ቅጣት ክፍል 161 | Kitat episode 161

  Рет қаралды 51,739

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@seadi-x7l
@seadi-x7l 8 күн бұрын
የሰዉ ቤትያስጠላዉ ማነዉ እደኔ ይህ አመት የኛ የመዳም ቅመሞች የነፃነት አመት ይሁንልን ፏብትን የምንልበት ያድርግልን አሚን በሉ የኔድአ ጠብ አይልም🎉❤❤❤❤
@user-vs8vh5ul4h
@user-vs8vh5ul4h 8 күн бұрын
😢😢😢😢😢እኔ
@حياة-ش1ف
@حياة-ش1ف 8 күн бұрын
አሜን
@Fetiha-l7z
@Fetiha-l7z 8 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@Hawi-u5i
@Hawi-u5i 5 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SENYOB
@SENYOB 5 күн бұрын
የሚመጣው አመት ፈጣሪ ካለ Kan ምናየው የራሳችን እቤት ሆነን ነው ከስደት ተመልሰን በዚ ሚስማማ ይደምረኝ እስኪ❤
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 5 күн бұрын
ግድ ነው ማሬ❤
@user-wt2mc6xj7w
@user-wt2mc6xj7w 4 күн бұрын
አሜን
@DyvDru
@DyvDru 3 күн бұрын
እንሸአለ ፊጣሪ በሰላም ለራሰቺን ይሲጣን
@elham9090-z9x
@elham9090-z9x Күн бұрын
ኢሻአላህ​@@user-iz7ot5uw5r
@tirgotube7514
@tirgotube7514 5 күн бұрын
ተስፋ ያልቆረጠ ሰዉ በህይወቱ ያሰበዉ ስኬት ይደርሳል ልክ እንደ ፋጡማ ጉል የኛ መጨረሻችንም ይምር🙏😔
@SameeraSameeraa-yh6wc
@SameeraSameeraa-yh6wc 5 күн бұрын
ኣሜን ፫ እውነት ነው
@user-hn3cr8xb3v
@user-hn3cr8xb3v 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eezc3339
@eezc3339 5 күн бұрын
አሚንንን❤❤
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
አምን የራብብ
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 5 күн бұрын
አሚን
@MadiMadanit
@MadiMadanit 5 күн бұрын
የኛ ሰፈር ይለቀቅ የምትሉ ላይክ. አርጉ😊
@SamrawitDesta-s4b
@SamrawitDesta-s4b 4 күн бұрын
ደምሪኝ ውድ❤❤
@Seada-j5w
@Seada-j5w 5 күн бұрын
አይከሪም ትክክለኛ አፍቃሪ እድህነው ለአምስትደቂቃ ስሜት አልቸኮለም የሷን ስሜት ይረዳልና ይፈራል ማንኛውም ወንይ ሁለተኛ ተጋብተው ይቅርና ገናድሮ ነበር የሚነካት ይመቸው😢❤❤
@Aisha-vx8ij
@Aisha-vx8ij 5 күн бұрын
😂የኔ ባልስ ልክ እደ ከሪም ነው አልሃምዱሊላህ ሳንጋባ አልተነካካንም 🎉
@Seada-j5w
@Seada-j5w 5 күн бұрын
,ደስ ይላል😂😂😂😅😊
@ksaaksaa5951
@ksaaksaa5951 5 күн бұрын
😂😂😂ዲረመ መሆኑን ረስተቹነዉ መሰለኝ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ
@teaimitYetibጢዒሚቲዩቱብ 8 күн бұрын
ፍልም ኣድስ ይዉጣልን የምትሉ ❤
@MekiyaEndris-w5g
@MekiyaEndris-w5g 5 күн бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ውዶችየ😢
@Jmeila-zu5zm
@Jmeila-zu5zm 5 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 5 күн бұрын
ከሪም ደሞ ስንት የሚወራ ነገር እያለ ባህር ዛፍ ባህር ዛፍ ይሸታል ይላል እንዴ ምኑ እንከፍ ነው 😁😁😁
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 5 күн бұрын
ሸተተው 😅😅😅😅
@user-vs8vh5ul4h
@user-vs8vh5ul4h 5 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅ኮሜት
@hyatthyatt2003
@hyatthyatt2003 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SemiraAhimed-h4f
@SemiraAhimed-h4f 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@temrejemal28
@temrejemal28 5 күн бұрын
ከሪም ራሱ እንዴ ሙቃደስ አልቸኮለም 😂😂😂 ሙቃደስ ግን ምነው አጣደፋት ይሂዱ ይሂዱ
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 5 күн бұрын
የተረገመች ፊልሙ ከጀመረ ጀምሮ እንዴ ጠላዋት ይሄው ፊልሙ ሊያልቅ ነው 😁😁😁
@DffddgGdfvhy-rx1zn
@DffddgGdfvhy-rx1zn 5 күн бұрын
እእ
@woderederbe6297
@woderederbe6297 5 күн бұрын
እግር ልያዝ አለችእኮ
@user-vs8vh5ul4h
@user-vs8vh5ul4h 5 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ሙቃድስየሷንዝምነው
@SemiraAhimed-h4f
@SemiraAhimed-h4f 5 күн бұрын
😂😂😂😂​@@woderederbe6297
@YehdhdDhdhdy
@YehdhdDhdhdy 5 күн бұрын
ዉዶች ማነዉ እደኔ 2017 ወደ ሀገር የመግባት እቅድ ያለዉ❤❤❤
@user-sl2ht6gl7d
@user-sl2ht6gl7d 5 күн бұрын
እኔ 6 ወር ነው የቀረኝ😊
@YehdhdDhdhdy
@YehdhdDhdhdy 5 күн бұрын
@@user-sl2ht6gl7d ደርሰሻል እኔ ሳምንት ነዉ የቀረኝ💓💓💓
@SilsKar
@SilsKar 5 күн бұрын
አላህ ያሣካላችሁ ታድላችሁ
@YehdhdDhdhdy
@YehdhdDhdhdy 5 күн бұрын
@@SilsKar ዉዴ አንቺንም እግዚብሄር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 💝💝
@zenabAlmare
@zenabAlmare 5 күн бұрын
ኤኔ
@user-bemin
@user-bemin 5 күн бұрын
እጣፋንታ እንዲህ ነች እንደዛ እብድ ብላየምታፈቅረው ሙስጠፋ በጥላቻ ፍቅሩ አለቀ እና ከከሪፍ ድጋሜ ፍቅር ያዛት እናም ተሃሄጋቡ ያው ሁሉም ከእግዚአብሔር ሲሆን ደስ ይላል ሙስጠፋ ምስኪን ሲያሳዝን😢
@zara-t9e9d
@zara-t9e9d 5 күн бұрын
አንቀጽ ምዕራፍ ሁለት ይለቀቂ የምትሉ
@SamriGhiwet
@SamriGhiwet 5 күн бұрын
ይለቀቅ
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 5 күн бұрын
ምእራፍ1መቸትአቶ ነው ምእራፍ ሁለት የሚለቀቀው 😮😮😮❤❤❤
@zara-t9e9d
@zara-t9e9d 4 күн бұрын
ምዕራፍ አንድ ተፈጽሟል እኮ ​@@user-cg3rz8cg8i
@fart2535
@fart2535 5 күн бұрын
የሙስጠፋ መጨረሻ ግን ያሳዝናል እናቱንም አባቱንም ራሱንም አጣ😒
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 күн бұрын
መስጦፋ ያሳዝናል ምስኪን በሳሪኖችና በራሱ ኣዝሮ ኣለማሰብ ተጎዳ😢
@የራያውመብረቅ
@የራያውመብረቅ 4 күн бұрын
አዲስ ሙሹራ ሁነህ አብረህ አድረህ ጡዋት ቁርስ ስትበላ ያለው ስሜት ግን ምን ይሆን😂😢
@mmayfano1297
@mmayfano1297 3 күн бұрын
ስንሞክረው እነግረወታለን
@YoiPpk
@YoiPpk 5 күн бұрын
ወይጉድ ሰትየሚወራ ሞልቶ ሰለብሀርዛፍና ሰለቀለም ያወራሉ😂😂😂
@SaidAmin-r8q
@SaidAmin-r8q 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 4 күн бұрын
የኮርያ ድራማ ይለቀቅ ሁሌ ቱርክ ብቻ ነው እንዴ
@ayishaatisha8475
@ayishaatisha8475 4 күн бұрын
ኡፍ የ ሙስጠፋ መጨረሻው ያሳዝናል 😢😢😢
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 5 күн бұрын
መልካም ኣደሽ ዘመነ💙🙏
@ZehabuendroAli
@ZehabuendroAli 5 күн бұрын
አብረዉ አድረዉ ለመተያየት አፈሩ😂😂😂😁
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ክክክክ
@የራያዋ
@የራያዋ 5 күн бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@achamyalish9593
@achamyalish9593 5 күн бұрын
ይገርማል ሰራ ለሰሪው እሾህ ለአጣሪው ማለት ይሄ ነው ክሬም ቢሞት ኑሮ ያሳዝንነበረ
@hyatthyatt2003
@hyatthyatt2003 5 күн бұрын
በጣም
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 күн бұрын
መስጦፋ ቢሆን ያሳዝናል እሱም ወዶ ኣይደለም እሱም በፍቅር ተሰቃይትዋል 😢
@FeEs-t9m
@FeEs-t9m 4 күн бұрын
የኛ ሰፈርን በዚህ ልቀቁት ቴሌ ግራም ላይ ከምለቁት
@cbmksa2604
@cbmksa2604 3 күн бұрын
ተፈፅሞየለደግን
@FeEs-t9m
@FeEs-t9m 2 күн бұрын
@@cbmksa2604 ዲጋሚ ተለቋል በቴሌ ግራም
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 күн бұрын
Tesifa yalemkureten ke gatumagol ena kerim temariku ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ADUMAN-wz6it
@ADUMAN-wz6it 5 күн бұрын
ከሪም እራሱ የዛሬውን ቀን እንደኔ በጉጉት አልጠበቃትም..😂😂😂😂
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ክክክ
@حسنابراهيم-ض5ف
@حسنابراهيم-ض5ف 4 күн бұрын
የኛ ስፍር ይለቀቅልን
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 4 күн бұрын
እውቀት የለለውሰው መጨረሻው አያምርም ሙስጠፋ መጨረሻው ይሄ ሁነ
@SameraSamera-me6ut
@SameraSamera-me6ut 5 күн бұрын
ግን ምንያህል ተረድታችሁታል ይህ ድራማ በጣም ይገርማል 5 ደቂቃ ስሜት ህይወታቸው እደተበላሸ ኤርዶን😢😢😢😢😢😢
@user-wg6ny9bm3u
@user-wg6ny9bm3u 5 күн бұрын
ትክክል 😢😢😢
@hghuhh9796
@hghuhh9796 5 күн бұрын
ያድቀን ስተት የውደፌትን ሂውት እደማበላሽ ትግስትን ቁራጥነትን
@SeadaAbebe-od1rb
@SeadaAbebe-od1rb 4 күн бұрын
እደሙቃድስ ካለይ ሴት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ እማገባበት የለላት ሴት❤😂
@uadh7751
@uadh7751 5 күн бұрын
አራ ታው ቃነዎች አድስ ድራማ ልቃቁልን 😂😢❤❤❤🎉
@MominaMomina-rp9cw
@MominaMomina-rp9cw 8 күн бұрын
ኧረ ቃናወች ጠፋቹሁ እኮ አዲስ ድራማ ልቀቁልን እጀ የኮሪያ ድራማም ቀላቅሉበት
@user-pu2on4lh4z
@user-pu2on4lh4z 4 күн бұрын
አይ ከሪም ጭራ ተኮራረፋቹህሳ😂ኡመር ሻበል ጥቁር ፍቅር ነበር ያተ አተዋወን ደስ የሚለኝ❤😂❤👍
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 4 күн бұрын
ፋትማጉልና ከሪም አዳር እዴት ነበር❤😂😂
@Hayat-ch7wp
@Hayat-ch7wp 5 күн бұрын
ከርም ደስታ ይገባሀል ወንድሜ አታልቅስ ባላጠፍሄው ጥፍትተሰቃይተሀል😢
@Comco.m
@Comco.m 5 күн бұрын
አላችሁወይ😢😢😢
@aar4858
@aar4858 5 күн бұрын
የተረገማችሁ ልሽ ድርና የበኩርልጁ ትናት አለቀችሁም ቃናወች ድድፋችሁ 😅😅
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 4 күн бұрын
ውይሙስጠፋሂ በጣም አሳዘነኝ😢😢😢
@bdhf9370
@bdhf9370 5 күн бұрын
.ሙቃድስ ለፋጡማ ጉል የመከረቻት ምድነዉ 😂
@gehbshs5345
@gehbshs5345 5 күн бұрын
እደፈሪነው ያለቻት 😅😅
@Seada-j5w
@Seada-j5w 5 күн бұрын
ተ 🤭አድርግ ደስይላል የኔ እራህሚ አያጠግብም😂😂😂👍👌
@nepalsomana4542
@nepalsomana4542 5 күн бұрын
​@user-eq6h😂😂😂😂k9rv1e
@madinadavood7707
@madinadavood7707 5 күн бұрын
ሠምተሻል
@user-wt5kw8jg5g
@user-wt5kw8jg5g 4 күн бұрын
ቆይ አንድ ሰው ሳመልጥ እግሩን እንጅይ እሚመታ እዴት ይገደላል
@ZebibaKedir-yj2nn
@ZebibaKedir-yj2nn 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@FuIr-x1q
@FuIr-x1q 4 күн бұрын
ምስጠፋ ምስኪን ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@sadisadi-wp5iq
@sadisadi-wp5iq 5 күн бұрын
ወዶች በዱአችሁ አሠብኝ
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo 5 күн бұрын
ከሪም እሙሙን አገኝክ ዛሬ😂😂😂😂😂እዴት ነበር
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ቱቱ ክክክክ
@ZahraMohammed-k7c
@ZahraMohammed-k7c 4 күн бұрын
እባካችሁ ልለምናችሁ የታየሞ ቢሆን ጥቁር ፍቅርን ልቀቁልን በጣም የማፈቅረው ሙሰልልሰልነው
@dhdhhrru
@dhdhhrru 5 күн бұрын
በጣም
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 күн бұрын
ከሪምና ፋቱማ ጉል ስነጋ ተፋፈሩ እንደ😂😂 እኔም የመጀመሪያ ቀን እንድህ አድርጎኝ ነበረ😅😅😅😅😅
@user-gx8dg8zx5q
@user-gx8dg8zx5q 5 күн бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በጣም ያሳፍራል አይደል ወይኔ ጉዴ 🫣😫
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 5 күн бұрын
​@@user-gx8dg8zx5qእኔም የሚያሳስበኝ ቀን😂 አይቅሌት
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 күн бұрын
@@user-gx8dg8zx5q ሀሀሀሀ የመጀመሪያ ቀን ብቻ ነዉ ጠዋት አይኑን ማየት የሚያስፈራ ከዛን ቡሃለ አይናዉጣ ነዉ የሚያረገሽ አይዞሽ😁
@ahmedmbark8733
@ahmedmbark8733 5 күн бұрын
ግን ያማል እንዴ ድንግል ሲወሰድ ወይኔ ዛሬ በእነ ፍትማጉል እራሴን ሳልሁት😂
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 күн бұрын
@@ahmedmbark8733 ብያምም ያኔ አለም አስር ትሆንብሻለች ደስ የምል ህመም ነዉ አይዞሽ፣ በተለይ ከልብ የሚታፈሪዉ ሰዉ ከሆነ☺
@user-ck5wp6bc2n
@user-ck5wp6bc2n 4 күн бұрын
min yimaslal kerim yemibal.shilixlix.wonda gerad😊
@dafna4027
@dafna4027 4 күн бұрын
በአረበኛ አይቻለሁ አንድ አንድ ነጥቦች ለሀበሻ ስለማይመጡ እዝ ላይ ተቆረጠዋል🤫😀😀😀
@samiosman4215
@samiosman4215 8 минут бұрын
ስለ ሙስሊም ጉዳይ ነው ለምሳሌ ፈጣሪ ለሚሉት አትጨነቂ እህት ችግር የለም 👍
@bdhf9370
@bdhf9370 5 күн бұрын
.መልተም ለረሳት ምን አሳሰበሽ
@LubabaMekta
@LubabaMekta 5 күн бұрын
ብርአለበትለዛነዉ ክክክክክ
@LubabaMekta
@LubabaMekta 5 күн бұрын
ያበደረአይረሣምይባልየለ
@bdhf9370
@bdhf9370 5 күн бұрын
@@LubabaMekta kkkk እደዛ ሁኖ ነዉ 😂
@betiy3418
@betiy3418 4 күн бұрын
ሙስጠፋ ከምንም ሳይሆን ሞተ ምስጊን😢
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 8 күн бұрын
ልቀቁት እየጠበቅን ነው
@user-bemin
@user-bemin 5 күн бұрын
ዛሬ ከሪም እና ፋቱማጉል😂😂😂
@ميري-ح4د
@ميري-ح4د 5 күн бұрын
ኣድርገው ነው 😂😂
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 4 күн бұрын
ሙስጠፋ የኔ ሸበላ ተከራተህ ቀረህ 😢😢😢😢😢
@Halima-dq8lr
@Halima-dq8lr 5 күн бұрын
ውይከሪም❤❤❤❤❤❤
@alialdhouri
@alialdhouri 5 күн бұрын
በሌ ነፈቀኝ 😢
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed 5 күн бұрын
እኔም ናፍቆኛል አላህ ያገናኘን
@SaraAl-uc4px
@SaraAl-uc4px 5 күн бұрын
ከሪም ዛሬ አጊንተሀል ግን ያስፈራል መሰለኝ ጠዋት መተያየ ያስፈራል😂😂😂ባል ሳገባ ወይኔ ጉዴ
@YoiPpk
@YoiPpk 5 күн бұрын
😂😂
@Jmeila-zu5zm
@Jmeila-zu5zm 5 күн бұрын
😂😂
@Shawy-us4hv
@Shawy-us4hv 22 сағат бұрын
😂
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i 5 күн бұрын
ሙሽሮቺ በሉ አታለቃቅሱ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጦሪው ነው ደሞ ሀጂራ በሰላም ስለወለደቺ ደስ ብሎኛል ፈርቸ ነበር ሙስጠፍግን አሳዝኖኛል
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 5 күн бұрын
ሙስጣፋ ምልካም አረፍት 😂😂
@madinadavood7707
@madinadavood7707 5 күн бұрын
😂😂😂ወይኔ ሙቃዲሥ
@SayedAhmada-on4nr
@SayedAhmada-on4nr 5 күн бұрын
እኔም።ያገባሁለት ልክ እደፋጡማጉልና እደከሪም ተፈራርተን ነበር
@zeyneba3439
@zeyneba3439 4 күн бұрын
አትዋሺ ደሞ የሀበሻ ወድ ስግብግብ አደሉደ
@Khayria1212
@Khayria1212 4 күн бұрын
ምን ሥግብግብ ብቻ እረመጥ በያቸው😅​@@zeyneba3439
@jmela5844
@jmela5844 4 күн бұрын
ሙሰጠፈ ሞተ አላህ ይራሀምክ😂😂😂😂 ክሪም ደሞ ባሀረዛፈ ይሸታል አላለም
@user-on4gy8km2u
@user-on4gy8km2u 5 күн бұрын
ዎይኔ ሙቃዲስ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ueesam6026
@ueesam6026 8 күн бұрын
ሌላ ፊልም ልቁልን 😢😢😢😢😢
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 5 күн бұрын
ውይ ሙስጠፋ ሚስክን ሞተ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mube968
@mube968 4 күн бұрын
ሙስጣፈ መጀመሪያ ቤተሰቦቹውን አስገዳላ አሁን ረሱ ሞታ😮😮😮
@Salam-qh9ym
@Salam-qh9ym 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
@gfgjghfjdjfjdjjf7328 5 күн бұрын
እደሙስጠፍ የሚያሳዝነኚ የለም ሚስኪን
@mmayfano1297
@mmayfano1297 3 күн бұрын
😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍ ሙስጠፋ አንድ ቀን ሳይስቅ ምስኪን
@zenabAlmare
@zenabAlmare 5 күн бұрын
አሁን ከባሌጋ አብሬ አድሬ ጥዋት ቁ አብሬ ልበላ😢😢😊
@Hlima-b6i
@Hlima-b6i 5 күн бұрын
ሙሽሮች በሉ አታለቃቅሱ😂
@ተዋህዶእዩእምነትይ
@ተዋህዶእዩእምነትይ 5 күн бұрын
😂😂😂
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed 5 күн бұрын
ሙቃዲሥ እግር ልያዝ ማለትነወ የቀራት😂
@sumonbh
@sumonbh 5 күн бұрын
😂😂😂😂
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ክክክክ
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 5 күн бұрын
አቤት የሙቃዲስ ቅናት እኮ እኔ ምለው ከሪም ትወደዋለች ልበል 😂😂😂😂😂 አቃጠለችኝ
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ክክክ
@Ksa-ll1nh
@Ksa-ll1nh 5 күн бұрын
ሌላ ልቀቁልን
@user-eq2nl3dc5u
@user-eq2nl3dc5u 5 күн бұрын
እኔ ወላሂ አሰጠላኚ በየወር ብር መጠየቅ አሰጠላኚ
@Halema-e6c
@Halema-e6c 5 күн бұрын
ከሪምእኳንደስአለሕ
@genet-b5s
@genet-b5s 5 күн бұрын
አዲስ ልቀቁልን እስኪ እሄ ሊያልቅ ነዉ ጥቁር ፍቅር ይለቀቅ
@TGtgAbraham
@TGtgAbraham 3 күн бұрын
ጥቂር ፍቅር ከፈለግሽ አለ በቴሌግራም
@SjjsjLwla-wv9jg
@SjjsjLwla-wv9jg 4 күн бұрын
ነውር አይደለሞይ ሢዳሩ ማልቀስ😂ከሪም🙄
@SSada-d1j
@SSada-d1j 5 күн бұрын
ሙስጠፍ አድቀን ሳትደሰት ሞትክ😢😢😢😢
@ለውሃት
@ለውሃት 5 күн бұрын
ሞቋዴስ የምትባል ሴት ግን ኣይነአውጣ የሆነች ሴት 😂
@user-hx5wd6yv4q
@user-hx5wd6yv4q Күн бұрын
ወይኔ መሥጠፋ😢 መተ እሥከ መጨረሻ
@hawuathawuat6164
@hawuathawuat6164 5 күн бұрын
ለምን ሳደርጉ አላሳያችሁንም 😂😂
@SilsKar
@SilsKar 5 күн бұрын
ቅመሞችየ ምክር እፈልጋለሁ አለዛ ተነድጀ መሞቴነው የገዛ ዜጋየ ላይኖ ጠላችን ለምን አይቸሺ አለችኝ እኔጥዳትነኝ እሦ ምግብነው የምሠራው ግን ጠላችኝ ከኔይልቅ የሌላሀገርዜጋ ጋር ፋቅርሆኑ እኔእዛመሀል ልክ እደሙቃደሥ ተመቀኩ የተመቀኩበትም ለምን እኔን ጠልተሺ የሊላዜጋ ወደድሺ በማለትነው አልሀምዱሊላህ አላህ አለኝ እኔም ኩርፋ ሥለማልወድ ጨነቀኝ ምክርሥጡኝ እኔአድሥነኝ እሦየቆየችነት ቤት አልቀይር ሤትዮየ ምርጥነት
@RabyaA-o5v
@RabyaA-o5v 5 күн бұрын
አላህ አለሺ አይዞሺ ያልፋል በቻልሺው አቅም ለያት ዝም በኛት የኛወቹ ሚቀኛናቸው እኔካል ብችየንነው የምሰራው ለምን ጎደኛየለኝም እያልጎነበር😢😢😢
@seadi-x7l
@seadi-x7l 5 күн бұрын
አብሽሪ ሀቢቢቲ የኛወርተኛ ናቸዉ አትለማመጫት አብሽሪ የዋህም አትሁኝ እደዝህ ስትሆኝ እደሞኝ ነዉ የሚያዩት አንዳንድ ሰወች😢❤❤
@SilsKar
@SilsKar 5 күн бұрын
የኔህት ሥልክሺነው ጓደኛሺ በዝህ ሥአት መቃጠልነው ብቻ ለምክርሺ አመሠግነለሁ
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 5 күн бұрын
ዝም በያት
@user-gv5yk4of7e
@user-gv5yk4of7e 5 күн бұрын
ቦታ አትስጫት ውደ ወረተኘነው ሀበሻ
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 5 күн бұрын
እች ሙቃዲሥ ግን ይድፋሽ ቀፎ😂😂😂
@ሄዊየሀበሻልጅ
@ሄዊየሀበሻልጅ 5 күн бұрын
ሙስጠፋ ምስኪን 😢😢😢😢
@Rahma-f3x
@Rahma-f3x 5 күн бұрын
Ere liqaquu❤❤❤ wudochee
@ኩሩሀበሻ
@ኩሩሀበሻ 5 күн бұрын
ሰላም ቅመሞች ሙቀድስ እኮ የፍልሙ ድምቀት ነት 😂😂
@user-gx8dg8zx5q
@user-gx8dg8zx5q 5 күн бұрын
ውይይይ ሙቃዲስ
@woderederbe6297
@woderederbe6297 5 күн бұрын
ሙቃድ ግን ሁለት የወለደች አትመስልም
@yuhyuh1416
@yuhyuh1416 5 күн бұрын
ይህ ደራማ አያልቅም እንዴ ተዛዛ😮😮😮
@DhgfyDggf
@DhgfyDggf 5 күн бұрын
ክር ምአልቃሺ
@KadestiKk
@KadestiKk 2 күн бұрын
ኣፈሩ የኔ ዉዶች❤❤
@Hiwot-xo4rn
@Hiwot-xo4rn 5 күн бұрын
💗💗💗💗💗
@AminatMohammad
@AminatMohammad 5 күн бұрын
ረሳትቀጣይይሞታል😢😢😂😂😂
@lloveyoumami82
@lloveyoumami82 5 күн бұрын
ኣይሞትም
@AminatMohammad
@AminatMohammad 5 күн бұрын
@@lloveyoumami82 እደዛሁኖይድናል😌መጨረሻዉንለማየትቸኮለሁ
@lloveyoumami82
@lloveyoumami82 5 күн бұрын
መጨረሻው እማ እስርቤት ነው 😂😂😂​@@AminatMohammad
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 5 күн бұрын
አይሞትም ይታሰራል
@KalabeFekra
@KalabeFekra 4 күн бұрын
እዳቀላቅሉ 21:50
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 8 күн бұрын
ያማችኋል 159የታለ 160የታለ ዘላችሁ 161 ወይስ የቁጥር ችግር አለባችሁ
@Hayat-ch7wp
@Hayat-ch7wp 6 күн бұрын
እር ተለቋል😅😅
@MakeyaMakeya-h3b
@MakeyaMakeya-h3b 5 күн бұрын
አረተለቋል😂😂
@user-mz2ku56
@user-mz2ku56 5 күн бұрын
59እና 60ተለቆል
@ነኚየሀላሌብቻN
@ነኚየሀላሌብቻN 5 күн бұрын
😂😂😂ተለቋል
@12345fkr
@12345fkr 4 күн бұрын
😂😂😂
@Seada-j5w
@Seada-j5w 5 күн бұрын
ሙቃደስ ቸኮለች
@GorfeDagne
@GorfeDagne 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 5 күн бұрын
ምንም ኣላረጋቹም ኣትዋሹ ኬርምና ፋቱማጉል ኣልጋው እካን ኣልተበላሸም ያሁሉ ስቃይ ከናንተጋ ስንሰቃይ ክርመን ኣብራቹ ተኝታቹ እካን ኣታሳይንም😂😂😂
@سادةسادة-ر4ح
@سادةسادة-ر4ح 5 күн бұрын
ክክክ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 4 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አች የሙቃደስ እህት መሆን አለብሽ 😂😂😂😂😂
@Iguv7gCyfig
@Iguv7gCyfig 21 сағат бұрын
😂😂😂​@@toibaahmad2342
@simong5047
@simong5047 4 күн бұрын
Aregu😂
@RehimaKendu
@RehimaKendu 5 күн бұрын
አድሥፋልምበቲክቶክእየተዋወቀነዉእርእስንየምታቁንገሩኝ🙏🙏🙏🙏???
ቅጣት ክፍል 162 | Kitat episode 162
43:26
Kana Television
Рет қаралды 55 М.
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 11 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 52 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 9 МЛН
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ  እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
18:05
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
ቅጣት ክፍል 158 | Kitat episode 158
43:26
Kana Television
Рет қаралды 54 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የአጥር ወፍ አትስማሽ"
35:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 444 М.
ቅጣት ክፍል 164 | Kitat episode 164
44:05
Kana Television
Рет қаралды 20 М.
አፍላ ፍቅር 63 - School life /ስኩል ላይፍ/
55:35
Liyu cinema
Рет қаралды 159 М.