ስብራት ክፍል 10 | Sibrat episode 10

  Рет қаралды 115,417

Kana Television

Kana Television

26 күн бұрын

Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 284
@user-fl6fo9bp8z
@user-fl6fo9bp8z 24 күн бұрын
ያዝን የሚወድ በላይክ ያሳያል ❤❤❤
@user-rj4pu6ow2u
@user-rj4pu6ow2u 26 күн бұрын
ቃናዎች እባካችሁ ለተመልካች ክብር ካላችሁ ከሠኞ እስከ አርብ አድርጉልን ❤
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-vu1gm1kk1d
@user-vu1gm1kk1d 23 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@user-st5ix3uz1s
@user-st5ix3uz1s 27 күн бұрын
ኮሜታተረች ግን ልቀቁት ልቀቁት የምትሉት ለኛ ብለዉ ሳይሆን ለሬሳቸዉ ሲሉ ይለቁት የለ ሲፈልጉ አይልቀቁ ደነዞች😮😂
@user-iv3cb8tr3u
@user-iv3cb8tr3u 27 күн бұрын
Ewnateme.danazohe
@user-km9yd6yp2h
@user-km9yd6yp2h 27 күн бұрын
ሲያስጠሉ አፈራረሰ ይብሎ😂😂😂😂😂
@uaeuu1058
@uaeuu1058 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ob1ev1eq9b
@user-ob1ev1eq9b 27 күн бұрын
እው ነትሽነው ማሬ ግን ጎጉቸነበር በጠም😂
@gamila-fe1dy
@gamila-fe1dy 26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👌👌👌
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 24 күн бұрын
ኢጌማን ያሳዘነው ማነው ሚስኪን😢😢 ኣንዳንድሰውኮ እንደዚህ ወድቆ ይቀራል
@user-rj4pu6ow2u
@user-rj4pu6ow2u 26 күн бұрын
እባካችሁን ከሰኞ እስከ አርብ ይሁን 🙏
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 24 күн бұрын
እናታችን ቅድስት አርሴማ ከክፍ ትጡብቃች❤❤🙏
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@woinshetworku2389
@woinshetworku2389 23 күн бұрын
Amen Amen Amen
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 13 күн бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-cb8iz9oi3r
@user-cb8iz9oi3r 26 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ እና ላይክ ኣምሮኛል ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-bu2hf7hy9k
@user-bu2hf7hy9k 26 күн бұрын
ስትወልጂ እኔ ላይክ አርግሻለሁ😂😂😂
@Jemijemiw
@Jemijemiw 24 күн бұрын
ሌላስ ምን አማረሽ ክክክ
@user-uv3cb7jq2z
@user-uv3cb7jq2z 24 күн бұрын
እኔም አረግጀለሁ
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 24 күн бұрын
😂😂😂😂የድማው ጊዮርጊስ ደብሮኝ አኩርፌ ነበር እያየሁ ያለሁት ጭፈራዋ ሲያስቅ ሀጃር ይመችሽ ፈገግ አሰኜችኝ እኮ😌
@lilitylility4864
@lilitylility4864 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን👏👏👏
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 24 күн бұрын
ሀሊደ ያበቦች ፊልሚያ ላይ ያበደች ዛሬም አልተሻላትም ማለት ነዉ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@milli12354
@milli12354 24 күн бұрын
😂😂😂ስል ቀደምሽኝ ክፉ
@sofiya8030
@sofiya8030 24 күн бұрын
😂😂😂😂ግን ማዳምነቱ ተስማምቷታል
@user-th2kd7kw6t
@user-th2kd7kw6t 24 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i 24 күн бұрын
​​@@sofiya8030አዎ እኛንም ቀይርን😂😁
@GeniTora
@GeniTora 24 күн бұрын
ሀሊዴን ከቤት ሰራተኝነት አውጥቶ ንግስት ያደረጋት አምላክ እኔንም አስበኝ ከተቀጣሪነት ወደቀጣሪነት መሸጋገር ናፈቀኝ
@hadyafentaw8355
@hadyafentaw8355 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@zamuTamam
@zamuTamam 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-uv3cb7jq2z
@user-uv3cb7jq2z 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@RakebGetachew-nd7ci
@RakebGetachew-nd7ci 14 күн бұрын
😂😂😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 24 күн бұрын
ሃጃር😂😂😂😂😂😂
@user-jy8ei2zy9c
@user-jy8ei2zy9c 24 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-zl1lb1ek2c
@user-zl1lb1ek2c 24 күн бұрын
😂😂😂
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 24 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 23 күн бұрын
እደኩምሩ ያለቺ ልባም ሴት የለም በጣም ጠካራና ለቤተሰቦቿ ያላትፍቅር😢💔💔😘😘
@N33Natty
@N33Natty 24 күн бұрын
አምላኬሆይ የሃሊዴን ሒውት የቀየረክ አምላክ የኔንም ሒውት ቀይረልኝ፣ከመዳምቤት ሒውት።
@user-cb8iz9oi3r
@user-cb8iz9oi3r 27 күн бұрын
ልቀቁልን እጂ ምእነው ምትጠብቁ አረ ደብሮኛል❤❤❤😂❤
@GenetGenet-ls6mu
@GenetGenet-ls6mu 26 күн бұрын
😢😢😢😢እኔስ ዛሬ አይለቀቅም
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምሩኝ
@alialdhouri
@alialdhouri 24 күн бұрын
አጀር የሰቀችዉ ወይኔ😅😅😅😅😅 ዉዝዉዝ አለለችም😅😅😅😅😅😅
@abuko4222
@abuko4222 24 күн бұрын
ብዙ የህብረተሰብ ክፍልን የነካከል።በ.ጥሩ ፊልም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-pk6si7mk7g
@user-pk6si7mk7g 24 күн бұрын
እባክችሁ ከስኞ እስከርብ አድርጉልን በጣም አጎጊ ፊልምነዉ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 24 күн бұрын
ውይ ኧረ ሡና ተመቸችኝ😂😂😂አጋጨጫቸውኮ😂😂አጄቴን አራሠችው😂😂😂😂
@user-df9wz5nq7f
@user-df9wz5nq7f 23 күн бұрын
ኩምሩን የሚወድ ብቻ በላይክ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 28 күн бұрын
በሰምንት3 ቀን ብታ ባይሆን ፊልሙ ምርጥ ነበር
@redietelias647
@redietelias647 23 күн бұрын
በሳምንት 3ቀን ብቻ ባይሆን ፊልሙ ምርጥ ነበር
@Fcgcchb
@Fcgcchb 24 күн бұрын
እንደቲ ከረማቹ ያጀምዓ❤🎉😂
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 24 күн бұрын
አሊዴ ሁሉም ቦታ አስቸጋሪ ነሽ ማለት ነው
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-pi5wm9se3n
@user-pi5wm9se3n 24 күн бұрын
እንደዚ ነው የሚያምርባት ማለት ነው😂
@selanch22
@selanch22 27 күн бұрын
ከመብረቅ ወደ ስብራት 😂😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 27 күн бұрын
እኔ ግን ስብራት ነዉ የተመቸኝ❤❤❤
@adad7914
@adad7914 26 күн бұрын
😂😂
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g 26 күн бұрын
😂😂😂😂
@FkRTFKRT
@FkRTFKRT 24 күн бұрын
are mebereke ema feker new
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 24 күн бұрын
ያው መብረቅ ስለመታው ይሆናል በስረአት የማይለቀቀው😂😂😂😂😂😂
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 күн бұрын
የተበት የኩሙሩ እህት አንጀቴነዉ የረሰችዉ ሶስቱን ወንዶች አርከፈከፈቸቸዉ ይገበቹወል በቤተ ሰቡ ክብር የመይደረደር ሰዉ በጠምነዉ ደስ የሚለኝ
@user-lg7lp6iy9w
@user-lg7lp6iy9w 24 күн бұрын
ፈጣሪ ሆይ ዞወር ብሎ ወንድሙን አያይም እንዴ እቤት ደርሶ ምሳውን ይበላል😒😒😏😏
@user-gd3tg4cd9f
@user-gd3tg4cd9f 24 күн бұрын
ወላሂ ይሄን ፊልም ሰወደው ግን የሚለቁት ግን አትክን ናቸው 😢😢😢😢
@MesketemHaile
@MesketemHaile 23 күн бұрын
Ebakachu tolotol lekekulen she❤❤❤❤❤
@seadifkr12342
@seadifkr12342 24 күн бұрын
ኤጌማንየ😢😢 ልቤን ስለሚያመኝ ተረዳሁህ😢😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 24 күн бұрын
ዛሬ ተለቋል 😜🤣🤣🧐🧐
@user-sl5uj9jy3c
@user-sl5uj9jy3c 22 күн бұрын
ሃጃር ወይኔ😂😂😂
@tasfnshtasfnsh2496
@tasfnshtasfnsh2496 23 күн бұрын
Ayi agari bexami yemsaqi saunesh ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@pkkhan17
@pkkhan17 24 күн бұрын
ኢጋማን ግን ብሸታዋ ምድነው ሆይ የኔ ፍቅር ❤❤❤
@user-ht2en6bq1f
@user-ht2en6bq1f 24 күн бұрын
kana betam eyastelachu new ahuns
@milli12354
@milli12354 24 күн бұрын
ይሄ ፊልም የት እንደተውኩት እየረሳሁት😢 አረ በየቀኑ ልቀቁልን
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@ZebibAlema
@ZebibAlema 8 күн бұрын
❤❤
@PrinecssMadi
@PrinecssMadi 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 25 күн бұрын
💕💕
@DesiBdss-kc7hv
@DesiBdss-kc7hv 24 күн бұрын
እኳንደህናመጣችሁ
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 19 күн бұрын
ሡሙሩ ምተወረዉን ነገር አስተዊለ አተወረም እህቱወን በሚለሱወ ጎደቸት የሡሙሩ ፀበይና የእናቱወ ፀበይ አንደ አይናትነዉ ለገዘብ የለቸዉ ፊቅር ስግብግብነት የነዲደል
@zeinazanzoun1900
@zeinazanzoun1900 27 күн бұрын
Lkkulne bseratu eda
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 24 күн бұрын
ኤጌማንና ወንድሙ ሢያሥቁ😂😂😂😂
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of 24 күн бұрын
የ አልፐር እናት ፋዚሌትን ነዉ ምትመስለኝ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 24 күн бұрын
ኦ ዛሬ ያሻር አምሮበታል😮
@TegaweSelame
@TegaweSelame 24 күн бұрын
❤❤❤
@user-uf1zc7xe6q
@user-uf1zc7xe6q 24 күн бұрын
ቅመሙችየ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በቅንነት ደምሩኝ ሥወዳችሁ
@user-yb3pj8uu8y
@user-yb3pj8uu8y 24 күн бұрын
ኩሙሪ የኔ ጀግና ሰወድሽ
@osmmoha1953
@osmmoha1953 21 күн бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@Feruzzayd-ug8ve
@Feruzzayd-ug8ve 24 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-bu2hf7hy9k
@user-bu2hf7hy9k 24 күн бұрын
ከሰኞ እስከ አርብ ይህንልን
@vcjffygghjf1960
@vcjffygghjf1960 24 күн бұрын
ያዝ ሲያናድድ ለወድሙ ብዙም ቦታ አይሰጠውም😢
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 24 күн бұрын
መታመሙን አያውቅም ለዛ ነዉ 😢
@Zayd-qv9oy
@Zayd-qv9oy 24 күн бұрын
ምን ላይ እንዳቋረጥኩ እንዴት እንደ ነበር ሁላ ረሳሁት ለማንኛው ክፍል 9ኝ ማየቴ ነው ያው እሱም ካስታወስኩት😢😅😅
@seadifkr12342
@seadifkr12342 24 күн бұрын
10ኛ ላይ ነሽ ዛሬ😂😂
@user-je5mu3qd5x
@user-je5mu3qd5x 23 күн бұрын
@DhgVvxf
@DhgVvxf 24 күн бұрын
የሀጃ ጭፈራ ማነው እደኔ ያሳቀው እጅ ☝️😂😂😂😂😂
@Tesga-sg3rj
@Tesga-sg3rj 24 күн бұрын
እኔ 😂😂😂😂
@user-sn1zq2jd5p
@user-sn1zq2jd5p 24 күн бұрын
ቃናዎች ግን ለምን የኮሪያ ፊልም አትለቁም የቱርክ ሠልችቶናል
@Rahmat-qs1rt
@Rahmat-qs1rt 24 күн бұрын
አረ በጣም የሰዘነሊ ፊኒት በለ❤❤❤❤❤
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@selameyasu-hb7xo
@selameyasu-hb7xo 26 күн бұрын
ያምራ ከዲብርት ያዲናል ደሞ ያስተምራለ😊😊😊😊😊😊
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-gd2gf2oe3s
@user-gd2gf2oe3s 27 күн бұрын
ሰላም ❤
@ahlamhanna5700
@ahlamhanna5700 26 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@KalmaKachate
@KalmaKachate 24 күн бұрын
🎉
@Zzz-bx3mw
@Zzz-bx3mw 24 күн бұрын
እባካቹ ከሰኞ እስከ አርብ ይሁን
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 24 күн бұрын
የአሮጊታ ዳንስ አስቆኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 24 күн бұрын
ኧረ ወይኔ 😂😂ሀጃር🤣🤣
@MyLife-pq2rr
@MyLife-pq2rr 24 күн бұрын
ሃጃር በኡነት ነው እሚላቹ በጣም ናት የሳቀቺኝ😂
@ejejejussuh4558
@ejejejussuh4558 12 күн бұрын
😢😢😢
@ToybaMehammed-ol4yb
@ToybaMehammed-ol4yb 26 күн бұрын
🦋🦋🦋🦋🦋😮
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 24 күн бұрын
አጃር በሣቅ ገዴለችኝ ዛሬ ወዝ ወዝ አለችኮ😂😂😂
@dawei3192
@dawei3192 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gu8bq8or6q
@user-gu8bq8or6q 23 күн бұрын
ሃጃር😂😂😂😂😂😂🤘ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂
@betiy3418
@betiy3418 19 күн бұрын
🕺 የአልፐር እናት የዳንሱ ነገርስ
@SalamDatemo
@SalamDatemo 24 күн бұрын
እዳኔ ዳስ ያለው😂❤
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 24 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
@mysoonmysoon-tc3rl
@mysoonmysoon-tc3rl 24 күн бұрын
ከሰኞ እስከ አርብ ይሁንልን🥺
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 24 күн бұрын
ደምርኝ
@user-lt5oc6fs4h
@user-lt5oc6fs4h 24 күн бұрын
ኣበካችሁን ቅልጥፍ ቅልጥፍ እልኩም ልቀቁት 😂❤🎉
@ShewitGebrselaeiya
@ShewitGebrselaeiya 24 күн бұрын
😁
@sarahsaeah3196
@sarahsaeah3196 24 күн бұрын
😂😂😂😂
@RashadDirba
@RashadDirba 26 күн бұрын
😮😮😮 hic likakut
@asfd9681
@asfd9681 24 күн бұрын
የጉልፈም እናት ያች የሰይጣን ቁራጭ እዚህ ደሞ ጭራሽ የአሮይት ቀበጥ ሁነሽ መጣሽ😂😂😂😂😂
@user-qb9hv9ce7l
@user-qb9hv9ce7l 20 күн бұрын
ወይኔ ዶሮ እየጮሂ ነዉ😅😅😅😅😅
@user-gv4wi7zl4p
@user-gv4wi7zl4p 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@TigistbedadaTigistbedada
@TigistbedadaTigistbedada 26 күн бұрын
Era likekut plzzzz
@EvanayouTube
@EvanayouTube 24 күн бұрын
❤😢
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 24 күн бұрын
አኼረን በሥተመጨረሻ ተለቀቀ😂😂
@user-ys4zv9yl6s
@user-ys4zv9yl6s 8 күн бұрын
ኤጌ ማንን ሚወደው እንደኔ
@user-bk2my2id5c
@user-bk2my2id5c 24 күн бұрын
ዬሱና፡አድናቅ❤❤❤❤
@Bintislam.
@Bintislam. 24 күн бұрын
አይ ሀጃር😂😂😂😂😂
@user-uv3cb7jq2z
@user-uv3cb7jq2z 24 күн бұрын
ሀጃር😂😂😂😂😂
@fhffhf867
@fhffhf867 26 күн бұрын
በየቀኑ ተለቆዋል ብየ እገባለሁኝ ግን አይለቀቅም😢😢😊
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 24 күн бұрын
ሐጃር የሳቄ ምጪ😂
@HalimaAhmad-ow3wx
@HalimaAhmad-ow3wx 23 күн бұрын
ሀጀር😂😂😂😂😂
@KonjitAyele-jt9om
@KonjitAyele-jt9om 23 күн бұрын
ሃጃር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@HrhDff
@HrhDff 21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂 ሀጃር በሳቅ ገደለችኝ አደናነስ
@MariyamHussain-rf9im
@MariyamHussain-rf9im 24 күн бұрын
ሀጀር😅😅😅😅
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 26 күн бұрын
❤😂❤😂👍👍💜❤❤
@user-bu2ez1pg8l
@user-bu2ez1pg8l 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አፍጥጬ እየጠበኩ ነው
@user-dz6ge1lx4j
@user-dz6ge1lx4j 24 күн бұрын
ይለቀቅ
@user-gn3yv2sl3p
@user-gn3yv2sl3p 24 күн бұрын
𝒀𝒆𝒂𝒃𝒂𝒕𝒊𝒏𝒆𝒕 𝒕𝒊𝒈 𝒚𝒂𝒔𝒉𝒂𝒓❤❤
@tasfnshtasfnsh2496
@tasfnshtasfnsh2496 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@tasfnshtasfnsh2496
@tasfnshtasfnsh2496 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yiyguduf
@Yiyguduf 24 күн бұрын
😢😢😢😢
@sofifamily
@sofifamily 22 күн бұрын
Dance 😂😂😂
@tigisttee7673
@tigisttee7673 24 күн бұрын
Qexayi
@user-rt6cz3xf9w
@user-rt6cz3xf9w 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂ረሃጃር
ስብራት ክፍል  11 | Sibrat episode 11
43:24
Kana Television
Рет қаралды 120 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 8 | Eta Fenta epsiode 8
44:19
Kana Television
Рет қаралды 64 М.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 19 МЛН
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 25 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 60 МЛН
ስብራት ክፍል  12 | Sibrat episode 12
40:51
Kana Television
Рет қаралды 125 М.
ቅጣት ክፍል 93 | Kitat episode 93
44:39
Kana Television
Рет қаралды 47 М.
መብረቅ  ክፍል 85 | Mebreq episode 85
46:17
Kana Television
Рет қаралды 51 М.
ስብራት ክፍል  18 | Sibrat episode 18
40:22
Kana Television
Рет қаралды 82 М.
ስብራት ክፍል  19 | Sibrat episode 19
41:14
Kana Television
Рет қаралды 81 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 7 | Eta Fenta epsiode 7
44:27
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 1 | Eta Fenta epsiode 1
44:15
Kana Television
Рет қаралды 179 М.
ስብራት ክፍል  9 | Sibrat episode 9
40:40
Kana Television
Рет қаралды 133 М.
И кто победил: папа или сын? 🤪🏆✌️
0:24
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 1,7 МЛН
Смотри до конца 😻💔
0:44
mafo fashion
Рет қаралды 9 МЛН
Месть сапсана
0:55
Timminator
Рет қаралды 1,2 МЛН