No video

ስብራት ክፍል 36 | Sibrat episode 36

  Рет қаралды 108,032

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 214
@wolloyewanegn5952
@wolloyewanegn5952 Ай бұрын
የችቲን እናት የጇን በማገኘቷ የተደሰተ👏👏
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb Ай бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች እባካችሁ በየ ሀይማኖታችሁ ፀልዩልኝ ክርስቲያኖች በፀሎት ሙስሊሞች በደዋ በጣም አሞኛል መስራት አልቻልኩም አገር እንዳልገባ ምንም ብር የለኝም😢😢😢😢
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg Ай бұрын
አይዞሽየኔውድአላህያሽርሽ፣ከክፎነገርፈጣሪይጠብቅሽ❤❤❤❤
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ያረብ 🤲😢
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y Ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ😢
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ውዴ
@DhgVvxf
@DhgVvxf Ай бұрын
ወይኔ ሱምሩና ጌዴማን ባልተገኙ 😢😢😢የኔውዶች❤❤❤❤አብረው ቢኖሩ ማነው እደኔ ደስ የሚለው☝️☝️
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Ай бұрын
እኔ ደስ ኣይለኝም
@user-lj3gr3kc4n
@user-lj3gr3kc4n Ай бұрын
ማነው እንደኔ የመብረቅ ኣጨራርሽ ያልገባው😂
@romanatsimu9460
@romanatsimu9460 Ай бұрын
እኔ ግራየገባዉ ደሞስ ወይ የቀጥላልየለዉም ወይደም ኣለቀ እሚስበል ነገር የለዉም
@LewamKebede
@LewamKebede Ай бұрын
ገና ኣልጨርስኩም
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አልቆል እዴ እኔ ቋርጫለሁ
@gadsengashi
@gadsengashi Ай бұрын
🖐
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w Ай бұрын
ማለት አለቀ ልትሉኝ ባልሆነ እስከዛሬ ስከታተል ኑሬ ምኑም ሳይገባኝ ማለቅ የለበትም
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉ ነገር ❤❤️🙏🙏
@mequadesha
@mequadesha Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ💞 #የፍቅር_ልቦች
@user-jh8eo1cq1v
@user-jh8eo1cq1v Ай бұрын
እንኳን ለሰኞ ቃና አደርሳችሁ ውዶችዬ❤🫣
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y Ай бұрын
😂😂😂
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Ай бұрын
ከተረሳ በኋላ ነውዴ የምትመጠት😂😂😂
@Frozen.1221
@Frozen.1221 Ай бұрын
እናቱን መሃይም አሮጊት አላት እኮ የእናት ክብር የማይገባው😭😭😭
@user-vh7el5mm7d
@user-vh7el5mm7d Ай бұрын
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 Ай бұрын
እኔማ ለኤጌማን እና ለሱምሩ እየተጨነኩ ነው😅 አቶ ታይፎን እንዳያገኛቸው😅😅😅
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Ай бұрын
እኔ ኣልጨነቅም ብገኙ ሞኛቸ ነዉ ሱሙሩ ስታስጠላ ልክስክስ🙄👎
@SisayTsegye
@SisayTsegye Ай бұрын
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው❤❤❤
@user-mx8kj7xj4o
@user-mx8kj7xj4o Ай бұрын
ኤጭ ችቲን የሰው በታች ነው በፈጣሪ😢እደት እናቱን መሀይም አሮጊት ይላል😢ለነገሩ እናቲቱ የስራዋን እያገኘች ነው😂😂😂ገና የሴልቫ ጡር😂😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@user-mx8kj7xj4o ይገባታል
@user-sr9yu5gd8r
@user-sr9yu5gd8r Ай бұрын
😂😂 ዝብይ የእጅዋነው😅😅😅
@MoonaMoona168
@MoonaMoona168 Ай бұрын
ኤጌማን እና ሱምሩ እሳት እና ዉሃ እንዳ መለት ነዉ 🎉ኤጌማን❤❤❤❤
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
አራ ቅጣታ ልቃቁልን በህግ አምላክ😢😊😥😣😣🥰❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
ይሄ ዘቤር የሚባል ደደብ መቼ ነዉ እሚሞተዉ እኔማ ሄጄ አናቱን ብለዉ ደስ ይለኝ ነበር👊😂😂😂
@leylamohammed4201
@leylamohammed4201 Ай бұрын
እኔም አግዝሻለሁ😅😅
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
ነይ እንሂድ ጨጓረዬን ልጦታል😂😂😂​@@leylamohammed4201
@genetchane8442
@genetchane8442 Ай бұрын
እባካችሁ ከእሁድ እስከ እሁድ
@MahilteDemise
@MahilteDemise Ай бұрын
እስኪ ደግሞ እናፍጥጥ 😆
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@MahilteDemise ይክ ድራማ ጭንቅ ነው የሚለኝ ለምን እደሆነ አላቅም እጣ ፋንታ ነው ትንሽ ዘና የሚያረገኝ
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁልን
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Ай бұрын
ታይፎን አልሞተም እኔ ልገራችሁ ብየ ነዉ ኤጌማን። እና ሱምሩ😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Ай бұрын
የሰሌባ ጡር ያሰቃያት ያዘ ሁሎም የዘረውን ነው የማጭደው ፍትህ ለተገፈው ህዝብ
@aar4858
@aar4858 Ай бұрын
መሀይም አሮጊትና አላለም😂 ቺቲን😂😂😂 እናቱን😂😂 ቱ ለሴት ብሎ ቱቱቱቱ
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx Ай бұрын
ቆይ ቃናዎች ደስ ስላችሁ ትለቃላችሁ ያለዛ ታዘቤራርቃላችሁ እሽ ቅጣት የታለ የለቀቃችሁ
@SisayTsegye
@SisayTsegye Ай бұрын
ሠላም
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውድ የአማራ ልጆች ዳታ ተለቀቀልን
@etyety7760
@etyety7760 Ай бұрын
እረ እኔ ሰፍር አልተለቀቀም እህቴ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
እካን ደስ አላቹ የኔ ውዶች አማራዬ በጣም ነው የምወዳቹ ግን ባል ፈልጉልኝ 😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
​@@fhggfhjj7721 🎉🎉❤ አማራ ማግባት ከፈለግሽ ወንድሜን ልዳርሽ የኔ ውድ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
​@@etyety7760የት ውዴ😍
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
@@user-xq7od9np2x አው አማራ ማግባት እፈልጋለሁ በጣም ነው የምወዳቹ🌺
@user-dr1ft2yf9x
@user-dr1ft2yf9x Ай бұрын
አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ አልገባኝም እንስ😂😂😂😢
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-qp7yo2ze8u
@user-qp7yo2ze8u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@MametAbrham
@MametAbrham Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mryamm6582
@mryamm6582 Ай бұрын
Wow wow wow ❤❤ liyuuuu yene mare
@madinamadina1573
@madinamadina1573 Ай бұрын
አበር መልካም አሣቢ ደሞም የፌቅር ሠው እያዝ ምኑም ደሥ አይለኝ
@HdhhdhdHdhd-zc4dy
@HdhhdhdHdhd-zc4dy Ай бұрын
❤️❤️❤️
@user-yr4bj6hr6v
@user-yr4bj6hr6v Ай бұрын
ደቂ ትግራይ ኣለኩም ዶ❤❤❤❤❤❤
@afariksa8127
@afariksa8127 Ай бұрын
ኣለን
@user-sm8gg8zz8v
@user-sm8gg8zz8v Ай бұрын
ኣለና
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃቹ! ❤ አዲስ ጀማሪ ነኝ ደምሩኝ 🙏🙏🙏
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
ነይ ደመርኩሽ 🥰ደምሪኝ ተያይዘን እንደግ
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
@@adisalemyeshewalji4663 ❤❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@KanaStudio1 እሽ 🙏
@abdoohbash867
@abdoohbash867 Ай бұрын
ለምድነው ለተመልካች ክብር የለላቸው ቅጣት ለምድነው የማይለቁት
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o Ай бұрын
ቱ ይች አሮጊት አርፋ አሞትምዴ ምን አስቀባጠራት የልጇን ዴስታ አሳጣችዉ ሚስኪን ያዝ😢😢
@SharaDha-ec1zw
@SharaDha-ec1zw Ай бұрын
ጅሀን እዚህ አለህ ❤😂
@user-bemin
@user-bemin Ай бұрын
እንዴት ናቸው እሁድቅዳሜ እንዴት ነበር
@bayushgmedehene3003
@bayushgmedehene3003 Ай бұрын
አዳ እና ቦራ እያሉልን አይደብረንም
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@user-bemin በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር
@HawiiSara
@HawiiSara Ай бұрын
😂😂😂😂 እሰይ ሴላል ጥሩ አደረግሽ የቺቲን እናት ይገባታል
@Amanda-oc3zfChennl
@Amanda-oc3zfChennl Ай бұрын
የማዳም ውድ ቅመሞች እስኪ ደምሮኝ እንደማምር አዲስ ጀማሪ ነኝ🙏🙏🇪🇹😍 ፍቅር ብቻ
@user-on6mu1tv2x
@user-on6mu1tv2x Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eskedarbely
@eskedarbely Ай бұрын
ዛሬ ደግሞእጣፈንትየለም🥹🥹
@user-ji7pw1sf1q
@user-ji7pw1sf1q Ай бұрын
ምናለ ታይፎን እኔን አስገድዶ ቤገባኝ😂😂
@qeeqe5134
@qeeqe5134 Ай бұрын
😂😂😂
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 Ай бұрын
አህለን
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sm2pu5nr4j
@user-sm2pu5nr4j Ай бұрын
ያላላህ😅
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 28 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢
@user-hu6vd9cf3e
@user-hu6vd9cf3e Ай бұрын
የመብረቅ መትኪ የለም አንዲ አባካቹ 😂😢
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
ስብራቶች ይሰባብራችሁና ከሰኞ እስከ አርብ እኳን አድርጉት በጣም አጭር ነው
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@HananHano-yb3pv እረ ምን ይሰራል ሀዘን የበዛበት ፊልም አስጨንቀኛል
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
@@SaSlam-dk9ev እኛም ከሃዘን አልወጣንም አንደ ነው
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@HananHano-yb3pv አው ግን ደግሞ ስልሀችንን ስንከፍት ፈታ ለማለት ነው እጅ እኔ ሀዘን የበዛበት ፊልም በጣም ነው የሚያስጨን ቀኝ
@user-tv2wk4wg2c
@user-tv2wk4wg2c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@artt3915
@artt3915 Ай бұрын
🎉
@EfrataEfi-mp5gh
@EfrataEfi-mp5gh Ай бұрын
Egziabher yimarish
@zadzad6339
@zadzad6339 Ай бұрын
😂😂😂😂
@tigisttee7673
@tigisttee7673 Ай бұрын
Ere liqequ
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
እንዴት ላስታውስ እችላለው ለራሴም የሳውዲ ሙቀት ተብኖኛል ወይ አታቋርጡ ወይ ተውት አትጋሙ😢😮
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
እዉነት መቼም ተደብቀ አትቀርም ሹፉ የቺቲን እነት የሴልበ ጡር አዉጥተ ነበር የሁነ መረቷ እዩ ኩሸነዉ የዉ አለቸት 😂😂 መዷንቷ ነዉ ለቺታን እነት 😢😢😢
@user-px1ux4ow5e
@user-px1ux4ow5e Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚
@user-gl8cs3fb1d
@user-gl8cs3fb1d Ай бұрын
ለከን ስው እራሱን አያቅም ዙቤር ቆሻሻው አተ እኮነህ 😐😕
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
ቅመሞች ደምሩኝ 🫶🫶🫶
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
የቺቲን ሚስት ዉሽማ አለችኝ አላለችም😂😂😂
@saratube8534
@saratube8534 Ай бұрын
Ye chitin enta awn gana nw sewu ayagegnechiw🤣🤣🤣
@beagoodmuslim4900
@beagoodmuslim4900 Ай бұрын
Ye yaz enat eras wedad nat
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Ай бұрын
❤❤❤😊
@MuleaMuleaman-iv6wy
@MuleaMuleaman-iv6wy Ай бұрын
❤😂❤
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Ай бұрын
አፈርብላ አከብትነህ😢😢
@user-mh8vw7wo6x
@user-mh8vw7wo6x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢
@fhtyrgdh8630
@fhtyrgdh8630 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sahay824
@Sahay824 Ай бұрын
ፈጣረ ይጠብቃችሁ ከሁሉ ነገረ ስብስክረይብ አረገኝኝኝኝኝ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
አሚን🌺🌺🌺
@NeimamohemmedNur
@NeimamohemmedNur Ай бұрын
የቺቲን እናት ዋጋዋንነው ያገኜችው
@HabtamuMulu-o6r
@HabtamuMulu-o6r Ай бұрын
እኔም አልገባኚም
@danadana-ls9vb
@danadana-ls9vb Ай бұрын
ታይፎን ሰይጣን
@amenaaa5676
@amenaaa5676 Ай бұрын
የነ ኤገማን እናት አትቀበርም እንዴ😂😂
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Ай бұрын
ቋንጣ ሰቅለዋት ነው
@madinamadina1573
@madinamadina1573 Ай бұрын
ሽቅልነት ሄዳለች እነከሪምጋ
@zula983
@zula983 Ай бұрын
ቃናዎች አሁን ደሞ አነሳባችሁ ቅጣትን ለምን አቀራችሁት
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Ай бұрын
ታይፉን ምኑ ሰይጣን አህ
@najahnajah8297
@najahnajah8297 Ай бұрын
በመብረቅ ምትክ ማንነው የገባው😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ዝናብ መሆን አለበት ቀጣይ 😅
@sirajmuhammed-jf9mf
@sirajmuhammed-jf9mf Ай бұрын
​@@SaSlam-dk9evበዝናብስ ማነው ሚተካው😂😂
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@sirajmuhammed-jf9mf ፀሀይ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@sirajmuhammed-jf9mf ፀሀይ ትወጣለች
@user-rz2of2eq7q
@user-rz2of2eq7q Ай бұрын
ቆሻሻ ቲችን
@Sahay824
@Sahay824 Ай бұрын
ስብራቶቾ ይሰብራችሁ
@user-uq5bu7uh2k
@user-uq5bu7uh2k Ай бұрын
አፈር ብሉ ቅጣት የለም
@Sahay824
@Sahay824 Ай бұрын
ሰብስክረይብ አረገኝ🙏🙏🙏🙏
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
እሺ
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z Ай бұрын
@PoKl-wr4rq
@PoKl-wr4rq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁልን
@kadeejadubai9638
@kadeejadubai9638 Ай бұрын
❤❤❤❤
@bayushgmedehene3003
@bayushgmedehene3003 Ай бұрын
❤❤❤
@user-ou1we8rg3n
@user-ou1we8rg3n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁልን
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁልን
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁልን
@user-qy4vo4zp6l
@user-qy4vo4zp6l Ай бұрын
ቅጣትኮ በቴሌግራም አለላችሁ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
@@user-qy4vo4zp6l አንቀፅ ድራማ አቆሙት እዴ
@workineshadugna
@workineshadugna Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@genemoka3987
@genemoka3987 Ай бұрын
❤❤❤❤
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz Ай бұрын
❤❤❤❤
ስብራት ክፍል  37 | Sibrat episode 37
40:13
Kana Television
Рет қаралды 100 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 11 МЛН
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
ለዛ
Рет қаралды 385 М.
የከበረ ድንጋይ ገበያ በኢትዮጵያ🤔🇪🇹
1:23
Gem Stone in Ethiopia የከበሩ ድንጋዮች በኢትዮጵያ
Рет қаралды 2,2 М.
ዳማ ከሴ ሙሉ ፊልም  Dama Kese Ethiopian Full Movie 2024
1:27:08
ስብራት ክፍል  38 | Sibrat episode 38
40:26
Kana Television
Рет қаралды 116 М.
ስብራት ክፍል  39 | Sibrat episode 39
40:25
Kana Television
Рет қаралды 91 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 11 МЛН