraprivate3104 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahmedabdulhadi2533
@ahmedabdulhadi2533 11 ай бұрын
ድል ለፍልስጤም
@mll7318
@mll7318 11 ай бұрын
ደል ለፈልስጤም በጣም ነው የተገፉት
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 11 ай бұрын
አሸናፊና. ጥበበኛው. ከአርሺ. በላይ. የሆኩው. አላህ. እብራሂምን. አለይሠላም. ከእሣት. ይወጣህ. ሙሣን. አለይሠላም. ከፊራአው. ነፃ. ይወጣህ. አምላክ. ፍልስጤናዊይንን. ከአይሁዶቺ. ነፃ. በላቸው. ጥላቶቻቸውን. አውድምላቸው. አንተ. አሸናፊና. ጥበበኛ. ነህ
@abuali9857
@abuali9857 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአብራሐም,የይጽሐቅ የያአቆብ አምላክ. የኢስራኤልን ህዝብ ጠብቃቸው ከጠላቶቻችን ጠብቃቸው. ኢስራኤልን የሚጠሉ ሁሉ ማስታገሻ ስጣቸው. የኢስራኤል ጠላቶች በተኙበትና በወጡበት ይቅሩ የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኑሩልኝ❤. ኢስላም# ፍሊስጠም ተለለ ጸብ በአለም የለም. እነዚህ ህዝቦች ሁል ጊዜ ጎራዴና መሳሪያ ነው ይዘው የሚዞሩ. ኢስራኤል ግን ኦሪትና እጁን ለሰላምታ ነው የሚያስቀድም አማራጭ ስናጣና ተገደን ብቻ ነው ለውጊያ የምንወጣው። እግዚአብሔር ይዋጋልናል
@AbdulhamidAdde
@AbdulhamidAdde 11 ай бұрын
anet yeayhud amelaki eyesus yemetlwen eskelubeh hamas sayehon yeserael ayehud nachew mejmeria maseb jmer jezba
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 11 ай бұрын
የኢስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም. ከፈርኦን እጅ ያወጣቸው አምላክ አሁንም ይታደጋቸዋል
@seadas732
@seadas732 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እና አሁን ለምን ተኛ😅😅
@user-fg3io8jr4b
@user-fg3io8jr4b 11 ай бұрын
@@AbdulhamidAdde አሁንማ እየቀጠቀጥናቸው ነው ገና ምን አይተሽ. በሰላም የተኛው በሬ ቀስቅሰውታል. ዝምብላችሁ አልቅሱላቸው
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mariyamenate3997
@mariyamenate3997 11 ай бұрын
አሜሪካ ግን ነገርን ማብረዲ አታቅም መቆስቆስ ነው እንጂ ምናለበት ጣልቃ መግባቱን አቁመው ለማስማማት ቢረባረቡ ሁሉም 😢
@tesfaneshtefri
@tesfaneshtefri 11 ай бұрын
Enameseginalin
@werwee3656
@werwee3656 11 ай бұрын
ድል ለሀማስ❤❤❤ ሀማስዩዩዩዩዩ❤❤❤❤
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 11 ай бұрын
Hihihi,anyways Shalom ❤️🇮🇱🤲
@user-cc3el3jq7n
@user-cc3el3jq7n 11 ай бұрын
ከ ሚሞቱት ንጽሁዋን ይልቅ የ ኢስራኤል ገንዘብ ነው ሚያስቸንክክ
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 98 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН