አስቸኳይ መልዕክት ከገዳም አባቶች! 4ቱ ከተሞች ተጠንቀቁ!

  Рет қаралды 1,083,611

Ahaz tube አኃዝ

Ahaz tube አኃዝ

Күн бұрын

Пікірлер: 867
@LeykunTamene
@LeykunTamene 11 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሕዝብህን አስብ እርስትህን ባርክ ይቅር በለን ይቅርታህ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይደረግልን
@Demekuasemrsemr
@Demekuasemrsemr 4 ай бұрын
አቤት ማረን ይቅር በለን ለንሰሀ አብቃን
@nib2123
@nib2123 Жыл бұрын
ፀሎት ሁሉን ያሻግራል ተዋህዶ ፀልዩ የትንቢቱ መፈፀምያ አያርገን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይለናል ተግተን እንፀልይ
@GenetGhiwot-ij4gl
@GenetGhiwot-ij4gl 4 ай бұрын
P
@GenetGhiwot-ij4gl
@GenetGhiwot-ij4gl 4 ай бұрын
Txufhf😢
@JiregnaGutu-p4n
@JiregnaGutu-p4n 5 ай бұрын
እባክህ አምላኬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን ታረቀን በቃችሁ በለን
@ስደተኛዋነኝህልሜንናፋቂ
@ስደተኛዋነኝህልሜንናፋቂ 4 жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለምኝልን😭ኦ አምላኬ የትንቢትህ መፈፀሚያ አታድርገን😭ቁጣህ ጊዜያዊ ምህረትህ ዘላለማዊ ነውና እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ለእናትህ በገባህላት ቃል ኪዳን መሰረት ሀገራችን ይቅር በልልን እኛንም በስደት አታስቀረን ለንስሀ ሞት አብቃን የወገንን ስቃይ እና መከራ አታሳየኝ ኡፍፍ አምላኬ ማሀሪ ነህ እንኳን ልጆችህን አሳሳቹን ሳይጣንንም ይቅር ባይ ነህ በደምህ ህይወትን ሰተከናል ክብርህን አተህ ክብርን ሰተከናል በደምህ ጠብታ ፅፈህን ስለህን ህያው አድርገህናልና የሰጠህንን ክብር አትንሳን😭አይምረኝም አትበሉ መሀሪ ነው ጌታ🙌ይሄን የስቃይ ዘመን ያሸጋግረን ዘንድ ፀልዩ አልቅሱ ሲከፋቹህም ወደኔ ጩሁ ወደኔም አልቅሱ ብሏልና የድግል ልጅ🙌ወገኖቼ አልቅሱ ይሄን ዘመን እንድንሻገር በሀሰት ስብከት አትሸነፉ የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው🙌ትክክለኛው መዳኛችን የድንግል ልጅ እየሱስና እየሱስ ብቻ ነው።በምህረትህ ጎብኘን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወስብሀት ለመስቀሉ 😭😭😭😭😭🙌
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen amen amen
@kiyayetube5469
@kiyayetube5469 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@የድንግልማርያምልጅመቅዲየ
@የድንግልማርያምልጅመቅዲየ 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@yekabateka6795
@yekabateka6795 3 жыл бұрын
ፈጣሪ አስልፍህ አትስጥን እባክህ ተ ብ ከ ን
@azadedesse2319
@azadedesse2319 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@alemtsehy6435
@alemtsehy6435 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን😭😭😭 ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ😭😭😭😭😭😭😭
@Muluyez
@Muluyez 4 ай бұрын
ልጅ ቢያጠፋ ቢበድልም አባት እናት አይጨክንምና አቤቱ በምህረትህ መሀረነ እናታችን ከልጅሽ አማልጅን የየየየየየየ😭😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆🙆
@HggfdsdHggfdsd
@HggfdsdHggfdsd 9 ай бұрын
አቤቱ ቸሩ አባታችን ከሚሰማው ወሚወራው ወሪ አተጠብቀን ለንስሀ። ሞት አብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@سارهالحازمي-د6و
@سارهالحازمي-د6و 2 жыл бұрын
እመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያ ሆይ ከልጅሽ ምህረትን ለምኝልን
@Brienbella
@Brienbella 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ለሀገሬ አብቃኚ ለንስሀሞት የብቃኚ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fentayeBekele
@fentayeBekele 3 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭
@MeleseMulu-cc3xm
@MeleseMulu-cc3xm 4 ай бұрын
እመቤቴ ድግል ማርያም ሆይ አቺ ከልጅሽ አማልጅን ይቅር ይለን ዘንድ እፀልይ
@liyuworkabebe3608
@liyuworkabebe3608 3 жыл бұрын
”አረ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጅሽ አማልጅን ማስተዋልና ጥበብን እንዲሰጠን”
@rozaroza744
@rozaroza744 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እደ ሰራችን ሳይሆን እደምህረትህ ማረን እባክህ የድንግል ማርያም ልጂ እባክህ ጌታሆይ
@AwekeDesalegn
@AwekeDesalegn 8 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግትከ ኣሜን
@ShdSj-fx5ld
@ShdSj-fx5ld 4 ай бұрын
አቤቱ በመንግሰትህ በመጣህ ግዜ አሰበን የኔ ጌታ😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@qatardoha5076
@qatardoha5076 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆየሰ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበን እኔንም ቤተሠቦቼንም ለንሰሃ ሞት አብቃን
@Serafel-o5e
@Serafel-o5e 2 ай бұрын
በምህረትህአስበንማረንእግዚኦመሀርነክርስቶስ
@علىحمودالشغاله
@علىحمودالشغاله 4 ай бұрын
ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bshbsh2028
@bshbsh2028 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አገራችንን ኢቲዮጲያን አስባት ለንሰአ ሞት አብቃን
@ቛንቛዬነሽድንግልማርያም
@ቛንቛዬነሽድንግልማርያም 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልኳም እረኛየ ነው መዝሙር ዳዊት 22~"
@አለምወሎዬዋ
@አለምወሎዬዋ 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን ድንግል ማርያም ከልጆሽ አስታርቂን😭😭😭😭😭
@TiruworkSimegn
@TiruworkSimegn 4 ай бұрын
ጌታቅርብነው በነገርሁሉ በፀሎትናበምልጃ ከምስጋናምጋር ልመናቹህን አስታውቁእጂ በአዳችአትጨነቁይላል ያለንጌታታማኝነው።
@hanaaragie7100
@hanaaragie7100 4 жыл бұрын
አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃን አምላከ እስራኤል ማረን ይቅረ በለን
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen A eman amen
@mesayiamiye5573
@mesayiamiye5573 3 жыл бұрын
Amlake Fettarihe hoy aderahn asalfe atstennn
@atsedemekonen8693
@atsedemekonen8693 4 жыл бұрын
መሀሪው እግዚአብሄር ይማርን የትንቢቱ መፈጸሚያ አያድርገን
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
አሜን(3)
@gch4495
@gch4495 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Amen bwenati
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 3 жыл бұрын
ወሪ ስታበዙ ትገርማላችሁ ይህ ትንቢት አማሀ እየሱስ ከተናገረው ቆየ ውል ብርቅ አረጋችሁ አንቺ ብያቸው
@ንፁህደመቀ
@ንፁህደመቀ 2 жыл бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሀኒአለም አንተ ጠብቀን እንደቸርነትህ ድግል ሆይ በምልጃሽ አትለይኝ አልፍራም የሚጠብቀኝ አይተኛም
@MasaratDagnye
@MasaratDagnye 10 ай бұрын
Saminsh 7th 6th
@nmlkklkk
@nmlkklkk 4 ай бұрын
አቤት ይቅር በለን😭😭😭ስለ እናህት ቅደስ ደንግል ማርያም በለን😭😭
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Ай бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አውነት ነው በአይናችንየምናዬው ነውናሴሜይና መድርን የፌጤሬው አግዝአቤሔር ሐጥያታችን ይቅር ይቤለን አምን
@HanaYohanes-f5x
@HanaYohanes-f5x 2 ай бұрын
አቤቱ መሀረን ይቅር በለን ኢትዮጵያን ሰላሟን ስጥልን😭😭😭😭😭
@MeseretEwena
@MeseretEwena 3 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚያብሔር ለንስሀ ሞት አብቃን አደራህን ፈጣሪየሆይ አደራህን😭😭😭😭
@sameriyenatenafkiy
@sameriyenatenafkiy 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆይ ይቅርበለን😢😢😢😢ለሀገራችን አብቃን ለንስሀ ሞት አብቃን አቤቱ😢
@sisaygizachew413
@sisaygizachew413 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለአንተ ይቻላል ለሰው የማይቻለሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን
@YehuwalashetAnbese
@YehuwalashetAnbese 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@slamauaitslam
@slamauaitslam 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይእንደክፋታችን ሣይሆን በምረትህ አሥበን
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃን በፆለን እንበርታ ውድ የተዋህዶ ልጆች😭😭😭😭
@lolman7109
@lolman7109 3 жыл бұрын
አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ የኢትዮጵያ ትንሳኤ አሳይን አቤቱ ማረን
@MeronYewuste
@MeronYewuste 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ስለእናትህ ስለድግል ማሪያም ብለህ ማረን ራራልን ለንሥሀ ሞት አብቃን😭😭😭😭😭
@MastewalAlamrew-h1x
@MastewalAlamrew-h1x 3 ай бұрын
አቤቱ አማልኬ ሆይ ይቅር በለን ሰለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን እንደቸርነትህ ተማለደን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SikoSilo-r1f
@SikoSilo-r1f Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ይቅር ብለን ስቃያችንበዛ ማረን
@TadeleYitina
@TadeleYitina 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን❤
@Hcugi
@Hcugi 3 ай бұрын
አቤቱአምላኬሆይ ይቅርበለን ለንስሀሞትአብቃኚ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@beza-rt9jq
@beza-rt9jq 11 ай бұрын
አቤቱ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስይቅርም በለን አሳልፍህ ለትላቶቻችን አሳልፍህ አትስጠን ሀገራችንን ጠብቅልን
@Mekdes-g4u
@Mekdes-g4u 4 ай бұрын
ፈጣሪይርዳንእንጂበሰውሀገርያልንዉምንማድረግእንችላለን
@MeseretAwoke-g4d
@MeseretAwoke-g4d 3 ай бұрын
አቤቱ በምህረቱ ያስበን ለንስሀ ያብቃን
@eyeruswesen-og9ot
@eyeruswesen-og9ot 3 ай бұрын
ቸሩ መድሀንያለም ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
@NardiNardos-fs7pr
@NardiNardos-fs7pr 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ በመንግስትህ አሥበኝ😢😢😭😭😭
@MetsihetGuadu
@MetsihetGuadu 2 ай бұрын
ሁሉን አዋቂ አምላካችን አለልን እሱ ይጠብቀናል።
@YacobZulla
@YacobZulla Жыл бұрын
የእግዚአብሔር የነገራችሁን መንገር ይገባችኋል፣
@AbiyotY.e
@AbiyotY.e 4 ай бұрын
ኖህንናቤተሰቦችን ያዳነ አምላክ ያድነን❤
@MulugetaTeshome-n1n
@MulugetaTeshome-n1n Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ አሳልፈህ አትስጠን እባክህ ይቅርበለን
@Bane-j1r
@Bane-j1r Жыл бұрын
አምላኬ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አደራህን አምላኬ🙏
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይህን ክፈ ጊዜ አሳልፈን እኔና መሰል በስደት ያለነውን ወገኖቼን ለንስሃ ሞት አብቃን ኡፍፍፍፍ
@galaxyhuawei6665
@galaxyhuawei6665 2 жыл бұрын
Abyetwu byetesbochachenn yitebkln
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 4 ай бұрын
Fetare yferdal tigray tith eritrea ma
@mebrehetbenian3784
@mebrehetbenian3784 4 ай бұрын
Tigrayn sitbedlu new yetefavhu wishetamoch nachu lesowliju biesat sitakatlu tigrayn titachu le eritrea mafker minametaw eski tigray eko ye egzabher bitenat.
@DfKn-m4c
@DfKn-m4c 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ለንሰሀሞት የብቃኚ ለሀገሬ አብቃኚ😭😭😥😥😥😥😥😥🙏🙏
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 11 ай бұрын
አቤቱ አምላኬሆን ሀገራችንን በቃ በላት በቸርነትህ አስበን ለንሀሞት አብቃን
@abebamekonen3459
@abebamekonen3459 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን እና ሕዝባችንን ይጠብቅልን አፅያታችንን ይቅር ይበለን
@Yodhfh
@Yodhfh 11 ай бұрын
አቤቱአምላካችንስለእናትህብለህይቅርበለን😭😭😭😭😭በቃችሁበለን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@misraktemteme
@misraktemteme 10 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ሀጢአት ያችንንና በደላችንን ይቅር በለን ሀይማኖታችንና ሀገራችንን ጠብቅልን።
@YonasTesfaw-d1q
@YonasTesfaw-d1q 3 ай бұрын
አቤቱ በመግስትሕ በመጣሕ ግዜ አስበኚ😢😢😢😢😢😢😢
@fasigafasiga270
@fasigafasiga270 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን የላክልን እግዚአብሔር ሃግራችን እና ሕዝባችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@A-mu3xj
@A-mu3xj 9 ай бұрын
አመቤቴ ኢትዮጵያ አና ህዝቦቻም ጠቢቅልኝ
@Abebawuwube
@Abebawuwube 2 ай бұрын
አምላካ ሆይ እንደ ሰራችን ሳይሆን እንደ ቸረነት ይቅርበለን
@ZyadAaa-z4j
@ZyadAaa-z4j 2 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እደኛ ሃጢአት ሳይሆን እንዳንተቸርነት ይቅር በለን
@Samrit-f5x
@Samrit-f5x 3 ай бұрын
አቤቱ እደቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢ለንስሀ ሞት አብቃን
@እርቅይሁንእንየው
@እርቅይሁንእንየው 11 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን እኛንም ለንስሃ ሞትአብቃን ከሁሉም በላይ ወጣቶች ተደራጅተን ሃገራችንን እና ሃይማኖታችንን እንጠብቅ
@BrhanTadel
@BrhanTadel 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሰማይ እና ምደር ያቆመ ይቅር ይበለን 😥😥🙏🙏🙏
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 3 ай бұрын
አቤቱ አምላካችንንሆይ በቃበለንን😭😭😭😭😭
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አደራሀን አምላኬ እደኛ በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ብለህ ይቅር በለን😢😢😢
@BeleteGobeze-c6b
@BeleteGobeze-c6b 2 ай бұрын
አቤቱ እግዚያብሄር ጠብቀኝ
@NiguseJelebi
@NiguseJelebi 4 ай бұрын
አቤቶ ጌታ ሆይ እንደ በደለችን ሰይሆን እንደ ቸርነቱን ይደረግ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 4 жыл бұрын
አቤቱ መድሃኒያለም ሆይ የንሰሃን እድሜ አትከልክለን አሜን እናመሰግናለን ውድ እህታችን
@TseTsehay
@TseTsehay 4 ай бұрын
አቢቱ ጌታሆይ ለንስሀምት አብቃን 🙏🙏🙏❤❤❤
@hdUd-b3x
@hdUd-b3x 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@woeyneshw1422
@woeyneshw1422 Жыл бұрын
አቡቱ ማረን ስለናትህ ስለድንግ ማርያም ስትል🤲🤲
@kidistiabate8922
@kidistiabate8922 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅርበለን እደቸርነትህ እንደበዳላችን ሳይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 11 ай бұрын
እግዝአብሐር. ሁይ. ማረን የቀረ በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቃለ ሂወት ያሰማልን. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EccEcc-vk8dd
@EccEcc-vk8dd 4 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅረ በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KalkidanKasahun-s6m
@KalkidanKasahun-s6m 4 ай бұрын
እንደ ሀጥያታችን ብዛት እንደ ሰውነታችን ክፊት አይሁንብን በቸርነቱ ይማረን ይለመነን
@yeshi-t1z
@yeshi-t1z 3 ай бұрын
አቤቱለአገሬ አብቃኝ ለንስሀሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭
@ሀይሚ-ሀ
@ሀይሚ-ሀ 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪሆይ የኛን ሀፂት አትመልከት አቤቱ ይቅር በለን ለንሳሀ ሞት አብቃን አሜን
@bettisolyana628
@bettisolyana628 3 жыл бұрын
አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትሕ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን አገራችን ሰላም አርግልን ሕዝባችንም ጠብቅልን አሜን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@seidkebede9727
@seidkebede9727 2 жыл бұрын
ኮተታም
@hanadamitiealem6292
@hanadamitiealem6292 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ አስበ ይቅርም በለን እመቤቴ ቅድስት ማርያም የአስራት ሀገርሽ አስቢያት ከልጅሽም ይቅርታናምህት ለምኝልን
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ላሉ ኢትዮጵያዊያን ቢባል እንጅ አውነት ለአማራ ብቻ ይባላል ለኦኛም ለአለም ህዝቦች ም ባለልዪነት ፍቑሩን ይለግሰን።
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 3 жыл бұрын
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ኃጥያታችን አትመልከት ለንስሃ ያብቃን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትክ አስን የመከራውን ዘመን አሳጥርልን ደጉን ዘመን አቅርብልን
@zx9713
@zx9713 3 жыл бұрын
እህ አምላካችን ሆይ አንተ ድረስልን አንተ ህዝባችንና ሀገራችንን ጠብቅልን😢😢😢
@Selam-z5w
@Selam-z5w 3 жыл бұрын
ከዋናው ስሙ። ከ እግዚብሄር እና ከ ልጁ የሱስ ክርስቶስ።
@mekonenig1331
@mekonenig1331 11 ай бұрын
እግዝአብሄርያውቃን።
@tsegabmamush901
@tsegabmamush901 2 жыл бұрын
ፈጣር ይደረስልን የትላንት ቃል ሰለ ሠላም እየተፈፀሜ ያለው ደም መፋስሰ የማን የኞ።። ኢትዮጵያዋን
@ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
@ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 3 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን 🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AsAs-ye8kc
@AsAs-ye8kc 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mogestetefe
@mogestetefe 8 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሖይ የባሪያሕን ጭሆት ስማ ተዘከረነ በውስተመንግስትከ ይቅርበለን
@emumistr7760
@emumistr7760 2 жыл бұрын
መሀሪው እግዛብሔር እባክክ በምህረትክ ማርን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lidetabate2707
@lidetabate2707 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እረ ይቅር በለን ለንስሃ አብቃን
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ 3 жыл бұрын
እመብርሀን ሀገራችነን ትጠብቅልን በእውነት እኛ ሀጢያታችነ በዝቷን
@TsegeMebrahten
@TsegeMebrahten 11 ай бұрын
መድሃኒኣለም እንደ በደላችን ሃጥያታችን ሳያሆን እንደቸርነቱ ይማረን በ እንባ በ ፀሎትና ምህልላ እንለምነው
@ArsemaYusuf-z5d
@ArsemaYusuf-z5d 9 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትሕ ማረን ይቅርበለን
@GfeVg
@GfeVg 3 ай бұрын
እግዚያብሄር ይጠብቀን❤❤😢😢
@መሲ-ፐ7ወ
@መሲ-ፐ7ወ 3 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ለሀገሬ አብቃኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭
@lebprog4107
@lebprog4107 4 жыл бұрын
አቤት አምላካችን በቃችሁ በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tiburattiburaat7750
@tiburattiburaat7750 3 жыл бұрын
አቤት አምላካችን በቃችሁ በለን
@yabseramesfin719
@yabseramesfin719 2 жыл бұрын
ማረን
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 жыл бұрын
አየ ይገርማል እናንተም ፓለቲከኛ ሆናችሁና በከተማ በ3ቱ በ4ተ ከተማ አያላችሁ መከፍፈል ጀመራችሁ እናንተ ካላችሁት ይልቅ እግዚአብሔር አለና ከማአቱ ይሰዉራቸዋል አምላክ በቃል ኪዳኑ ይጠብቃቸዋል
@tizitatizitademoz9958
@tizitatizitademoz9958 2 жыл бұрын
ኣዛኚቷ ከልጂሺ ኣማልጂን
@aschunegnenatenmesay360
@aschunegnenatenmesay360 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
@yeshiyeshi308
@yeshiyeshi308 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን !!!!ለንስሃ ሞትም ያብቃን !!!!የሚጠብቀን ቸሩ እረኛችን አያቀላፋም !!!።
@aserdawit7796
@aserdawit7796 3 жыл бұрын
ሟርተኛ ነሽ
@kashtmulugeta7181
@kashtmulugeta7181 3 жыл бұрын
anterashi neh
@KalkidanHassen-f7o
@KalkidanHassen-f7o Жыл бұрын
​t
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እትዮጲያን ለሠይጣን አሳልፎ አይሠጥም💒💕👍🇪🇹🇪🇹💕💒
@ጸገምጥዑምጸገምጥዑም
@ጸገምጥዑምጸገምጥዑም 3 жыл бұрын
ለሰይጣን አሳልፋቹው ስጥታቹን የለምእንድየ ምድረ መተተኞ ጠንቋይ ቤት
@hayutikal8342
@hayutikal8342 3 жыл бұрын
ያ ረብ በቃ በለን አንተ ራህመትህን አሳየን እንደ ጥፋታችን ሳይሆን እንደ እዝነትህ አንተ ጠብቀን እህቶችና ወንድሞች ሁላችንም በየሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ እናልቅስ😭😭😭😭🙏🙏🙏
@romanteklemicheal8780
@romanteklemicheal8780 3 жыл бұрын
By g
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ እርዳን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ምህረትን አን ጣል አንተ ኢትዮጵያ ን ጠብቃ ት ምንም እን ዳታ ሰማን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@ትግራይዓደይለምልምለይ
@ትግራይዓደይለምልምለይ 4 ай бұрын
ኣበቱ ገታ ሆይ ይቅሪ በለን ኣቤቱ ማረን😭😭😭😭
@MesiWasihun
@MesiWasihun 4 ай бұрын
አቤቱማረንአምላኬ😢😢😢😢😢😢
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ሐኪም መስፍን መድኃኒቱን በድንገት ተናገሩ፤ ፈጥናችሁ ውሰዱ
56:21
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 428 М.