ሰሐቦችን ምን ያህል ያውቃሉ? በዚህ ጨዋታ ራስዎን ይፈትሹ! || መወዳ መዝናኛ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 5,374

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#መወዳ_መዝናኛ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#መወዳ_መዝናኛ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 67
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
አሰለም አሌይኩም ወራህማቱላሂ ወበረከትሁ የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ ስደት በቃችሁ ይበለን ኑ አሚን በሉ እስኪ እንደኔ ስደት የመረረው 😢 በላይክ😢
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
ቀጥሉበት ሥለሠሀቦች ጀዛከላሁ ኸይር
@fsiali5674
@fsiali5674 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥሉበትትት
@user-cl8sc8bj4z
@user-cl8sc8bj4z Жыл бұрын
🙏Muhammad the messenger of god በቱርጉም ስሩልን
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ደስ ይላል
@muniranagas
@muniranagas Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@asfgadde786
@asfgadde786 Жыл бұрын
ማሻአለህተባረከላህ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላሁ ኸይር ፈገግታችሁ ማራኪ ነዉ
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደሰ እሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@vhhh4801
@vhhh4801 Жыл бұрын
ما شاء الله الله يحميكم جزاكم الله خير
@kedijaseid992
@kedijaseid992 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ጨዋታ ነዉ ብዙ ነገር ተምረናል ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@wllatube2938
@wllatube2938 Жыл бұрын
ጎበዞች ማሻአሏህ ደሲ ይላል
@idhdjdhdu3161
@idhdjdhdu3161 Жыл бұрын
አህለን የምርጦች ምርጥ አየ እና አቡሀኒፋ ሳቃችሁ ያስቀኛል ስወዳችሁ❤❤❤❤
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይቀጥል ጡሩ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር❤በርቱ
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
ውነት በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው በርቱ ሚበሮች
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነብይና ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሶህቢሂ አጅመኢን❤❤
@user-my6pb4ud8x
@user-my6pb4ud8x Жыл бұрын
ማሽአላህ ዴስ ሲል
@rukiyaa2732
@rukiyaa2732 Жыл бұрын
ማሻአለህ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
Masha allah
@user-ex2fd8oi3n
@user-ex2fd8oi3n Жыл бұрын
مشاء الله
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርቱ
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 Жыл бұрын
Mashaa allah
@intalaaarsiishkiraa9784
@intalaaarsiishkiraa9784 Жыл бұрын
Mashaa Allah ❤️ S A W ❤️ ❤❤❤
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን በርቱ 💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tyrdx2677
@tyrdx2677 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አህለን ሚንበሮች ❤❤
@user-ko2yl2vo9b
@user-ko2yl2vo9b Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركته ماشاءلله تبارك الله جزك الله خيرا وبارك الله فيكم
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
በርቱ ሚንበሮች
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁሉም ሞክሪያለሁ ቀጥሉበት
@semiramohammed4860
@semiramohammed4860 Жыл бұрын
ማሻአላህ ቀጥሉበት
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አዮብ አደም ማሻአላህ ባረአካላሁ ፊክ 🎉
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነበር
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም እያዝናና የሚያስተምር መወዳዎች ምርጥ ዝግጅት ነው በዚሁ ቀጥሉ በሚቀጥለውም እንደዚህ አይነት ይዛችሁ ቅረቡ❤
@lubabalubaba1728
@lubabalubaba1728 Жыл бұрын
❤❤❤
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እኔ አቡ ሁረይራን ብቻ ነው ያወኩት እናተስ ?
@user-qy4sr9ny8v
@user-qy4sr9ny8v Жыл бұрын
በአላህ ቀጥሉበት ❤ ለማስታወስ በጣምምምም ይረዳል
@baria7210
@baria7210 Жыл бұрын
መሸ አለህ በርቱ
@ummuimman5022
@ummuimman5022 Жыл бұрын
አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ምንሁናቺሁ ነዉ የጠፋቺሁት ነዉ ቤጂ ቀይራቺሁ ነዉ በተረፈለየዉና መለሼ እጥፋለሁ ስለመጣቺሁ ደስብለኘል
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አለሁመሰሊ ወሰልም አለ ነብይና ሙሀመድ
@helenheluwa1335
@helenheluwa1335 Жыл бұрын
በጣም ገበዞች ናችሁ ወረቢ👍👍👍👍👍👍👍
@asfgadde786
@asfgadde786 Жыл бұрын
አለሁመሰሊአላነብየናሙሀመድ
@user-oj8qk1kl6j
@user-oj8qk1kl6j Жыл бұрын
ማነበር ነብዩን ከነብሴ በላይ ነዉ የምወዳችሁ ያለዉ
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
MRT tmhrt
@eeee9444
@eeee9444 Жыл бұрын
Mashall❤❤❤
@asfgadde786
@asfgadde786 Жыл бұрын
አወቀጥሉበት
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x Жыл бұрын
ከዚህ ሁላ የሁሉቱን እኔ መልሻለሁ ከናተ ቀዲሜ ክክክ በርቱ❤
@muntehanuru2072
@muntehanuru2072 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ድመት ምንድን ነው ሙሉ ስም በአረብኛ
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asfgadde786
@asfgadde786 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
Mesheallah des sil
@mebezelalegashifa2519
@mebezelalegashifa2519 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-if2ni9ce9k
@user-if2ni9ce9k Жыл бұрын
Qafar sulataan Acmad Qali malimracah
@user-zq9qj5dt8u
@user-zq9qj5dt8u Жыл бұрын
አቡበከርን አውቂያለሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@dubaiexpo7481
@dubaiexpo7481 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayte.mohammed8011
@hayte.mohammed8011 Жыл бұрын
እኔ አቲካ
@fatuma.ahmedaleman.856
@fatuma.ahmedaleman.856 Жыл бұрын
ካሊድ
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u Жыл бұрын
አህለን ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t Жыл бұрын
ሙሸራዉ ጠፋሳ 😂 ኢሳም ወይነክ🥰
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Жыл бұрын
አልይ
@fathimak901
@fathimak901 Жыл бұрын
ኡመር እርዲየለሁአኑሁ። የጡሀ። ቅሳ
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
እውቀት በደንብ ያዳብራል
@user-ko2yl2vo9b
@user-ko2yl2vo9b Жыл бұрын
አታቋርጡ ቀጥሎበት እድናስታውስ ይረዳናል
@shggggff9573
@shggggff9573 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@asfgadde786
@asfgadde786 Жыл бұрын
ፕሮግራማቺሁበጣምነዉደስየሚለዉ
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 16 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 13 МЛН
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 2,7 МЛН
С топором нельзя #ссср #история
1:00
MOTIVATION
Рет қаралды 2 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 9 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 26 МЛН