ስብራት ክፍል 38 | Sibrat episode 38

  Рет қаралды 118,341

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ስብራት ዘወትር ከሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት በቃና!
Sibrat every Monday to Wednesday @7:00PM on Kana TV.
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Sibrat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 320
@mequadesha
@mequadesha Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤ #የፍቅር_ልቦች
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uw5vb1kc4r
@user-uw5vb1kc4r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fevendaniel8312
@fevendaniel8312 Ай бұрын
Amennnn❤
@wanofii9684
@wanofii9684 Ай бұрын
ameen❤❤
@በእምነት
@በእምነት Ай бұрын
ያሻርዬ የኔ ምርጥ አባት😢❤❤ደምሩኝ ቅመሞቼ😢
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Ай бұрын
ሱምሩ ታሳዝነኝ አለች 😢 እስኪ የምታሳዝናችሁ👍👍 ግን ለፖሊስ እጇን ብትሰጥ ሀሪፍ ነበር
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg Ай бұрын
እኔምበጣምነውእምታሳዝነኚ፣ውደ😢😢
@tiz59905
@tiz59905 Ай бұрын
ታይፎንን ስለማቶደው እንጂ ትንሽ ማስመሰል ብትችል አንቀባሮ ያኖራታል
@HggggHvgvggg
@HggggHvgvggg Ай бұрын
@@user-xq7od9np2x ሲያናድድ፣ከደረጁላይወረወራት፣ሚስኪንእሷምእሱምአሳዘኑኚአሁንወላሂ፣ከደረጁላከወረወራትቡሀላእደትእደደነገጠወላሂ
@BirkeAdmaseMamo
@BirkeAdmaseMamo Ай бұрын
Weyne yezare sewu ena kefikr gezeb tasbelth eyalsh newu egzio 😢​@@tiz59905
@DhgVvxf
@DhgVvxf Ай бұрын
በጣም ታሳዝናለይ ጥሩ ሂወት የላትም😢😢😢ታይፎን የተረገመ
@sara-vj6vz
@sara-vj6vz Ай бұрын
ያሻር ምርጥ አባት ♥️
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ😢
@Masarat-mt8qt
@Masarat-mt8qt Ай бұрын
ደምሪኝ
@Yeshitub
@Yeshitub Ай бұрын
@@Masarat-mt8qt እሽ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
😢😢😢😢ወይ ታስራ አባቷን ነፃ አላወጣችው ወይ አግብታው ኤጌማን በጤና አልኖረ ኤጌማንም በሷ ምክንያት ታይፎን የተሳሳተ መድሃኒት እዲሰጡትና ዘላለሙን ሺባ እዲሆን አደረገ በመጨረሻም እሱም ወጀለኛ ሆነ ይህንን ሁሉ ምስቅልቅል አድርጋ ከሞተች ያስጠላል😢😢😢
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Ай бұрын
ምናባታችሁ ነው ቅጣትን የማለቀት ይቀጥቅጣችሁ እቴ😢😅😅
@Misir803
@Misir803 Ай бұрын
እኔም ይህንን ጥያቄ ላነሳ ነበር የገባሁት ቃናዎች አሰለቹን አሁንስ
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp Ай бұрын
ለምኑኝ አሉ ጉድ እኮነው😂
@Misir803
@Misir803 Ай бұрын
ግየተመልካች ንቀት አለባቸው በገዛ ስልካችን በገዛ ዋይፋችን አጠገብናቸው
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q Ай бұрын
ቴሌ ግራም ገብታቹ እዬ እስከ መጨረሻው ተለቋል
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Ай бұрын
በጣም አበዙት አሁንማ ስሜታቹ ይቋረጥና ልቀቁልን ቅጣትን
@muhabvathmuneermuhamned1435
@muhabvathmuneermuhamned1435 Ай бұрын
እሳይ የቲችን እናት የጇን ነው ያገኘችው😊
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp Ай бұрын
ይገባታል
@user-xs3ii5hl6x
@user-xs3ii5hl6x Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍እዉነት
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
ቀላል
@fatamafatema2339
@fatamafatema2339 Ай бұрын
እኮ ይገባታል😅😅😅😅😂😂
@WafaJani-ze2cy
@WafaJani-ze2cy Ай бұрын
👍👍👍
@alialdhouri
@alialdhouri Ай бұрын
አለሁ አክበር አላሁ አክበር ቺቲን የሚበል ሰዉዬ ምንም ብቶን እነት ነት ለምስት ብሎ እነቱን 😢😢ወይኔ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on Ай бұрын
ፊልም መሆኑን ትረሱታላችሁ ልበል😅 ለፊልም አላሁአክበር አይከብድም😊
@user-ct1ii5ej3k
@user-ct1ii5ej3k Ай бұрын
ግን አንዴ ችቲን አይነት ወንዶች አሉ
@mghsw3508
@mghsw3508 Ай бұрын
ያሻር የኔ ኣባት እፍፍፍ ኣስለቀሰኝኮ😢😢😢😢😢😢😢
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 Ай бұрын
የቺቲን እናት ይገባታል የምትሉ
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
አይ ጡር😂😂 አይን ባይን አሳያት እዳልቀጠቀጠቻት😂😂 አሁን የምትቀጠቅጥ ምራት ላከባት😂
@user-vt6ep5uu1g
@user-vt6ep5uu1g Ай бұрын
😂😂😂😅
@ayaldaniel9010
@ayaldaniel9010 Ай бұрын
አረ ቅጣት
@Henanhhh
@Henanhhh Ай бұрын
ቅጣትን ልቀቁልን ረ
@ፀሐይመንግስቱ
@ፀሐይመንግስቱ Ай бұрын
ቅጣትንልቀቁልን
@የስደቷስቄእመቤቴ
@የስደቷስቄእመቤቴ Ай бұрын
እኔግን የሚመስለኝ ሱሙሩ ነፍሰጡር ነች ከኤጌማት ልጁ ከወረደ ታይፎን እና ሱሙሩ አንድ እስር ቤት አብረው ሁለቱም ነፍሠ ገዳይ ስለሆኑ 😅ይፋቀራሉ የታየኝን ነው😂😂😂
@user-oc2pb2zn8t
@user-oc2pb2zn8t Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-tc6po2lq3e
@user-tc6po2lq3e Ай бұрын
የሻር ምርጥ አባት
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od Ай бұрын
😢😢
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od Ай бұрын
😢😢😢
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 Ай бұрын
አረ ቅጣት ልቀቁል
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
አንደዴ ለገንዘብ የለን ስግብግብናት ረሰችንን ገደል ዉስጥ ይከተናል ሱሙሩ በአጭር መንገደ ገንዘብ አገኛለዉ ብለሽ የተይፎን አሸጉሊት ሆንሽ የሰዝናል
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
አሳድጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ 🙏🙏🙏
@Wube-s4t
@Wube-s4t Ай бұрын
Adrgelw ማለሱልኝይ 🙏🏿🥰
@KanaStudio1
@KanaStudio1 Ай бұрын
@@Wube-s4t እሺ ❤
@M-qy1qh
@M-qy1qh Ай бұрын
❤​@@Wube-s4t
@user-lf4od6cb3d
@user-lf4od6cb3d Ай бұрын
Sint Ametish new dayiper akumeshal
@ema2060
@ema2060 Ай бұрын
በጉዲፈቻ ነው😜
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Ай бұрын
ሱሙሮን ባረገኝ ተይፎንን የውሸት ቀሬቤ በመርዝ ነው የምገለው
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
😂😂😂
@kahisuhagos4071
@kahisuhagos4071 Ай бұрын
እኔ ኣልድርገዉሙ ስንት ህወቴ ታጠፋለች ሁዉሉት ያዉ ታይፎን ከገደለቹዉ 😢
@LovelyAirboat-uq6dx
@LovelyAirboat-uq6dx Ай бұрын
ሀሀሀሀ ሳታስበዉ ቀርታይሁን ይህን እሶስ😅😅😅
@user-rm1ed1vd6s
@user-rm1ed1vd6s Ай бұрын
እንጀራ በሽሮ አማርኝ አይይይ😢🎉🎉🎉❤😂
@zenabAlmare
@zenabAlmare Ай бұрын
የት ነሽ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
ነይ እኔ ጋር ዉዴ ሳዉዲ ሪያድ ከሆንሽ♥️♥️
@user-dn3fs7kq7b
@user-dn3fs7kq7b Ай бұрын
እኔም አምሮኛል 😢😢😢
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
እኔ ደግሞ እንጀራ በበርበሬ
@uuuu9394
@uuuu9394 Ай бұрын
እኔም😢 ሁለለት አመቴ ሀበላሁ እጀራ
@user-rh4pv4zf7z
@user-rh4pv4zf7z Ай бұрын
ውይን ያሻርዬ የኔ አባት እንዴት እንዴ ያሳዛናኝ ብታዎቁ😢😢
@DhgVvxf
@DhgVvxf Ай бұрын
ታይፎንና ሴላል ግን ????? ምድነው መጨረሻቸው አፍር ይብሉና🤮🤮🤮🤮🤧🤧🤧🤧ሱምሩ ጌዴማን አሻር ሚስኪኖች😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@brebeldeab22
@brebeldeab22 Ай бұрын
ያሻር ምርጥ ኣባት ❤❤❤❤
@GTS-om1xk
@GTS-om1xk Ай бұрын
ቅጣት ኡኡኡኡ
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs Ай бұрын
ቅጣትን ለምንድነው የማትለቁት ስሜታቹ ይቋረጥና ልቀቁልን
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin Ай бұрын
ሱምሩ በጣም እያሰጠላችኝ ነዉ አንዴ እዛ አንዴ እዚ ያረጋታልሳ የመጣዉን ለመቀበል ቢሞትም ለመሞት ኤጌማን ጋር አትሆንም
@zahraza4746
@zahraza4746 Ай бұрын
ምንታድርግ በኤጌማን እያስፈራራትነውእኮ😢😢😢😢😢😢
@ZuzuZ-e5m
@ZuzuZ-e5m Ай бұрын
የምር ታናደለች
@user-bemin
@user-bemin Ай бұрын
ታይፉን በግድ ፍቅር😢
@ammmgssfgh
@ammmgssfgh Ай бұрын
የያሻር አባትነት ፍቅር ይለያል
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Ай бұрын
የችቲን እናት የጇን አገኘች እሳይ😂😂😂
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
ቺቲን አፋር ብለ ✊✊✊✊👊👊👊👊😤😤😤😷😷😷😷መቼነው ሚታሰራው 🤔🤔
@Yyyyyyyyy872
@Yyyyyyyyy872 Ай бұрын
የመብረቅ ተክቶ የሚመጣ የክራም እንካን ኣሳዩን
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 Ай бұрын
ቃናዎች አራ ታው ግን አዳዲስ ቃናዎችን ልቀቁልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😌😌😌😌
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
እኔም እስማማለሁ ዘና የሚያረግ ተኮል የለለበት ድራማ ቢለቁልን
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 Ай бұрын
አረ የቅጣት ያለህ😢😒 መች ልለቁት ነው ሳምንቱ አለቀ😔
@LeulBirhanu-o1t
@LeulBirhanu-o1t Ай бұрын
telegram lay eskemechereshawe ale
@afo5830
@afo5830 Ай бұрын
​@@LeulBirhanu-o1tበቴሌ ግራም አላውቅም እስኪ ስሙን ንገሬኝ በናታችሁ
@afo5830
@afo5830 Ай бұрын
የቴሌ ግራሙን
@LeulBirhanu-o1t
@LeulBirhanu-o1t Ай бұрын
kitaten weyne qitat belesh gebe
@LeulBirhanu-o1t
@LeulBirhanu-o1t Ай бұрын
be amaregame kitate belesh mokre melsun negerge
@mesrettaye1679
@mesrettaye1679 Ай бұрын
Ketat lekekulen
@nunubezabh5287
@nunubezabh5287 Ай бұрын
አወ ሁል ጊዜ አንዱን ሲለቁ ሌላዉን ይዘጋሉ😢
@mesaymam
@mesaymam Ай бұрын
ቤራምና ታይፉን የሚያመሳስላቸው ነገር በጉልበት ሙጭጭ የኔ ካልሆሽ 😂😂 እኔግን ቤራምን ወድጄው ልሞትነው
@NN-nt1tp
@NN-nt1tp Ай бұрын
ቤይራም ድምፁ ለራሱ ደስ ሲል
@mesaymam
@mesaymam Ай бұрын
@@NN-nt1tp በጣም ፈገግታው ማራኪ የወደድኩት ካራክተር ሲያዝንም ሲደሰትም ደስ የሚል
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Ай бұрын
ፈጣሪ እውነትኛ ሠላም ይስጣችሁ ❤❤
@tiz59905
@tiz59905 Ай бұрын
እውነተኛ ሰላም የሚገኘው በ ኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ነው ። እኔ የምሰጣቹ ሰላም አለም እንደምሰጣቹ ሰላም አይደለም ብሎናል ጌታችን 🙏
@bd4904
@bd4904 Ай бұрын
ኝኝኝኝ​@@tiz59905
@user-ic6xv2lj2y
@user-ic6xv2lj2y Ай бұрын
እንግዲህ ሂወት እንዲህ ነች በጣም ታስጠላለች 😢 እኛ የምንወዳቸው ሌላ ወደዱ ያልወደድናቸው እኛን ሲወዱ ነገሩ ሆነ ካለመንገዱ😢 አይ ሱሙሩ አይ ታይፉን 😮
@ልጅሀዩየቱርኳ.አሽቃባጭ
@ልጅሀዩየቱርኳ.አሽቃባጭ Ай бұрын
ቅጣት ቅጣት አትበሉ ቶሎ የማይለቁት ማለቂያዉ እየደረሰ መሰለኝ እየቆጠቡ ነዉ😅😅
@ZemZem1994Zed
@ZemZem1994Zed Ай бұрын
ለምን ሙሉዉን ቴሌግራም ላይ አታዩም
@Fili18
@Fili18 Ай бұрын
@@ZemZem1994Zedእንደት
@uadh7751
@uadh7751 Ай бұрын
ማብራቅ እኮ አልቆኋል ራሳቹእት አዴ ወይ ሌላ ልቃቁልን ወይ ዳሞ ቅጣትን😢😮😅😊❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk Ай бұрын
በሲልቫ የደረግሽዉ በደልነዉ አሁን የእጅሽን የገኜሽዉ የቺቲን እናት ይገበሸል
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Ай бұрын
ኣቦ ፈጣሪ ቅጥት ያርጋቹ ሳምንት ሙሉ ለምን ቅጣት ኣትለቅቱም እኔ ደሞ ኣንድ በኣንድ ከማየው ይሀ ሳምን ይጠራቀምልኝ ብየ ዛሬ ብመጣ ምንም የለም ስሜታቹ ይቃረጥ
@user-km3pl4ph9p
@user-km3pl4ph9p Ай бұрын
ለምን በቴሌግራም ገብታችሁ አታይቱም በቴሌ ግራም ተፈፅሞልኮ
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f Ай бұрын
@@user-km3pl4ph9p በተሌግራም እዴት እደምታይ ኣላውቅም
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse Ай бұрын
አይ ስሙሩ ተሰቃየች ባድ ነገር ብትፀና እደዚ አቶንም ነበር
@user-lj6uv2oc2z
@user-lj6uv2oc2z Ай бұрын
በጣም😢😢😢
@user-cb8iz9oi3r
@user-cb8iz9oi3r Ай бұрын
አረ ይደብራቹ ቅጣት ልቀቁልን እጂ እባካቹ❤❤❤❤❤❤በፈጣሪ ስም
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Ай бұрын
የችቲን እናት😂😂😂😂የስራሽን አገኜሽ መልካም ነገር መስራት መጨረሻው ጥሩይሆናል
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx Ай бұрын
ቆይ ምን ሁናችሁ ነዉ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ቅጣትን ለምንድነዉ የማትለቁልን
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj Ай бұрын
ቅጣት የሚታይበት የሌላ አገር ቻናል ካለ አሳውቁኝ እባካችሁ ቃናወች በተመልካች ማሾፍ ከጀመሩ ቆይተዋል
@salambet2414
@salambet2414 Ай бұрын
Fatmagul ብለሽ ስትጽፊ በአረበኛ ይመጣልሻል
@NeimaAbrar
@NeimaAbrar Ай бұрын
ቴሌ ግራም ላይ አለልሽ ሙሉን ❤
@ghccc5684
@ghccc5684 Ай бұрын
ታየፉን በግድ እኮ ፍቅር አይስራም ደሞ ከወደድሀት ድግሎን ነው ማለትነው ምትፈልገዉ😅ገደልሀት በቃ🙄🙄🙄😕
@YorsalemHaile-c9b
@YorsalemHaile-c9b Ай бұрын
ቃና ግን ምንድኖው ቅጣት ቆምዋል መከታተል አቁሜያለሁ subscribe አንስቻሎው ሰላም ሁን
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj Ай бұрын
enem
@rhffuixhhggkffwth94
@rhffuixhhggkffwth94 Ай бұрын
አረ የኤጌማን ነገር ቶሎ ይድናል ወይ 😢😢😢
@KsaKsa-mv4nu
@KsaKsa-mv4nu Ай бұрын
ቅጣትን ልቀቁት ኤጭ እናተን መለመን ነው የታከተን
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Ай бұрын
ለምን ትለሚኛለሽ ታይቶ ኣልቅዋል ኮ ሁለተኛ ዙር ኮ ነው ቴሌግራም ሰርች ኣድርጊና እስመጨረሻ ኣለ
@rhffuixhhggkffwth94
@rhffuixhhggkffwth94 Ай бұрын
ስወዳችሁ ባረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ😮😮😮
@SenaytDerara
@SenaytDerara Ай бұрын
እንደ ሰኡሙሩ እና ኤጌማን ሚያስጠላኝ የለም
@user-qy4vo4zp6l
@user-qy4vo4zp6l Ай бұрын
ሁሉም ሠው ምናለ እደ ያሻር ቢሆን
@HikmaAdusemed
@HikmaAdusemed Ай бұрын
ሴት የላከው ሞት አፈራም አሉ አይ ቼቲን😅😅😅😅
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ Ай бұрын
የችቲን እናት ይገባታን
@KamarKamar-ve1it
@KamarKamar-ve1it Ай бұрын
ሰቢስክራይቢን ለነሰ ነዉ ቅጣት ልቅቁ😊😊😊😊
@KemsurSultan
@KemsurSultan Ай бұрын
አረ ቅጠትን😢😢😢😢
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 Ай бұрын
ይህ ፊልም እያስጠላኝመጣ አሁንስ ስቃይ በዛበት ኤጭታይ ፊን የሚባልሰዉ አስጠላኝ
@kalkedanayele2228
@kalkedanayele2228 Ай бұрын
ቃናዎች በጣም እበዛቹት ምን ልሁን ነው የምትሉት እኛ ቅጣትን በጉጉት ስንጠብቀው እናንተ ግን ዋ እደብ ግዙ
@wegayehugirma2130
@wegayehugirma2130 Ай бұрын
ቅጣት ??
@user-kk5iq6zm7p
@user-kk5iq6zm7p Ай бұрын
እረ ቅጣት ምነው ቀረ 😂😂
@JonetadalaJonetadala
@JonetadalaJonetadala Ай бұрын
ቅጣት ኡኡኡኡኡኡኡ ቅጣት
@senifkl
@senifkl Ай бұрын
ያሻረ ምረጥ አባት😢
@samirataju2911
@samirataju2911 Ай бұрын
Zuber balage sew
@user-ds5uq2mc8e
@user-ds5uq2mc8e Ай бұрын
እኔኮ አስር ግዜ በማየት ተሰቃየሁ
@rozag3261
@rozag3261 Ай бұрын
ያሻር ምርጥ አባት
@WtWer-rx2bv
@WtWer-rx2bv Ай бұрын
ከሰኞ እስከ አርብ ይሁን የምትሉት
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q Ай бұрын
❤❤🎉🎉❤❤
@HayatMohammed-wx7wg
@HayatMohammed-wx7wg Ай бұрын
አዲሷ አማች ከፈርሀት ጋ የሰራችው ናትዴ😂
@ZekirMuktar
@ZekirMuktar Ай бұрын
አባቴ ብትኖርልኝ ኖሩ አይከፋኝም ነበር😭😭😭
@EkramMohamed-vh7sm
@EkramMohamed-vh7sm Ай бұрын
ቅጣት ይለቀቅ ኧኧኧኧ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Ай бұрын
ቅጣት ሊቀቁት እንጂ
@iphonese92
@iphonese92 Ай бұрын
Yalan (ውሸት) milewn film lkekuln ❤
@halutube7585
@halutube7585 Ай бұрын
ኸረ ቅጣትን ልቀቁት በህግ አምላክ
@user-si8kn2gq7g
@user-si8kn2gq7g Ай бұрын
ቅጣት ልቁቅት
@user-es3gh1ck1z
@user-es3gh1ck1z Ай бұрын
Are qixati liqequlin uuu😢😢
@wulltamene235
@wulltamene235 Ай бұрын
Uffff yichi sumuru yemiluat 🙂‍↔️🤕
@madenam7116
@madenam7116 Ай бұрын
Syasazne. Yashar.
@user-kx4ge1ds7m
@user-kx4ge1ds7m Ай бұрын
ቅጣት ለምን አትለቁ ትም
@adisalemyeshewalji4663
@adisalemyeshewalji4663 Ай бұрын
ስብስክራይብ እያርጋችሁ ወገኖቼ 😢
@Hadessori
@Hadessori Ай бұрын
Anqets lmn aytaym ?
@merymery4877
@merymery4877 Ай бұрын
ችቲክ ግን ሙኑ ድንጋይ ነው😂😂
@gondrewa
@gondrewa Ай бұрын
እር አፍር ብላ ችቲን የልጅ አር😁
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Ай бұрын
ቅጣትን ልቀቆት እጀ ለምን ተቋረጠ 🤔🤔
@TigstZeleke-ux8iw
@TigstZeleke-ux8iw Ай бұрын
ታይፎንየ የኔ ውድ😢😢😢😢
@AsekaleJbuti
@AsekaleJbuti Ай бұрын
ኧረምን አይነት የተመታችሁ ናችሁ ለምንድነው ቅጣትን የማትለቁት
@SaraDsallh-fv7vc
@SaraDsallh-fv7vc Ай бұрын
FDHna🇪🇹✈️☑️
@RosaZawdue
@RosaZawdue Ай бұрын
ደምርኛ ቅመሞች
@zenabAlmare
@zenabAlmare Ай бұрын
አይ ምነው ሡሙሩን ቢያረገኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@user-lj6uv2oc2z
@user-lj6uv2oc2z Ай бұрын
ዛሬ ከፍቶኛል ያለሁት ስደትነው ከወለድኩ አንድ ወሬነው ባሌ ከፊቴ ቁጭ ብሎ ሌላ ሴትጋ ያወራን እውነት ግን ወንዶች ህሊናቸው እንዴትነው የሚያስበው😭💔
@user-ed1ye3tj2i
@user-ed1ye3tj2i Ай бұрын
ህሌና ቢስ ልጂሽን ይዘሽ ዉልቅ በይ ከሂወቱ እነሱ ሲወዷቸው አይገባቸውም😢
@Hadessori
@Hadessori Ай бұрын
Ankets lmn aytaym bezi ?
@brhanberihu
@brhanberihu Ай бұрын
ኣብዚ ዘለኩም ኩለኩም ሳብስክራይብ ግበሩና ❤❤
@dsfd8981
@dsfd8981 Ай бұрын
ታይፈን🎉
@user-zo4hu9kg5h
@user-zo4hu9kg5h Ай бұрын
ቅጣት ልቀቁልን😢
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
@user-tm5kf7ro4y
@user-tm5kf7ro4y Ай бұрын
ቲቺን እሚባል ደቆር ገደል ገባ
@user-lc7mx9nz5f
@user-lc7mx9nz5f Ай бұрын
ቅጣት ለምን አይለቀቅም
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Ай бұрын
ቴሌ ግራም ላይ ሁሉም አለ❤
@user-lc7mx9nz5f
@user-lc7mx9nz5f Ай бұрын
@@molliyaputhahaseena1536 እዴት ነዉ የምታገኚት ዉዴ ብምን ብየ ልግባ💓
@afo5830
@afo5830 Ай бұрын
እስኪ ተባበሬኝ ቴሌግራሙን ስጭን በናትሽ​@@molliyaputhahaseena1536
ስብራት ክፍል  39 | Sibrat episode 39
40:25
Kana Television
Рет қаралды 93 М.
ቅጣት ክፍል 161 | Kitat episode 161
42:22
Kana Television
Рет қаралды 13 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 29 МЛН
ስብራት ክፍል  34 | Sibrat episode 34
40:40
Kana Television
Рет қаралды 106 М.
እንቁጣጣሽ -  ልዩ የአዉድ አመት ፕሮግራም
1:39:57
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ስብራት ክፍል  37 | Sibrat episode 37
40:13
Kana Television
Рет қаралды 102 М.
ስብራት ክፍል  41 | Sibrat episode 41
43:17
Kana Television
Рет қаралды 100 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН