[መንግስትን አስጠነቀቀ] ምህረትአብ እምባ እየተናነቀው የተናገረው ያልተጠበቀ ንግግር | Memeher Meheretab | Ethiopia

  Рет қаралды 752,767

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
መምህር ምረትአብ በዚህ ቀን ባትኖር ኖሮ ማን ያጥናናነበር ቃለሂወት ያሰማልን ክብር ሰማአታትን ለተቀበሉ ወድሞቻችን እዉነትም አልሞቱም
@ashashoo7024
@ashashoo7024 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን የትዮጵያ ሕዝብ ይባረክ ት ይቀድሳት አሜን
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 3 жыл бұрын
ሰላም ገራች
@gategar9265
@gategar9265 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሸ እሕት ክርስቲያን እራሡ በሡ ዬምትደምቀው ፈጣሪ ይባርከው እኔ ራሡ አልከታተልም ነበር በሱ ነው የመከታተልነ ሓይማኖቴን እዳውቅ ያረገኝ ዬሤይጣን መፈጫ ሖኜ ነበር ፈጣሪ ይባርክልን
@lilaylilau3946
@lilaylilau3946 2 жыл бұрын
እድሜክን፡ያብዛልን፡መምህር
@loveyoutigray3680
@loveyoutigray3680 4 жыл бұрын
መምህር መህረት ቃል ሂወት ያሰማለን ለዘላለም ኑረልን እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን ለተዋህዶ ሃይማኖት እዘምራለሁ⛪⛪⛪🙏🙏🙏👏👏👏🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሄር አምላክ የህይወት ቃል ያሰማልን አድሜና ጤና ያድልል የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተወህዶ አርበኛ እግዚአብሄር ይጠብቅልን ጩኸትህን እግዘአብሄር አምላክ ይስማህ ሰማዕትነት የተቀበሉ ወድሞቻችን በረከታቸው ይደርብን ለቤተሰብ ለወዳጆቻው ፅናቱን ያድልል
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑርልን
@sarahwinshet3980
@sarahwinshet3980 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ አሜን አሜን አሜን
@keranikerani1898
@keranikerani1898 4 жыл бұрын
Sheytan:allah:yasah::allah:yltaseb:adega:yawurdibh
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen.amen.amen
@senaitteshome1368
@senaitteshome1368 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልመምህር እድሜ ይስጥልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 4 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሰማዕታት በረከታቸው ይደርብን
@derejegulmame
@derejegulmame 4 жыл бұрын
ምህርትየ አንተን ስሰማ በጣም እፅናናለሁ;;;;; I AM PROUD OF BEING AN ORTHODOX TEWAHEDO !!!!!
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 4 жыл бұрын
ለመላው ቤተሰባችና የኦርቶዶክስ እምነቶች መፅናናቱን የድላችሁ እነሱስ ሰማእታትን ነው የተቀበሉ መምህርየ ያይናችን ብሌን ነህ እድሜና ጤና ያድልልን እንደ አንተን አይነት ያብዛልን
@Etagegn3326
@Etagegn3326 4 жыл бұрын
Adagn geta bicha new hizbun sewn ataschrsu
@Etagegn3326
@Etagegn3326 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@phonezone3495
@phonezone3495 4 жыл бұрын
@@Etagegn3326 መዳን በጌታ ብቻ እንደሆነ አንች ባትነግሪንም እናውቃለን ያንች ጌታ ግንነብያት የተናገሩት ሁሉ ትንቢት የሚፈፀምባችሁ ያሰተኛው እየሱስ ተከታይ ናችሁ
@mihrettesfa3434
@mihrettesfa3434 4 жыл бұрын
በጣም. የምያፅናና. ትምርት. መምር. ምረት አብ. ክብር. ለሰማእታት. በረከታቸው. ይደርብን.
@Selameta912
@Selameta912 4 жыл бұрын
ታድላችሁ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንኳን ለተዋህዶ ለሀይማኖቱ ይቅርና ሲሰርቅ ይሞት የለ በረከታቸው ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኛንም ያፅናን አሜን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን
@ፀጉገብረፃድቅ
@ፀጉገብረፃድቅ 4 жыл бұрын
በትክልልል ቃል ሂወት ያሰማናል ቃልህ ድቅ ነው እናመሰግናለን ብርታቴ ጥንካሬ ሰጠህን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ንኦርቶዶክስ ለዘላለም ትንር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@getrekt9137
@getrekt9137 4 жыл бұрын
መምህር ምህረት አቦ አፊ ቁረጥ ይበልልህ መፅናኛችን ነህ ለዘላለም ኑረልን እድሜ ጤና ይሥጥህ
@emebetdegaga1515
@emebetdegaga1515 4 жыл бұрын
የሞቱቱን እግዛብሔር ነብሣቸውን በገነት ያኖረው የኢትዮጵያ አምላክ ፍርዶን አይንሣችሁ አገር የምታምሡ እብዶች የእጃችሁን ታገኛላችሁ የንፅሀን ደም በየሜዳው ፈሶ አይቀር
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
ነብሳቸዉ በገነት እደሚዉን አልጠራጠረም ።በረከታቹዉ ይደረብን ።
@ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ
@ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይ 4 жыл бұрын
አሜን እኔማ ስወደውውው እግዛብሄር አምላክ ያቆይልን አሜን (3)
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
@ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chichigetnet6054
@chichigetnet6054 4 жыл бұрын
Aman
@መክሊትየሳምሪሰጦታ
@መክሊትየሳምሪሰጦታ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በክንፈ እረዴቱ ይጋርድልን ከክፉ ይጠብቅልን ያኛ እንቁ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ
@ድንግልንይዞየፍቅርጉዞ 4 жыл бұрын
ምህርትየ የኛ ባትሆን ምን ይውጠን ነበር በአዘን ስዋጥ አንተን ስሰማ በጣም እፅናናለሁ ሽ አመት ኑርልን ተስፍችን መፅናኛችን ብርታታችን ነህ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኑርልን የኛ መምህር አባታችን
@marthasifabera4452
@marthasifabera4452 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ከክፉ ይሰውርልን ልኡል እግዚአብሔር
@dhmazrouei3622
@dhmazrouei3622 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁላችን መጹናኞ እግዚአብሒረ አምላክ እድሜ ና ጤናይስጥልን ሞገስ ይሁነዉ
@geeh1711
@geeh1711 4 жыл бұрын
አዎ አናቴን
@belaynehidilu6922
@belaynehidilu6922 4 жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቅህ!
@belaynehidilu6922
@belaynehidilu6922 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@nardosdegu1369
@nardosdegu1369 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር መፅናናትን ይላክላቸው ለቤተሰቦቻቸው
@alainall6304
@alainall6304 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 4 жыл бұрын
ተዋሕዶ አትጠፋም ::አይሳካላችሁም የሞቱን ነብስ ይማር
@hadicrlla7890
@hadicrlla7890 4 жыл бұрын
Amen anmen amen amen
@jemalahmed1486
@jemalahmed1486 4 жыл бұрын
አፈርብላ አታላይ ሸይጦን ይፋህ
@anisagwapa2039
@anisagwapa2039 4 жыл бұрын
@@jemalahmed1486 ሰገጤ ድጋይ የሴት እና የወድ ስም ለይተህ ማታውቅ ገገማ
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ
@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ 4 жыл бұрын
አጥፊዎች ይጠፋሉ እጂ ክርስትና በክርስቶስ ደም የታነፀች ነች
@titijuntagaldadi1020
@titijuntagaldadi1020 4 жыл бұрын
@@ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ amen amen amen
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 2 жыл бұрын
በትክክል
@ለእውነትእሞታለሁ
@ለእውነትእሞታለሁ 4 жыл бұрын
እንደዚህ ደፈር ብሎ የሚናገር የሀይማኖት መሪ ነው የምንፈልገው ልክ ልካቸውን መንገር ነው ኦርቶዶክስ ትለምልም ።
@yedngillij3990
@yedngillij3990 4 жыл бұрын
አሜን፫
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Batekikil
@الزين-س6ض
@الزين-س6ض 4 жыл бұрын
Amen
@hellohi7555
@hellohi7555 4 жыл бұрын
Nurilini Loki nehi yabizani stinatuni yisixeni
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
amen amen amen
@hanelove6686
@hanelove6686 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ቃላት አጠሁልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ያኖርህ ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ተዋህዶ መቸም አትጠፍህም ኢትዩጵያ እግዚአብሔር ቃልኪዳን ሃገር ናት አሁን መከራ ቢበዛ እናልፈዋለን ሃይላችን እግዚአብሔር ነው ቡርታታችን ነው ጎልበታችን እግዚአብሔር
@house8969
@house8969 4 жыл бұрын
ወይ ምህረት አብ የተዋህዶ እንቁ❤❤😍
@الال-ض7و9ظ
@الال-ض7و9ظ 4 жыл бұрын
መምህር ምረትአብ በእውነት ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላከ ይጠብቅልን
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 4 жыл бұрын
ምህርቱዬ የኔ ማልከም አባት የኔ ማፀናኛ ሺ አመት ኑርልኝ
@adad6341
@adad6341 4 жыл бұрын
ፈጣሪ የአገርግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@alquaalain2306
@alquaalain2306 4 жыл бұрын
አሜን
@soliyanaamanual2045
@soliyanaamanual2045 4 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወላአዲተ አምላክ ትተብቅህ የሰማህታት ወንድሞቻችን በረከት ይደርብን ፈጣሪ ለቤተሰቦቻቸው ፅናቱን ያድላቸው
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 4 жыл бұрын
“ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6:5 ወገኖቼ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏 ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥልን😢😢😭😭😭😭
@martabogale2493
@martabogale2493 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@serawityeshewatsehaylijyes5615
@serawityeshewatsehaylijyes5615 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN lezih semayawi kbir yabikan kekhdet yisewuren
@tamemaabdella944
@tamemaabdella944 4 жыл бұрын
Kedst batekerstyan eñsralen katadral aybalm
@tigisttigist2913
@tigisttigist2913 4 жыл бұрын
1f
@mahifkrtube9102
@mahifkrtube9102 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aratube314
@aratube314 4 жыл бұрын
የኔ ጅግና እግዚኣብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 жыл бұрын
ቃለእይወት ያሰማልን የተዋእዶ እቁ ኑርልን ተዋእዶ መቼም አትጠፉም ለዘላለም እየበዛን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን
@mmmm-xc6js
@mmmm-xc6js 4 жыл бұрын
ኣሜን
@maranatatube8044
@maranatatube8044 4 жыл бұрын
ቃልህ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኛ መከታ እንወዳለን
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ
@ከይዋንዘርነኝየድግልማርያ 4 жыл бұрын
@@maranatatube8044 አሜን አሜን አሜን
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 4 жыл бұрын
በትክክ መምህር ተዋህዶ መቼም አትጠፋም እነሱ ግን ይጠፋሉ እኛ ገና እብዛለን አንጀቴን አራስከው ይብላኝ ለገዳይ ወዮላችሁ በመግደል በማቃጠል እምታምኑት የተዋህዶ እንቁ ገብሬ ምነው የኔን እድሜ በሰጠውህ ሚቻል ቢሆን የማቶሳላ እድሜ ይስጥህ ነርልን ለዘላለም ጠላት ከግርህ በታች ይጠልልህ የኛ እንቁ!!!⛪💚💛❤
@bizunehamare9378
@bizunehamare9378 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፤ ጌታ ሆይ እየሆነብን ያለዉን ሁሉ አስብ፤ የበቀል አምላክ በቀል ከአንተ እንጠብቃለን፡፡የመማቸች የወንድሞቻችንን ነፍስ በአጸደ ገነትከአብርሃም እቅፍ ያኑርልን፤ አሜን አሜን አሜን!!!
@hahdu150
@hahdu150 4 жыл бұрын
መምህራችን መምህር ምህረት አብ ኣሰፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ ውድ መምህራችን ተዋህዶ ኣትጠፋም ለዘላለም ትኖራለች ማተባችን ኣንበጥስም ማህተብ ከመበጠስ ኣንገታችን እንቆረጣለን ብሃይማኖታችን ሞሞት መታደል ነው ያንተ የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hananhanoo8703
@hananhanoo8703 4 жыл бұрын
ቃላት አጣውልህ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን💒🙏
@የጎጃሟ
@የጎጃሟ 3 жыл бұрын
መ ምህረት አብ የኛ መፅናኛ የተዋህዶ እንቁ ለዘላለም ኑርልን አቤት ማረን ይቅር በለን
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ 4 жыл бұрын
ወድሞቻችን ነብስ ይማር ክብር ሳይገባቸው ክብር ሰላስገኞቻቹሀቸው ክብር ይስፋ ለድንግል ማሪያም መህህሬ አንተን ስሰማ ተስፋ ሀሴቴ ይሞላል
@gebyaneshnigatu4104
@gebyaneshnigatu4104 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ምህረት አብ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ::
@rnegnyerayawa4886
@rnegnyerayawa4886 4 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ የተሰማኝ ለሟች ቤተ ሰቦች ፅናቱ ይስጣቸዉ
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ 4 жыл бұрын
ኣሜን (፫)
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 4 жыл бұрын
አሜን
@madenamadena1447
@madenamadena1447 4 жыл бұрын
አሜን
@1133-b9o
@1133-b9o 4 жыл бұрын
አሜን፡
@temesgenamlakey4936
@temesgenamlakey4936 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@tuotuo9398
@tuotuo9398 4 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣የአገልት፣ዘመንህን፣የአብዛልንንንንንንንንንንንን💠💠💠💠💠💠💠👍 🏆🏆🏆🇪🇹💐
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ
@ወለተሚካኤልነኝ-ጠ4ዐ 4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያንተን ትምህርት ሰምች ነው የምፅናናው
@atalaayale5924
@atalaayale5924 3 жыл бұрын
መምህራችን ምህረት አብ እግዚያብሔር እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን መዳኒያለም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንልን ቃላት የለኝም ዉስጤ ድስ ይለኛል ትምህርትህን ስሰማ
@tigigetu3792
@tigigetu3792 4 жыл бұрын
ዝማሬው ይቀጥል እልልታው ይቀጥል እግዚያብሄር ስላለ ከያዘ የማይጥል በምናየው ነገር በምንሰማው ወሬ እንዳይቀር ምስጋና እንዳይቀር ዝማሬ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 4 жыл бұрын
አባቴ መምህር ምህረት አባ ስጦታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
@ኤማየተዋህዶልጅ
@ኤማየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር ተዋህዶ ለዘልአለም ትኑር
@ftjo3584
@ftjo3584 4 жыл бұрын
በዉነት መምህር ቃለ ህየወት ያሰማልን ፈጣሪ ካተጋር ይሁን
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 жыл бұрын
ትክክል በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን ክርስትና አልጋ በአልጋ አይደለም ብዙ ፈተና አለ ግን በፅናት የመጠዉን እየተቀበልን እንበዛለን ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላአለም የወንድሞቻችን በረከታቸዉ ይደርብን ከቅዱሳኖች ጋር ይደምርልን ለመላዉ ቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@gamyplayblox
@gamyplayblox 4 жыл бұрын
Amen nafsacewn egzyabhar bagenat yanurlen
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ
@ኣምላኬሆይማስተዋሉንሰጠኝ 4 жыл бұрын
amen amen amen
@waqayoobekadha5220
@waqayoobekadha5220 4 жыл бұрын
Waqayo sagalee jirenya sii haa dhagesisu barisa kenya umari dhera sin haa kenuu bara tajajila kesaa sin haa dheresuu amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@haymibelete8247
@haymibelete8247 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማእታቱ በርከት ዪደርብን
@hxydydud6vicucuc73
@hxydydud6vicucuc73 4 жыл бұрын
ተባረክ። ቃለ።ሂወት። ያሠማልን።
@abetumaregn3443
@abetumaregn3443 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የኛ ጅግና መምህር ምህረት አብ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ √√√√√ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@abebechawoke1091
@abebechawoke1091 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ገናናው መላዕክት ተሆይ የእናቶችን እንባ አድርቅ
@ወለትኪዳን-ቐ7ፐ
@ወለትኪዳን-ቐ7ፐ 4 жыл бұрын
ቃለሂዉት ያሠማልን አትን አያሣጣን መምህራቺን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ
@እናቴሂወቴ-ተ3በ 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን ቃለህይወትን ያሰማልን
@wineye742
@wineye742 4 жыл бұрын
መምህራን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
እነሱ ሰማአት ቢሆኑም የእናቶች አንጀት ግን ተቆረጠ አሁንም ማተባችን አንበጥሰም ተዋህዶች
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አወ ግን መታደል ነዉ ማሬ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ 4 жыл бұрын
ሠላም ሠፍኖ ነበር በአፄዎቹ ዘመን ሞት አይቀርም ታድለዋል ወድሞቻችን
@fridayhalaltimes6373
@fridayhalaltimes6373 4 жыл бұрын
ደግመሽ እሰሪው
@fridayhalaltimes6373
@fridayhalaltimes6373 4 жыл бұрын
ራቁታም ሂጂና ድንጋይሽን ሳሚ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱስሚካ 4 жыл бұрын
Abdul Mejid ምናገባቹ ማይመለከታቹን ምቀባጥሩት የሳምነው እኛ ምን ጥልቅ አረጋቹ ደግመን ደጋግመን እስማለን እናተም መቆርቆርያ እዛቹ ባደባባይ ቁላቹን ፈትጉ ሸርሙጣ ረሱል ስት ሚስት ነው ያለው ልክስክስ ሸርሙጣ
@amezenecharega4456
@amezenecharega4456 4 жыл бұрын
Emebata tebarekhi amennnn
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭 መምራችን እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንክ እኛንም ያጠንክረን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት አማኞች አይዞን እንበርታ እንጠንክር 🙏
@maloanwr2236
@maloanwr2236 4 жыл бұрын
እወነት ነዉ መምህርችን ቃለ ህይወት የስመዓልና እግዚአብሔር እዴሜ ና ጥና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
ክርስቲያኖችም አንጠፋም!!!
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 4 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ እኔን አይዛህ ወድሜ
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 4 жыл бұрын
እዉነት ነው አትጠፋም
@tamasga3213
@tamasga3213 4 жыл бұрын
ምህረትአብየእምነትአርበኛየእምነትአፃናኛቺንእግዚአብሔርይጠብቅህማተባቺንንአንበጥስምየአልሞቱምወንድሞቻቺንሠማእትነትመታደልነውመመረጥነው
@superhosambaeshen5380
@superhosambaeshen5380 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህውይ ያስማልን ውድ ውድማችን እግዚአብሔር እምላክ ይጥብቅህ እመቤቴ ሆይ ሃገራችን ኢትዮጵያ እድራ ጥብቅልኝ አሜን አሜን አሜን(፫)
@melatdemoz3308
@melatdemoz3308 4 жыл бұрын
ለክርስትና መሞት መታደል ነው መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@KidusKidus-sk5lt
@KidusKidus-sk5lt 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው ጰናቱን ይስጣችሁ
@samhabesha1203
@samhabesha1203 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንበል እና እግዚአብሔርን መውደድ የሚያስገኘው በረከት የደርበን
@fayroozfayrooz7521
@fayroozfayrooz7521 4 жыл бұрын
እግዚብሔር ይጠብቅልን አባታችን መመኪያችን ነህ የሃይማኖታችን መብራት ነህ በጣም እንኮራብሀለን መመኪያችን ነህ እድሜና ጤናው ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን።
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 4 жыл бұрын
የዚህ ፔጅ ባለቤቶች አትዘንጥሉ መምሕር ምህረታአብ ይባላል የክብር ስም አለ ው
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 4 жыл бұрын
የመናፍቃን ፔጅ እኮነው ማማዬ ሲቀጥል ርዕሱ"ያልተጠበቀ ንግግር "ማለት ለምን አስፈለገ
@hidaya4447
@hidaya4447 4 жыл бұрын
ለዛውም ጀግናው ጠንካራው ብርቱው መምህር ምህረትአብ አሰፋ ነው መባል ያለበት
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 4 жыл бұрын
Tsigereda Etuneshi kebur geta new not yehe metetam tultula
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 4 жыл бұрын
ትክክለኛ እዎ መምሕር ምህረታአብ መሉ ስም አለው
@tsegishyoutubeyoutube3141
@tsegishyoutubeyoutube3141 4 жыл бұрын
እውነት ነው የተዋህዶ ልጆች ጨዋና ታጋሽ ነን በብዙ ነገር አይቻለሁ ከእኔው ጀምሮ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
የኔ ብርታቴ. መፅናኛየ ምን ልበልህ እመቤቴ ትጠብቅህ አንተን ብስማሁ ቁጥር ለእኔ ጥንካሬየ ይብዛል አንተን ስለስጥን እግዚአብሔር እናመስግነዋለን
@abunasserabunasser5178
@abunasserabunasser5178 4 жыл бұрын
ቢንት ኢስላም!!! እመቤተ ትጠብቅህ ክክክ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
የኔም ብርታቴነው በሰው አገር ባቴን ስረዳ የሱትምህርት ነው ያፅናናኝ እድሚ ከጢናጋር ይስጥልን
@አለምወሎዬዋ
@አለምወሎዬዋ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው
@gelilagizaw6780
@gelilagizaw6780 3 жыл бұрын
መፅናኛሽ እሱ ሳይሆን እየሱስ ነው እሺ ይሄን እንዳትረሺ እሱ ነገ ሊሞት ይችላል ጌታ ግን ዘላለም ይኖራል
@tube-kl3wz
@tube-kl3wz 4 жыл бұрын
በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር
@ሰደተኛዋነኝየኦዛንአፍቃሪ
@ሰደተኛዋነኝየኦዛንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
ክርስቲያንን ማትፋት ትችላላችሁ ነገር ግን ክርስትናን ማጥፋት አችሉም ለሞቱት ነብስ ይማር 😭😢😢😢😢😢😢😢
@ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ
@ፅጌጓልተዋህዶፅጌጓልተዋህ 4 жыл бұрын
አዎ እህቴ ተዋህዶ እየ ሞትን እንበዛለን እንኖራለን
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@nerdosbilisummaa1992
@nerdosbilisummaa1992 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ መምህር ምረተ አብ ስብከትህን አይቼ ሰልጨርስ እንባዬን ጨረስኩ እድሜና ጤና ይስጥክ
@tube3397
@tube3397 4 жыл бұрын
የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መምህራችን እውነት ነው የስማእቶችን ቦታ ዘላለማዊ መታስቢያ ቦታቸው ነው
@aeyinalemabebe4658
@aeyinalemabebe4658 4 жыл бұрын
ዋዉ እደዚህ አይነት መምህር ደፍሮ የሚናገር ጠፍቶ የነበር መምህር ምህረታም ቃለ ሒወት ያሠማልን መንግስተ ሠማይእትን የዉርስልን አዉነት ነዉ የተናገርከዉ ገዳይ እጂ ከቀን እቀን እየሞተ የሚሔደዉ የሞቱት እደሁ ፅድቅን ነዉ የሚያገኙት
@emuyegedefaw1342
@emuyegedefaw1342 4 жыл бұрын
የተዋህዶ አርበኛ ምህርትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ambahcewkassa
@ambahcewkassa 4 жыл бұрын
አሜን ፫ ይኑርልን
@fgdg9300
@fgdg9300 4 жыл бұрын
ለሞቱት ወድሞቻችን ነፍሳቸዉን ይማርዉ
@reduredu2582
@reduredu2582 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሁላችን መፅናኛ አባታችን ምህረትአብ
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
ደማችን የፈሰሰበት ቦታ ገላችሁ ትጨርሱናላችሁ እንጂ አሳልፈን አንሰጥም ።
@mayakhalifeh18
@mayakhalifeh18 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
@@mayakhalifeh18 enkuf
@enattube955
@enattube955 4 жыл бұрын
እውነት ነው መሰጠትም የለበትም የነሱ ሰመአታት ሊቆምበት ይገባል😭
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Betekekel
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 4 жыл бұрын
ትክክል💚💛❤️💚💛❤️💪💪
@ምገደኛውልቤ
@ምገደኛውልቤ 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን
@ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ
@ጋልትግራይኩሕሎ-ኰ9ለ 4 жыл бұрын
ለሞቱ ነብሳቸው ይማርልን። መምህራችን እግዚኣቢሔር ዕድመና ጤና ይስጠልን ተዋህዶ ለዘላኣለም ትኖራለች ሰው የምትገድሉ በቁማቹ የሞታቹ ገዳዮች ናቸው።
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 жыл бұрын
እፍፍፍ እውነት እግዚ አብሄር ፍቅርን ይስጠን ለዝች አጭር እድሜ
@msraiii4195
@msraiii4195 3 жыл бұрын
መምህሬ ምህረት አብ እቅዚአብሄር ይባርክ እቁ የተዋህዶ መምህር ቃልህ ጣእም አለዉ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ
@የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ 4 жыл бұрын
አይ ወገን አላህ ይድረስልን እዉነት ኦርቶዶክሶችንና ሙስሊሙን ለማባላትና ፖለቲካን ለማራመድ ብለዉ ወገኖቻችንን ጨረሱዋቸዉ።
@temesgenamlakey4936
@temesgenamlakey4936 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ
@ወይኩንፈቃድከ-ነ4ሐ 4 жыл бұрын
አሜን
@fetyhabshawt8121
@fetyhabshawt8121 4 жыл бұрын
ክክክኮክክክክ የተፌከራ በቅባጫ ክፍት አፎከርብለህሙት
@ነፍጠኛነኝ-ሸ7ጘ
@ነፍጠኛነኝ-ሸ7ጘ 2 жыл бұрын
ውዴሙስሊም አደለም ኦርቶዶክስና ቤጤናቸው
@ማንእንደእናት-ገ7ዠ
@ማንእንደእናት-ገ7ዠ 4 жыл бұрын
መድሀኒዓለም ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ የተዋህዶ አርበኛ
@emebetbzualem9006
@emebetbzualem9006 4 жыл бұрын
ቃል አጠሁልህ መምህሬ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
በጣም ቃልም የለን ለሱ ብቻ ይኑርልን መምህራችን እንወድህ አለን
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 4 жыл бұрын
የምር በ ትክክል የተዋህዶ እንቁ ኑርልን
@messmelkamy5777
@messmelkamy5777 4 жыл бұрын
በቀጣታስታሰሙንበጣምነዉደስ ያኝእግዝአብሔርቃለይወት ያሰማልን እኮንለመዳሕኒአ ለምባአልእኮን አደርሳቺህ ኤሮቶድክስተ ዊህዶ
@safisoso5459
@safisoso5459 4 жыл бұрын
ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኖርለች ማንም ሌጠፋት አይችልም
@mnegn9901
@mnegn9901 4 жыл бұрын
መምህራችን ምህረትአብ አስፍ የተዋህዶ አርበኛ ፀጋውን ያብዛልህ እዲሜና ጤና ይስጥህ
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 жыл бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ መምህርዬ ያንተ ቃል ጠብ አትልም ለገዳዬች መድሀኒያለም ይፍረድባቸው
@webvhgss7542
@webvhgss7542 4 жыл бұрын
መምህር ምህረትአብ እድሜ ና ጤና ይሰጥህ የኛ የተዋህዶ ልጆች መፅናኛችን አለኝታችን ነህ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 1000.አመት ያኑርልን እናተ ካላቹ እኛ ሙተን አንሞትም 🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔
@tesfuoqubay6385
@tesfuoqubay6385 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህር ምህረኣብ ቃል ሂወት ናይ ኣጎልጉሎት ዕድመካ ይባርከልካ ፈጣሪ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
መምህር ምረተአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር። እጃችሁን ከቤተክርሲያችን ለይ አንሱ።
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 жыл бұрын
በእዉነት ግን መታደል መጠራትም ነዉና የወንድሞቻችን በረከት ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እዉነት ነዉ ገዳዮች ያልቅሱ ድል ለተዋህዶ ልጆች *የተመረጡትን እድንሆን በቤቱ ያጽናን ለቤተሰቦቻቸዉ እግዚአብሄር ጽናቱን ይሰጥልን እናተጋር ካለዉ ጦርና መሳሪያ ድል የሚያደርገዉ የድሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ድል ለሟቿች ሞትን ለተዋጉት*
@እቴነሽየሚካኤልልጅ
@እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
ምንም ቀለት የለኝም ብቻ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 жыл бұрын
Abat amelaka hoy mehrtunn lakelg
@tgabera1206
@tgabera1206 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ
@3shtarFarm
@3shtarFarm 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አባታችን
@shdd3008
@shdd3008 4 жыл бұрын
የተዋህዶ መፅናኛ መምህራችን ምህረት ኣብ ረጅም እድመና ጤና ይስጥልን
@mebratmebratmimfek9494
@mebratmebratmimfek9494 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን
@bemnetfeker6009
@bemnetfeker6009 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ነብሳቸዉን ይማረ የሰማእታት በረከት ይድረሰን
@abayneshasegid8562
@abayneshasegid8562 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ፅናትን ስጠን ለተዋህዶ ልጆች ለሞቱት ወድሞቿቹን ነፍሳቸውን በቅዱሳን በፃድቃን ጎን አርግልን
@ምስጋናእናውዳሴለስላሴይሁ
@ምስጋናእናውዳሴለስላሴይሁ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልክ ነው መምህራችን የመቱትን ነፍሳቸው በገነት ያንራቸ መዳሃኒኣለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
አይ እናት ተዋህዶ መከራሽ በዛ 😢😢😎በረከታቸው ይደርብን እስከመቼ ኢትዮጵያ ታላቅሳለች ግን አወይ ገዳዮች ወየው ለእናተ
@gffyvgu3790
@gffyvgu3790 4 жыл бұрын
ተዋህዶ አትጠፍም ለዘል አለም ትኖራለች
@mebhalefom4545
@mebhalefom4545 4 жыл бұрын
መምህር ምህረተአብ ኣሰፋ ለዘላለም ያኑርልን ሁሌም እንወድሃለን
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 4 жыл бұрын
ለሀይማኖት መሞት መታደል ነው እንዲሁስ መሞት አለ አይደል
@sirkala0072
@sirkala0072 4 жыл бұрын
Wenegeal enji Himanot hulam geday new. Be went gen le betesebocahew betely demo le welajoch EGEZEYABEHEAR AMELAK metsenanaten yistachew. EGEZEYABEHEAR yemuwachun mot be testum ayewedem. GETA EYESUS KERSTOS LEMEDERACHN MEHERTUN yametalen.
@lmlmlmlm4443
@lmlmlmlm4443 4 жыл бұрын
እግዝአብሕር ሳምህን ብዝዝት ያደርገው
ሰበር | ፓስተር ዮናታን ለፍርድ ሊቀርብ ነው | 2022 - Mehreteab Asefa
15:25
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 392 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ክርስቲያን እና ፈተና  በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
54:48
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 690 М.
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
19:45
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 197 М.